በህልም ሙባየል ማዉራት ማግኘት ሲስበር ማየት ዝርዝር ፍቺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 278

  • @haytomer9818
    @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน +22

    ወድ ቤተሰቦቼ ላይክ ማረጋቹሁን አትርሱ

    • @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ
      @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ሁሌም ነው እማደረግሽ ቢችል 100 ግዜም ባደረኩሽ ላች ያስብሻል 👍👍👍👍👍

    • @MamdMamd-k4t
      @MamdMamd-k4t 10 หลายเดือนก่อน

      አልትኝውም

    • @munthahassen-ix8xg
      @munthahassen-ix8xg 10 หลายเดือนก่อน

      የመጀመሪያ ሰራዬ ነው ቪዲዮ ከማየቴ በፊት ላይክ አደርግና አያለው

    • @hannagaredew7755
      @hannagaredew7755 8 หลายเดือนก่อน

      ሽቶ በህልም ምንድን ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 หลายเดือนก่อน

      @@hannagaredew7755 ዉዴ ትዳር ወይም ጥሩ ሰነ ምግባር ነዉ ሸታዉ ቆንጅ ከሆነ ጥሩ ሰም እንዳለሸ ነዉ ሸቶ መረጨት ባል ማግባት ነዉ

  • @KadidjaYanouss
    @KadidjaYanouss 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወደ መሸአላህ አለህ ይጨመረለሸ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ዉድ እናመሰግናለን❤

  • @sofiahassan1447
    @sofiahassan1447 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህቲ ለፍቅረኛሽ ቲክስት ስቲልኪ የመጋባት ምልክት ሊሆን ይቺላል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 หลายเดือนก่อน

      ቲክሰት መላላክ የበለጠ መቀራረብ ምናልባትም መጋባት ሊሆን ይችላል ግን አብረሸዉ አልጋላይ ተኝተሸ ካለምሸ በእርግጠኝነት ጋብቻ ትዳር ነዉ

  • @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
    @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ 7 หลายเดือนก่อน +1

    وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته
    የሰገልቢ ሺኩረን
    ስልክ ወድቆ ማገኝት። በህልም ምድነው
    ከዛን የማላቀው ሰውዬ ልውሰደው ይለኛ አይቻልም ብየ እኔ ያስኩት

  • @MakeMadina-z9r
    @MakeMadina-z9r 29 วันที่ผ่านมา

    ውደእኔ ፓስፖርት መቀበልምድነው እኔእውጭነኝ ፓስፖርቴንተቀብየ እህቴልትከተለኝ ሥትል እመልሣታለሁ ምድነው ፖስፖርት መቀበል መልሽልኝ

  • @sosinasosi8100
    @sosinasosi8100 2 หลายเดือนก่อน

    ቆጅዬ ተባረ ኪ ከማትፈልጊው ሰውጋርማውራትምድነው

  • @Hani-e3m
    @Hani-e3m 7 วันที่ผ่านมา

    Ahte ane damo ba ewntaw yalgn hult salk new ena bahlme yemjmriya salke tasbrobgn betam salks new yaywt ena baltdar nabrku ketlyayw gan koychalw

  • @kedjamohammed9515
    @kedjamohammed9515 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላሙአለይኪ በህልም የባሌ ወንድም የታሸገ የአማረኛ ፅሁፍ ያለው ቲሸርት ሰጠኝ ይዜው ቁጭ እላሎ ምንድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน +1

      ዉዴ በሆነሰዉ ምክንያት ሰራ ታገኛለሸ ወይም በራሱ በወንድሙ ብቻ ከሆነ ሰዉ ሰራ ወይም እርዳታ ታገኛለሸ ከሱም ሊሆን ይችላል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน +1

      ዉዴ በሆነሰዉ ምክንያት ሰራ ታገኛለሸ ወይም በራሱ በወንድሙ ብቻ ከሆነ ሰዉ ሰራ ወይም እርዳታ ታገኛለሸ ከሱም ሊሆን ይችላል

    • @kedjamohammed9515
      @kedjamohammed9515 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @zenaworkmelkie
    @zenaworkmelkie 4 หลายเดือนก่อน

    Mobile bewetader teyizo simeles mindinew?

  • @rokiyaabudhabi8868
    @rokiyaabudhabi8868 หลายเดือนก่อน

    Ke hulumi jegina nash barchi

  • @GeniMarkose-n8p
    @GeniMarkose-n8p 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ስልኬን ለሁሌት ሆነው ስሳርቁ ግን ወንድሜ እና የወንድሜ ጓደኛ ፖልስ ሆነው አስመለስልኝ ግን አልተሳራኩም አስጥለውታል ግን ምንድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 หลายเดือนก่อน

      የያጣሸዉ ወይ የተለያየሸዉ ሰዉ ካለ ይመለሳል

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw หลายเดือนก่อน

    የኔውድ በአላህ መልሽልኝ. ያጎታችን ልጅ አላህ ይዘንለት እናሞቶል እህቴ በህልሜ ጀዋሌን አምጭ ብሎነጠቀኝ አለች ምድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  หลายเดือนก่อน

      ወሳኝ ሰዉ ማጣት መለያየት ነዉ ለምሳሌ ባል ሰራ

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እህቴ ባል የላትም ውዴ ወላሂ ከነገረችኝ ቀን ጀምሮ አሳብ ይዞኛል. መለያየት ስትይ. በሞት ነው ወይስ

  • @Galaxychocolate3668
    @Galaxychocolate3668 8 หลายเดือนก่อน

    IPhone 14 phromax sisetegn ejochu bcha new ayehugn be akal IPhone alakatm gugtm yelegnm pleas ngerign

    • @Galaxychocolate3668
      @Galaxychocolate3668 8 หลายเดือนก่อน

      Single adelehum gn ye 4 ljoch negn gn destegna adelehum

  • @TrhasTrhas-z7b
    @TrhasTrhas-z7b 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህቴ ህልሜ ፍቺልኝ በ ህልሜ አብራኝ የምትሰራ የነበረች ልጅ በ እዉነቱን አላናግራትም ነገር ግን የ እሷ ስልክ ፓተርኑን ከፍታ እንኪ ፈትሽው ብላ ሰጠቺኝ እኔም ተቀበዬ እየፈተሹ ኩ አየሁ ።

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለሷ በቅርቡ የምታዉቂዉ ሚሰጥር ይኖራል ወይም እሶ ታናግርሻለች ታወራሻለች ማለት ወይ ሰለሷ ትሰሚያለሸ ወይ እራሶ ገፍታ ታናግርሻለች

  • @رحمهمحمد-ص5و
    @رحمهمحمد-ص5و 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ሁሌም ህልሜን ትፈችልኛለሽ አሁን ደሞ ላስቸግርሽ ባሌጋ ተፋተናን ሞባይሌ ጠፍቶኝ ይመስለኛን ከዛ በአስፕልት መገድ እየሄድኩ እማላዉቀዉ ስዉ ሞባይሌን ይስጠኛን ከዛደግሞ ልጀን የባሌ እህት ዉሀዉስጥ ስሻገሩ በልጀ አፍጫ ወሀዉ ገብቶ ትሞትባታለይ ፍችልኝ ዉደ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 หลายเดือนก่อน

