አፈናውን ፈርቼ.. አስቂኝ ወግ በአርቲስት ፍቃዱ ከበደ fekadu kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @bisre3006
    @bisre3006 หลายเดือนก่อน +3

    እኛ ባላየ... ምስክር ላለመሆን ፌንት እንደሰሩት አንሁን... ባንናገር እንኩን ተሰሚነት ያላቸው እውነተኛ አርቲስቶቻችን ሲናገሩ ሼር በማድረግ የተኛነውን እንቀስቅስ... ይሄኔ ብጣሸ ጨርቅ የለበሰች የህዝብ ስ ቃይ ያልገባት ዘፋኝ ብትሆን ሚሊየን ቪው ያገኝ ይሆናል...
    ብቻ በሳቅ ብቻ አንለፈው... ቁም ነገሩን እንያዘው!!!
    የኢትዮጵያን ነቀርሳ ተባብረን እንጣለው.... ይብቃን!!!!
    ፍቄ እናመሰግናለን... በርታ ቀጥልበት....

  • @helenemso32
    @helenemso32 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቄ ትችላለህ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teraorna3857
    @teraorna3857 หลายเดือนก่อน

    በላይ ካኢ ካኢ በላይ ካኢ ...

  • @truth850
    @truth850 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው

  • @timur-4894
    @timur-4894 หลายเดือนก่อน +3

    እየተፈናቀለ የሚስቅ 😂 ህዘብ ነገ የማይመለከት ትውልድ ነገ ገጠር ከተውህ ትስቃለህ ጠብቅ ይልቁን ተደራጅ ።

  • @AlexSeyoum
    @AlexSeyoum หลายเดือนก่อน +7

    "አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም" ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። ፈጣሪ እንዳመጣጡ ሹልክ ያድርግልን !!!

  • @fasilmamo7347
    @fasilmamo7347 หลายเดือนก่อน

    አይ ድንቁርና በርታ ህይወትህ አስኪምታታ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน +1

    ፍቄ ትችላለህ 💪💪💪🎉🎉አድሳበቤ ተነስ ቁጭ ብለህ ቤትህ በላይህ ላይ እየፈረሰ 😡😡

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 หลายเดือนก่อน

    Kudos fekadu

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel2085 หลายเดือนก่อน +5

    very nice company but Sametimes I can't listen to voice so u
    guys sound check please fixed. Tankyou for cooperation.

