Ethiopia - ኢራን የደበቀችው የውድመት ቪዲዮ | እስራኤል ጦርነቱን አቁሚ ተባለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 263

  • @AsSed-n4k
    @AsSed-n4k 26 วันที่ผ่านมา +16

    እስራኤል የአረቦች መድሃኒት ለዘላለም ትኑር

    • @theehfamily2939
      @theehfamily2939 25 วันที่ผ่านมา +4

      ሲጀመር ኢራን አረብ አይደለችም። ሲቀጥል እስራኤል ያለ አሜሪካ፣ አውሮፓ እና ምዕራባዊያን ድጋፍ ኢምንት ነች። አይደለም ኢራን፣ ሀማስ እና ሂዝቦላህ መከራዋን እያበሉልህ ነው። በየቀኑ የሚቀበረውን የእስራኤል ወታደር አላየሁም ለማለት ነው?

    • @semirbehri5948
      @semirbehri5948 25 วันที่ผ่านมา +1

      ኣይሁድ የክርስቲያንም ጠላት ነው እስራኤል ዉስጥ ያሉትን እንኳን በጣም ነው የምታሰቃያቸው ዜና ተከታተል

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@theehfamily2939ሽንተም አረብ ቀምስ ለባሽ ስጀምር ኢሪን ሻዔ ናቸው ሸርሙጣው መሀመድ አይከተሉም ሀሳን ነው የምከተሉተ 😂😂😂😂

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 25 วันที่ผ่านมา +2

      @@MeKdi-w4s ሌላው ሌላ ነው ነቢዩ ሙሀመድን መስደብ በሰማይም በምድርም ያስቀጣሻል አልሰማሽም እንዴ ሳይንትስቶች ስለነቢዩ የተናገሩት 🗣🗣 ነቢዩ ሙሀመድ በዚህ ሰአት በህይወት ቢኖሩ የአለማችንን ተቆጥሮ የማያልቅ በደልና ችግር በቀላሉ በፈቱት ነበር ብለው የመሰከሩላቸውን የሳቸውን ደረጃ ጠላት እንኳን የሚመሰክርላቸውን ታላቁን ለአለም የተላኩትን የእዝነት ነቢይ መሳደብ መዘዙ ይከፋብሻል ቢቀርብሽ ይሻልሻል!!!

    • @esraeltamrat477
      @esraeltamrat477 25 วันที่ผ่านมา

      @@EshakYusuf-ht8xf 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂!

  • @user-funnyvideossss11
    @user-funnyvideossss11 26 วันที่ผ่านมา +35

    ቢያንስ እንደ ኢራን ጥቃት በቪዲዮ የታገዘ ሚታይ ነገር አሳዩን ኢራን እስራኤል ላይ የሚሳዬል ዝናብ ስታዘንብ በግልፅ አይተናል እንደምታወሩት ከሆነ ለምን አታሳዩንም ማፕ ላይ አስምሮ ማሳየት ማስረጃ ሊሆን አይችልም መረጃቹ ከ ርዕሳቹ ጋር ፍፁም የተለያየ ነው ።

    • @wendekubra
      @wendekubra 25 วันที่ผ่านมา +1

      የእስራኤል ጥቃት ካፊያ ብቻ ነው 😂😂😂

    • @GhiwetMahlet
      @GhiwetMahlet 25 วันที่ผ่านมา

      ቪዲዮ እንዳይወጣ እያለች በየትኛው ጀሮህ ነው እምትሰማው

    • @mahmudseid5209
      @mahmudseid5209 25 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@GhiwetMahletእና እስራኤል የጥቃት video እያላት ኢራን እንዳይወጣ ስላለች እስራኤል እሺ video አላወጣም አለች😂😂

    • @wendekubra
      @wendekubra 25 วันที่ผ่านมา +2

      @@GhiwetMahlet ከብት 🤣

    • @ሀብታሙያዕቆብ
      @ሀብታሙያዕቆብ 25 วันที่ผ่านมา

      ገለተ እሱ እኮ የኢራን ቀረፃ አይደለም፥እስራኤል የኢራንን ምሳኤል ሲያከሽፍ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው እንጅ፣ አይ ገለቴ እስራኤል እኮ ለማጥቃትም ለመከላከልም ዝግጁ መሆኗን ነው የሚያሳየው ፣ ሰው አልባ ጦር ጀት ከእስራኤል ወደ ኢራን ሄዶ ስደበድብ ኢራን ልትቀርፅ ትችላለች ግን ነውሯን እንዴት ለአለም ታሳይ ተኝታለቻ። እስራኤል እኮ ለመከላከልም እንኳ ዝግጁ መሆኗን በቪዲዮ የታገዘውን ስትከላከል ለአለም ብቃቷን አሳይታለች።

  • @janetjanet9192
    @janetjanet9192 26 วันที่ผ่านมา +12

    ድል ለህዝቦላ ድል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ለኢራንን❤❤❤❤❤✌✌✌💪💪💪

    • @misikerdegu5133
      @misikerdegu5133 26 วันที่ผ่านมา

      @@janetjanet9192 አሸባራ አሽቃባጪ

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 26 วันที่ผ่านมา +17

    ኧረ ፈታዴሊ ቢያስ የውጪ ዜናዎች በአግባቡ ዘግቡልን። ያገር ውስጥ ዜና ፋኖን በማያስከፋ መንገድ ነው ብለን ተውናቹ። ከሀገር ውጩም እንኳ ትክክለኛ የመረጃ ምንጭ አትጠቀሙም?? አሁንም የምራቡ ዜና እንደ ምንጭ¡