      ሞባየል ሲጠፈና ሲገኝ አጥተሸ የነበረዉን መልሰሸ ማግኘት ነዉ ሌጅሸ ዉሀ ገብታ መሞቷ የገንዘብ ኪሳራ ነዉ ማለት ወጭ ማዉጣት ሊሆን ይችላል

  • @ቤቲኢትዮጵያዊት
    @ቤቲኢትዮጵያዊት 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህት በህልሜ ስልኬን የሆነች ልጅ ስትሰብርብኝ አየሁ ሙሙ ለሙሉ ሳይሆን ግማሹን ሸርፋው ይሰራል ከዛ ለምን ሰበርሽው ብዬ እየጮሁባት ነቃሁኝ እስኪ ሞክሪልኝ

  • @nanelost9505
    @nanelost9505 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ባህልመ iphoni ስልክ ዎድ ስሳጠኝ አይቻሎ 2ጊዜ ታማሳሳይ ህልም ነው ያየሁት ምን ይሁን

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 หลายเดือนก่อน

    ያንቺ የህልም ፍቺና ትረካ በሙሉ በነጠላ ሴቶች ህልም ላይ ብቻ ያነጣጠረ ነው ታስቂያለሽ 😂

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 หลายเดือนก่อน +2

      ካልተመቸሸ አለመከታተል ነዉ

  • @mita-nc3qq
    @mita-nc3qq 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ አግብቼ ፈትቻለሁ እና እሱ እራሱ ብዙ የስልክ ግላሶች እና ሁለት እርሳስ የታሸገ ሰጠኝ ምን ይሆን እህቴ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴ መልሽልኝ በጅይዥውአየሁት

  • @NetsanetChala
    @NetsanetChala 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እባክሽን ይህን ህልም ፍችልኝ አንድ ልጅ አለኝ ግን አንድ ባይን የማቀሁ ሰው ደውሎ ምንድነው ከኔ ምትፍልግው ለምን አትይኝም እኔ እኮ የራሴ ሕወት ያለኝ ሰው ነኝ እያለ በቁጣ መንፈስ ያናግረኝል እና ምንድነው በጣም ስለጨነቀኝ ነው 🙏

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน

      ሰልክ ደዉሎልሸ ከሆነ ካንቺጋር መቀራረብ ይፈልጋል ምናልባት ቀርቦ በሆነ ሰበብ ያናግርሻል

  • @ZakirJamal-tq6wc
    @ZakirJamal-tq6wc 6 หลายเดือนก่อน

    አ ወ ወ ሰላም ነሽ ላስቸገረሽ በአላ ሕልም ፍችልኝ በሕልም አድስ ሙሉ ልብስ አርንጋዴ ከለር ኋኖ ሰፍ ነዉ ሌላው ደግሞ ከጫማ መቀመጫ ላይ የብራማ ከለር ሽፍን ጫማ ከመቀመጫ አንስቼ ወስዳለው እኔ ባለትዳር ነኘ

  • @SameraMaka
    @SameraMaka 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ውዴ በአላህ መልሽልኝ ድሮ በጣም የምወደው ልጅ ነበር እና በህልሜ የሱን ስልክ ከእጁ ላይ ወሰጄበት የኔ ስልክ ለሱ ሰጠሁና ሄድኩ እና ምን ይሁን🙏🙏🙏

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 หลายเดือนก่อน

      መሀላቹሁ ከባድ ፍቅር አለ ወሰኝ ነገር እሰከመሰጣጠት ማለት አሱም ላንቺ መሰዋት ይከፍላል አንቺም እንደዛዉ

  • @ኣሴ
    @ኣሴ 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እኔ ካንደም ሁለቴ ኤች ቪ እንዳለኝ ሰው ስያወራ እሰማለሁ ዛሬ ደሞ ከሆነ ወረቀት 🎗በእነደዝህ ኣይነት ቀይ ምልክት ኣየሁ ፈቅረኛየም ለላ ፈቅረኛ እንዳለው ስነግሩኝ ምንድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ በእዉነታዉ አጥበቀሸ ትፈሪ ይሆናል ሌላዉ ፍቅረኛሸ ሌላ አለኝ ማለቱ ገቢ ሲሳይ አለዉ ማለት ነዉ እናም ከጭንቀት ለመገላገል መመርመር ጥሩ ነዉ ሰላም ታገኛለሸ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 8 หลายเดือนก่อน

    ለኔ በአላህ መልሽልኝ ዛሬ ነውህልሙን ያየሁት እናቴ ወደስደት ልትሄድ ይመስለኛል አገናኝኝ ስላት ጎረቤታችን አትልፈስፈሽ እግድህ ትለኛለች ምድነው ቀን ስወራነበር እኔስደት ነውና ያለሁት ልትመጣነበር አባቴሲሞት ቀረች እያልኩ ቀን አውርቸ ማታ ይሄን ህልም አየሁት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ታዲያ ያሰብሸዉን ነዉ ያየሸዉ ቅዘት ነዉ

  • @اااا-خ8ي7ذ
    @اااا-خ8ي7ذ 7 หลายเดือนก่อน

    አህለንን ያኦክቲ እኔ ያየሁት ህልም ሱቅ ሄጄ ባንት አማርጫ እገዛለው የባንቱ ከረር እሮዙን ከረር ያጅበናል ብርም አገናለሁ ያገነሁትም ብር በሻንጣዬ አረኩት ሙባይልም በእጄ ያዝኩ ፉችሊን ሰወድሸ ሱቅ ሄጄ ነው ገንዘቡም ሙባይሉም ሻንጣውም ባንቶችንም ያማረጥኩት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ቪዲዮ ተሰርቷል አለልሸ ሁሉም ፍቺ ከቪዲዮ በኮመንት የምፈታዉ ቪዲዮ ያልተሰራ ከሆነ ነዉ

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህት በህልሜ ከአኮረፈኝ ጉአደኛዬ ጋር ሳወራው ከዛ ና ብየው ተገናኘን ይመሥለኛል ያለሁበት ቤት እንደገስት ሀውስ ነው በር ላይ መጣው እለዋለሁ እሽ ይለኛል የእውነት ሂወቴ ባሌ የለም በሂወት የልጆቼ አባት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ከልጅ መታረቅ ነዉ

    • @genetshiferaw7160
      @genetshiferaw7160 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ thanks

  • @emwdeshemwdesh9826
    @emwdeshemwdesh9826 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እማ የማውቃት ሴት ስልኳን ሲፈትሹባት አየው ውስጡን መመርመር ማለት ነው አመሰግናለው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน +1

      የሷን ሚሰጥር ማወቅ የሚፈልግ ሰዉ አለ ወይም ሰለሷ የሚያጣራ

    • @emwdeshemwdesh9826
      @emwdeshemwdesh9826 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 አመሰግናለው ውዴ

