Ethiopia - ደጺ በ4ኪሎ ብልጽግናን ያስጨነቀው ጉዳይ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abiy ena tebabariwechu ejachewun Eritrea 🇪🇷 lay yansuna yane wugiya titelaleh Eritrea 🇪🇷 wey mot yilihal jegnaw eritrawi.

  • @TadesseGetaye
    @TadesseGetaye 2 หลายเดือนก่อน +6

    እደዚህ እውነቱን ስዘግብ ለይክም ያንስብሀል❤❤❤

  • @remedanamino
    @remedanamino 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሁንም አገር እያወደመ ያለው ወያኔ ነው ከአግዋ ተጠቃሚነት ያሰረዘን እሱ ነው ፋኖም ብልጽግናም በኢትዮጵያዊነት ያምናሉ ህወሀት ግን ኢትየጵያ ሚባል አጥፍቶ ታላቋ ትግራይ መስርቶ መገንጠል ነው ፍላጎቱ

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 2 หลายเดือนก่อน

      ኦነግም መገንጠል ነው የሚፈልገው የሦማሌ ነፃ አውጩም ወያኔ መገንጠል አይፈልግም የሚፈልገው የትግራይ ህዝቤጂ ግን ከባኦድ ጋር ጨፍጭፉችሁት አብረዋችሁ ኦንዲኖሩ ሥትመኙ አታፍሩምዴ

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 2 หลายเดือนก่อน

      ብልፅግናስ? ለአንተ ሚኒህ ነዉ?

  • @derejewoldsenbet1455
    @derejewoldsenbet1455 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድሮም የህዋት አጨብጫቢ ነክ አሁን ምን ይሁን ነው የምትለው

  • @samig2095
    @samig2095 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም ዜና ሰታነብ እንደዛሬው ሚዛናዊ ሁን ለመጀመርያ ግዜ አዳመጥኩህ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ከሻዕቢያ ጋር ሽርክና አቁመው ሕዝባቸው ቢጠቅሙ ይሻላቸዋል።

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 2 หลายเดือนก่อน

    ትግሬዎች የተግባር ስራ ባለቤት ናቸው።ጌታቸው ደግሞ አውርቶ አዳሪ ምላሳም ነው እንዴት ይዋሃድ?

  • @Ibnu-Seid
    @Ibnu-Seid 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀዝባ ናችሁ የዚህ ሚዳ ዘጋቢወች ብዙ ጊዜ ታዘብኳችሁ የሀገር ውስጥንም ይሁን ከጎረቤት ሀገር ጋ ያለውን ዜና ስተዘግቡ አንድ ቀን የኢቶጵያ መንግስት ብላችሁ አታውቁም የዶላር ጥመኞች

  • @Ibnu-Seid
    @Ibnu-Seid 2 หลายเดือนก่อน

    ስማ ብልፅግና ፖርቲ ነው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ግን የኢትዬጵያ ነው እየተዋጋ ያለው ዘራፊውን ፋኖን እና ፅንፈኛውን ሸኔን እንጅ አንተ እንደምትለው ለብልፅግና ወንበር አይደለም ማንበብ ስለቻልክ ብቻ አታውራ

  • @DemereLambore
    @DemereLambore 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AgazaLafebo
    @AgazaLafebo 2 หลายเดือนก่อน +1

    Oh

  • @tofikawol4558
    @tofikawol4558 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fano ney wayes fando

  • @ramadanyusuf3227
    @ramadanyusuf3227 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ polatica

  • @maru70-5
    @maru70-5 2 หลายเดือนก่อน

    ዜናው ጥሩ ነበር ወገንተኝነት አለብህ ወሃ ልክህ አይንሻፈፍ

  • @MesfinBadeg
    @MesfinBadeg 2 หลายเดือนก่อน

    ሚዛናዊ ሁን አትሁን እርግጠኛ አይደለሁም ግን በሰው ለመወደድ ይመስላል ደብረጽዮንን ዶክተር ስትል አብይን ግን ለምን በሌጣው ጠራሀቸው ሲመስለኝ ሰሚ አልነበረህም

  • @tesfayealemayehu8039
    @tesfayealemayehu8039 2 หลายเดือนก่อน

    POOR ትንታኔ

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 2 หลายเดือนก่อน

    Attwash lemejemmeria gize ashenda yemibbal konjo be lijageredoch yemmikkebber betam konjo bahil indallen yesemmanew ke Dr. Abiy new bezian gizem Addis Abeba wust le mejemmeria gize be konjo huneta indikkebber yasderregut Dr Abiy nebberu , jezia buhuala ( ke tirinneu buhuala i) indet indenebbere annawkim , Ante hone bileh kallebbih tilacha antsar bicha new yemmitlefellifew . Masseb inna gira keny mayet Yemaychil Menga silalleh lante chiggir yellewum .