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา +1

      ጀግናው ፋኖ የአሸባሪ መድሀኒት የፋኖ ስም ካለነሳችሁ አይሆንላችሁ አይድል💪💪💪💪💪💪😂

  • @AbubekrLema
    @AbubekrLema 25 วันที่ผ่านมา +11

    ኢራንም።ሀማስም።አይጠፉም።እስራኤል።መጥፍት።አለባት

    • @TigistTadesse-y7q
      @TigistTadesse-y7q 25 วันที่ผ่านมา

      ችግሩ አትጠፍም

    • @የአላህባሪያዜድ
      @የአላህባሪያዜድ 25 วันที่ผ่านมา

      ትጠፋለች አብሽር❤

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 25 วันที่ผ่านมา +1

      @@TigistTadesse-y7q እስራኤል በፍፁም አትጠፋም ጠላቶቿ ግን ከምድር ይጠፋሉ አንድ እንኳን አይቀርም

    • @aiderousabdella4338
      @aiderousabdella4338 25 วันที่ผ่านมา

      በ 2027 እስራኤል ትጠፋለች ቴንቢቱ ላይ ተፀፏል።

    • @AynalemSefu
      @AynalemSefu 24 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 25 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለእስራኤል ❤

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 25 วันที่ผ่านมา

    ፍልስጢም ነፃ ትውጣለች ፋኖ አማራ ነኝ

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 26 วันที่ผ่านมา +7

    እስላም ሲጠፋ እስራኤል ሀገሬ ሰላም ትሆናለች

    • @loubabaYoussouf
      @loubabaYoussouf 26 วันที่ผ่านมา

      እ😢😢😢😢

    • @AbelkalidSemuti
      @AbelkalidSemuti 26 วันที่ผ่านมา

      እስላም ጎረቤት እስላም ቤተሰብ ያለው አለን
      የሃይማኖት ጦርነት አታስመስሉት

    • @EluBintHassen
      @EluBintHassen 26 วันที่ผ่านมา

      ሀሀሀሀሀሀሀ በህልምከ ነዋ

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 26 วันที่ผ่านมา +1

      @@loubabaYoussoufየትኝው ሀገርህ ዜግነት እንክን ሳይኖራችሁ😂😂😂😂 እትዬብዬ ውስጥም በታርክ እንክን ቀጥቃጭ ተብላችሁ በክልል ተወስናችሁ እዛ እስራኤልም የጥቁር ህዝብ ተብላችሁ ደማችሁ ፊስስ የትኝው ሀገር😂😂😂😂

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 26 วันที่ผ่านมา

      @@AbelkalidSemuti እነሱ ናቸው የሀይማኖት ያረጉት

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 25 วันที่ผ่านมา +4

    ድልል ልእስርኢልልል

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 26 วันที่ผ่านมา +12

    አኔ ሚገርመን ሰው ምን ይኣክል ፈጣሪ መፍራት እንዳቆመ ስአስቦ ያሳዝናል
    እስራኤል ምትመታው ቦቶች ሆስብታል ትምርት ቤት የሰው መኖርያች ምትገድለው 98% ሰለማዊ ሰው ህጻኖች እናቶች...... ኢራን ጦርነቱ ኣልጀመርችም እንድዮም ታግሳ ኣለሽ የመታቸው ቦታ ደሞ ወታደራዊ እላማ ነው ለዛ ነው እስራእኤል ያልተሳካላት የትናንትናው
    ኣበሻ ግን ምን ይኣክል ኩፉ መሆኑ ኣለም ሙሉ ከተበዳይች ጎን ቆምዋል ቡዙ ኣበሻ ከ እስራኤል ጎን ቆምዋል so መንቀጥቀጥ መርየት ስያንስብን 😢😢
    ፈጣሪ ራሱ ይቅር የበለን ሰላም ይስትን 🙏🙏🙏

    • @FelekeZeleke-ez1qu
      @FelekeZeleke-ez1qu 26 วันที่ผ่านมา

      ሀማስን ያስታጠቀው ማነው? ሂዝባላን ያስታጠቀው ማነው ? ኢራን አይደለችም ወይ? ስለ ንፁሃን መገደል አሳስቦህ ሳይሆን አክራሪ ስለሆንክ ነው አንተስ ለምን ኢራንን ደገፍክ? አበሻ አይደለህም ወይ ባጭሩ ግን አያገባነም ስለራሳችን እንወቅ በሀገራችን የሚደረገውን ግፍ እንመልከት ደሃ ስለሆች ሀገራችን የሚመመለካት ጠፍቷል ንፁሃን በድሮን እንሰሰሳ በዱሮን እያለቁ ነው አለም ለሚስኪኖች አትሆንም አንድነት ግን ሀይል ነው ላደጉ ሀገራት ማሽቃበት ግን የሃብታም መቆጫ ሲወድቅ እኔን ደፍ አለ ደሃ ይላል አናሽቃብጥ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 26 วันที่ผ่านมา

      ትክክለኛ የስበአዊ የአስተዋይ ስው ኮመንት ነው እውነት ብዙ የእኛ ሀገር ሰወች አይሁዶችን እንደ እነሱ ክርስቲያን መስለዋቸው በጪፍን ለሙስሊም ጥላቻ ስላላቸው ብቻ ይደግፎቸዋል ግን ብዙወቹ አማረኛ ተናጋሪ ፈላሻ አይሁዶች ናቸው ከክርስቲያን ወገኖቻችን ጋር ሊያጣሉን ክርስቲያን ኢትዮቪያዊ መስለው የሚኮምቱት እነዝህ ሴረኞች ድሮስ ከእስራኤል አይሁዳች ተንኮል እና ክፋት እንጂ ምን እንጠብቃለን ምንም ። ሴራቸውን ያክሺፍባቸው ፍልስጤሞች ያሳዝናሉ አላህ ከበዳዮች በቃ ይበላቸው