  • @efratazegeye9970
    @efratazegeye9970 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እቴ ሴት ነኝ አላገባውም በህልሜ አዘን ላይ ያለው ይመስለኛ ለቅሶ ቤት ማታ እና በጣም ርብሽ ያለ ቦታ ነበር እና ከዛ ወጥቼ እሄዳለው ስሄድ ከላይ ለብሻለው ግን ከታች በቁምጣ ነኝ አንድ ሰው መቶ ሻርብ ይሰጠኛል ከዛ እሱን አሸርጬ ይመልሰኛል አስፋልት ያለው ይመስለኝ ግን ስመለስ ቦርሳዬና ስልኬ ጠፍቷል እለዋለው ቆይ ልፈልግ ይለኝና ሄዶ ያመጣልኛል ቅድም የተቀመጥንበት ረስተን ነው ይለኛል ከዛ ሳይ ብሬም ስልኬም አለ ግን ቦርሳዬ ተቀዷል እባክሽ ፍችልኝ

  • @MarkosMada-d6n
    @MarkosMada-d6n 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህት በህልም ለቅሶ ቤት ሄዶ ድምፅ ከፍ አድርጎ ማልቀስ ምንድነው Please

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ቪዲዮ አለኮ እይና ካጣሸዉ ነይ

    • @MarkosMada-d6n
      @MarkosMada-d6n 8 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 ፍሮፋይልሽን ሁሉንም ፈተሽኩ ግን ለቅሶ ቤት አላገኘሁም

    • @MarkosMada-d6n
      @MarkosMada-d6n 8 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 አላገኘሁም ማሬ

  • @RihAnn-fv5dx
    @RihAnn-fv5dx 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው እህቴ ህልሜን ፍችልኝ ከይቅርታጋ ለቤትሽም አድስ ነኝ እኔ ያላገባሁ ልጅ ነኝ እና ፍቅረኛየጋ ተጣልተን ቦልኮያል በቦለከኝ በአንደኛው ቀን የሄን ህልም አየሁ በሎኩን ፈትቶት አረንጓዴ ሆኖ አየዋለሁ ከዝ በቴክስትም እናወራለን ደግሞም በሁለተኛው ቀን እንዲሁ የተፈታ ይመስለኛል ደስበሎን እናወራለን ከተጣላን ሳምንት ሆነን እባክሽን እንዳታልፊኝ ጭንቀትላይ ነኝ መልስሽን እጠብቃለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ሰላም መፍጠራቹሁ አይቀረም ተረጋጊና ዝም ብለሸ ጠብቂዉ

    • @RihAnn-fv5dx
      @RihAnn-fv5dx 3 หลายเดือนก่อน

      እሽ እህቴ እታገሳለሁ

  • @FikirteMohammed
    @FikirteMohammed 10 หลายเดือนก่อน +1

    በህልም የህዝብ ሽንት ቤት ገብቼ በሩን ከውስጥ ዘግቼ እየተጠቀምኩ እያለ አንድ የማላውቀው ሰው ከውጭ ሆኖ በበሩ በታች በኩል ሊያየኝ ሲል ቶሎ ብዬ እንዳያየኝ የሽንትቤቱ በር የብረት እና የዛገ ይመስለኛል በዛ ላይ ተቀርቅሮ ነበር በፍጥነት ከፍቼ አመለጥኩኝ ከሰውየው ከዛ ቆሜ አመለጥኩት እያልኩ እያለ በሌላ መንገድ ላይ ተደብቆ ሊይዘኝ ሲል ቀድሜ አየውና ልደበቀው ስል ጥቁር ሚኪናውስጥ ሲገባ አየዋለሁ ሰውየውም ወደ ህፃንነት ይቀየራል እኔም መኪናው እስኪሄድ ድረስ ቆሜ እያየሁት ነቃሁ ።የተፈታሁ ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ህልሙ ሸንትቤት መግባትሸ ከጭንቀት ከችግር መላቀቅ ትፈልጊ ነበር ግን ሂዎትሸን የሚረብሸ አሰቸጋሪ የሚያደር የሚያሰጨንቅሸ ነገር እሱን አሸንፈሸ ሰትቋቋሚ እንደገና በሌላ መንገድ ችግሮች ሲመጡ እሱንም ታልፊያለሸ በመጨረሻ መጥፍ አሰቸጋሪዉ ነገር ከሂዎትሸ ይወገዳሉ ባጠቃላይ ቡዙ አሰጨናቂ ግዜ ካሳለፍሸ ቡኋላ ከሂዎትሸ ይወገዳል ዉዴ ያለፈዉ የትዳር ሂዎትሸ ሊሆን ይችላል ጥቁር መኪና አሰቸጋሪ ሂዎት ነበር ግን ሄደ

  • @halima-s5l
    @halima-s5l หลายเดือนก่อน

    እኔ አላገባሁ ግን ከእጮኛየ ጋር በህልየ እየተሳሳቅን ስልክ ስናወራ አየሁ ምንድነው😊

  • @Kawlet-ii1gu
    @Kawlet-ii1gu 5 หลายเดือนก่อน +1

    As wer web andet nash አነዴ ላስችግርሽ ፍቃድኛ ክሆነሸ

    • @Kawlet-ii1gu
      @Kawlet-ii1gu 5 หลายเดือนก่อน

      ብህልሜ ስልኬ ዋሃውስጥ ግብቶ ሙሉልሙሉ ሳይሆነ ግማሹ ኣውጥቼ ስድውልብት ይስራል አኔ ኣግብቼ ፍትቻልው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 หลายเดือนก่อน

      በሰልክ ዙርያ ቪዲዮ ሰርቻለሁ እሰኪ ከዛ እይዉ የለም?

  • @ayufujagafujagaayu3408
    @ayufujagafujagaayu3408 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን ውዳች ❤

  • @Bodjdj
    @Bodjdj 7 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በበዛት የተለያዬ ሰዎችን አያለሁ ምንድነዉ

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወድ እንዴትነሽ ዛሬ ጎደኛየ ናት ያየችዉ ባሌን ናልጄን በአካል አታቃቸዉም የስደት ጎደኛየ ናት እና በህልሟ ባልሽና ልጅሽ ኳስ ሲጫዎቱ አየሆቸዉ ልጇ አባቱን ይመስላል ይመሳሰላሉ ባሏ ደግሞ እርግት ያለ ነዉ መልካቸዉ አንድ ነዉ ስል አየሁ አለችኝ ፍችልኝ ልጄ ተማሪ ነዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ህልሙ ቁልፍ ነገር የሚፈታ የለዉም ጓደኛሸ መተዋወቅ ትፈልግ ይሆናል አሰተዋዉቂያት ለመተዋወቅ ሰለምትፈልግ የአእምሮዋ ነጸብራቅ ነዉ አንዳንዴ በልባችን የፈለግነዉ መገር ኑእሰ አእምሮዋ ጋር ይቀመጥና የሆነ ግዜ በህልም ያሳያታል ማለት ያአምሮዋ ነጸብራቅ ነዉ

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@haytomer9818እሽ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ

  • @VvVv-ur9wh
    @VvVv-ur9wh 6 หลายเดือนก่อน

    እህቲይ እባኪ መልሰሊይ❤❤ብህልሚ ምባይ ሲጥፊ እሆቲ መደነወ ዉዲ ሴቲ ነይ

  • @إناللهمعن-ش6ز
    @إناللهمعن-ش6ز 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ቤተሰብ ላድርግሽ ገና ዛሬ እያየሁሽነዉ በርች

