መዳም ደበደበቻቼው አለቀሱ💔😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ስስቅ ብላ አለቀሰች _ሀዩ በሆነው ነገር አዘነች #jemalmd #harunmedia #fetadaily #ethiopia #ebs #abelbirhanu #funny #viralvideo #new
    jemal md tube ጀማል ኤምዲ Jemal MD tube Jamal MD jemal Mohammed jጄማል ኤምዲ ትዩብ ቱብ ቲዩቢ ጀማል መሀመድ ኢትዮጵያ ethiopian wollo ወሎ Africa Arab አፍሪካ አዲስ አበባ Addis ababa muhmed Mohammed
    Mohammed TH-cam tube news ዜና ጫዎታ ፍቅር ትዝታ ኖሮ jmdwello tube,wollo tube,wollo tube ethiopia,wollo tube /ወሎ ቲዩብ,wollo tube / ወሎ ቲዩብ ኢትዮጵያ,hiba tube,wollo tube / ወሎ ቲዩብ,ወሎ ቴቪ / wollo tv,ethiopian wollo wotube,somi tube,ወሎ ቱዩብ ኢትዮጵያ # wollo tube ethiopia,awodi tube,harun abel birhanu feta daily ethiopian media youtube tube translet ethiopia amharic oromo addis ababa news braeking ኢትዮጵያ ዜና ሰበር gogle arbic islam muslim mansur jemal juhar mohammed @jemalmd ethiopian news eritrea news sudan jawar mohammed tigrai amhara oromo abiy ahmed ali dessie abebaw tadesse addis ababa wollo media tube african ethipian music
    ethiopia music hop music betoch drama new abrsh
    lij tofik,lij tofik prank,lij tofik today,lij tofik marina,lij tofik youtube,lij tofik new video,lij tewufik,tofik yusuf,tofiq yusuf,tofik,tofik tube,lijtofik,tofik mohammed,marina and tofik,tofik and marina,quari tofik al habeshi,boston,and ijoch,alif radio,iqra media,fillaah tube,maharic fillm,ethiopan film,ethio muslim tube,alif tube baba mama,seyfu fetawu showu,ethiopian muslims,#youcut,mame habasha,harun midia,nasheed,sabr ኢትዮጵያ አቤል ብርሃኑ

ความคิดเห็น • 91

  • @HawaHawa2-q2d
    @HawaHawa2-q2d 9 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ትግሦቱን ይሥጣችሁ እጅ ወላሂ እኔ በፊት የምሠራባት ሤት ትንሽ ትልቅናትና በጣም መከራየን አበላችኝ ያለድሜ ሽበት አወጣሁ አልሀዱሊላላህ 5አመት ሠራሁ አላህ ትግሥት ሠቶኝነው ግን ሥትናገረኝ ሸይጧንም ይመጣና በቃ እነቂያት ይለኝ አል አባቴ ሀዋአነድ ነገር ሆነች ቢሉት ይሞትብኝ አል ብየ አሥብና እታገሥ አለሁ አለፈ አሁን ተመልሽ የምሠራ ባት ሤትየ ሥራም ሥታዘኝ

    • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
      @መኪነኚየእናቴናፋቂ 9 วันที่ผ่านมา

      እህቴዋ አይዞሺ ውዴ ትእግስት አድርጊ በጪቅላትሺ መጥፎ ነገር አትስቢ እስትግፋር ዱአ አድርጊ ውዴ❤❤❤❤❤

    • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ
      @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ 9 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ እኔምካለድሚየነጪሸበትብቻአድርጊለሁ ደሙኡርዱኒናት እሳትናት ግን አልህምዱሊላህ በትግስትይዣታለሁ ዱባይነውያለሁት ሠዑድቁይቻለሁ በፍቅርነበርየተለያየኋቸው ስታወራኝአሁን ለማውራትመቋቋምያቅተኛል በባ ይችስለምትበድለኝ

  • @user-ow8my1zj7c
    @user-ow8my1zj7c 8 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ሥት ቆጣ ቀድሜ ነብር ነው የምሆነው ወላሒ እንኳንልትመታኝ

  • @aoaoaoao8219
    @aoaoaoao8219 8 วันที่ผ่านมา +1

    ያረብ ስደት በቃ በለን ወጣቱ አለቀ ሴቶች በቤታቸው መቸይሆን የምያርፉት

    • @Reham-p4g
      @Reham-p4g 8 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሺ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ዱአ አድርጊ እኔም ብዙ አሳልፌ አለሁ ኩትራት ቤት ዋናው ተስፋ አለ መቁረጥ ነው እኔ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 8 วันที่ผ่านมา +2