    • @aiderousabdella4338
      @aiderousabdella4338 25 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 24 วันที่ผ่านมา

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @neimahussen754
    @neimahussen754 26 วันที่ผ่านมา +9

    ከውሀ የቀጠነውምት ቢባል ያስኬዳል

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 26 วันที่ผ่านมา +7

    ጌታ እግዝአብሔር ሆይ እባክህ በቃ በል

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 26 วันที่ผ่านมา +11

    አይንህ ይጥፋ ሰላም የምትነሳው እስራኤል እስራኤል ሰላም የምትሆነው መቼ ነው ይላል እስራኤል በሃይል የያዘችውን የሶሪያና የፓለስቲንን ግዛት መልቀቅ ፓለስቲኖችን ግዛታቸውን መውረር መግደል ማሰር ስታቆም ወደ 1967 ግዛት ተመልሳ የፓለስቲንን አገርነት መቀበል አለባት

    • @AmenAbem
      @AmenAbem 25 วันที่ผ่านมา

      ቀድሞኑ የማን ቦታ ሆነና ነው 1967 ትላለህ ታሪክ አልተማርክም ወይ አባቶችህ ሲያወሩ አልሰማህም፤ የእስራኤላዊያን ሃገራቸው እና ቦታቸው ነው ሊያውም 4000 ዓመታት በፊት ሲኖሩበት የነበረ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา

      ወረራ ፍልስጤም ነው እስራኤል የራሷ አገር ነው ይሰማል

  • @EshakYusuf-ht8xf
    @EshakYusuf-ht8xf 26 วันที่ผ่านมา +14

    ሰላም የሚመጣው ኢስራኤል ስትጠፋ ነው!!!

    • @ነገንበተሥፍ
      @ነገንበተሥፍ 26 วันที่ผ่านมา

      አይንህ ይጥፍ እዴት አገር ይጥፍ ይባላል😢😊

    • @HenockTeklehimanot
      @HenockTeklehimanot 26 วันที่ผ่านมา

      አንተ ራስህ ጥፋ ክፉ።

    • @mlistlist5902
      @mlistlist5902 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@ነገንበተሥፍግብረ ሰዶማዊ ነህ ህንዴ እንሱ አይሁዶች ናቸው እየሱስን በሳስተው የሰቀሉ ማርያምን ሸርሙጣ ብለው የሚሰድቡ ትክክለኛ የሆርቶዶክስ አገር ሩስያ ናት ህስዋም ከኢራን ጋር ነች

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 26 วันที่ผ่านมา

      አንተ ምቀኛዋ ትጠፋለህ😂😂

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 26 วันที่ผ่านมา

      ሕልም ማለም መብትህ ነው 😂😂😂😂😂

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 25 วันที่ผ่านมา +1

    Both should stop war.

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 26 วันที่ผ่านมา +5

    አኔ ሚገርመን ሰው ምን ይኣክል ፈጣሪ መፍራት እንዳቆመ ስአስቦ ያሳዝናል
    እስራኤል ምትመታ ቦቶች ሆስብታል ትምርት ቤት የሰው መኖርያ ምትገድለው 98% ሰለማዊ ሰው ህጻኖች እናቶች...... ኢራን ጦርነቱ ኣልጀመርችም እንድዮም ታግሳ ኣለሽ የመታቸው ቦታ ደሞ ወታደራዊ እላማ ነው ለዛ ነው እስራእኤል ያልተሳካላት የትናንትናው
    ኣበሻ ግን ምን ይኣክል ኩፉ መሆኑ ኣለም ሙሉ ከተበዳይች ጎን ቆምዋል ቡዙ ኣበሻ ከ እስራኤል ጎን ቆምዋል so መንቀጥቀጥ መርየት ስያንስብን 😢😢
    ፈጣሪ ራሱ ይቅር የበለን ሰላም ይስትን 🙏🙏🙏

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 25 วันที่ผ่านมา

    ብዙ የእስራኤል ውታደር አንዋጋም እያሉ ነው። ሃማስ Gost እየሆንብን ነው።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 25 วันที่ผ่านมา +2

    እስራኤል አንጀት አርስ🇮🇱🇮🇱💪💪💪

    • @aiderousabdella4338
      @aiderousabdella4338 25 วันที่ผ่านมา

      እስራኤል እየተቃጠለች ነው

  • @misikerdegu5133
    @misikerdegu5133 26 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለእስራኤል ሞት ለአሸባሪዎች፡፡ እግዝአብሔር እስራኤልን አብዝቶ ይባርክ

    • @fuadHadi-fn4fk
      @fuadHadi-fn4fk 26 วันที่ผ่านมา

      የሁዳ

    • @beyaabe
      @beyaabe 26 วันที่ผ่านมา

      አሸባሪኮ አሜሪካናእስራኤል ናቸዉ ሀማስን የፈጠረቹ እስራኤል እራሷ ፍልስጤምን በዉስጥ ለማጥፋት ነበር አንብብ አንተ ክርስቲያን

    • @AnewarMohammed-e9w
      @AnewarMohammed-e9w 26 วันที่ผ่านมา +1

      እግዛቤር አላለም 😂😂😂እሥራኤል በእግዛቤር አታምንም የታወቀ ነዉ

    • @Kingofabbay
      @Kingofabbay 26 วันที่ผ่านมา +2

      እስራኤሎች (ወይም የሁዶች ) በጣም ጀግና ናቸው አይደል የክርስቲያኖችንም አምላክ በ30 ብር ሽጠው ሰቅለውታል 😢😭😭የኛወቹ ክርስቲያኖች ግን እሰሳት እንኩዋን የተገደለባቸው አልመሰሉም😭😭😭

