100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มี.ค. 2023
  • ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። ዩቲዩብ ቻናላችን 100ሺ subscriber መድረሱን በማስመልከት ከናንተ ከዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች ለዳጊ የተጠየቁ 100 ጥያቄዎችን ዳጊ የምትመልስበት ቪዲዮ ክፍል 1 ይዘን መተናል ፤ ተጋበዙልን።
    የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጀምሯል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 ወይንም ይህንን ማስፈንጠርያ በመጫን 👇🏽
    @DaggysLifeClassBot
    ባሉን ዉስን ቦታዎች መመዝገብ ይቻላል።
    ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
    ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
    ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
    ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
    ትዊተር - @daggyslifeclass
    ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

ความคิดเห็น • 339

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l ปีที่แล้ว +14

    ፀሎት ነው መፍተሂው ሁላቸንም ድግል ማርያም ልቦናቸንን ትክፈትልን

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p ปีที่แล้ว +61

    ከምንም ነገር በላይ ሰላም እረፍት ሀብትደስታ #እግዚአብሔር ነው እሱን ማወቅ ለሁሉ መልስ ነው እመኑኘ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w ปีที่แล้ว +10

    ዳጊየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ❤️🇪🇷

  • @nigist6147
    @nigist6147 ปีที่แล้ว +164

    ብር አለኝ ማረፍ አቃተኝ ብላቹ ለጠየቃቹ መፀሐፍ ቅዱስ አንብቡ ፀልዩ ጌታ እየሱስ ነው የሚያሳርፈው እንኝ ብር አይደለም

  • @zewedneshreba3138
    @zewedneshreba3138 ปีที่แล้ว +45

    ሁሉ ያልፋል የማያልፈውን ንጉሥ ቅዱስ የሆነውን እግዚአብሔር ብትይዢ ይሻልሻል እያየን ነው እየሰማን ጊዜው አልቆል አነቺን ለማሸማቀቅ ሳይሆን ራስሽን እንድትመረምሪ ጥሩ ነው እህቴ ሆይ ሀሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ።

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 ปีที่แล้ว +6

      መች አያልፍም አለች እሷ እግዚአብሔር ሰርታችሁ የተሻለ ህይወት አትኑሩ ይላል እንዴ

    • @Shalom285
      @Shalom285 ปีที่แล้ว

      Lek new

    • @Zta2o
      @Zta2o ปีที่แล้ว +2

      የሰነፍ መፅናኛ ነዉ ይሄ ደሞ እግዚአብሔር እንድናስብ ነው አዕምሮ የሰጠን

    • @srajebushlegasse1217
      @srajebushlegasse1217 ปีที่แล้ว

      ???!

    • @taituadem8465
      @taituadem8465 ปีที่แล้ว +3

      ይሄን ምን አመጣው አሁን? ምን አረገች??? ሠው እያስተማረች ነው ፈጣሪዋን አልካደች የማነሽ አለት🤔🤔🤔🤔

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in ปีที่แล้ว +67

    ለሁሉም መልስ ነው ኢየሱስ❤

    • @VPS277
      @VPS277 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen very true

    • @masaretteti1085
      @masaretteti1085 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን❤❤

  • @yuhadanyuha5629
    @yuhadanyuha5629 ปีที่แล้ว +13

    ዳጊዬ😍በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማከብርስ
    እኔ አንድ ነገር ልጠይቀሽ ብዙ መፅሀፍ አንብበሻል ከብዙዎቹ ተምረሻል
    እስቲ አይምሮአችንን ሊገነባ የሚችል መፅሀፍቶችን ጠቁሚኝ!!!🙏

    • @asnaketsegaye8876
      @asnaketsegaye8876 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ልንገርሽ ላይፍ ትልቁ የመፅሀፍ ከተማ ነው ዝም ብለህ ታግል ክዛ ሳትውድ በግድ ትማራለህ

    • @LoveLife-qw8xs
      @LoveLife-qw8xs ปีที่แล้ว

      ተናግራለች እኮ ደግሞ መጠየቁ ምንድነው ብዙ ቦታለይ ተናግራለች

  • @fatimakamal6332
    @fatimakamal6332 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊ ላንቺ ያለኝ አድናቆት ቃላት አይገልፀውም የሴቶች የስነ ልቦና አምባሳደር ብልሽ ያንስብሻል ዳጊረጅሙን እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተስብሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 ปีที่แล้ว +14

    ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v ปีที่แล้ว +14

    ዳጊ ምርጥ መምህር ነሽ ዘመንሽ ይባረክ 😘😘😘😘

  • @lulahkokanos2544
    @lulahkokanos2544 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊ አድናቂሽ ነኝ
    Good for you !
    ባአማርኛ እየፈተፈትሽ እያጎረሽኝ ነው
    የኛ ኦፕራችን ነሽ
    በዚህ ላይ ቆንጆ
    የኔ ጎበዝ የኔ ጀግና

  • @SMS-NewvisionAppointment
    @SMS-NewvisionAppointment ปีที่แล้ว +1

    ዳጊየ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ። ምርጡዋ የዘመናችን ልዩ ሰው ነሽ ሁሌም በአንቺ እንደተማረኩብሽም እንዳስገረምሽኝ ነው በጣም ነው የማነሰግነው ተባረኪልኝ።

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 ปีที่แล้ว +21

    አምላኬ ሆይ ስላደረግህልኝ ነገር ስለምታደርግልኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሃለሁ። መንገዴን እየመራህ ፈተናዬን እያቀለልክ ከኋላ ሳይሆን ከፊቴ እየቀደምክ እንደ ሃሳቤ ሳይሆን እንደ ፍቃድክ የምትመራኝ አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ::
    ምንም ብበድልህ በፍጹም ቸርነትህና ፍቅርህ ጠብቀህ፥ በሕይወቴ ላይ ይህችን ሰዓት ጨምረህ፥ በተቀደስው ስፍራህ ስላቆምከኝ አመሰግንሃለሁ።

  • @halyeluya
    @halyeluya ปีที่แล้ว +4

    ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ አዋቂ ነው እያንዳንዱ ሰው ወደ ህይወት ሲገባ መልካም ጥሩ መጥፎ አለ እና መቀበልን የመሠለ ነገር የለም መልካም ሁነህ ተገኝ ምንም አይጎልም ሁላችሁንም አመሰግናለሁ የብዙዎች ጥያቄ መልስ ሁኖኛል አመሰግናለሁ ።ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሃይማኖቶችን ❤

  • @yohannesalemayhue9333
    @yohannesalemayhue9333 ปีที่แล้ว +6

    My flesh and my heart may fail, but God is the strength of my heart and my portion forever.Psalm 73:26

  • @user-dt9om1cx5f
    @user-dt9om1cx5f ปีที่แล้ว +3

    ዲጊ ምርጥ መመህር ነሽ አላህ ይጠበቅሽ በተለይ ልብች የተስብር እንቺ ስማክራል በጣም ጠንክር እናሆን እውደሻለሁኝ ትምህርቱን በጉጉት ነወ የሚጠበቅው🎉

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +50

    ዳጊዬ በናትሽ ለኛ ለስደተኞች ከስደት መልስ የሆነ ስራ እየሰራን እንድንኖር የሆነ ነገር አመቻቺልን ወደ ሀገር ለመግባት ይጨንቃል ኡፍፍፍ🥺🥺🥺🥺🥺