  • @alexabraha-i3q
    @alexabraha-i3q 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራን '' ጠላት ሃገር '' ለማለት እንኳን ኣበቃችሁ ። ይቀጥላል

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብልፅግና ማለት የጥምብ አንሣ አቢወተኛ ሥለሆነ ጥምብ አንሳ ማለት ምግብ አይመርጥም ለሌላዉ አያካፍልም በሩቅም በቅርብም ያሉትን የምግብ ተጋሪዎቹን ማየትና የምግቡ ተካፋይና እንዲጋሩት አይፈቅድም ብዙከበላ በዙጉልበት የሚያወጣ ሥለሚመሥለዉ በጉልበቱንም ሁሉንም እማሸንፋየዉ እኔነኝ ብሎሥለሚያሥብ በጉልበቱ ይመካል ? የጥምብ አንሳ አቢዎተኛ ማለት ይህነዉ ።❤❤❤❤❤

  • @HayatAsefa-g4m
    @HayatAsefa-g4m 2 หลายเดือนก่อน

    ፈታዎች ምንጀመራቹ ለነገሩ ጨጎራ ታጥቦም ሽታው አይጠፋም
    ብልፅግናና ብልፅግናና አብይ አብይ ሲሰለች
    ሁለት ዜና ሰማው አብይ አብይ ያንተ ከፋ

  • @TameratYilma
    @TameratYilma 2 หลายเดือนก่อน

    Wonaf yihe Zena new? Weyis $$ yasgenial tebilo neaw...

  • @mekonnentsegaye-uq2vx
    @mekonnentsegaye-uq2vx 2 หลายเดือนก่อน

    Wonaf yihe Zena newu?

  • @goitommengstu8459
    @goitommengstu8459 2 หลายเดือนก่อน

    Weshatam

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 2 หลายเดือนก่อน

    ቀባጣሪ !!የቱ ነው ኃሰት?

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 2 หลายเดือนก่อน

    አብይ የኖቤል ሸልማቱን ያገኘው ህዳሴ ግድቡን ለግብፅ አሳልፎ እ ነደደሚሰጥ ለትራንፕ ቃል ሰለገባ ትራንፕ ሽልማቱ ለአብይ እንዲሰጥ በማደረጉ ነው የኼንንም ትራንፕ ተናግርአል

  • @samig2095
    @samig2095 2 หลายเดือนก่อน

    ነገ እሁድ 19 2016 በሚሊንየም አዳራሸ ሊከበር ነው አልሰማህም bro

  • @tigistdesyeblew8971
    @tigistdesyeblew8971 2 หลายเดือนก่อน

    What makes you angry

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 2 หลายเดือนก่อน

    T.P.L.F 's rubbish propaganda.

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ እኮ ኢትዮጵያን የግሉ የእራሱ ብቻ አድርጎ እንደ ኳስ እየተጫወተባት እኮ ነው ጀገረና ነው ቢያይ ቢያይ ሁሉም ሱሪውን በሽንቱ እያበሰበሰ ነው አንባገነንነት እነደዲህ ነው

  • @abeshuiffa3570
    @abeshuiffa3570 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ቅሌታም ፣ አብይም ደጺንም ዶክተሮች ናቸው ። ሥነምግባር የለህምና ካንተ ምን ይጠበቃል

  • @minekemal2585
    @minekemal2585 2 หลายเดือนก่อน

    ውሸትህ ይበዛል

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 2 หลายเดือนก่อน

    አትባልግ" አሻንዳ" የሚለው ቃል ራሱ ኦሮሚኛ ነው!!!!!

    • @hanaworku5264
      @hanaworku5264 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ የማን እንደሆነ ማወቃችሁ እራሱ በቂ ነው መከላከያ ለፋኖ አንሶ ነው ህውሀትን እርዳታ ሚጠብቀው በጥራቃዎች አንተንና ያኛውንን የፈታ ዴይሊ ዘጋቢዎች ቂጣችሁን በሳንጃ መውጋት ነበር😂😂😂😂

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 2 หลายเดือนก่อน

    ቀፎ ነህ ማመን ማየት መረዳት የማትችል ባዶ ቀፎ ነህ።
    ቋሚ የሆነ አስተሳሰብ የሌለህ በዘር ጎርፍ እየተወሰድክ ከቋጥኙም ከድንጋዩ እየተጋጨህ
    ቁልቁል እያዘቀዘቅክ መሆንህ የታየኝ።
    ዘረኝነት ምንኛ ጥንብ ነው?
    የትኛውም የአለም ጫፍ ላይ ብትሆን
    የዘረኝነት ግም ርቆ ይሄዳል እውነት ነው ካለህበት ተነስቶ ግማትህ ደረሰኝ ጥንብ አይገልፅህም ። የዘረኝነት በሽታ ካልታከምከው
    አጠነባብቶ አግማምቶ ከምድርገፅ ያስጠፋል።
    ወረርሽኝ ነው ሲዛመት በቅፅበት ከጫፍ ጫፍ
    ይደርሳል ሲገድልም እንደዚያውም ባንዴ ሰብስቦ እያጨደ ያሳጭዳል አያምጣው ነው።
    ታድያ ህክምናው ደግሞ ቀላል መሆኑ ይደንቃል
    መድሀኒቱም
    ባንተ ላይ ቢሆን የማትወደውን በሌሎቹ ላይ አለማድረግና አለመመኘት እና
    ለራስህ እንደምትመኘው ለሌላውም መመኘት :
    በዘርና በቋንቋ በእምነትና በሀሳብ ብንለያይም
    በአባትም በእናትም የማንለያይ
    የአዳምና የሄዋን ልጆች መሆናችን ማስታወስ ነው የዘረኝነት በሽታ በድሀኒቱ።