  • @mesiyeአለማጣዋ
    @mesiyeአለማጣዋ 5 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ እህት ኣክስትየ ስልክን ሰበረችልኝ እባክሽ ፍችልኝ ምድነዉ😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 หลายเดือนก่อน

      ሰልክ መሰረ ወሰኝ ነገር ማጣት ለምሳሌ ተማሪ ከህንሸ መዉደቅ ከትምህርት ትዳር ካለ ከትዳር አጋር መለያየት ከሰራ መዉጣት

  • @hanahana-v6j
    @hanahana-v6j 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🙏እኔ የፈታሁ ነኝ የተለየሁት ፍቅረኛ ነበረኝ ስልኬ ሲጮህ ሳየው የሱ ስም ይወጣል አነሳሁት ሌላ ቀን ደሞ ራሱ ልጁ ደውሎ አንስቼ አወራዋለሁ ምንድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ከቪዲዮ አለኮ ለምን አላየሸዉም ከዛ ከሌለ በኮመንት ብጠይቁኝ ጥሩ ነዉ ለማንኛዉም ሰልክ ተደዉሎ ማዉራት ላላገባች ሴት ከደወለላት ሰዉ ጋር እንደምትጋባ ነዉ

    • @hanahana-v6j
      @hanahana-v6j 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 ሙሉውንኮ ሰምቻለሁ ግን ለነጠላ ገና ላላገባች ብቻ ነው የፈታሽው እኔ ደሞ የፈታሁ ነኝ ለዛ ነው የጻፍኩልሽ

  • @Fatimah-n7i1y
    @Fatimah-n7i1y 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከባለቤቴ ጋር ብዙ አደለንም እሱም ስልኩን ይዞ ቁጭ ብሏል እኔም ስልኬን ይዠ ቁጭ ብየአለሁ ይህን ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 หลายเดือนก่อน

      ልጅ ካላቹሁ ሁለታቹሁም ለልጃቹሁ ሰትሉ ነዉ አብራቹሁ ያላቹሁት

  • @yemariam-jt5cr
    @yemariam-jt5cr 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @zinapahmed1444
    @zinapahmed1444 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህት ይህንን ህልም ፍችልኝ እኔ ፍቅረኛ አለኝ ሰደውልለት እህቱ ታነሰዋለች ለወድሜ ሰደውል ፍቅርኛየ ያነሳዋል ቁጥሩ ግን የወድሜ ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน

      እረ እኔንጃ ግራ ያጋባል ህልሙ ቅዠት እኔዳይሆን

  • @ZainbaZainu-v8k
    @ZainbaZainu-v8k หลายเดือนก่อน

    በነጠላ አለቀኮ ምነው እህት

  • @samataraizi
    @samataraizi 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ውዴ በህልሜ በአዲስ ምጣድ አንድ እንድ የሚያምር እንጀራ ጋግሬ ለልጄ ከዚህ በሁላ እንደዚህ ያለ እንጀራ ነው የምንበላው እያልኩ እንጀራውን ምጣዱ ላይ እንዳለ በደስታ አሳያታለው ምን ይሆን በጣም ደስተኛ ነበርን እንጀራው ነጭ ጤፍ ነው ሳቦካም ሳቀጥንም አላየሁም እንጀራው በስሎ ነው ያየሁት በእውነታው አለም ቤቴ ምጣድ የለኝም❤❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน +1

      ዉዴ እርዚቅ ነዉ እሪዚቃቹሁ ሊከፈት አንድ ብሎ እየጀመረ ነዉ አንድ ከሆነ ያየሸዉ እንጀራ መጀመሩን ነዉ ከዛ ይቀጥላል ከዚህ ቡኋላ እንደዚህ ነዉ የምጋግረዉ ሰላልሸ

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 10 หลายเดือนก่อน

    ዉዴ ህልሜን ስለምፈችልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ጥያቄ እያበዛሁብሽ ነዉ ይቅርታ ዛሬ በህልሜ ሰዎች ያሉ ይመስለኛል አገር ቤት ያለሁ ነዉ እሚመስለኝ እና የሆነች ፀይም ሴት ወተትሽ እየፈሰሰ ነዉ ትለኛለች ጡቴ አይታይም በልብሴላይ ነዉ ጠብ ብሎ የነካት ይመስለኛል ካዛ ቶሎ ብየ ሴት ልጅ የኔ ልጅ ትመስለኛለች ልጄን እርቧታል ማለትነዉ እያልኩ እያዟዟርኩ ሁለቱንም ሳጠባት ባነንኩ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ እርዚቅ አለሸ ግን ባልሆነ ነገር ይባክናል ልጅ ማጥባት የገቢ ምንጭ መድረቅ ነዉ ወተቱ መንጠባጠቡ እርዚቅሸ ነበር ማጥባትሸ ያዉ ገንዘብሸን ማዉጣት ለምሳሌ ለሰዉ ለቤተሰብ መርዳት ላንቺ ሳታሰቢ

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እሽ ቦታ ልገዛ ነበር ዉክልናልኬ አይገዙት እደሁ ብየ ሸከኩኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      @@SadiyaSadiya-vh3xb ዉዴ ይሄን ነዉ የሚገልጸዉ ልታጭዉ ትችያለሸ ሊወሰድብሸ ሰለዚህ ተረጋግተሸ ለሚታመን ሰዉ አሰገዢ

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እሽ ዉዴ አመሰግናለሁ እዉነት ነዉ ሁኔታቸዉ አላመረኝም

  • @AlAk-br1zn
    @AlAk-br1zn 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እደትነሽ እኔ አድስ ሰማያው ቀሚስ ለብሸ አድ የማቀው ወድጋር ሆጀ ይህው ልጁ ስልክ ሲደውልልኝ አያለሁ

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ በህልሜ ከፍቅረኛየ ጋር በቪዶ እያወራል ይመስለኛ ከዛ ሞባየሌ የተቃጠለ ይመስለኛል ከዛ ቶሎ ብየ ወደመሬት ጣልኩት መሬት ላይ ሆኖ ዝብሎ ይጨሳል ሊፈነዳ ነው ብየ ፈርቸ ወደውጭ ወጣሁ እኔ ምንድነው ፍችልኝ

    • @fantanpsualifan632
      @fantanpsualifan632 5 หลายเดือนก่อน

      ደሞ እኮ እደዛ እየጨሰ ስልኩ ፍቅረኛየ ዝብሎ ይደውላል እኔ ግን አላነሳውም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 หลายเดือนก่อน

      በመለከላቹሁ ጸብ ይፈጠራል

  • @samataraizi
    @samataraizi 10 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ውዴ

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe หลายเดือนก่อน

    ሞባይሌ ወድቆ እስክሪኑ ተስበረ በጣም ተናድጄ ሳየው ቢስበርም ይስራል እያልኩ ግን እናደድ ነበር

  • @تاناتاتااا
    @تاناتاتااا 4 หลายเดือนก่อน

    አችግን ሁሉንም ተከታተልኩሽ ነጣላ ሴትን ብቻ የምታቂው ኤጭ

  • @yoditabera9643
    @yoditabera9643 8 หลายเดือนก่อน

    በህልም የሞባይል ስጦታ መቀበል ምን ማለት ነው የሰጠኝ ሰው ዘመዴ ነው አሜሪካ የሚኖር፡ባለትዳር አይደሰሁም ግን ጓደኛ አለኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 หลายเดือนก่อน