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 ปีที่แล้ว

      ባከባቢሽ አመቻች ውደ

    • @jamelehahmad9279
      @jamelehahmad9279 ปีที่แล้ว

      እንደራጅ እና የሆነነገር እንስራ ዉዶች

    • @jamelehahmad9279
      @jamelehahmad9279 ปีที่แล้ว

      ስደት ይብቃን

    • @marshet.gizachew
      @marshet.gizachew ปีที่แล้ว

      እኔም ጨንቆኛል

    • @marshet.gizachew
      @marshet.gizachew ปีที่แล้ว

      ​@@jamelehahmad9279 እንጀራ ደም ይመጣል እኔ ዳቦ ባይ ነኝ የሚሰራልን ቀጥረን እኛ መሸጥ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል የሰው ልጂ። ድብቅ ማንነቱ ከፈጣሪ የራቀ ሁኖ ግን ከፈጣሪ የቀረቡትን ሰወች እንደ እነ ዲያቆን ሄኖክን በዙሪያ በመሰብሰብ ማንነታችሁ እንዳይጋለጥ ታደርጋላችሁ። the power now በspirituality መንፈስ ሰው ሁኖ እንዲያነበው ትፈልጊያለሽ። በጣም አደገኛ ሴት ነሽ! እባክሽን የዉስጥ ሰላም እግዚአብሔር እንጂ አንች የምትያቸው ሰወች አደሉም። አሁንም really ከእግዚአብሔር ጋ አልታረቅሽም ምን አልባት በአባትሽ ሞት ምክንያት ፈጣሪ ላይ ቁጣሽን እየገለፅሽ የሱ የሆኑትን ሰወች for your platform እየተጠቀምሽ ህዝቡን በፍልስፍናሽ እያደነዘዝሽ ከእግዚአብሔር መንገድ አታስወጪው።።። አንች መጀመሪያ ከራስሽ ጋ ታረቂ

  • @selamwitselemon681
    @selamwitselemon681 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ ሚገርምሽ በተከታተልኩሽ ቁጥር ኮንፊደንሴ ይጨምራል ባወራሽ በጣም ደስ ይለኛል ስለ ህይወት ባለችኝ 30 ዓመት ውስጥ ብዙ አሳልፊያለው ክፍለ ሀገር እንፈልግሻለን

  • @Suls65850
    @Suls65850 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን ዳጊ ጀግናዋ ሴት በርች

  • @Saeda-zc2qh
    @Saeda-zc2qh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳጊየበመጀመሪያ ተባረኪ ሲቀጥልያለሁት አረብሀገር ነውከሄድኩ 3ኛወሬን ዛሬያዝኩ ግንደስተኛ አደለሁም

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግና ዳግዬ ❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን 👍👍👍💐💐💐💐🌷🌷🌷💐💐💐💐💐

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 ปีที่แล้ว +13

    ልክ ነሽ የኔ አስተዋይ የሄደ ሂዳል ላአንቺ ያልሆነ ወንድ ለሌላ አይሆንም ፍጣር መፀለይ ጥሩ ባል እንዲሰጠን የዛሬ ግን ጤነኛ ወንድ ይገኛል እኔስ ፍራሁኝ 😢

    • @nigatudaniel6405
      @nigatudaniel6405 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው የሔደ ሰው አንዴ ሄዴል ሌላ ነው ማሰብ ያለባት ግን አንዳቹሁም ትቶ የሄደ ሰው ብቻ ጥፋተኛ ነው ወይንም ከዳተኛ ነው ብሎ ማሰብ ግን ተገቢ አይመስለኝም ህይወት እድል ስጥቷት ሌላ ሰው ብታገኝ የሚቀጥለውስ ትቷት እንደማይሔድ እርግጠኛ አይደለንም ነገሩን በሌላም መልኩ ማየት ተገቢ ነው ፍቅር ካአፍቃሪሽ ጋር ለመኖር ብቻውን በቂ አይደለም ፍቅርን እስከመጨረሻ የሚያፀናው ተግባብቶት መከባበር ብዘላቄነት መናበብ ያስፈልጋል ለመዋደድ ብዙ ጌዜ መስፈርት የለውም በዘላቄነት ከሚያፈቅሩት ጋር ለመኖር ግን እንደመዋደዱ ቀላል አይደለም ፍቅር የመቀዝቀዝ ጉዳይ አይደልም ብዙ እንደነፍስ የሚዋደዱ ግን የተለያዩ አውቃለሁ ግን እመኝኚኝ ፍቅር በዘላቂነት አብሮ ለመኖር በቂ አይደለም

