Ethiopia - የግብጽሞት ለኢትዮጵያ ድል | የጠቅላዩና አልሲሲ የጋራ ጸሎት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @surefiel
    @surefiel 2 หลายเดือนก่อน +11

    ማንም መጣ ማንም ለኢትዮጵያ የሚበጅ የለም እራሳችን እንደ ራሽያ ጠንከር ማለት ነው ያለብን።

    • @mesta_media__321
      @mesta_media__321 2 หลายเดือนก่อน +1

      ራሻ ሰለምትደግፍ ነዉ በምዕራባውያን የምትመታዉ!

    • @surefiel
      @surefiel 2 หลายเดือนก่อน

      @@mesta_media__321 ራሽያም ብትሆን ለጥቅም ነው ፅናቷን ሳላደንቅ አልቀርም

    • @mesta_media__321
      @mesta_media__321 2 หลายเดือนก่อน

      @@surefiel አትሳሳት!👌 ለምሳሌ የፋኖ ሃይሎች በአብይ የሚሞቱትን በአሜሪካ ኢድ አዙር ነዉ! ምክንያቱ ፋኖ የሩሲያ ደጋፊ ስለ ሆነ። የትግራይ ህዝብ እስካሁን መፍትሔ ያላገኘው የህወሓት(ኢህዴግ) ፓርቲ ለቻይና የነበረዉ ውግንና ነዉ። ባጭሩ ለኢትዮጵያ ይሁን ለቀጠናችን ምዕራባውያን አሉ! ለማለት ነዉ።

    • @werjisamuelnigatu1411
      @werjisamuelnigatu1411 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሕልውናችንን አስጠብቀን እንደ ሀገር ለመቀጠል የሚረዱንን ከመፈለግ ይልቅ ከዘር ሹክቻ ወጥተን በመከባበርና በመደጋገፍ ላይ የተመሠረተ ሃገራዊ አንድነታችንን በማጠናከር መቆም ያለብን

    • @Oromiyaamharatigrayallone
      @Oromiyaamharatigrayallone 2 หลายเดือนก่อน

      መሪዎች አይፈልጉም

  • @mulukenteresa
    @mulukenteresa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ እይታ ና ምልከታ ነው ።

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ማንም ቢመረጥ ጠብ የሚልልን ነገር የሰም ግብፅ በሰጠችው ጉቦ ትራምፕን ትጠቦቃለች ኢትዮጵያ ያላት አንድ አምላክ ብቻ እርሱ ብቻውን በቂ ነው።አንድ ቀን አሜሪካ የበላይነቷ ሲያበቃ ብዙ ሀገሪት አረፍት ሊሆን ይችላል

  • @prophetzinashyada9417
    @prophetzinashyada9417 2 หลายเดือนก่อน

    YES SHE CAN !!!!!! ME I wish win Camila Aris!!!!

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 หลายเดือนก่อน +5

    በግብፅ ላይ 🔥እሳት 🧑‍🚒ያነደደው እግዚአብሔር ነው ረዳቶችዋ ተሰባብረው የወደቁት ከእርሷ ጋራ የሚመክሩ ምክራቸውን ድንቁርና ያደረገው እርሱ ዙፋኑን በሰማይ ያዘጋጀ መንግስቱ ሁሉን የምትገዛ
    እግዚአብሔር ነው ከሰው የመጣ አይደለም።
    ትንቢተ ሕዝቅኤል 30:8_20

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማንም..ይመጣ..ይሂድ..ሀገሬ..ኢትዬጲያ...ከድህነት..መዉጣትና..ሀብቷን..ለመጠቀም..እና..ታሪካዊ..ጠላቶቻችንን..ለመከላከል..ጦራችንን..ማዘመን..ያስፈልጋል...ባንዳን...የሚፈፅመዉን..ብልግና...ጠንከር..ያለ..ቅጣት..መቅጣት......በህዝብ..ፊት..ማንጠልጠል..በቃ

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ፈጣሪ አያድርገው ያውስጥ ሳያንሰን 😢😢

  • @ommiommi8263
    @ommiommi8263 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድልል ለሀገሬ ያረብ

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 หลายเดือนก่อน +4

    Ethiopia allah yerdatal
    Allah alate Ethiopia

    • @EvGreen-t9m
      @EvGreen-t9m 2 หลายเดือนก่อน

      Allah ke fano gar new

  • @bisratgirma6964
    @bisratgirma6964 2 หลายเดือนก่อน +1

    kamala for ethiopia

  • @habtamudesalegn7365
    @habtamudesalegn7365 2 หลายเดือนก่อน +11

    who gave only for PM this idea or issue? This issue /idea for all Ethiopians. this issue not for single person. PM idea: is for all of us.

  • @blynhtkla5986
    @blynhtkla5986 2 หลายเดือนก่อน

    👍🏽

  • @seyoumgebriye6226
    @seyoumgebriye6226 2 หลายเดือนก่อน

    z😊😊

  • @WinaKinaContina
    @WinaKinaContina 2 หลายเดือนก่อน

    ተራራው፣ ሰምተሃል?
    ከተራራው ተራራ ካልወጣህ ግዜ እየሰጠኸን ነው።

  • @Lionpsaj
    @Lionpsaj 2 หลายเดือนก่อน

    American yafelagchown temerx eng yarsachenen Sera now maserat yalben

  • @fayselhusseinmohammed7500
    @fayselhusseinmohammed7500 2 หลายเดือนก่อน

    Ymanm mot lna dil atdlm. Atsasat mahym bichal hulum tkbabrro mnor engi. Mane slmot mn dil ygnal mn aynt ebdt nw gn. Balmoya gztna endlhonk yswkal. Mgmry tmar

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 2 หลายเดือนก่อน

    ዶራልዬ ትራብ አላችሁት ፈታዎች ቅቤ አጓቾች 😂😂😂

  • @GhideyAraya
    @GhideyAraya 2 หลายเดือนก่อน

    ለኢትዮጵያ ኢንድ ውሻ በኣንገት ሰንሰለት ኣድርጋ ኢንደፈለገቹ ታዙራለች ለግብጽ ኢና ኢስራኤል በቻ ኣደለችም

  • @danielgadebo6037
    @danielgadebo6037 2 หลายเดือนก่อน

    Gibzoch bewuha guday bedridir masamen yalchalut iwunet yelele sleneber new.yibas blew behail flagotachinin inichinalen billum aisakam,mikniatum iniwused ingi inistin aiawukum.
    Seto mekebel kelele diridiru minu lai new.

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 2 หลายเดือนก่อน

    ሟርተኝነት አቁሙ

  • @nice8001
    @nice8001 2 หลายเดือนก่อน

    you are not talking NEWS you just keep talking your opinion which is I dont care but you have NEWS will listen and opinion leave it pro.