    • @Munimuni-l9f
      @Munimuni-l9f 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@Kingofabbay😂😂😂😂

  • @AbelkalidSemuti
    @AbelkalidSemuti 26 วันที่ผ่านมา +6

    Israel ማለት ሴት አንበሳ ነች
    ግን ሰላም ያውርድልን

    • @fromtheeast1589
      @fromtheeast1589 26 วันที่ผ่านมา +1

      አኔ ሚገርመን ሰው ምን ይኣክል ፈጣሪ መፍራት እንዳቆመ ስአስቦ ያሳዝናል
      እስራኤል ምትመታው ቦቶች ሆስብታል ትምርት ቤት የሰው መኖርያ ምትገድለው 98% ሰለማዊ ሰው ህጻኖች እናቶች...... ኢራን ጦርነቱ ኣልጀመርችም እንድዮም ታግሳ ኣለሽ የመታቸው ቦታ ደሞ ወታደራዊ እላማ ነው ለዛ ነው እስራእኤል ያልተሳካላት የትናንትናው
      ኣበሻ ግን ምን ይኣክል ኩፉ መሆኑ ኣለም ሙሉ ከተበዳይች ጎን ቆምዋል ቡዙ ኣበሻ ከ እስራኤል ጎን ቆምዋል so መንቀጥቀጥ መርየት ስያንስብን 😢😢
      ፈጣሪ ራሱ ይቅር የበለን ሰላም ይስትን 🙏🙏🙏

    • @dagenteMarkos
      @dagenteMarkos 26 วันที่ผ่านมา

      የትም ድብቅ የላም ከእስራኤል

    • @janetjanet9192
      @janetjanet9192 26 วันที่ผ่านมา

      እስራኤልል ማለት ሴት 🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕😆😆😆

    • @abdi6588
      @abdi6588 26 วันที่ผ่านมา

      አንበሳ ነክሶ አይተውም። ኢራን ላይ ምነው ተንሽ ተኩሳ ጥቃቴን ጨርሻለሁ አለች። የሠሁ ፋከራ ደት ገባ። አንደጋዛ ለባኖስ ድብደባው አልቀጠለም።

    • @Ayesha-k6f
      @Ayesha-k6f 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@dagenteMarkosእስራኤላዊ ክርስቲያን ወታደር በጋዛ ተገሎ መቃብሩላይ መስቀል አርገዉበት እስራኤል መስቀሉን አስወግዱ መስቀል ለአይሁዳዊያን እርኩስ ነዉ ያሉትን ሰምታቹ ይሆን የሀገራችን እስራኤል ደጋፊ ክርስታኖች ደንቆሮ😂

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 26 วันที่ผ่านมา +1

    ዳዊት ሳኦልን ሲያጫውታት አደረ

  • @Lovesweet123a
    @Lovesweet123a 26 วันที่ผ่านมา +2

    Rip ፈታ ዴሊ

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቢኖር በሳተላይት ይታይ ነበር

  • @KibromGhebre
    @KibromGhebre 26 วันที่ผ่านมา +1

    The people of God Israel shall win.

  • @hira_media
    @hira_media 26 วันที่ผ่านมา +2

    እስኪ የኢራን አየር መቃወሚያ እንዴት ኢንተርሴፕት እንዳደረጉት ቪዲዮውን ሰርቸህ እየው ቤተ እስራኤሉ

  • @KibromGhebre
    @KibromGhebre 26 วันที่ผ่านมา

    Israel dhall win

  • @biniammekonnen2130
    @biniammekonnen2130 26 วันที่ผ่านมา

    ድል ለስራኤል

  • @seamseam6612
    @seamseam6612 26 วันที่ผ่านมา +6

    በደንብ ነው የቀጠቀጠቻት

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 26 วันที่ผ่านมา +1

      እድሜ ለሳተላይት የሚዋሽ ነገር የለም

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 26 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

    • @Wendmu-h7b
      @Wendmu-h7b 25 วันที่ผ่านมา

      ከጎረቦት ነው የሰማሽው? የአለም ሚድያ የዘገበውና ጆሮ የሰማው ሌላ ነው 😂

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 26 วันที่ผ่านมา +4

    Jesus Christ is Lord God is with lsrael ❤

    • @SeyfedinRedi-kx2vt
      @SeyfedinRedi-kx2vt 26 วันที่ผ่านมา

      ቂጡን ገርፈው ስለሰቀሉት ነው ከነሱጋር የሆነው 😁😁😁 ቅሌታም

    • @munaabdella6601
      @munaabdella6601 26 วันที่ผ่านมา

      Ignorant

    • @Lovesweet123a
      @Lovesweet123a 26 วันที่ผ่านมา

      የሚያሳዝነው እሳኤል በጂሰስ አያምኑም 😅😅😅

    • @abdi6588
      @abdi6588 26 วันที่ผ่านมา

      May the God of Abraham (Ibrahim) protect all his children and punish the transgressors. Amen.

