ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
💔😢
ምከሩኝ ወንድ ልጅ በጣም ካልባሰበት አያወራም
ጀማል ሌላ አይዳ የለም እኔ ስለይቶበሮች ወሬ ሠለቸኚኮ ተጣሉ ተፋቱ ታረቁ እያሉ ሁሉን በሚዲያ መዘርገፋ ለምን የግል ህይወት በአደባባይ እረ ሰውስ @@jemalmd
አብሽር ወንድሜ ጀዛከሏህ ኸይርእኔ ወላሂ የእውነት ነው የሚመስለኝ ሲያለቅሱ አብሬ አለቅሳለሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ
አብሺር ወንድ እኮ ቆራጥ ነው
@@jemalmd አይዞክ ባባዬ
ስላም ስላም ወድሜ ጀማል አንድ ነገር ልንገርህ ምንም ቢሆን ምንም ቢፈጠር የቤተስብህን ሚስጥር አደለም ለሚዲያ ለቤተስብ አይወራም አደራ አደራ
እህቶችየ ውድ ጊዜያችሁን በእንቶ ፈቶ ማባከናችን አንሶ ምንም በማይመለከታችሁ አትሰዳደቡ የራሳችን ወንጀል አነሰንና በነሱ ወንጀላችሁን ወንጀላችንን አናብዛ ዛሬ በኮመንት የምንናነራት መጥፎ ቃል አሏህ ፊት ያስጠይቀናል!!!!የሁላቸውም ድራማ ነው ባለፈው ሰኢድ ተናግሯል ከየመን አገር የገባው አድስ አበባ ቢሮ ከፍቶ በዩቱብ ድራማና ፕራንክ በሰፊው ለመስራ ነው ብሏል ስለዚህ ተመልካቾች ዝም ብላችሁ ምንም ለማይጠቅማችሁ ነገር አትሰዳደቡ!!!!
@@GgjgCbv ሳህ ወላሂ
ድብቅም አላችሁ ግልጽ ምንም አላምናችሁም እናተ ድራማ አሳብዳችሀል አላህን ፍራ የሚስት ሚስጥር፣እሚያወራ ከአላህ እዝነት የራቀ ነው
ለ አሏህ ብቻ ከነገርከው በቂ ነው ለሰው አትናገር ከችግርህ አውጥቶ የተሻለ ቦታ ያደረሰህን አሏህ እያመሰግንክ ወደ ፊት ቀጥል ሌላ ያልተመሰሱ ጥያቄዎ ካሉም ቢኢዝኒሏህ ይመለሳሉ
ሥለሚሥትህ ነዉር ተሆነ ቶወዉ እሚጠቅመንን ከሆነ ንገረን ወላሂ እኔ ምንም አላያቼዉም ሥራጥቼ እኳን ላለቅስ
ትክክል ነህ
ክክክክክክክክ እኔ ፊቱንም አላመኩም ጭራሽ እውሸቱን እውነት አስመስለው በማውራታቸው አላህ የስስራቸውን ይስጣቸው
ልክ ነህ ወላሂ ጀዛክላህ ኸይር እዲህ ንገራቸው አዳድ የሚጋጋጡ እህቶች አሉ
እውነት ወንድሜ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብብ
አይዞክ ወንዲማለምዬ ና ተናገር
የኔንን ኮሜንት የምታናቡ በሙሉ ስላማቸው ይብዛ ሌላው አንዳንዶ ሴቶቹ እንዲሁም ወንዶቹ ብቻ መስሊም ነን የሚሉ ቆሻጆቹ ሰዎቸ አሉ የሰውን ነወር እየተከታተሉ አደባባይ ላይ የሚደገሙ ቪዲዮ የሚሰሩበ ሰው አላህ ፋሩ የሱን ነወር የደበቀ የሱን ነወር እደብቅለታለሁኝ ብላል ነው የሚለው የተከበረው ቁርአን የአላህ የሰውን ነወር አደባባይ ላይ ማውራት ጥሩ አይደለም እስልምና ማለት ለሐሜት አይመቸም ለመዋሽት አይመቸም ለምንም ቆሻሻ ተግባር አይመቸም እስልምና ንፅህና እና ስርአት