    • @welbettube8647
      @welbettube8647  หลายเดือนก่อน +2

      Ok thank you! for next project I will fix the problems

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd หลายเดือนก่อน +1

    በጉልበት ሥልጣን መንጠቅ መያዝ የሚመረጠው ሥለ ዲሞክራሢ ያልገባቸው፣ ሕግን በማያከብሩና በማያሥከብሩ፣ ነፃነት በሌለባቸው፣ በጎሣ በዝምድና ተመራርጠው ዕብሪት በተሞላበት ሐዝብን ሠላም በሚነሡ የሚመሩ ሐገራት ነው። ኢትዮጰያ የምድር ሢኦል ከሖነች ብዙ በጋና ክረምት ብታሣልፍም ሖድ አደር ቀፈታም ክብረቢሦች የሕዝቡን ችግር ሊረዱ ባለመቻላቸው ከአሥፋልቱ ጠርገው ማባረሩንና መግደሉን መርጠው በልፅገናል ይላሉ። ሐሎው፧
    አበባው
    አሽከርነት የጣመው
    ጎሠኞችን አቅፈው
    አፍሪካውያንን ከፋፍለው
    አራሥ ሕፃን ከማሕፀን ሣይወጣ ገለው
    ይተኛሉ ሸልለው ፎክረው ሥቀው
    ክሡም ፍርዱም አማራ በመሖኑ ነው
    በአብይ ጦር ዛሬም አሥከብበው
    ግደሉ አማራን ቁላ መቁረጥ ያሥጣለ ብለው
    ያነዳሉ ከተማ ሤት ሕፃን ደፍረው
    ተነሥ የሐገር ልጅ ደረሥ ለጀግናው ወንድምሕ
    የገዛ ልጅሕን አትግደል በአጉል ዕምነትሕ ላለሕ
    አዝኖ ሥልጣኔ አሥተምሮ ያሥተወሕ
    ወገን ነው ብሎ ነው ቀዬውን ትቶ የተጠጋሕ
    አብሮሕ የኖረው ሸማ የሠጠሕ
    ባዶ ቂጥ ጥለሕ ሢያይ የሸፈነልሕ
    ቆጥሮሕ ዕኮ ነው ከሠው ከአውሬ ቶሎ የለየሕ
    ወንጀል ከሖነ ወንጌል መሥበኩ ማሥተማሩ
    ሕግን ማሣወቅ ሥብአዊ በሖነ ዕንድትመሩ
    ክፋት ነው አለ የዛሬው የዘመኑ ታለቁ ምሑሩ
    አያድረሥ ነው አይወራ የዘመኑ ማፈሪያ
    የሚመከሩ በሬድዋን በጌድዮን በሙፈሪያ
    ጥቅም ነበራት ከነሡ ያቺ የቆሠለች አሕያ
    መረጡ መንገድ ሊያደርጉን የአረብ ባሪያ
    ሥንቱን ሸጡ ለወጡ በደላላ
    አሥተዋወቁን ለአለም ዕየቀጠቀጡ በዱላ
    ጥሩ ዝምተኛ ተባልን የደነዙ ሟችና ተላላ
    ተብለን ተጣልን ከፎቅም ሢዋሹም ሞተች ዘላ
    ይሔን አልሠሙ ዕነ ምንይልክ ራሥ አሉላ
    ዘሎ የገባው ዘርአይ ደረሥ ሞተው የቀሩ በዙቃላ
    ዓንቀጥልም በነኚሕ ወራዳ በብልግና
    ሠይፍ ምዘዝ ወጣ በል ተዋጋ ቀኑ ጨለማ ሖኗልና
    አይን አጥፍተው አይቀጥሉም ካገዝክ ያንን የሠሜኑን ጀግና

  • @limitless5690
    @limitless5690 หลายเดือนก่อน

    WOW😀

  • @AmexDend
    @AmexDend หลายเดือนก่อน

    😂😂

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga หลายเดือนก่อน +3

    አዋሽ አርባ አታቃትም ትጎበኛለህ አብሽር

    • @የበሻሻውጮሌ
      @የበሻሻውጮሌ หลายเดือนก่อน +1

      ግም መሃይም

    • @Dreamofhop603
      @Dreamofhop603 หลายเดือนก่อน +1

      እንዲህ ናችሁ 🤔የእናንተም ጊዜ እያበቃ ነው!መሃይም ሀገር ሲመራ እንዲህ ነው!እንደ ፈጣሪ የምታመልኩት ጀዋር እንኳን ይሄንን ተናግሯል ኮተት

    • @banchamlackbalay7613
      @banchamlackbalay7613 หลายเดือนก่อน +2

      ጎድጎድ ስትቁፍር አታርቀው ማን እንደሜገባበት አታቅም እና

    • @amareSisay-wq5yu
      @amareSisay-wq5yu หลายเดือนก่อน

      ድልብ መሀይም

    • @YesuefeBehaga
      @YesuefeBehaga หลายเดือนก่อน

      @@amareSisay-wq5yu አማራን ቂጡን ምንበዳበት ቦታ ነው

  • @gadissagebbo9747
    @gadissagebbo9747 หลายเดือนก่อน

    አይ ፍቃዱ ጠቅላዩን ለመወረፍ የሄድክበት መንገድ ለኮመድ ያለህ ጥበብ በጣም ደካማ መሆንህን ያሳብቅብሃል
    ምን አለበ ቁጭ ብለህ
    ጊዜ ወስደህ የነ ተስፋዬ ካሳን: የነ ልመንህ ታደሰን
    ለዛ ያለው ቀልድ ና ጨወታ ብትከታተል እንደድፍረትህ ጥሩ ሥራ መስራት ትችላለህ ይህም ሥራ ከሆነ ማለት ነው::

  • @kbromnegasi962
    @kbromnegasi962 หลายเดือนก่อน

    the existing reality

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon หลายเดือนก่อน

    ኧረ አያስቅም ሞዛዛ

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 หลายเดือนก่อน +3

    እንዲህ ንገረው ለሽ ብሎ ለተኛው አደር ባይ ለሀነው ለአዲሰ አበባ ሕዝብ!!