    ጉድ አላህ ሶብር ይስጥሺ እህቴ አላህ ያጠንክረኝ እኔም እምትማታ ማዳም አጋጥማኝ ብዙ ግዜ ስንጣላ ሱረቱናስ ፣ፈለቅ ኢክላስ ፣ስቀራባት ያዝ አርጋ ትትወኛለች ብዙ ጊዜ ይዛኝ ግንበልቤ እቀራለሁ ይዛ ልቅቅነው እምታረገኝ ኚ2አመት ጨረሼ ወጣሁ አሁን ጥሩ ሰው ገጥሞኛል አልሃምዱሊላህ

    • @የበራሀዋእርግብ
      @የበራሀዋእርግብ 8 วันที่ผ่านมา

      አልሀምዱሊላህ የኔ አበሳ እንኳንም በሰላም ተለያየሸ እህት አለም

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 8 วันที่ผ่านมา

      @@የበራሀዋእርግብ አልሃምዱሊላህ ውዴ

  • @Rahmet-h8h
    @Rahmet-h8h 2 วันที่ผ่านมา

    አላህየ ያረብ ድህነት በሽታ ነው ችግር በራሱ ህመም ነው አንተ በራህመትህ አንተ አንሳልን አገራችን ሰላም አድርግልኝ የስደትን እንጀራ አንተ በጥስልን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @cgf8399
    @cgf8399 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ምንአድርጋነዉየምትደብድባት ሱባሀንአሏህ
    የእኔመዳምአሏህረዥምእድሜእናጤናይስጣትወሏሂ ምግብግድብይብላነዉየምንጣላዉ ያአሏህስንትአረመኔስዉአለ እህህህአሏህይድርስላት አሚንአሚን አይሀገሪ

  • @HalimaAhmed-r4q
    @HalimaAhmed-r4q วันที่ผ่านมา

    አላህ ሶብር ይስጣችሁ እህቶቸ እህ ያአላህ አልሀምዱሊላህ መዳሜ ለኔሀያእ ይይዛታል እኳንመማታት

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 8 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍ አላህ ይምታት አላህ ይርዳሽ አላህ ይደርስልሻል አይዞሽ እኔም መታኛለች ከልቷ ጋር ሳይቀር

  • @مرحبا-ض3ت
    @مرحبا-ض3ت 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያግራልን ለተሰቃዩ እህት ወድሞች ያረቢ ፈርጃቸው ሀገራችን ሰላም ያርግልን መጨረሻችንን ያሳምርልን አላሁ አሚንንንንንንን

  • @MeremaOmer-n6o
    @MeremaOmer-n6o 8 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ወላሂ ለኔም ዱዐ አዲርጊልኝ ታማሚ ልጂ ነው ሥራየ እኔም እንደሡ ልሆን ትንሺ ነው የቀረኝ

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m 8 วันที่ผ่านมา

      @@MeremaOmer-n6o ጠለብነሽ፣ውዴ፣ጠለብ፣ካልሆሽ፣ቀይሪ፣ግን፣ስራ፣የለም፣ስራ፣እኔ፣ግራ፣ገባኝ፣ምን፣እደምልሽ፣አላቅም፣አላህ፣ኽይሩን፣ይምረጥልሽ፣ተረጋጊ፣ዱአ፣አርጊ፣እራስሽን፣ጠብቂ፣

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ስደት የስራህን 😢😢😢😢😢አላህ ይድረስልሽ😢😢😢😢

  • @mariammariam-b2q
    @mariammariam-b2q 9 วันที่ผ่านมา

    አሠለመለይኩም ወራመቱለህ ወበራከቱሁ ሠለም ወንድሜ እንዲሁም ሁለቹም አለህ ይድራሥለቹ

  • @አ..ሻ
    @አ..ሻ 9 วันที่ผ่านมา

    ለበጎነዉሰዉሰዉከመሳቅሌላምንምአያረዳም

  • @HusnaMuhamed-fy8pq
    @HusnaMuhamed-fy8pq 8 วันที่ผ่านมา

    የአላህ አብሽሪ የኔ ውድ እህት ይህን እንባሽን በደስታ ይቀይርልሽ ያረብብብብ

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 9 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ

  • @user-db6ud8dv4j
    @user-db6ud8dv4j 8 วันที่ผ่านมา

    ያረብ አኀተ እዘኀልኀ😢ፈተናዉኀ አቅልልኀ. አራህማኀ ሪሂም🤲🤲😢

  • @user-py3pv2dk4g
    @user-py3pv2dk4g 8 วันที่ผ่านมา

    አይይይይ😢😢😢😢ያረበሰቀዪንበቀበለን

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንስ፣የኛ፣ኑሮ፣በጆሮላይ፣፣ጆሮገድድፍ፣ሆነ፣የኛነገር፣አሁንስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Makya-gg7vc
    @Makya-gg7vc 9 วันที่ผ่านมา