ይፈልጋል፡ እባላቸው እስልምናን ኣተስደቡ ብዙ ሰዎች እስልምናን ማወቅና ወደ እስልምና መገባት የሚፈልጉ ስወቸ አሉ እንዳታ ይነቅፋቸው እባላቸሁ አንደ ደስ የሚለው ነገር ቢኖር እስልምና በስወ ልጃ አነጋገርና አካሄድ አይመዘንም የራስ ድርአአተ ና እግ አለው ሙስሊም ነን የምትሉ ከሆነ እሚድያ ላይ አትምጡ ሐይማኖትንም እራሳቸሁንም ከተስደቡ ክብራቸሁን አታስረገጡ ለገንዘብ እየላችሁ እናንተ እንደቀልዩ ያገኝቸውን እስልምና ሌላው ለመገባት ዋጋ እየከፈለበት ነው ልቦ ካላቱሁ እባላቸሁ ስርአት ያዙ💔💔💔😭😭😭😭😭
ያረብ ዩቲውበሮችን በሙሉ ለቃቅመህ አመጣሀቸው በቤትህ ጀማል😂😅
😂
ክክክክክ እኮ
አይዞሕ ወንድሜ በርታ ሠኢድዋ
ሀቅ ነዉ
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
ኑርልን አወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ወንድሜ
ትክክል ነክ
ወሏሂ እውነትህን ነው እከሌ ክፉ ናት እያልን ወንጀል ባንሠበሥብ ጥሩ ነው ከ ከከከከከከከ ዶክቶሮም ተማሮ ከከከከ
ትክክልነህ
😢😢😢😢ወይ ጉድ
የጉዱን አጂብ በል ክክክክ /ሱባሃን አላህ በል
ልክነክወላሂ አረይመንማልቅሰ አላያቸዉም ጨራሸ ጀልሆንናልእዴ
ትክክክክክል ውድሚ አስመሳይ ሀላ😢😢😢
ወንድሜ አንተ እራሱ እነዚህን መከታተልህ በምን ቢዝነስ ይስሩ ብለህ ነዉ
Jemi Edet neha ❤❤❤❤❤❤❤❤
መቸም ቢሆን በትዳር ኑረን የባሌን ገመና አላወጣም ከቻልን ተስማምተን መኖር ካልሆነ ተለያይቶ በሰላም መኖር ወንድም እና እህት ሁነን መኖር ይቻላል እኮ ገልቱ ሁላ ለመሸቀል ተብሎ የማይሆን ነገር ማዉራት ምድነው ጥቅሙ አሏህ ከእንደዚህ አይነት ጋጠወጥ ሴቶችም ይሁኑ ወንዶች አሏህ ይጠብቀን ለዱኒያ መስገብገብ አኡዙቢላህ 😎
ጀማልአንድነገር ልንገርህ አደራየምልህ ነገር ብኖረኝ የቤተሠብህን ገመና ሚዳያላይ እንዳታወጣ
አተ ልብህ ካልተሰበረ መማራያ ይሆነል ብለህ አተ ካመክበት ብዙ ሴቶች ልብ ስለሌላቸው ልክ እደመጀመራያው ፊዲዮ የማሩበታል አካፊለን
አይዞክየኔወድም
ታሪክህን እንጠብቃለን
እዉነትየኔወድም
እንድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤
tikikli
😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
ግን የኢት. ሰወች አሞቸዉል. ልበል.
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ዉድ እህቶቸ ቃኢደቱል ኑራንያ ግሩፕ ያለዉ አስገቡኝ
❤❤❤❤
ሚስት አለህደ ጀም
የኔአባትበርታ
አብ ሽር አላህ አለን
👍👍👌👌👌
ይቅርታ ግን ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል?????