  • @lulit6020
    @lulit6020 หลายเดือนก่อน +2

    Too boring!

  • @BiftuRegasa-w5t
    @BiftuRegasa-w5t หลายเดือนก่อน +2

    ለብለብ በታሸበት ያስፈልግካል

    • @Dreamofhop603
      @Dreamofhop603 หลายเดือนก่อน

      ይሄንን የማትደግሚበት ጊዜ ይመጣል!ለዚህ ነው የአማራን ፋኖ የምንደግፈው!እግዚአብሔር እራሱ ይሄንን እብርታችሁን ተፀይፎታል!ስምሽ ቢፍቱ ስለሆነ ማን እንደሆነ ይታወቃል!ደርግሞ ሕውሃትም ከነ እብሪታቸው ተደፍተዋል!የእናንተ ከዚህ አይለይም!እግዚአብሔር ከክፉዎች, ከዘረኞች, ሁሉንም ለኛ ከሚሉ ነብሰ ገዳዮች ጎን አይቆምም!Mark my word

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ ለልጅህ አባት ሁን፣ ጉንዳን ነገር ነህ።

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄ እንጨት አንጨት የሚል ፅሁፍ እኔ የሚገርመኝ አዳራሽ ውስጥ ቁጭ ብለው ስራ ፈተው የሚስቁት ሰዎቾ ናቸው ምናለ ብትሰሩ ከምታወሩ

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน

      አብይ ወረኛ

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 หลายเดือนก่อน

      100% you are right...ወሬ ማውራትማ ማንም ይችላልን በላቸው አሳፋሪ ነው omg

    • @TedyTeklu
      @TedyTeklu หลายเดือนก่อน +1

      አትፍረድባቸው
      መሄጃ ቢያጡ ነው
      የሚ'ተፍባቸው።

    • @WaleBir
      @WaleBir หลายเดือนก่อน

      ተብታባ ትርጉም የሚሰጥ ሁለት መስመር መፃፍ ሳትችል ትለፋደዳለህ

    • @AmanAyele-o1f
      @AmanAyele-o1f หลายเดือนก่อน +7

      😂እንጨቱን ግን ቀምሰሽው ነወረ

  • @BiftuRegasa-w5t
    @BiftuRegasa-w5t หลายเดือนก่อน +2

    መግስት ጥሩስራ በሚሰራበት ቀልድ ይደብራል አንተን አይመጥንም

    • @berhanumitiku8929
      @berhanumitiku8929 หลายเดือนก่อน +2

      ሰው መግደል ነው ጥሩ ሥራ? አህያ!

    • @KasahunDessie
      @KasahunDessie หลายเดือนก่อน +1

      አይ ጫልቱ ምኑ ነው ጥሩ ስራ ለነገሩ ቢፋቱ አይደለሽ

    • @Dreamofhop603
      @Dreamofhop603 หลายเดือนก่อน +3

      ሰዉ ሁላ የ university ምሁራን ሳይቀር ተርበው, የመንግስት ሰራተኛ በቁሙ ጠውልጎ, የሰው ቤት እያፈረሳችሁ, ህዝብን በማንነቱ እያፈሳችሁ እና እያረዳችሁ, ሕግ ማስከበር በሚል ሰበብ ጦር አዝምታችሁ እናንተ ሕዝብ አፈናቅላችሁ በመብራት ስላስጌጡት መንገድ እንድናወራ ነው የምትፈልጉት!ከብት ሁላ

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน +1

      ምን ሰራ?

    • @banchamlackbalay7613
      @banchamlackbalay7613 หลายเดือนก่อน +1

      መግደል ማፈናቀል ነው ስራ ?