    ያረብ😢😢😢

  • @Ayishu2356
    @Ayishu2356 9 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሶብሩን ይወፍቅሽ እህቴ አላህ ይገላግልሽ አብሽሪ ሁሉም የማያልፍ የሚመስል ያልፋል 😢😢😢

  • @MrBio-ge2qc
    @MrBio-ge2qc 8 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህቴ ያልፋል😢😢😢

  • @ReemReemnuru
    @ReemReemnuru 9 วันที่ผ่านมา

    😰😰😰😰😰😰

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 9 วันที่ผ่านมา

    ምን ደረሣ ይሆን የኔ እናት

  • @aishamuhammadraya1852
    @aishamuhammadraya1852 8 วันที่ผ่านมา

    ሳህ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 8 วันที่ผ่านมา

    እይዞሽ አላህ ይድረስልሽ ያረቢ ድረስላት ።ያረብ❤❤❤

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይደረሰልሺ የኔከረታታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatimasaed7067
    @fatimasaed7067 8 วันที่ผ่านมา

    አይዞሺ አላህ ይጠብቅሺ እህቴዋ እርዝቅሺን አላህ ይፍጠርልሺ

  • @RahmaMohmed-tx7fr
    @RahmaMohmed-tx7fr 9 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሶብር ይስጥሽ

  • @MeremaOmer-n6o
    @MeremaOmer-n6o 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይረሽዳሻ እህቴ ወደ አላህ አልቅሻ እሧን ደሞ አላህእጇን ይስበራት

  • @Reham-p4g
    @Reham-p4g 8 วันที่ผ่านมา

    አወን የዴረሰበት ያውቀዋል ዱባይ ላይ በነበርኩበት ግዜ እኔም ዴርሶብኛል ውሀሙቅ እጡቴላይ ዴፍታ አቃጥላኛለች አላህ በጄሀነብ እሳት ያቃጥልልኚ 😭😭😭😭😭😭

  • @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
    @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ 8 วันที่ผ่านมา

    እይዞሽ ሁላችነም አሳልፈናን ያለደመወዝ ያውም

  • @hallkmah
    @hallkmah 8 วันที่ผ่านมา

    አሚንንን☝☝☝

  • @YEROM-x7v
    @YEROM-x7v 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x 8 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም እሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አሏሕ ይርዳሼ እሕት ያረብ የአላሕ እኛንም እየን ሁልጊዜ የሠው ፊት ማየት ከበደኛ የአላሕ አንተ በራሕመትሕ እገዘኛ የረሕማን የረሒም

  • @HayatAbedla
    @HayatAbedla 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይድረሥልሽ ይድረሥልን ለኛም ወላሂ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያገራችን ሁኔታ ነው ያስወጣንአላህ ይሁነን ያረብ ጠብቀን

  • @Alekulahal
    @Alekulahal 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢kebadnewu alah ydreslsh

  • @MosMoj
    @MosMoj 8 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔💔💔🇪🇹💔💔💔💔😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝

  • @አ..ሻ
    @አ..ሻ 9 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝናትሀዩቻሉት

  • @RahmaMohmed-tx7fr
    @RahmaMohmed-tx7fr 9 วันที่ผ่านมา

    እጅሽን ወዳላህአንሽ

  • @user-kf1yh9ph3i
    @user-kf1yh9ph3i 9 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته
    አይይ የሰው ቤት ኢንሻአላህ አንድቀን ከሰው ቤት እንጣይሆናል

  • @TybaSaeed
    @TybaSaeed 9 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ያድረስልሽ እህት እኔም እዳችው እየተመታሁ ነው የምሰራው

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 9 วันที่ผ่านมา

      ለምን አቀይሪም እህት እኔ ሢጮሁብኝ ነው የሚዶርረኝ

    • @FatumaAhmed-xo5dc
      @FatumaAhmed-xo5dc 9 วันที่ผ่านมา

      አላህይዱረስልሺ😢😢😢😢

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d 9 วันที่ผ่านมา

    እፍኝ ፍፍፍፍፍፍ😢 ያአላህ አይይይ ስደት

  • @FFbBነኝየአለህበሪያ
    @FFbBነኝየአለህበሪያ 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም አሰለም ወረማቱሉህ ወበረከቱሁ አህሌን አለህ ይድረስለች በታለያዩ ችግር ዱርሶበቹ ለምትጨኑቁ አብሺሩ ይህም ቃን ያልፋል

    • @chargemore4754
      @chargemore4754 9 วันที่ผ่านมา

      ኢሸአላህ ያረብ

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔርመፍትሔውንይስጥሽ

  • @MominaTemamm
    @MominaTemamm 9 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍፍፍ ደህነት አይኑ ይትፍ አላህ ይድረስላችሁ ሚሰማዉ ሁሉ ይስጠላል በጣም ይጨንቃል