  • @أبولبيبالحبشي
    @أبولبيبالحبشي 26 วันที่ผ่านมา +6

    እስራኤል የክርስቲያኖችን መቃብር ላይ መስቀል ከለለች እስኪ ይሄንም መረጃ ንገረን ዝግበው

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 26 วันที่ผ่านมา +1

      @@أبولبيبالحبشي ምን አገባችሁ

    • @samrawittekeste8380
      @samrawittekeste8380 26 วันที่ผ่านมา

      Telatihin memitat siyakitih sitakatir😂 ​@@gosinadam8648

    • @Munimuni-l9f
      @Munimuni-l9f 26 วันที่ผ่านมา +1

      አብደው ነው ኢሄን ዜና ሚዘግቡት ቢሞቱም አይዘግቡም 😂😂ልምከራቹ እዚህ ከምታሽቃብጡ ሂዱና የተነቀለውን መስቀል ልቀሙ😂😂

    • @Re-yan7bb
      @Re-yan7bb 26 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Munimuni-l9fማን አሽቃብጦላቸው 😂😂😂😂😂

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@Re-yan7bbእንተ በትሞቱ ሙስሊም ናችሁ በለው ከአረብ መቃብር አትቀብሩም መጀመሪያ ለራሳች እወቅ ሰለ እኛ አያገባችሁም

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 26 วันที่ผ่านมา +1

    ትውልደ ዩክሬናዊው እስራኤላዊ ወታደር በጦርነት ተገደለ እሬሳውም ከእስራኤል ወታደሮች በሚቀበሩበት በክብር አረፈ ክርስቲያን ስለሆነ ቤተሰቦቹ መስቀል አሰርተው በሃውልቱ ላይ አኖሩ ወዲያው የእስራኤል መንግስት ወይ መስቀሉን አንሱት አልያም እሬሳውን እናወጣለን ከአይሁዱች ጎን መስቀል አፕቆምም ይባላል እናቱ የልጃቸውን መቃብር ሲያየት በጥቁር ጨርቅ ተሸፍኗል ትእዛዝ የደረሳቸው እናትም እንዴት ለእስራኤል ሞቶ በሃይማኖቱ አይቀበርም ቢሉ መስቀሉ ካልተነሳ እሬሳው ፕወጣል ተባሉ አንድ ፐርሰን የማይሞላው ክትስትያን እስራኤላውያን ከፍተኛ የሃይማኖት መድሎ ይደርስባቸዋል በዱባይ በሳውዲ ክርስቲያኖች በመቃብራቸው ላይ መስቀል ሲያደርጉ በእስራኤል የማይታሰብ ነው

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 21 วันที่ผ่านมา

    መጥፋት ያለባት ኢስራኢል ብቻ ነች❌️❌️🇮🇱❌️

  • @totemberanegash6314
    @totemberanegash6314 26 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህ ዜና ስታነብ ድምፅህ ቁርጥ ቁርጥ ይላል እና ደሞ በአንድ አርእስት የቪዲዮመረጃ የሌለው ዘገባ አትቀባጥር 😅

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 25 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል እኮ ጥቃቱ ካፊያ ነበር😂ያም አልተቀረጸም የሁዶች ሲቀጠቀጡ ሲሞቱ ድብቅ ነው የኛ ሲሞቱ ስቀጡ ሁሉን እናያለን ውርደት ለናተ ሞት ነው ድል ለኢራን ለሂዝቡላህ❤

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 26 วันที่ผ่านมา +9

    እስራኤል ይመችሽ ከመቶ በላይ የጦር ጀቶች በኢራን ቦታላይ እንደ ፈለጉ ተከረባብተው የፈለጉትን አርገው ሲመጡ ኢራን ድርጭት ሁናነው ዝም ያለችው😂

    • @MukeRadi
      @MukeRadi 26 วันที่ผ่านมา +1

      የፈሪ ዱላ ብዙ ነው አለም አይቶት የማያውቀውን አጸፋ ብላ ስትዝት አነበርዴ ምነው እንደ ውሃ አቀጠነችው?

    • @SaniOumer-p4w
      @SaniOumer-p4w 26 วันที่ผ่านมา

      ቡሽትይ ነህ አርግተኛነኝ ቂትህን በርተዉሃል

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 26 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@MukeRadiቀሚስ ለባሽ አይዞሽ 😂😂😂

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 25 วันที่ผ่านมา +1

      ለጥ እንዳሉ

  • @omermustefa4481
    @omermustefa4481 26 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ላውራ ነው ነገሩ😂😂😂😂😂

  • @semirbehri5948
    @semirbehri5948 25 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ ሰው እንኳን ስትገድል የለቀቀችውን ቪዲዮ አይታችሁዋል
    አይሁድ ሲጀመር የሰራችውን ትቀርጻለች
    ምንም ጉዳት ባታደርስ ነው ቪዲዮውን ያላወጣችው

  • @demeke8445
    @demeke8445 26 วันที่ผ่านมา +1

    ማንም። አያቆማትም

  • @أبولبيبالحبشي
    @أبولبيبالحبشي 26 วันที่ผ่านมา +4

    ከሽፏል አባቴ

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 26 วันที่ผ่านมา

      አምበሳዋ አመድ አድርጋዋለች 😅😅😊

  • @mlistlist5902
    @mlistlist5902 26 วันที่ผ่านมา +1

    የዚ ሰውዬ ዜና በህልሙ ያየውን ነው የሚለፈልፈው የሊባኖስን ጦርነት እየለቀቁ የኢራን ነዉ ያሉ ሚዲያዎች እነ ቢቢሲ ሁም ይቅርታ የተሳስተነው እያሉ ነዉ ይሄ ደሞ ይዘባርቃል

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 26 วันที่ผ่านมา

    Iran eco alterefechim emshik new yalechiw victory for Israel

  • @hussenmuktar1551
    @hussenmuktar1551 25 วันที่ผ่านมา +1

    Be tiritare sayhon ergitegna zena asarach eshi gazitegna kahonk

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 25 วันที่ผ่านมา

    Yichi Nach, Yichi Hagere Filiqliq Mandare 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪💪🙋🏾🙋🏾🙋🏾🙋🏾🙋🏾🙋🏾🙋🏾🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @y-cr1240
    @y-cr1240 26 วันที่ผ่านมา +1

    Ayii feta yewushet zena mesrat jemere tikikilegna mereja sebsibeh zegib

  • @melesmeles3956
    @melesmeles3956 25 วันที่ผ่านมา

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @AndinetAbate-g4s
    @AndinetAbate-g4s 25 วันที่ผ่านมา