👍👍👍👍👍👍
😂😂😂😂😂😂ውነት ነው
ጠተባረከ
2ኛነኝ😂
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤wwww
Jamal adinu nasiha simachowun yanasah midia lay sayhon badilay daw bitadrg endane hasab
እሽ
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤
ስሳ ተማም
እና እኔና ሉሉ እዚህ ውስጥ ምን አመጣን ሚስኪን የመዳም ቅመም 😂😂
😂😂😂😂
ያዉ ዶላሩ አብራቹ ስለምትቃመሱ ለምን ይቅርባቹ ክክክ
አይጋቡም ወደፊትም😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 እኔምያሳቀኝእሄነበረ ውሸታተውነውአለ
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ሴቱን ሁላ ሰብስበህ ነው እሳ ያመጣሃቸው 😂😂🙊ሁላቸውም ዲራማ ነው የሚሰሩት ቶፊቂና ሶፊ ግን የእውነት ነው የተጣሉት ግን ኒካህ አልነበራቸውም 😂🙊
ሉሉዬ ክክክክክ እነዚህን youtuber የሚያስር ፓሊስ ይጥፋ
አንችም አልቀረሽ ክክክክ
ያንች ፎቶ እዚህ ምን ይሰራል😂😂😂 ሉሉ አረ የኔም አለ😂😂😂
😂😂😂አችም አለሽኮ
@@heymidssye8127 አሁን እማ አየሁት😂
ዝም በል ጀማል ተውፊቅና ሶፊ ተጣልተዋል ፡፡ ሚስጥራቸውን ግን አልፅፍም አላህ አይባችንን ስለሸፈነልንጂ እንጂ ሁሉም ሰው ወንጀል ይሰራል ግን ጌታችን ይሰትርናል እና የሰወችን አይብ አልናገርም አወን ሁሉም ሰው ተውፊቅ ላይ ያቅራራል ተውፊቅ ብሩዋን አልበላ ታርብ ሀገር ግድ ነይልኝ አላላት ሙጭጭ ያለችበት እሱዋ ራሱዋ ነች ሲጀመር ተውፊቅ ሰውነቱጂ ልጂ ነው ያልበሰ ወንድ ገናጥሬ ራሱዋ እየተንፎቃፎቀችበት ራሴን አጠፋለሁ እያለች ለፖሊስ ሁሉ ተናግሯል ራሱዋን ብታጠፋ ተጠያቂ አይደለሁም ብሎ 😂😂😂 ምርጥ ቤተሰብ አለው እንደ እህት እሚመክሩዋት መከሩዋት መከሩዋት አልሰማ አለች ራሱዋን ስላርከሰች በመጨርሻም አፈርች አሁንም ትዋሻለች ግን አትፍርዱ ወላሂ ተውፊቅ ተሰቃይቱዋል😂😂😂 የግድ እየኖር ነበር ሁልሽም ሳትወጂ አብርሽ አትኖሪም አትኖርም እና አትፍርዱ ሶፊ ሶፊ ተበድላለች እያላችሁ ነው ዩቱበሮች ሁሉ ግን እውነቱ ሌላ ነው ሴት ልጂ ራሱን እምታስከብርው ራሱዋ ነው
ኡኡኡኡኡኡ
ታድሎ
አረየዶክተሮቹ😂😂😂😂😂😂😂😂የታመመአይሀክሙም.አቅሙንካገኙት😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ye mistin Gabbana woda midia atakarb egna islamochi yelelochin mistir mawtat kilkil naw enkun mist
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ቢላሂ በሰወች ስራ እየገባህ መስራትህ ነገ ትጠየቅበታለህ በሰወች ቪድወና ፎቶ አትስራ በራስህ ስራ የረሱልን ሀድስ አትርሳ
😂😂😂
Sofiya weshatiwa ayadalami anete museleme ayadalakim
Drama new😅😅
❤❤❤❤❤
💔😢
ምከሩኝ ወንድ ልጅ በጣም ካልባሰበት አያወራም
ጀማል ሌላ አይዳ የለም እኔ ስለይቶበሮች ወሬ ሠለቸኚኮ ተጣሉ ተፋቱ ታረቁ እያሉ ሁሉን በሚዲያ መዘርገፋ ለምን የግል ህይወት በአደባባይ እረ ሰውስ @@jemalmd
አብሽር ወንድሜ ጀዛከሏህ ኸይር
እኔ ወላሂ የእውነት ነው የሚመስለኝ ሲያለቅሱ አብሬ አለቅሳለሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ
አብሺር ወንድ እኮ ቆራጥ ነው
@@jemalmd አይዞክ ባባዬ
ስላም ስላም ወድሜ ጀማል አንድ ነገር ልንገርህ ምንም ቢሆን ምንም ቢፈጠር የቤተስብህን ሚስጥር አደለም ለሚዲያ ለቤተስብ አይወራም አደራ አደራ
እህቶችየ ውድ ጊዜያችሁን በእንቶ ፈቶ ማባከናችን አንሶ ምንም በማይመለከታችሁ አትሰዳደቡ የራሳችን ወንጀል አነሰንና በነሱ ወንጀላችሁን ወንጀላችንን አናብዛ ዛሬ በኮመንት የምንናነራት መጥፎ ቃል አሏህ ፊት ያስጠይቀናል!!!!
