ቅድስና "Holiness" ክፍል 1 ከወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጋር | መልህቅ ፖድካስት Episode 107
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024
- ቅድስና "Holiness" "ኃጢአት አልተፈጠረም"
ሁሉም ነገር መነሻ ምንጭ አለው ፣ አለ አስገኚ የተገኘ ምንም ነገር የለም ።በምድር ላይ የምናየው ነገር ሁሉ የሁሉ አስገኚ ከሆነው ቅዱስ አምላክ በወጣ ቃል የተፈጠረ ነው ። እግዚአብሔር የፍጥረት ምንጭ ብቻ ሳይሆን የመልካም ባህርያቶች ሁሉ መገኛ ነው ።ከእነዚህ ባህርያቶች አንዱ ቅድስና ነው፣ ቅድስና በሰው ዘንድ የሌለ ብቻውን ቅዱስና ልዩ ከሆነው ከእግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም በመወለድ የምንሆነው ማንነታችን ነው። በዛሬው ክፍል ከእግዚአብሔር ስለተካፈልነው ስለዚህ ማንነት ተወያይተናል ተከታተሉን።
ለማንኛውም አስተያየት በዚህ የቴሌግራም አካውንት ይፃፉልን። t.me/MelhikPod...
#melhik #melhikpodcast #holiness
ያሬድ ተባረክ በጣም ነው የምወደው መፅሀፎችህች በዚ አጋጣሚ ጠያቂዎቹን ሳላመሰግን አላልፍም ተባረኩ ደስ የሚል የአጠያየቅ ችሎተ ፀጋው ይብዛላቹ❤❤❤❤
እንኳን ቅድስና ፍቅር እራሱ ምድር ላይ አይገኝም ከላይ ነው ነው የተሰጠን ያሬዶ እወድሃለሁ ሲያስተምሩኝ ያለ ጥርጥር የምሰማቸው አገልጋዮች ያሬዶና ዳዊት ፋሲል ናቸው።
Evangelist Yared bexam yeminwedwu agelgayi...tebaraku Melhik podcast aqerabiwoch tsega yibzalachu
ከሚቀጥለው ትውልደ ጋራ በዚህ መልኩ ሰለ አየሁ እጅግ ደሰ ያሰኛል ይህ አሰፈላጊ ነውና ተባረኩ ግሩም ውይእት
🙏🙏💕💕
መምህር አንተ ውስጥ ባለው ፀጋ አለመታነፀሰ አልችልም ብዛልን
Egziabher ybarkachu wedjewalew. Be eletu wedeyazachut topic gn tolo bgebu tiru new...lemsale eziw podcast lay sle kidsna menegager yejemerachut ke 27tegna dekika behuala new...enam ke tinish introduction behuala ketita wede resachu bigebu tiru new leloch negeroch lay discuss sitaregu wanaw neger lay gize ywesdbachual bye asbalew.
Wengelawi Yared Geta ybarkih...Enantem tebareku.
ኡፍ ያሬዶ እንዴት እንደምወድህ
ያሬዶ በጣም ልመስለው ውስጤ ሚናፍቀው ትልቅ የእግዛብሄር ሰው ነው ፣ ትምህርቱ ጠብ አይልም ተባረክልን
እውነት ነው; እኔም እንዳንተው
የሚነሱት ጥያቄዎች በጣም ጥሩ ናቸዉ። thanks 🙏 ❤❤ tebarku
ያሬድዬ እንዴት እንደምወደው እኮ ...hope one day I will meet you in person. Please come to London
Keep going brothers
ያሬድ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
Great interview keep it up.
ፀጋ ይብዛልህ
ሜጋሉኔ ጌታ ይባርክህ ያሬዶ።
❤❤❤❤❤
Zemenachewu yilamlim
Tebareklen
14:37 ?
Yaredo anten alemesemat ayechalem.buruk neh.