      ያዉ እንደምታገቢ ነዉ

  • @hana8922
    @hana8922 2 หลายเดือนก่อน

    ለቤትሽ አድስ ነኝ እኔ ባለትዳር ነኝ እና ዛሬ በህልሜ የሆነች ቀይ ሴትዮ አድስ ሞባይል እና የብር መያዛ ትንሽዬ ቦርሳ ሰጠቸችኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 หลายเดือนก่อน

      ልጅ ወይም ሰራ ነዉ

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 8 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ ባህር ላይ ሥዋኝ አያለሁ ሞባይሌን በዴ ይጄው ውሀ እዳይገባበት ብየ ወዴዳር ላሥቀምጥሥል የሆነይ ልጂ አብራኝ አለይ በዝህ አንመልሥም ይጂው ትለኛለይ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 หลายเดือนก่อน

      ባህር ብዙ ፍቺ አለዉ ከአንድ ሀገር ወደ ሌላ መሳፈር ሰፊ ሲሳይ እርዚቅ እንዲሁም ላላገባ ትዳር ነዉ ምናልባት ከባልሸ ወይ ከራሰሸ ወሳኝ ሰዉ ጋር ወደ ሀገር ወይም ሌላ ሀገር ትሳፈሪ ይሆናል

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 8 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 ጄዛክ አላህ ኽይር የኔውዲ

  • @DanishMohamed-e7v
    @DanishMohamed-e7v 10 หลายเดือนก่อน

    Edat neshi yeni konjo yeftahut bali slk eyawra bategbi eyglamteg salf ayehu

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ሊያወራሸ ይፈልጋል ሊደዉል ግን ደፍሮ መደዉል አልቻለም ወይም ሊያናግርሸ ይፈልጋል ግን ድፍረት የለዉም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ሊያወራሸ ይፈልጋል ሊደዉል ግን ደፍሮ መደዉል አልቻለም ወይም ሊያናግርሸ ይፈልጋል ግን ድፍረት የለዉም

  • @EbrahimDesye
    @EbrahimDesye 6 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ ሞባይሌ እቀበር ውስጥ ሲገባ አየሁ የወዴሜ ልጅ ሞተቺ አላህ ይዘንላት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይረሀማት አላህ ለእናንተም ሶብር ይሰጣቹሁ

  • @Husinhaseni0714
    @Husinhaseni0714 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ውዴ እኔ አላገባሁም ግን በህልሜ አግብቼ አየሁ ያለሰርግ ባሌ የተባለው ሰው ከውጭ ገብቶ ምግብ 9"ሰአት እድሰራ ሲነግረኝ እኔም ስሰራ ነቃሁ ደሞ ጎረቤት ሳይሰማ አገባሁ እያልኩኝ ነበር ነቃሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน +1

      ዉዴ በቀጣዮ ግዜ ቀለበት ሊያሰርልሸ የሚመጣ ይኖራል ዉሳኔ ሰትወሰኚ ሰህተት እንዳሰሪ ማለት በዉሳኔሸ እንዳቆጭ ጥንቃቄ ማረግ አለበሸ ወይም የምታገኚዉ አሰደሳች እርዚቅ ይኖራል ያንን የምታገኚበት መንገድ ሰህተት ዉሳኔ እንዳትወሰኚ ነዉ ከሁለት አንድ ፍቺዉ ነዉ

    • @Husinhaseni0714
      @Husinhaseni0714 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 ሽኩረን ውዴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @rrr6755
    @rrr6755 9 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ፍችልኝ ከቅረኛየ ጋ ብዙ ኣደለንም ትንሽ ተደባብረናል ግን ዛሬ ብህልሜ ስልክሽን ኣንዴ ልደውልለት የኔ ቫላንስ ስለሌለው ኣለኝ እሺ ብየ ሰጠሁት እና ህልሜን ፍችልኝ ማማየ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน +1

      ተሰማማላቹሁ ክንቺ የሆነ ነገር ፈልጎ ይመለሳል ወይም ያናግርሻል

    • @rrr6755
      @rrr6755 9 หลายเดือนก่อน

      ኣመሰግናለው ውዴ

  • @meme-x2d
    @meme-x2d 10 หลายเดือนก่อน

    ሞባይል መቃጠል ምንድ ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      አለኮ ከቪዲዮዉ

  • @user-ft7gu7xc9b
    @user-ft7gu7xc9b 7 หลายเดือนก่อน

    Ene alagebawm ena meskid wst new meret lay miyamr slk aggche letefabet sew lmels smokr new yayewt

  • @saray626
    @saray626 5 หลายเดือนก่อน

    Selm ihit ine bala tidar neng kabalegr tinsh tataltanl
    ba hilme silkeen wasadbing .ibakish fichiling

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 หลายเดือนก่อน

      ልጅ አለሸ?

  • @romanjundi8926
    @romanjundi8926 5 หลายเดือนก่อน

    As wr wb ihite indetnesh ine Set negn Agbiche nebere altesmamanim ahun ine fichi feligalew Yagebagn sew Nikah asrolign wede wuchi temeliso hedual 6 wer honotal ayredagnim leza new fichi yefelekut. Ahun wede hilme sigeba, be ewnetaw alem yalegn silk Tikur nw ina yehone lij silken ina yerasun silk Gon le gon askemto yenen silk atalo liserkegn sil tolo awekubetina Tolo bye silken wesedkugn keza ine yesew hak alwesdim ALLAH silken tebekelign ke sint leba indeterefe bitawk eyalkugn iyezatkubet silken wesije hedkugn Ibakish fichilign?

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ችግርች ይወገዳሉ ከባልሸ የምትፋቺ አይመሰለኝም ነገሮች ሊሰተካከሉ ዬችላሉ ሌባዉ ወሰድት ቢሆን ፍቺዉ ይፈጸም ነበር እና ታገሺ ከብዙ ነገር አልፈሸ አትሸነፊ ሶብር አርጊ ትንሸ

  • @MahiDere-z6g
    @MahiDere-z6g 12 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው ነጠላ ነጠላ በቻ ትያለሽ ያገቡስ

  • @ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ
    @ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ 9 หลายเดือนก่อน

    እህቴዋ እኔ ፍቅረኛነበረኝ ከተለያየን ድፍን አንድ አመት ሞልቶኛል ግን በህልሜ ፍቅረኛየ ደውሎልኝ አየሁት ፍችልኝ😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน +2

      ይመለሳል ይደዉልልሻል

    • @ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ
      @ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ 9 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እሺ የኔውድ አመሰግናለሁኝ ማሬ ቡዙ መሰዋት የከፈለልኝነው አስከፍቸዋለሁኝ ያፍሽን ያርግልኝ ውዴ😥😥