የሁላቸውም ድራማ ነው ባለፈው ሰኢድ ተናግሯል ከየመን አገር የገባው አድስ አበባ ቢሮ ከፍቶ በዩቱብ ድራማና ፕራንክ በሰፊው ለመስራ ነው ብሏል ስለዚህ ተመልካቾች ዝም ብላችሁ ምንም ለማይጠቅማችሁ ነገር አትሰዳደቡ!!!!
@@GgjgCbv ሳህ ወላሂ
ድብቅም አላችሁ ግልጽ ምንም አላምናችሁም እናተ ድራማ አሳብዳችሀል አላህን ፍራ የሚስት ሚስጥር፣እሚያወራ ከአላህ እዝነት የራቀ ነው
ለ አሏህ ብቻ ከነገርከው በቂ ነው ለሰው አትናገር ከችግርህ አውጥቶ የተሻለ ቦታ ያደረሰህን አሏህ እያመሰግንክ ወደ ፊት ቀጥል ሌላ ያልተመሰሱ ጥያቄዎ ካሉም ቢኢዝኒሏህ ይመለሳሉ
ሥለሚሥትህ ነዉር ተሆነ ቶወዉ እሚጠቅመንን ከሆነ ንገረን ወላሂ እኔ ምንም አላያቼዉም ሥራጥቼ እኳን ላለቅስ
ትክክል ነህ
ክክክክክክክክ እኔ ፊቱንም አላመኩም ጭራሽ እውሸቱን እውነት አስመስለው በማውራታቸው አላህ የስስራቸውን ይስጣቸው
ልክ ነህ ወላሂ ጀዛክላህ ኸይር እዲህ ንገራቸው አዳድ የሚጋጋጡ እህቶች አሉ
እውነት ወንድሜ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብብ
አይዞክ ወንዲማለምዬ ና ተናገር
የኔንን ኮሜንት የምታናቡ በሙሉ ስላማቸው ይብዛ ሌላው አንዳንዶ ሴቶቹ እንዲሁም ወንዶቹ ብቻ መስሊም ነን የሚሉ ቆሻጆቹ ሰዎቸ አሉ የሰውን ነወር እየተከታተሉ አደባባይ ላይ የሚደገሙ ቪዲዮ የሚሰሩበ ሰው አላህ ፋሩ የሱን ነወር የደበቀ የሱን ነወር እደብቅለታለሁኝ ብላል ነው የሚለው የተከበረው ቁርአን የአላህ የሰውን ነወር አደባባይ ላይ ማውራት ጥሩ አይደለም እስልምና ማለት ለሐሜት አይመቸም ለመዋሽት አይመቸም ለምንም ቆሻሻ ተግባር አይመቸም እስልምና ንፅህና እና ስርአት ይፈልጋል፡ እባላቸው እስልምናን ኣተስደቡ ብዙ ሰዎች እስልምናን ማወቅና ወደ እስልምና መገባት የሚፈልጉ ስወቸ አሉ እንዳታ ይነቅፋቸው እባላቸሁ አንደ ደስ የሚለው ነገር ቢኖር እስልምና በስወ ልጃ አነጋገርና አካሄድ አይመዘንም የራስ ድርአአተ ና እግ አለው ሙስሊም ነን የምትሉ ከሆነ እሚድያ ላይ አትምጡ ሐይማኖትንም እራሳቸሁንም ከተስደቡ ክብራቸሁን አታስረገጡ ለገንዘብ እየላችሁ እናንተ እንደቀልዩ ያገኝቸውን እስልምና ሌላው ለመገባት ዋጋ እየከፈለበት ነው ልቦ ካላቱሁ እባላቸሁ ስርአት ያዙ💔💔💔😭😭😭😭😭
ያረብ ዩቲውበሮችን በሙሉ ለቃቅመህ አመጣሀቸው በቤትህ ጀማል😂😅
😂
ክክክክክ እኮ
አይዞሕ ወንድሜ በርታ ሠኢድዋ
ሀቅ ነዉ
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
ኑርልን አወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ወንድሜ
ትክክል ነክ
ወሏሂ እውነትህን ነው እከሌ ክፉ ናት እያልን ወንጀል ባንሠበሥብ ጥሩ ነው