    • @elhamyimer512
      @elhamyimer512 ปีที่แล้ว +1

      በዱአ ይገኛል እኛየምንፈልገውን ሳይሆን ፈጣሪ የሚበጀውን እንዲሰጠኝ መፀለይሁሌም እንደአባት የሚንከባከብ

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 ปีที่แล้ว

      @@nigatudaniel6405 አወ ልክ ነሽ ትዳር ከፍጣር ነው ፍቅር እያለም መለያየት ይኖራል ፍጣር ያጣመረውን ትዳር ማንም አይለየውም ወንድ ወንድ ማለት ይከብዳል ብዙ ጫና ያለው ከወንዶች ነው ሴት ወዲያው የመጉዳት ባህር አለን ግን አለማወቅ ነው የፍጣር ስራ ነው ብለንም ዝም የማለት አቅም የለነም ለወድያው ፍቅር እንጂ ለሚቀጥለው ሕይወታችን አናስብም ፍጣር የሁላችንም መጨርሻ ያሳምርልን የሰው ልጅ መጨረሻው ስያምር ነው ማምርውና መጨረሻው ያሳምርልን የማታ እንጀራ በፍቅር የተሟላ ይስጠን አሜን አሜን አሜን በእውነት 🕊🕊🕊🕊

  • @MebrhitKidane-w7b
    @MebrhitKidane-w7b 4 วันที่ผ่านมา

    Dagiye betam gobez nesh

  • @fikerteshiferaw2622
    @fikerteshiferaw2622 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ እግዚአብሄር አንችን ስለሰጠኝ ሑሌም አመሰግነዋለሁ👋 ሁሌም የምታነሻቸዉ አርእስቶች በደንበብ ጠግነዉኛል ጠንካራ አድርገወዉኛል🙏 ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ 💗

  • @user-ny3ix5qf3z
    @user-ny3ix5qf3z ปีที่แล้ว +5

    ዳጊየ ምርጤ ትለያለሽ እኮ ምርጥ ሴት እጃ ምን እደምልሽ ትለያለሽ

  • @Hala-pk5yx
    @Hala-pk5yx ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እህቴ በጣም ነው የምወድሸ ።የሄደን መከተል አይሰፈልግም ትክክል ❤

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash ปีที่แล้ว +1

    ደስታችንን ወይንም ሰላማችንን ከምንም ነገር ጋር አናገናኘው የህይወታችን ቁልፍ የመሰለን ነገር ሲመጣ በጣም ያንስብናል ሰላማችን ከክርስቶስ ላይ ይመስረት ከዛ ምንም አይነቀንቀንም

  • @alewiyakedir8287
    @alewiyakedir8287 ปีที่แล้ว

    woooooow Dagi konjo gin bedenbi babezu Advertize yedereg ibakish indayamelten bizu tegoditenal bizu tebedilenal kililoch

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว

    እህትዬ ዳጊ፡እናመሰግናለን፡ አዳምጬሺ፡አላቅም፡ነበር፡ጎራ፡ቢዬልሺ፡ስሰማሽ፡ጡሩ፡ትምህርትነው፡የምትሰጭው፡ተባረኪ፡

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z ปีที่แล้ว +2

    ስልጠናው መጀመሪያ ከተወለድሽበት ከደሴ ይጀምር ዳጊዬ ፕሊስ የእኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሴ እንጠብቃለን

  • @RozinaBelay
    @RozinaBelay ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ ♥️1000ዓመት ኑሪልኝ ♥️💕

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 ปีที่แล้ว +5

    ዳግዬ ሰወድሽ እማምላክን የኔ ንፁህ ልብ ያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @webitmamo8867
    @webitmamo8867 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ እግዚአብሄር ከዚህበበለጠ እውቀትን ይጨምርልሽ

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዳጊየ ❤በጣም ነዉ የምወድሽ የማደቅሽ የኔ ሴት ❤

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว

    ዳግዬ ጣፋጭ አንደበት ያለሽ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 ปีที่แล้ว +9

    You make money but money doesn’t make you . I know many people rich but unhappy in their life
    What makes you happy is loving by your families,by your friends neighbors ,society and your community more than money as I believe. I support your idea and your knowledge continues telling and teaching these good brain inside you sister.