    No more war

  • @dagenteMarkos
    @dagenteMarkos 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ልቤ እርፍ አላ እስራኤል ልክ ነሽ

    • @Kingofabbay
      @Kingofabbay 26 วันที่ผ่านมา

      አው ልክ ነሽ ጀግና ናቸው የክስቲያኖችንም ጌታ አጠልጥላ ሰቅላዋለች ድቃላ ነው ብላ😭😭አሁንም ክርስቲያን ጭራሽ አይወዱም አክ እትፉ ነው የሚሉባቸው የኛወቹ ጭባ ድሀ የአረብ አር የምትጠርጊው ከሙስሊም በት ነው ሙስሊም ጠል ስለሆንሽ እንጂ የሁዶች እትፉ ነው የሚሉባችሁ ጥግ የደረሰ ጥላቻ ያላቸው

  • @DamarablEggey
    @DamarablEggey 26 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 26 วันที่ผ่านมา

    ምነው ታዲያ እጃቸውን አጣጥፈው ተቀመጡ

  • @fuadHadi-fn4fk
    @fuadHadi-fn4fk 26 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም የከፋ ጉዳት የለም

    • @Amaru-qf9yd
      @Amaru-qf9yd 26 วันที่ผ่านมา +2

      ጉዳቱን ተወውና አጎትህ ከሆነ ሳይጠፍ እንዲያቆሙ ምከራቸው ።ጋዛንና ሊባኖስን እይ በለው

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@Amaru-qf9ydእውነት ነው ወንድሜ

  • @EbrahimHassen-s6t
    @EbrahimHassen-s6t 24 วันที่ผ่านมา

    ምን ትሆን አሜሪካ ትንኮታኮታለሽ እስራኤል ትጠፍለች በቅርቡ

  • @ייטאימלסה
    @ייטאימלסה 26 วันที่ผ่านมา +1

    3ሥሀት የእስራኤል ዐውረብራኖች የፈለጉት አድርገው ሢመጡ ምንም አልሆኑም እግዛብሔር አምላከ እስራኤል ይጠብቃቸዋል

    • @abdi6588
      @abdi6588 26 วันที่ผ่านมา

      ሀሉንም አብርሀም ጌታ ይጠብቃቸዋል። አሜን በሉ።

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs 25 วันที่ผ่านมา

    ሺ ጊዜ ቪዲዮ ብትደብቅ መቼም ክላሽ አልተተኮሰም ከባባድ ቦምቦች እና ሚሣይል ዉጣ ስታበቃ ምንም አልሆንኩም ብትል ጆሮአችን ጥጥ ነዉ ብሆንም ጨርሶ አይማርሽ ብሌን እናፅናናታሌን።

  • @MoahammedHussen
    @MoahammedHussen 26 วันที่ผ่านมา

    አንዲት አይሁድ ተከታይ አፍቅረሀል መሰል

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 26 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክ ጌታ ብለው የሚያመልኩት የአይሁድ ተወላጂ ነብይ አይደል እንደ ነብዩላህ እየሡስ አለሂ ሰላም

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@zahareahmad7812አንቺ የአህዛብ አላህ ጣኦት ነው መሀመድ ሸርሙጣ ዝሙተኛ ነው😂😂😂

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 25 วันที่ผ่านมา

      @@MeKdi-w4s ጣኦትንማ አንቺ ነሽ የምታመልኪው አላህ ምንንም አይመስ ል
      ጣኦትንም አጥብቆ አላህ ያወግዛል አትገዙ ጣኦትን እራሱን እንኳ መጠብቅ አይችልም እንኳን እናንተን ብሎናል
      ሙሀመድም አለሂሰላም ልክ እንደእየሱስ እንደነ ሙሴ አብራሀም ሰለሞን ሰው ናቸው ሁሉም በዘመናቸው በነበሩ ህዝቦች የተላኩ ነብያቶች ናቸው
      እስኪ ልጠይቅሽ
      የነማሪያም ፎቶ የእየሡስ ፎቶ የገብሬል ፎቶ ሌላም ብዙ አሉ እነዚህን መስጅድ ውስጥ ነው የምታገኛቸው ወይስ ቤተክርስቲያን መልሱን ላቸው ይሁን
      ወገኔ ጣኦት ማትት ትርጉሙ ካልገባሽ ልገርሽ በህይወት የሌሉ ወይም ያሉ ፍጡሮችን በምስላቸው ታቦት ሰርቶ እነሱን መገዛት ነው
      ላስታውስሽ መሰለኝ ፎቶዌቹን ፊት ለፊት አድርጎ ለፎቶው ወይም ላታቦቱ መስገጥ ጣኦት አምልኮ ይባላል
      እስኪልጠይቅሽ አላህ ይሄን እመስላለሁ አላለም ጣኦት ያልሽበት ምክናየት ከምን ተነስተሽ ነው
      ደሞ እንዳትዘነጊው ከኡረአን በፊት የተወረደው ወንጌል(ኢንጅል )አላህ ነው ለሠው ልጆች መመሪያ ያወረደው ከሱ በፊት ደሞ ለሙሴ ኦሪት (ተውራት ) የአላህ ቃል ነው እንዳትዘነጊው አሁን ግን አገልግሎት ላይ አይውልም ተሽሯል ቁረአን ብቻ ነው የኛ ዘመን መመሪያ ወንጌልና ኦሪት ከኛ ዘመን በፊት ለነበሩ ህዝቦች ነው
      ስድቡ አይጠቅምሽም
      ማወቅ ይቀድማል ከመናገር በፊት
      ገባሽ አይደል ወገኔ