ከ ከከከከከከከ ዶክቶሮም ተማሮ ከከከከ
ትክክልነህ
😢😢😢😢ወይ ጉድ
የጉዱን አጂብ በል ክክክክ /ሱባሃን አላህ በል
ልክነክወላሂ አረይመንማልቅሰ አላያቸዉም ጨራሸ ጀልሆንናልእዴ
ትክክክክክል ውድሚ አስመሳይ ሀላ😢😢😢
ወንድሜ አንተ እራሱ እነዚህን መከታተልህ በምን ቢዝነስ ይስሩ ብለህ ነዉ
Jemi Edet neha ❤❤❤❤❤❤❤❤
መቸም ቢሆን በትዳር ኑረን የባሌን ገመና አላወጣም ከቻልን ተስማምተን መኖር ካልሆነ ተለያይቶ በሰላም መኖር ወንድም እና እህት ሁነን መኖር ይቻላል እኮ ገልቱ ሁላ ለመሸቀል ተብሎ የማይሆን ነገር ማዉራት ምድነው ጥቅሙ አሏህ ከእንደዚህ አይነት ጋጠወጥ ሴቶችም ይሁኑ ወንዶች አሏህ ይጠብቀን ለዱኒያ መስገብገብ አኡዙቢላህ 😎
ጀማልአንድነገር ልንገርህ አደራየምልህ ነገር ብኖረኝ የቤተሠብህን ገመና ሚዳያላይ እንዳታወጣ
አተ ልብህ ካልተሰበረ መማራያ ይሆነል ብለህ አተ ካመክበት ብዙ ሴቶች ልብ ስለሌላቸው ልክ እደመጀመራያው ፊዲዮ የማሩበታል አካፊለን
አይዞክየኔወድም
ታሪክህን እንጠብቃለን
እዉነትየኔወድም
እንድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤
tikikli
😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
ግን የኢት. ሰወች አሞቸዉል. ልበል.
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
ዉድ እህቶቸ ቃኢደቱል ኑራንያ ግሩፕ ያለዉ አስገቡኝ
❤❤❤❤
ሚስት አለህደ ጀም
የኔአባትበርታ
አብ ሽር አላህ አለን
👍👍👌👌👌
ይቅርታ ግን ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል?????
👍👍👍👍👍👍
😂😂😂😂😂😂ውነት ነው
ጠተባረከ
2ኛነኝ😂
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤wwww
Jamal adinu nasiha simachowun yanasah midia lay sayhon badilay daw bitadrg endane hasab
እሽ
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤
ስሳ ተማም
እና እኔና ሉሉ እዚህ ውስጥ ምን አመጣን ሚስኪን የመዳም ቅመም 😂😂
😂😂😂😂
ያዉ ዶላሩ አብራቹ ስለምትቃመሱ ለምን ይቅርባቹ ክክክ
አይጋቡም ወደፊትም😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 እኔምያሳቀኝእሄነበረ ውሸታተውነውአለ
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ሴቱን ሁላ ሰብስበህ ነው እሳ ያመጣሃቸው 😂😂🙊
ሁላቸውም ዲራማ ነው የሚሰሩት ቶፊቂና ሶፊ ግን የእውነት ነው የተጣሉት ግን ኒካህ አልነበራቸውም 😂🙊