  • @aregashkibretchere9377
    @aregashkibretchere9377 ปีที่แล้ว

    Daggiy betam iwidh alhu idmena tena ysth yagr misso egziabhr kancgar yhun melkam wlo

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 ปีที่แล้ว +15

    Read bible it gives you complete peace❤

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 ปีที่แล้ว +2

    ክፍለሀገር ልትመጪ ነው❤❤❤❤❤❤❤ አንደኛ ተመዝጋቢ ነኝ ከባህር ዳር

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q ปีที่แล้ว +1

    ❤ትምህርቶችሽን በደንብ አዳምጥሻለሁ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @user-gc5hw6bq4s
    @user-gc5hw6bq4s ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ነው የምወድሽሽሽ❤❤❤❤❤

  • @abebayoutube
    @abebayoutube ปีที่แล้ว +1

    ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዳጊዬ የኔ መልካም እኔ ለአንች ቃል አጣሁልሽ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @tewodrostesfaye8231
    @tewodrostesfaye8231 ปีที่แล้ว

    Dagiye anchin agegniche selalefew manenete lawerashe efelegalehu kifiyawun gin akime aychilm bitirejign betam desetegna negn yetilant hewote eyamemegn nw

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p ปีที่แล้ว

    በጣም ጠንካራ ሴት ስለሆንሽ በአንቺ inspire እሆናለሁ thank you

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i ปีที่แล้ว +5

    ዳግዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ 🙏

  • @user-kb4ld6ki5z
    @user-kb4ld6ki5z ปีที่แล้ว +2

    ዳጊየ እናመሰግናለን ❤️

  • @dessetnegasse1624
    @dessetnegasse1624 ปีที่แล้ว +5

    ዑፋ ስወደሽ እኮ ከአሁን ያለውበት ሁኔታ ድሮ አንቺ ያለሽበት ሁኔታ ጋር በትንሹ ይመሳሰላል እናቴ ብቸኛ ልጇ ነኝ ብቻዋን ነው ምታሳድገኝ እኔ በጣም እታገላለው እስቲ በትምህርት ቤት ያለሽበትን ወቅት እንዴት ተወጣሽ ዘንድሮ የማሻሻያ ትምርት እየወሰድኩ ነው እንዴት እንደማሳካው አላቅም እስቲ እምትይኝ ምን አለ???????

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k ปีที่แล้ว +1

      አምላክህን አጥበቅ መያዝ እና በእምነት መፀለይ ተስፋ አለመቁረጥ ያሰብኩበት እደርሳለሁ አደርገዋለሁ እችላለሁ አምላኬ ይረዳኛል ሁሉንም በትእግስት አልፋለሁ ብሎ ማመን እና መኖር በነገራችን ላይ እኔም ያልኩትን ለመኖር እየታገልኩ ነው

  • @birkayigazu3986
    @birkayigazu3986 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አስተሳሰብና ምርጥ ሰው ነት አለሽ

  • @prix205
    @prix205 ปีที่แล้ว +11

    The power of now is not the Gospel....jesus is the only way to inner peace😢

  • @meklitfantahun2600
    @meklitfantahun2600 ปีที่แล้ว

    Yeni mrt astemari dagiye betam new emketatelshi gonder btmechi des ylegnal

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq ปีที่แล้ว +4

    የሴት ጀግና
    ትለያለሽ ዳጊዬ

  • @egziyabhierymesgen1980
    @egziyabhierymesgen1980 ปีที่แล้ว +1

    Ye 100 sewochu question gn yelbie hulu tyakie new yetyekulun thanks.

  • @user-oj8om7yq2c
    @user-oj8om7yq2c 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አደንቅሻለው ጀግና ሴት ነሽ በርቺ እወድሻለው በጣም❤❤❤❤❤
    5:58

  • @hailyehailye-ee4sf
    @hailyehailye-ee4sf ปีที่แล้ว

    Dagi ebakish kinchey ger mawert bexam felgilaw bechegn nign indet agegnishilaw

  • @user-zl6in5ih7b
    @user-zl6in5ih7b ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድሺ እማከብርሺ እነመግናለን