  • @ManMan-m1c
    @ManMan-m1c 21 วันที่ผ่านมา

    ቁጥርሺን ላኪልኚ ወደ በአላህ

  • @ኢለሀምነኝ
    @ኢለሀምነኝ 9 หลายเดือนก่อน

    ለተፍታች ሴት ፍተሽዋል ግን እኔ ሁሌም ሰው ስልኬን ሲሰብሩብኝ አሽቀጥረው ይጥሉብኛል የሚሰብረብኝ ወንድ ነው ሙሉዬን እረጉዝ ሁኝ አይሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ የአንቺ የሆነን ነገር ማበላሸት የሚፈልግ ሰዉ አለ ወይም በሰዉ ምክንያት ትዳርሸ ወይም ሰራሸ ወይም ለአንቺ አሰፈላጊ ነገር ተበላሸቶብሻል ወይም ይበላሻል እርግዝና ሀሳብ ነዉ

    • @ኢለሀምነኝ
      @ኢለሀምነኝ 9 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 ሸኩርን ሁቢ

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 10 หลายเดือนก่อน

    አሰለም አለይኩም እንዴት ነሽ ጠፋሽ ባለትዳርነኝ ከእንጀራ እናቴ ጋር ተጣልተናል ዛሂረን በህልሜ የእንጀራ እናቴን በጩቤ እወጋታለሁ እንጣላለን እሶም ጩቤ የያዘች ይመስለኞል እኔ እወጋትና ከመጀመሪያ ልጆጋር ከቤት ወጥታ ትሄዳለች አባቴ በሀይወት የለም ግን በህይወት ያለ ይመስለኞል ነጭየሻወርጋወን አድርጎ ቤታችን ፍቅ አይደለም ከፍቅ ሲወርድ አየዋለው ነጭ መኪናም ይነዳል ምን ይሆን እኔ እዛው አባቴ ቤት ነኝ ይቆጣኞል ብዬ ፈርቼ ነበር ግን አልተቆጣኝም አመሰግናለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ወዴ ጩቤ በህልም ክህደት ነዉ በመሀላቹሁ የሚያወዛግብ ዉርሰ ካለ ትከዳዳላቹሁ ከሌለ በመሀላቹሁ እንዳትጎዳዱ ጥንቃቄ አድርጊ ሌላዉ አባትሸ በሂዎት እያሉ ለፈጣሪ ቅርብ ነበሩ ሂዎታቸዉን ፈጣሪን በመፍራት ነዉ የኖሩት

    • @rahmarahma1067
      @rahmarahma1067 10 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ልበቀናነሽ

  • @hayatbeshir390
    @hayatbeshir390 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks sis

  • @AlAk-br1zn
    @AlAk-br1zn 7 หลายเดือนก่อน

    ያለሁት ውጪ ነው ኢትቢያ ሆጀ ዉሀ በስራ ስቀዳ ለመሸክም ስሞክር ገመድ ተበጠሰ እስራዉን ከነውሀው ይዥ ወደ ቤት ሆድኩ ምድነው እህቴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮ የሚጠብቅሸ የሂዎት አጋር ካለሸ እንደማይሆን እንደማትቀጥሉ ነዉ የእንሰራ ዉሀ በትክክል ትዳር ነዉ ገመድ ደሞ የተሳሰራቹሁበት ነገር ነዉ መበጠሰ መለያየት ነዉ ወይ ደሞ ኢትዮ ማግባት ሀሳብ ካለሸ ነሰብሸ ከኢትዮ አይደለም የምታገቢዉ

  • @toybaoumer411
    @toybaoumer411 4 หลายเดือนก่อน

    በነጠላአለቀያገባሥ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 หลายเดือนก่อน

      በቃ ድጋሚ ሌላ ቪዲዮ እሳራለሁ የብዙ ሰዉ ጥያቄ ነዉ

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 6 หลายเดือนก่อน

    አማን እህቴ

  • @ertyusdx
    @ertyusdx 10 หลายเดือนก่อน

    አሠላም አለይኩም ወራህመተ ላሂ ወበረካትሁ
    እህቴ እደት ነሽ እስኪ አንዲ ህልም ፍችልኝ
    ዛሬ በህልሜ ሙዝ እየገዛሁ ይመስለኛል እኔ ብር ስሠጠው አይታወቀኝም መልስ ብሎ ሶስት የሳንቲም ብርና አንዲ የተቀደደ የወረቀት ብር ይሠጠኛል የወረቀቱን ብር እመልስለታለሁ አልፈልግም ተቀዷል ብየ የሳንቲሙን እይዘዋለሁ ከዛ ቅያሬ የለኝም ብሎ እንቢ ሲለኝ ዲጋሜ አንዲ ሙዝ ቆርጨ እወስዲበታለሁ የተላጠ ሙዝም አለ ግን እሱን አልወሠዲኩም አበዛውብሽ ይቅርታ እስኪ ፍችልኝ እህቴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ የትዳር ሂዎቴሸን ንገሪኝ አላገባሸም?

    • @ertyusdx
      @ertyusdx 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እሽ እህቴ የትዳር ህይወቴ
      አለኝ ግን በፀብ ላይ ነን አልፈታም ብሎ ነው ያለነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      @@ertyusdx አሺ ዉዴ ህልሙም ችግር እንዳለ ነዉ የሚገልጸዉ ለዛ ነዉ የጠየኩሸ ሙዝ ብዙ ፍቺዎች አሉት እረጀም እድሜ በሀይማኖት መጹናት ሙዝ መግዛትም ትዳር ማግኘትም ነዉ እና አንቺ ሙዝ መግዛትሸ ትዳርሸ ነዉ ግን የተቀደደዉ ብር የተጀመረዉ በመሀከላቹሁ ያለዉ ጸብ ነዉ ሳንቲሙም የሰጠሸ ያለዉ ችግርን ያመላክታል በመጠረሻም ስምምነት ይፈጠራል ሙዙን ሰለወሰድሸዉ የተላጠዉን ትተሸ ደህናዉን ሰለወሰደሸ መሰማማት የሚኖር ይመሰለኛል

    • @ertyusdx
      @ertyusdx 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 ጀዛከላህ ኸይር እህቴ ❤️❤️❤️

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 10 หลายเดือนก่อน

    ዉዴ በእዉነቱ ፀጉሬ ረጅም ነዉ በህልሜ ግን ፀጉሬ አጥሮ የሆነች ወፍራም ሴትዮ አርቴ ቁጥላ ረዣዥም ቁጥርጥር ትሰራኛለች

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ጸጉር መሰራት ለባለትዳር ከሰኬት ከገብ መድረሰ ከባል ጋር ተሰማሚ ሂዎት ነዉ ላላገባች ግን ትዳር ነዉ

  • @kedjamohammed9515
    @kedjamohammed9515 10 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ቀይ በሬ ምንድ ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      የሚወድትን ሰዉ ማግባት ነዉ