  • @አሳረኛፋኖ
    @አሳረኛፋኖ 26 วันที่ผ่านมา +2

    ቀሚስ ለባሺ ጉድሺ ፈላ እስራኤል ይመቻት 💪😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Ayesha-k6f
      @Ayesha-k6f 25 วันที่ผ่านมา

      ዝም ብለህ ጣኦትህን አምልክ ቄሶችህም ቀሚስ ለባሽ ናቸዉ የግብፅ ቄሶች እንደዉም የእህቶቻችንን አባያ ነዉ የሚለብሱት ይመልሱልን 😂

  • @abubakartube1761
    @abubakartube1761 26 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጥቃት የታለ ምነው ከውሃ ቀጠነ ክክክክክ

  • @MessiSebani
    @MessiSebani 26 วันที่ผ่านมา

    ባለ ስርጣኖች ሁሉም አብደዋል በስው ሂውት ይቀልዳሉ

  • @HayderAhmed-e7d
    @HayderAhmed-e7d 25 วันที่ผ่านมา +1

    😢

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 26 วันที่ผ่านมา +1

    kkkkkkkk በግምት አትናገሩ በመረጃ ዘግቡ

  • @ragassajemal4420
    @ragassajemal4420 25 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 ስጀማር የእስራኤል ማጥ።ያው ደርሶዋል😅

  • @tadesemersha4996
    @tadesemersha4996 26 วันที่ผ่านมา

    አይባቃም

  • @Ayesha-k6f
    @Ayesha-k6f 25 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል በኢራን ላይ የፈፀመችዉ አፀፋ ከዉሀ የቀጠነዉ ብዙ ሚዲያዎችን ተከታትያለሁ😂

  • @natanbogale1935
    @natanbogale1935 26 วันที่ผ่านมา

    ኢራን የምትልካቸው ኢስራኤልን እንዲዋጉ ያቃጠሉት እሳት ውጤቱን እናያለን።

  • @Noraabdu-t9h
    @Noraabdu-t9h 26 วันที่ผ่านมา

    በቦታዉ ነበርክ

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 26 วันที่ผ่านมา

    ጎረቤትህና ጎረቤት ያልሆነው መጥፋት አለብህ እያለህ እንዴት አርፈህ ትተኛለህ

  • @ייטאימלסה
    @ייטאימלסה 26 วันที่ผ่านมา

    ሠላም እነዚህ ትሎች አረቭ ሥላምች ሽብርተኛች ሥጠፉነው

    • @899-r9n
      @899-r9n 26 วันที่ผ่านมา

      ቆሻሻ አይሁዶ አረቦች ነቸው የማጠፋቹሁ😅😅😅😅😅😅😅

    • @abdi6588
      @abdi6588 26 วันที่ผ่านมา

      What is አረቭ?

  • @UsmanAdam-m8h
    @UsmanAdam-m8h 25 วันที่ผ่านมา

    "ማስቆም ዐልቻለችም" USA የምትለው ተባብራ ዕየወገች ዐይደለችም ዕንዴ? ዕንድንከተልህ በተጠንቀቅ......።

  • @astube5163
    @astube5163 26 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ወገን ልብ ግዙ እስራኤል ማለት እሩሲያ አይደለችም ሩሲያ አማኝ ስትሆን እስራኤል ግን እግዛቢሄር ላይ ትተፋለች ትንቃለች የክርስቶስ ጥላት የአማኞች ጥላት ናት ፈጣሪን የካደ ሠው እራሱ ፈጣሪ ነው የሚያጠፋው
    እስራኤል አሜሪካ ባትኖር በ24 ሳዐት ኢራን ታጠፋታለች ሁለቱ ፈጣሪን የካዱ ናቸው ተመሳሳይ ፆታ ይጋባ ብለው የፈቀዱ እነዚህን የደገፈ በክርስቶስ ክዷል ንሰሀ ግቡ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา

      አህዛብ ከሀዲ አያገባሽም ሰለ ክርስቲያን

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 26 วันที่ผ่านมา

    ተባርክ ትክክለኛ መርጃ❤❤

  • @AhmedMohammed-k8c
    @AhmedMohammed-k8c 26 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል ስትጠፋ ነው

    • @misikerdegu5133
      @misikerdegu5133 26 วันที่ผ่านมา

      @@AhmedMohammed-k8c ተኝተህ አልም

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 26 วันที่ผ่านมา

    ለካ ከዚህ ቀደምትም እስራኤል ስትጠፋ ስትበተን የነበረችው በዚህ ግፏ ነው ለፓለታይን እውቅና መስጠት ተባብሮ መኖር ለአልምም ህግ አልገዛምነቷ እስከመቼ ይቀጥላል ጋዛን ወረህ መተንፈሻ አሳጥተህ አንተ በሰላም አትኖርም 😢😢😢😢

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา

      ጋዛ የእስራኤል ምድር ነው ፍልስጤም ከየመን የመጤ መጤ ነው

    • @Ayesha-k6f
      @Ayesha-k6f 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@MeKdi-w4sእሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ እስራኤል የሚባል ሀገር የለም የነብዩ ያአቆብ ሁለተኛዉ ስሙ ነዉ ወራሪ ናቸዉ አሁን ግን መጥፊያቸዉ እየቀረበ ነዉ ፍልስጤሞች እየገረፉ ያስወግዱዋቸዋል ከዛን በሰላም በሀገራቸዉ ይኖራሉ ይሄ ነዉ እዉነቱ ዋጥ አርጉት ሀ