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዳጊ ምርጥ ምክር ነው ❤

  • @SariAsfaw
    @SariAsfaw ปีที่แล้ว +3

    Thanks a lot 🎉😊,don't forget to come to jimma when u plan to come to ክፍለ ሀገር

  • @yemisrachbekeleenu2628
    @yemisrachbekeleenu2628 ปีที่แล้ว

    DAgiye hulem destgna hugi 🧡
    mnor mflgewn hiwot eynorshew new ena betam new inspire mtargigne 💫
    Bkrbu tv programsh lay takrbignalesh i know wsetye betam bzuu gna eyweta yale akem ale ena nge telelek mdrkoch laye ekomalwe .be Ethiopia kutr ande yset balhabet honalwe ahun ydha btseb lj nge rasen lmawetet bzu eytarku new ena msmrun agnchwalwe bkrbu lke ende adey abeba sektochy hulu yfekalu 🤗🤗
    Ena yhn yalkush lazi anchim astewaso selalesh new kdhnt wde sekt blom alaman awko lswoch sele mnor yawksh ena set honesh endmichal yasayeshgne set slhonsh hulem amsgneshalwe.... abate be hiwot ylm gna lj nge yatut demo betam lj eyalw 14 amety lay new ahun 21 amet honognale lsu yalrkutn hulu le enatye argelatalwe .
    Dagiye betam wdeshlw akbreshlwe bkrbu tlke kefta lay hogne lamsgnesh engenagnalen ...
    Tebarki yasbshwen hulu fetari ymulalesh🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +2

    _የኔ ጀግና ዳጊዬ❤እናመሰግናለን_

  • @natiman3333
    @natiman3333 ปีที่แล้ว

    💐 የእውነት ዳጊ ትለያልሽ ❤ ነው!! 🍀🌻🌹

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t ปีที่แล้ว

    የምወድሽስ ነገር በቃ ብሰማሽ አልጠግብም ማርያምን ስወድሽ❤❤❤❤

  • @mekdeszenedkun6630
    @mekdeszenedkun6630 ปีที่แล้ว

    Woow betam dess yilal wedekelel setmechi egnam enagegneshalen adera jijiga aykerem tebareki

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik ปีที่แล้ว

    ትቶኝ ለሄደ ደግሞም ሌላ ጋር ለሄደ ለምን ብዬ ? ሁል ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ ሰውማ እርሱት በተለይ ወንድ እንኳን ደስታ ሊሰጣችሁ ያላችሁን ደስታ እና ሳቃችሁን ይቀማችኋል

  • @chaltuolana
    @chaltuolana ปีที่แล้ว +1

    Daggyyyyyeee 💞💕💔❣💓💝💖💗💞💕💞💞💟

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 ปีที่แล้ว

    thankyou yeni konjo betam sektama gobz neshe berchi

  • @emebetmesegebu
    @emebetmesegebu ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ በጣም እወድሻለሁ

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 ปีที่แล้ว

    Dagi, you are very talented, you are a good example for many Ethiopian women

  • @demissiewondu4232
    @demissiewondu4232 ปีที่แล้ว

    Dagi my hero!!

  • @emebetmesegebu
    @emebetmesegebu ปีที่แล้ว

    ዳግዬ ስልክሽን ባገኝና ባወራሽ ደስ ይለኛል

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 ปีที่แล้ว +10

    ❤The most important invisible asset is peace of mind 🎉

  • @Tabor810
    @Tabor810 ปีที่แล้ว +4

    Hey Dagi! I like your videos! Keep it up! I have been living in the USA the last 6+ years. My life has been out of order the whole time I am here. Back home, I had all my life together , I was a clever student, always trying my best to do the most I could academically, financially, and in my social life as well. After I moved to the USA, wanted to continue school while working. The only jobs I could get at the time was the lowest paying labor jobs and not even enough to rent a place. I hated the jobs, the schools are not the same system with my country, I had to think about the admissions processes, pay school fees;tuition, materials, etc, I had to work 8 plus hours a day just to survive and I was so exhausted every time I got off work. It was unthinkable to go to school at the time due to those factors. However, school has always been my priority and I decided to join a college despite the difficulties. I had no time to complete many of my home works, I was scared to take $$$$ loans in thousands to pay for school. Me, that smart student everybody knew in schools back home, started to go down academically, and decided to quit school hoping to get back as soon as things get better. Life got really harder and harder. but still unable to get back what I have been looking forward to since childhood, school(university).
    Who pays for the school, rent, help family back home, if I decided to go to school etc is holding me back the whole time. I am scared but really want to go to school. I have been doing doing something I am not interested in and living the life I never planned to live the whole time I am in the USA. Many of my classmates whom I share kifum degim with back home, have gotten their masters degrees and so on but me ……
    I would appreciate if you could help me out.
    Thank you Obboleettiikoo!