  • @seadamehamedumer393
    @seadamehamedumer393 6 หลายเดือนก่อน

    Behilma silkan sat lij sitsebrbng ayehu fichlng

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 หลายเดือนก่อน

      የምትፈሌጊዉን ማጣት ነዉ ሴት ሰለሆነች የሰበረችዉ የገቢ ምንጭ ለምሳሌ ከሰራ መወጣት ነዉ

  • @Sojoo-yu1dk
    @Sojoo-yu1dk 6 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔ አሰሪየ መውለድ አልቻለችም እና ዱአ አድርጌልኝ ትለኝ አለች ሁሌ እኔም ስለምወዳት ዱአ አደርግላት ነበር ከዛ ሀጅ ስሄድ ባለቤቶ ዱአ አድርጌልን ይለኛል እኔም እሺይ ብየ እሄዳለው ሁሌም ዱአ አደርግላቸው ነበር ከሀጅ ስመለስ አድ ቀን የወርቅ የልብ ቅርጭ መጫወቻ እች ብላ ትሰጠኝ አለች እኔም ለሳ ዱአ አድርጌ ወርቅ ይዘሺ አየውሺ ብየ ነገርኮ እደሰጠችኝ ሳልነግራት ከዛ ከ2 ከ3 ቀን በኸላ ዳግመኛ የባሎን ቶብ አጥቤ ስጨርስ ብር አገኛለው አሁንም እኪ ብየ ስሰጣት ይህ ያች ነው ብል ትሰጠኝ አለች እረ ሰውየው ቢያወቅስ ይቆጣል እባክሺ ውሰጅልኝ ሰላት አይሆንም ያች ነው ትለኝ አለች እሺይ ብየ እቀበላት አው ዞራ ትሂዳለች ከሁለተኛ ኪሱ ስገባ ዳግመኛ ሞባይሉን አጥቤው ጥቁር ብላክ ሆኖል ወይኔ እደሌ ብየ ደግጨ እነሳለው ከዛ ለባሌ ተደጋገመብኝ እሳ ህልም ስለው ዱአ ስለምታደርጌላት ነው አሁንም አድርጌላት አለኝ ግን የስልኩ ጥቁር ብላክ መሆን አስፈራኝ እና አልነገርኮትም ነበር ከዛ እኔ አልነገረችኝም አላውቅም አመልያ እደምትደረግ ከሳምት በኸላ ህልሙን ተደጋጋሚ ባየው አመልያ ተደረገች የርግዝና የወድ ፈሻሺ ወደ መሀፀኖ ከዛ እርግዝናው አልተሳካላትም አላረገዘችም አለቀሰች እዴ ለዚ ነው ተደጋጋሚ የማየው ህልም አልኩኝ እሶም ነገረችኝ እዳደረገች እዳልተሳካላት ወላሂ በጣም እኔም አዘኩኝ ከሳ ጋል ብሩንም ወርቁንም ስልኩን ሳይ በጣም ደግጨ ነበር ዱአም አደርግላት ነበር የሚያሳዝነው ካመት በኸላ ባሎ ሌላሚስት አገባ ወለደ ፈታት😢😢 አላህ እደይፍትነን በልጅ ያአላህ ያረቢ እህቴ በምን ላግኝሺ የማወራሺ ህልም ነበረኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 หลายเดือนก่อน

      እኔኮ ህልም መሰሎኝ ነበር ትክክል አርግዛ እንደማይሳካ ነዉ ግን አንቺ ታረግዣለሸ ብሩ ያኔቺ ነዉ ብላሻለች ለማንኛዉም ህልምሸን በዚህ ጻፊ ፍቺዉ በዉሰጥ የሚያሰፈለግዉ ከሆነ ቁጥር አሰቀምጣለሁ

  • @seadamehamedumer393
    @seadamehamedumer393 5 หลายเดือนก่อน

    Behilma 2 wetader yizewng sehadu ayew mindnew

  • @HiOu-j4x
    @HiOu-j4x 3 วันที่ผ่านมา

    እህት በምታምኒው ይዠሻለሁ እዳየሸው መልሸልኝ ከበርካታ ባሌጋ ሳንፋታ በፊት ቃል ኪዳኔ ጠፍቶኝ ጧት አገኘዋለሁ በዙም ሳንቆይ ተለያየን አሁንደሞ በየጊዜው በህልሜ ይመጣብኛል ጀዋሌን ቆይ እሰጥሻለሁ ይለኛል ሳይሰጠኝ እነቃለሁ የቤት መፍቻ ቂልፍ በኪስ የነበረ ሁብዝ ውሰጥአውጥቶ በዚ በሩን ክፈች እያለኝ ነቃሁ ዛሬደሞ በብዙ ሰው መሀል እየሄድኩ ጀዋሌን ከጀ ነጥቀውኝ ይሮጣሉ ተከትለው ሁለትወዶችይቀሙና ሲያመጡልኝ የኔ አደለም መልሸ የወሰዱብኝኝ ሞባይል አገኘዋለሁ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዉዴ አብሮ የመመለሰ አዝማሚያ አለ

  • @ffggg5262
    @ffggg5262 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነኝ ግን ከባለቤቴ ጋር ተጣልተናል በህልሜ ከሻፍ ስልክ ሻሀን አርጊልኝ ብላ ትሰጠኛለች

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      የሙባይል ቻርጅ ማየት በዙሪያ የሉ ሰዎች እንደሚወደሸ እና መልካም ሰነምግባር እንዳለሸ የምትፈልጊዉን ምኞት ማሳካት ነዉ እናም ባለቤትሸ በመልካም ሰነምግባርሸ እንደሚወድሸ ነዉ

  • @mesiyeአለማጣዋ
    @mesiyeአለማጣዋ 8 หลายเดือนก่อน

    ሞባይል ኣዲስ ይዜ ነዉ ያደሪኩት እባክሽ ሠልሽልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 หลายเดือนก่อน +1

      ላላገባ ሰዉ ትዳር ነዉ ለባለትዳር ደሞ ልጅ ሰራ አሰፈላጊ ነገሮችን ይወክላል

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 10 หลายเดือนก่อน

    thanks ❤

  • @مدينةمحمد-د2غ
    @مدينةمحمد-د2غ 9 หลายเดือนก่อน

    አሰልሙ አለይኩም እህት ልቤትሺ አደሰንኛ እህትብህልሚ ዛሬ ቅይሴት አቃታልሁ ደወላ ቅዪሴት ትኩሰ ምግብ ትቅበይኛ ትልኛልችሰልክደወላእኔምእሺብያትሰህድክቤትሰወአያልሁፎሊሰየምሰሎኛልፍሪችትመልሰኩአለትቅብልኩትምግነትኩሰነወምግቦአልችኛምደነውነግሬኛማሬዋ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน

      ወዴ የደረሰ እርዚቅ ነበር ፓሊሰም የምታገኚዉን መልካም ነገር ነበር ግን ሁሉንም ለማግኘት ድፍረት ጥንካሬ የለሸም በጀመርሸዉ ነገር ላይ ወደፊት መግፋት አለብሸ አላማሸን ለማሳካት

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg 10 หลายเดือนก่อน

    አአወወ እህቴ ነው ያየችው እናቴ ምላሷን ተቆርጦ አየኀት ግን በደንብ ታወራለች እኔም የእጄን መዳፍ ቆርጦ አየሁኝ አለችኝ አላገባችም ምንድን ነው?

