ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አዳዲስ የመዝናኛ ዝግጅቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏th-cam.com/video/OEgkeVGF4-c/w-d-xo.htmlsi=1UIWPwIrFy0Pwii0
woooooooooooow ምን አይነት ቅኔ ነው በ'ናታችሁ? አቦ ፍቄ ይመችህ
ፍቄ ምርጥ ሰዉ !!!
ፍቄ ምርጥ❤❤
ይሄ ቀልድ ቅኔ ለማይገባው እና ለ ደደብ ሰው ምንም ማለት አይደለም በ እውነት በጣም ጥልቅ እና አስተማሪ ሃገር ቀያሪ ወግ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ይህን ለመረዳት ምን ቅኔ አስፈለገውና ነው ለማይገባውና ደደብ ለሆነ ሰው ማለት የተፈለገው !!!ሱስ ይሉታል ይኼ ነው!!
በዕውነት ይህች ቅኔ ብዙ ታስተምራለች
እንኳን በፈሊጥ በፍልጥም አይገባንም እግዚአብሔር ይሁነን ከእርሱ በቻ ነው መፍትሄው
ፍቄ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ahun yehe artist yebalal
እንዳለመታደል ሆኖ የአፍሪካ መሪዎች ወንበር እንኳን አይመችምተው ፍቄ ቦተሊካ አታውራ😂😂😂
ስለቂጥ መስላቹሁ ነው የሚያወራው የገባው ብቻ
ዋው ፍቄ ትችላለህ!!!''''!
ጀሮ ያለው ይስማ😊😊😊
❤❤
ምንም የሚረባ ነገረ የለውም
አይ ምንድነው? ዝም ብሎ ማውራት ቀልድ አይሉት ነገር ኤጭ
wow abate berta
Yabedh nw fikadu yileyal😅
❤❤🙏
የማይረባ ነው
ፍቄ 🙏🙏🙏
መቼ ነው ፕሮግራሙ የሚካሄደው??
የታክሲና የፓርላማ ወንበር ለየቅል ነው። ለኢትዮጵያ ፓለቲካ ማን ም አስተማሪ እና ገጣሚ ወዘተ አያስፈልገውም።
Is it about Abiy and TPLF😂
ለማንኛውም ከእድሜህ አንፃር ብታሰብበት የምትናገረዉ ተራ የመንደር ወሬ ነዉ።
አይ ሀብታሙ
ስለማይገባሽ ነዋ
የባለታከሲው ፈተና 2ቢያጆ በክርክር😢
ወንበሩን ከባለጌ መጽዳት።
ለልጁ ያልሆነ አባት፣ አርቲስት መባል አይገባውም 😂😂😂
DeDeb Beyahalhu 👎
ልጅን ለማዳን ወይም ለመመገብ ጎበዝ አባት አይለምንም ቆብጠን ይላል
ወሬኛ ነገር ነህ በሰው ቤት ምንአባክ አገባህ
ወሬ ጠላህ8
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቹ ነገ የዘራቹትን ታጭዳላቹ😢
ሁሉም ያው ነው ተወደደም ተጠላ ኢትዮጵያ በተራ ነው የምትመራው። እውነቱን ሀቅ መዋው ያቅተናል እንጂ። ማንምም ከደሙ ንጹሕ የለም። አስተሳሰቦቻችን ዋጋ እያስከፈሉን መቀጠሉ አይቀርም።
ፍቄ ያማል ቅኔው
እውነት ነው ያማል ቅኔው
አንበሳ ፍቄ
??????????? አይመጥንህም እውን አንተ ፍቃዱ ነህ? .....አሰልቺ .....እንጨት እንጨት የሚል..... ሙላጭ ቀልድ!!!! ከቻልክ ለክብርህ ስትል ከዩቱብ አውርደው
@ tedy teklu ስለሱ ከማውራት እኔ ማነኝ በል እኛ ባናይህ ፈጣሪ ያይሃል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የወንድምህን ጉድፍ ለምን ታያለህ እስኪ የራስህን አፃዳ ተባረክ
በእወቀቱን፡ ለመምሰል፡ ነው? በጣም፡ ገና፡ ይቀርሀል። ይሄ፡ ተራ፡ የጠጅቤት፡ ወሬ፡ ነው።
ፍቄን አታውቀውም እልል የተባለለት የላይቭ ኮሜዲ ነው ያውም የLive ትያትር። ለማሳቅ የግድ በውቀቱን መሆን አይጠበቅበትም። ደረጃው እራሱ ከነአለማየው ታደሠ ጋር ነው። የብቃቱን ጥግ ለማየት ባቢሎን በሳሎን የሚለውን የውድነህ ክፍሌን ትያትር ተመልከት። ሲቀጥል እዚህ ቤት የጠጅቤት ወሬ ነው ተናፋቂው 😊😊
አታዉቀዉማ
ዕናንተ ናችሑ አፍሪካዊ አደለንም የምትሉት? ጉድ ነው።
ለመድረኩ ከብር ብለህ መንገድ ላይ የመትሮጥበትን የስፖርት ቱታ (jogging suit) አትልበስ ::
አይ ኢትዮጵያ መተቸት ስንወድ ፍቃዱ ከበደ ጎበዝ አርቲስት ነው ምን ለብሶ መቅረብ እንዳለበት ያውቃል። ከትችት እንውጣ እራሳችንን እንገምግም ከተሳሳተ አመለካከት ለመውጣት እንሞክር ድድብና እስከመቸ ነው አብሮን የሚኖረው። ከድድብና የቆሸሸ ልብስ ይሻላል
What if its his personality ... sewyew ko karatist nw
አዳዲስ የመዝናኛ ዝግጅቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏th-cam.com/video/OEgkeVGF4-c/w-d-xo.htmlsi=1UIWPwIrFy0Pwii0
woooooooooooow ምን አይነት ቅኔ ነው በ'ናታችሁ? አቦ ፍቄ ይመችህ
ፍቄ ምርጥ ሰዉ !!!
ፍቄ ምርጥ❤❤
ይሄ ቀልድ ቅኔ ለማይገባው እና ለ ደደብ ሰው ምንም ማለት አይደለም በ እውነት በጣም ጥልቅ እና አስተማሪ ሃገር ቀያሪ ወግ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ይህን ለመረዳት ምን ቅኔ አስፈለገውና ነው ለማይገባውና ደደብ ለሆነ ሰው ማለት የተፈለገው !!!ሱስ ይሉታል ይኼ ነው!!
በዕውነት ይህች ቅኔ ብዙ ታስተምራለች
እንኳን በፈሊጥ በፍልጥም አይገባንም እግዚአብሔር ይሁነን ከእርሱ በቻ ነው መፍትሄው
ፍቄ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ahun yehe artist yebalal
እንዳለመታደል ሆኖ የአፍሪካ መሪዎች ወንበር እንኳን አይመችም
ተው ፍቄ ቦተሊካ አታውራ😂😂😂