    • @zebibaasani7131
      @zebibaasani7131 ปีที่แล้ว

      I wish she reads your comment Obolesso/oboleti keeps it up for your passion

    • @Tabor810
      @Tabor810 ปีที่แล้ว +1

      @@zebibaasani7131 Galatoomi obboleettiiko; She should not read by the way; Anyone can share me his/her advise and experiences.

    • @eyerusalemb3369
      @eyerusalemb3369 ปีที่แล้ว +1

      I have over 250k of school loan. I currently make over 150k yearly and live a decent life. There are programs that pay for your loans. Public service loan forgiveness, income based repayment plans etc… the trick is to choose a career that you enjoy and make money off.

    • @Tabor810
      @Tabor810 ปีที่แล้ว

      @@eyerusalemb3369 thank you. I agree with you but the career I interested in most does not pay that much unless you do your own additional businesses. I did not want to spend my time, energy, and money on something I did not like most just because it pays well or because everyone said it’s best. I still had to work full time to pay for my rent etc while going to school which is discouraging as you won’t be completing the program within a reasonable years.

    • @user-nd1hb5we6k
      @user-nd1hb5we6k ปีที่แล้ว +1

      በቅድሚያ አሁን ምን እንደምትፈልግ እና ምን ደግሞ ማድረግ እንደምትችል እወቅ። ማድረግ የምችችለውን ማድረግ ከምትፈልገው አስቀድምና ማድረግ ለምትፈልገው means አድርገህ ተጠቀምበት።
      ማለትም ባንተ ሁኔታ የምትፈልገው መማር ሲሆን ለመማር ገንዘብ እና ጊዜ አስፈልጎሃል። ያን ማግኘት የምትችለው ደግሞ በመስራት በመሆኑ እየሰራህ ነው። ነገር ግን እየሰራህ መማር ፈልገህ ጊዜ(ድካም) እና በቂ ገንዘብ አለመኖር አስቸግረውሃል። ያ ማለት ሁለቱንም በአንድ ጊዜ ማድረግ አልቻልክም ብትሞክርም ውጤታማ ስላልሆንክ ደስተኛ አይደለህም። ይሄን ማወቁ ላንተ ረፍት መሆን አለበት። ምክንያቱም ነገሮችህን prioritize ለማድረግ ስለሚጠቅምህ።
      በስራህ ለኑሮ የሚሆን በቂ ገንዘብ ማግኘት ከቻልህ በርትተህ ስራ፣ ስትሰራ ለትምህርትህ የሚሆን ትንሽም ቢሆን ቆጥብ or invest አደርግ(buy small shares you can afford or sth)፤ ጊዜና ገንዘብ ከተረፈህ ብቻ አሁን ተማር። አሁን ካልተማርኩብለህ ራስህን ውጥረት ውስጥ አታስገባ፤ ጓደኞቸ ቀደሙኝ አትበል they show you the best version of them, they have a worest part that you may not know.
      Then በሰራኸውና በቆጠብኸው/invest ባደረግኸው ገንዘብ ጊዜ ሲኖርህ የምትፈልገውን ትምህርት አስፈላጊ ሆኖ ካገኘኸው ትማራለህ።
      ተማርረህ እዚህ ሃገር ባዶህን እንዳትመጣ ያ ድሮ የምታቀው ሁኔታ አይኖርም ቢኖርም አሁን አንተን fit ማድረግ አይችልም። Good luck!!