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ትንሸ ጠብቂ በደንብ አይቼ እመልሳለሁ

    • @munthahassen-ix8xg
      @munthahassen-ix8xg 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እሺ

    • @munthahassen-ix8xg
      @munthahassen-ix8xg 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እዳትርሺ ፍችልኝ

    • @munthahassen-ix8xg
      @munthahassen-ix8xg 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 አአወወ መልሸልኛ እየጠበቅኩሽ ነው ።

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ገራ እጅ ሲቆረጥ ማየት የኢኮኖሚ ዉድቀት የገንዘብ እጦት ነዉ ቀኝ ከሆነ ደሞ ከሚወድት ጋር መለያየት ነዉ ሰለምላሰ ፍቺ አላገኘሁም

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 10 หลายเดือนก่อน

    thank 🎉

  • @esekebest5073
    @esekebest5073 6 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ በህልም ሴት ልጅ ማየት ምንድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 หลายเดือนก่อน

      አሰደሰች እርዚቅ በረከት ነዉ

  • @sartt3151
    @sartt3151 10 หลายเดือนก่อน +1

    አትሽይም መፍታት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      እኔ አይደለሁም የምፈታዉ ከኡለማዎች ከፈቱት ነዉ ሱበሀናላህ ከኔ መሰሎሸ ማጣጣልሸ ነዉ እኔግዲህ የኔ ሰራ ማንበብ ብቻ ነዉ

  • @DolarDolar-z4n
    @DolarDolar-z4n 3 หลายเดือนก่อน

    በሆነ ስአት ስልክ ወዲቆ አገኚ ነበር ማለት በህልሜ

  • @tayibajamal
    @tayibajamal 8 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያባርተጨማለኩከዛደሞመኪናእናግመልተወዳእናተወድህሊግጩኝአየሁኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ አር እርዚቅ ሲሳይ ነዉ መኪና ሂዎት ነዉ ማለት ትዳርንም ይገልጻል እና ግመል ደሞ በቃ ነይ ዋትሳፐ 0575535627

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 8 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ስለፎቶ መነሳት ስሪ በተረፈ በርች

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 หลายเดือนก่อน

      እሺ እሰራለሁ ዉዴ

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 10 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ ባለትዳር ነኝ ፍራሽ ማደበሪያ ,
    አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      አሁን ላይ በትዳር ከሆንሸማ ፍቺዉ ይለያል ለተፈታ ለተለያየ ሰዉ ነዉ ወደ ቀድሞ ባል መመለሰ የሚሆነዉ አብሮ ለሚኖር ፍቺዉ ይለያል

    • @rahmarahma1067
      @rahmarahma1067 10 หลายเดือนก่อน

      ምንይሆን አስቸገርኩሽ ሁሌ ስለመፅፍልሽ የምታውቂኝ ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ ያንችንመከታተል ከጀመርኩ ቆይቻለሁ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ በህልሜ በጣም ሰፊ ስፋቱ በጣም ትልቅ ነዉ በጣም ፎቅ እና ታች ነዉ እናም እኔ እና ቤተሰቦቼ ፎቅ ላይ ነን ከዛ በጣም እፈራለዉ ብንወድቅስ ታች ብንሆን ይሻለናል እላለዉ ታላቅ እህቴ አንወድቅም ዝም ብለሽ ቁጭ በይ ትላለች እናም በድገት አባቴ መንገድ ዳር ላይ እራሱን ስቶ ይወድቃል ሊሞት ያጣጥራል ከዛ የሆነች ወፍራም ሴትዮ ሁለት እጁን ይዛ ትነቀንቀዋለች ራቁቱን ነበት እኔ ዞር ብዬ አባዬ ምን ሆክብኝ ብዬ ሳለቅስ ይነቃል. ከዛ በሆነ ሚኒባስ እሳፈራለዉ ስልክ እና በሆነ የጨርቅ ሻንጣ ዉስጥ ቆሻሻ ልብስ ይዣለዉ እናም ልብሱ የሆነች ሴት ነዉ አላዉቃትም የባልሽ ቤተሰቦች ይጠቡት ተብዬ ወደዛ እየወሰድኩት ነዉ ከዛም ሁለት ወንድ ልጆች የኔን ስልክ ለመስረቅ ይሞክራሉ እኔም ስልኬን እደብቃለዉ. ከዛ የተባልኩበት ደርሼ ወርዳለዉ ልጆቹ ስልክሽስ ሲሉኝ አለ ስል ግራ ይጋባሉ ከዛ የባሌ ቤተሰቦችን ልብሱን እዲያጥቡ ብጠብቅ ሊመጡ አልቻሉም ከዛ የአክስቴ ልጅ የወታደር ልብስ ለብሶ ይመጣል አቅፎኝ ጭቅላቴን ደጋግሞ ይስመኛል ሽታዬ በጣም ደስ ይል ነበር የተቀባሁት ሽቶ ከዛ ለምን ትስመኛለህ ስለዉ ፈገግ ብሎ ዝም ይለኛል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน +1

      ዉዴ የዚህ ፍቺ ደረሶሻል ወይ ልኬልሸ ነበር

    • @Aisha-m3z
      @Aisha-m3z 9 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 አዉ

  • @ILoveILove-dc2dm
    @ILoveILove-dc2dm 10 หลายเดือนก่อน

    ፖሊሰሲከታትለኝአይውግነእይዬኝነበር

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ወደ አንቺ የሚመጣ መልካም ነገር አለ

  • @user-ft7gu7xc9b
    @user-ft7gu7xc9b 7 หลายเดือนก่อน

    wde ene meskid wst hoge segje schers meret lay slk aggew mndnew

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 หลายเดือนก่อน

      ሀይማኖተኛ ባል ባል ካለሸ ዲን ያለዉ ልጁ ነዉ

  • @MekuSeman
    @MekuSeman 5 หลายเดือนก่อน

    በነጠላ ጨረ ሸው

  • @seadamehamedumer393
    @seadamehamedumer393 6 หลายเดือนก่อน

    Mobayl sew sesebir mayet le sat bale tidr nge

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 หลายเดือนก่อน

      በትዳርሸ አለመግባባት ይፈጠራል ወይም ልጅ ካለሸ ትንሸ የልጅ ህመም ወይ ከሰራ ቦታ አለመግባባት ሊፈጠር ይችላል ከዚህ ዉሰጥ አንድ ሊሆን ይችላል

    • @seadamehamedumer393
      @seadamehamedumer393 5 หลายเดือนก่อน

      Thankuuu ihte​@@haytomer9818

  • @sagnitasho4169
    @sagnitasho4169 5 หลายเดือนก่อน

  • @ILoveILove-dc2dm
    @ILoveILove-dc2dm 10 หลายเดือนก่อน

    የፈቅረኝይቤትሁኝ
    አንደክፈልየመሰለኝልየለሁት
    ከሚሰቶጋእየበላወደኔየየል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ሚሰት ከሌለዉ በእዉነታዉ እድንያ ነዉ ግን ካለዉ እሱ አንቺን ቢፈልግም እርዚቅ ያለዉ ከሚሰቱ ጋር ነዉ አብሮ መብላታቸዉ ገና አብሮ ለመኖር ነሲብ እይዳላቸዉ ነዉ

  • @meriym-alhabshawiy
    @meriym-alhabshawiy 4 หลายเดือนก่อน

    ሲሰረቅ ማየት እሳ እህቴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 หลายเดือนก่อน

      ያንቺ የሆነን ነገር ማጣት ነዉ

    • @meriym-alhabshawiy
      @meriym-alhabshawiy 4 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እህቴ ከሰው ነው ወይስ ከምን የሚብራራ አለውደ ባለቴዳር ነኝ ስልኬ ተሰርቆ አየሁ