  • @baredawahi
    @baredawahi 26 วันที่ผ่านมา

    Wushetam iran altegodashm

  • @RoratoHussein
    @RoratoHussein 25 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ኢራንን አታውቆትም የደበቀችው እስራኤል እንጂ ኡራን አይደለችም በደንብ መረጃ ለመሰብሰብ ሞክሩ cnn and bbc ጊዜ አልፎባቸዎል እናንተም እንዳያልፍባችሁ ስራን በተገቢው ስሩ መልካም ጊዜ

  • @محمدياسينمحمد-ل1غ
    @محمدياسينمحمد-ل1غ 26 วันที่ผ่านมา

    ተረተረት ነው

  • @FedilaYenus
    @FedilaYenus 25 วันที่ผ่านมา

    Wshatamoch yltaragagata badamanfse atwru

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 26 วันที่ผ่านมา

    እናተህድናተዋኩላትእየተቀየየራቹህትቀባጥራላቹህ ኢራንሥትመታአገርአወቆታል

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 26 วันที่ผ่านมา

    Eseyi..eran..ye..ashebare...degafe...ashebare..nat

  • @anwarb6546
    @anwarb6546 26 วันที่ผ่านมา

    10 amet asralew yalechewen asayen zm beleh atekeded

  • @Shigeza-ru5qs
    @Shigeza-ru5qs 26 วันที่ผ่านมา

    Yegnan elkiet mane yiezegebew

  • @ademosman6653
    @ademosman6653 26 วันที่ผ่านมา

    B msllgne new enda Zena 😅😅😅

  • @asefaali
    @asefaali 24 วันที่ผ่านมา

    You'r news at least 95% is not true.

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 26 วันที่ผ่านมา

    ኢራን ሂዝቦላና ሀማስ አይደለችም አባቴ እንደፈለክ ገብተህ ምደበድባት ሲጀምር ጦርነቱ ኢራንና እስራኤል ሳይሆን ኢራንና ምዕራባውያን ናቸው በተለይ አሜሪካ😂😂😂😂😂

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา

      ወሬ

  • @ragassajemal4420
    @ragassajemal4420 26 วันที่ผ่านมา

    😂😂 ዘሬ የእስራኤል ከታሞች በእራን ተማታለች ለምን ትክክለኛው አትዘግቡም😂😂

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา

      እስራኤል ኢሪን ታጠፋታለች

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 26 วันที่ผ่านมา +1

    አረ የሊባኖስ ፊንደታ እያመጣች ኢራን ነው ብትል መን ይሰማሃል

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 26 วันที่ผ่านมา

      ሲጨንቃችሁ እንዲህ ማለት ጀመራችሁ ወራዳዎች😂

  • @AdemTeleha-mr4nk
    @AdemTeleha-mr4nk 26 วันที่ผ่านมา

    Zegeba tzabtual feta farsoch fars nachew

  • @Tube-bi4eu
    @Tube-bi4eu 26 วันที่ผ่านมา

    Wrong

  • @1950fhhdhhdhh
    @1950fhhdhhdhh 26 วันที่ผ่านมา

    Video yetal 😁

  • @jemaloumer481
    @jemaloumer481 26 วันที่ผ่านมา

    አንተ ምኞትህን እንጂ እውነታውን አይደለም የምትዘግበው።እስራኤል ፈሪ ነች።ፈርታለችም።ያ ሁሉ ጉራ አለም ሰምቶት የማያውቅ አፀፋ አለኝ ስትል የነበረችው እስራኤል ዛሬ አቧራ ብቻ አብና ቀረች።

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 25 วันที่ผ่านมา

      ተው እንጂ😂😂😂

  • @عبدالله-ذ4و6ج
    @عبدالله-ذ4و6ج 26 วันที่ผ่านมา

    ፈታ ከየት አመጣህ አንተን ሰው አጣ ማለትነው አልጀዚራና ቢቢሲ አረቢክ አናደምጣልን አንተ ፈታን አመጥንምከ

  • @AhmeYenealem
    @AhmeYenealem 26 วันที่ผ่านมา

    Yihe media ye esrail degafi new kuliche bilo yasetawukale

  • @KamikaMujahid-c6e
    @KamikaMujahid-c6e 26 วันที่ผ่านมา

    እነ ccn እነ አልጀዚራ ያላቀርቡት እናተ የት አግታቹሁት ነው የምታቀርቡት

  • @Kingofabbay
    @Kingofabbay 26 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል ና ሂዝቦሏህ ካልጠፉ አለም ሰላም አይሆንም 😏😏

  • @QasimAbdall
    @QasimAbdall 26 วันที่ผ่านมา

    Bakhi findataw ye libanos nw

  • @lwandomate84
    @lwandomate84 26 วันที่ผ่านมา

    ቀደደ

  • @mohamedabdulqadir856
    @mohamedabdulqadir856 26 วันที่ผ่านมา

    Keshfewal abate 😂😂 ansemahim

  • @abdibabasazenabe6203
    @abdibabasazenabe6203 26 วันที่ผ่านมา

    Israel misael is funny that all talk is for this candle light

  • @khadijamuhammad275
    @khadijamuhammad275 26 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል ስጠፋ ነዉ ሰላም የሚገኘዉ ኢሸ አላህ መጥፋታ ደሞ አይቀርም

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 26 วันที่ผ่านมา

      እስራኤል መቸም አትጠፋም

    • @AgikcfXhgch
      @AgikcfXhgch 26 วันที่ผ่านมา

      አይንሺ ይጥፋ ኢራን በቅርቡ ትጠፋለች እደ ፍልስጤም

  • @SeidIbrahim-y1z
    @SeidIbrahim-y1z 26 วันที่ผ่านมา +1

    ዉሸት አታውራ ብዙ መረጃ ደርሶናል

  • @HashimMoon
    @HashimMoon 26 วันที่ผ่านมา

    Ashkabach