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 8 วันที่ผ่านมา

    Yareb😢

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 2 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 9 วันที่ผ่านมา

    አላሁማ ፈርጅ ኩሉ ሙስሊሚን ያረብ ትተሻት ጥፊ ዉዴ

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m 9 วันที่ผ่านมา

      አሚን😭😭😭😭😭

  • @RukyaDawud-ii7zf
    @RukyaDawud-ii7zf 9 วันที่ผ่านมา

    ያአሏህ በዝነትህ አተድረስላት😢😢

  • @Siham-kg1me
    @Siham-kg1me 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-px7nz7by8n
    @user-px7nz7by8n 8 วันที่ผ่านมา

    አጣፍራት ጫፌን ብትነካኝ ወላ ከሊ ወሊ ብር ሀገርሽ ግቢ

  • @Alikha-h1g
    @Alikha-h1g 2 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ አላህ ዪድረስልሽ አላህ ከሪም
    አላህ አንተ ሰሚዉል አሊም

    • @Alikha-h1g
      @Alikha-h1g 2 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን አላህ ዪድረስልን

  • @BayedaSanne
    @BayedaSanne 8 วันที่ผ่านมา

    አሚንንንንንያረብ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z 8 วันที่ผ่านมา

    አለህይጠብቅ

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x 9 วันที่ผ่านมา

    አጥናግራት ወለህ ካግርግዳ ላጥፈት ዘለህ

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 8 วันที่ผ่านมา

    አሚን ያረብ❤❤❤

  • @WebalemMal
    @WebalemMal 2 วันที่ผ่านมา

    ርእኔንምነውየምመታኝሠዌየዌንቢሮአድርሰኝብለውእቢአለኝእምምእየደርሰብኝነው

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z 8 วันที่ผ่านมา

    አሚንንንንንንንያርብ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 9 วันที่ผ่านมา

    እኔኮ የሚገረመኝ ነገር ቢኖር የሁኖቹ ለዋል ተፈቅዶላቸው እደለኞች ናቸው እያሉ ያሞቁታል አይ እድሌ አዘኩኝ በወገኖቸ ወላሂ

  • @አ..ሻ
    @አ..ሻ 9 วันที่ผ่านมา

    ለምንትሄዳላችሁበቃተዉ

  • @jfshðhhdudjfidi
    @jfshðhhdudjfidi 5 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 7 วันที่ผ่านมา

    ሀያትፈልጌሽነበርበየትላግኝሽውዷየ

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z 8 วันที่ผ่านมา

    አፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ አይዞሽ እንዳው ምን ይሻለናል ዘንድሮ 💦💦 አላህ ይድርስልሽ ያርብ

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 9 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይድረስልሽ ያረብ😢😢

  • @mariammariam-b2q
    @mariammariam-b2q 9 วันที่ผ่านมา

    እበክ ለኔ ቪድዮ እንድሠረልኝ እፈልገለዉ ብር የምልኪልኝ ሰዉዬ ብሬን ከደኝ 3000ድራሀም

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 8 วันที่ผ่านมา

    እህህህ 😭😭😭ወላሂ አልቻልኩም

  • @eexx2236
    @eexx2236 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShirazKw
    @ShirazKw 9 วันที่ผ่านมา

    All media cry no fact some eympty

  • @Reham-p4g
    @Reham-p4g 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 9 วันที่ผ่านมา

    YLYLA.GUDY.MUNWE.BTASWEKUN..MUNLY.DRSCHU

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 8 วันที่ผ่านมา

    ይችኛዋ ወሬ ለማሞቅ ነዉ

  • @user-qm2bd4ts2e
    @user-qm2bd4ts2e 8 วันที่ผ่านมา

    አይሥቃይመከራ ሥቃይ😢😢😢አይዛሽየኔውድ እሕት እኔባሏንነበር የምታሥደበድበኝ 😢😢😢አሑንድረሥይፈጀኛልውሥጤን አንድአንድግዜ ሸሐዳአሸድና ሙረጡንይዠ ላሥለፍልፈውእልና ከራአሠቸታየኝ የፈራቱመፈራት ሠክሩባብ ይላልሚሥቱን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ZeynebaUomer
      @ZeynebaUomer 8 วันที่ผ่านมา

      የኔውድ መቀየርአችይም

  • @user-xs3wh4rl7c
    @user-xs3wh4rl7c 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZaharOmar-zv3dx
    @ZaharOmar-zv3dx 8 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @meyidzerhum-mo9zc
    @meyidzerhum-mo9zc 6 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