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እዉነትሽ ነዉ የሄደን መከተል አያስፈልግም

  • @EtseWub
    @EtseWub ปีที่แล้ว

    ክብርን ይስጥልኝ የኔ አርአያ ሴት

  • @ndbbdb5262
    @ndbbdb5262 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለ ሑሌም ምክርሸ አይለየን ዳጊዬ

  • @miraftsegaye5922
    @miraftsegaye5922 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @ChalteBaruObsi-sj6wm
    @ChalteBaruObsi-sj6wm ปีที่แล้ว

    Dagi ine eza matiche temirtun mamar balchilm anchin bahone mangad banagirish dassiyelegn mangadun bagagn

  • @uchaaatesfaaa2451
    @uchaaatesfaaa2451 ปีที่แล้ว +2

    ያንቺን የፍቅር ህይወት ማወቅ እፈልጋለው

  • @yitayasrat2087
    @yitayasrat2087 ปีที่แล้ว

    Dagiye tnx so much...love u

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 3 หลายเดือนก่อน

    ወልድ ያለው ህይወት አለው

  • @mesayfeleke4989
    @mesayfeleke4989 ปีที่แล้ว

    Dagi ye ene konjo Endiw tnafikignalesh hule bsemash alselechm! Dagi arif eqd nw ene ye kfle ager lij negn begugut nw mtebqsh 😍😍😍.

  • @judifessahaye2144
    @judifessahaye2144 ปีที่แล้ว

    Kehulum Ereft Bgeta beyesus mamen new Ereft selam yemset tebareki Daggye

  • @adumelku9938
    @adumelku9938 ปีที่แล้ว +3

    ጥያቄዎቹ ዋው በጣም ድንቅ ናቸው ዳጊየ ስዎድሽ እግዚኣብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @Jemla904
    @Jemla904 ปีที่แล้ว

    ደጊዬ ከልብ አነመሳግነለን የምር ሁሌም ቭጵዮሽን ሰከታታል ውስጤ በጠም ይነቀቃል በመቃጠል አንድ ጥየቄ ልጠይቅሽ ከቻልሽ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል

  • @user-lh6cq5ti1k
    @user-lh6cq5ti1k ปีที่แล้ว

    ዳገየ በጣም እወድሻሎ ዳግየ ለኛ አረብ ሃገር የለን ምን ትመክርናለሽ ማለቴ እድማችን ከ 30 በላይ የሆነን በኔ ልደምር እኔ በ 20 ዓመቴ የተሰደድኩት ኣሁን 10 ዓመት ሁኖኛል ከቤቴ የወጣሁት ብር በባንክ 0 ጭራሽ የለኚም ትንስ ቤት አለኝ ገዝቸ የሰራሀት ትንሽየ ክፊት ቦታ 120 ካሬ ሜትር ለብቻ የገዞሃትም አለችኝ 1ድ የምየምር ምርጥ የእግዝአብሔር ስጦታየ ወንድ ልጅ አለኝ ተመስገን በቃ ምን ማድረግ አለብኝ እንደ እግዝአብሔር ፈቃድ ምክርሽን እፈልጋሎ ከደረሰሽ ወዴ❤
    ይደርስሽ ይሁን

  • @LikeDandena
    @LikeDandena 9 หลายเดือนก่อน

    Mikirshi xiruu newuu

  • @danayabrham1249
    @danayabrham1249 ปีที่แล้ว +8

    ዳጊ ንፍዕቲ ብጣዕሚ እየ ዘድንቀኪ ቀጽልዮ ብ online motivation ክትምህሪ ንሓትት ናይ ኦንላይን ትምህርቲ ብከመይ ንረክቦ ሓብርና

  • @nitsuhasheber6613
    @nitsuhasheber6613 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዳጊ

  • @aminafamilyyotub
    @aminafamilyyotub ปีที่แล้ว

    ዳጊየ አመሠግናለሁ አሪፍትምረትነው ❤❤❤

  • @maube8655
    @maube8655 ปีที่แล้ว

    Ye hiwet ireftina zelaq selam yalew iyesus ga nw wogenoch be iyesus imenu!!!

  • @lydiagebrekristos5866
    @lydiagebrekristos5866 ปีที่แล้ว

    Thank you you inspire me your program is way forward to women and girls empowerment 🎉

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว

    daggy you are my favorite hod bless you and your family more and more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ ሌላዉ ይቅር የቤትሽ ሰራተኛ አድርጊኝ ከማዳም ስቃይ ገላግይኝ❤

  • @aids906
    @aids906 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄዎቹ ዋው

  • @selamawitnakargachew4978
    @selamawitnakargachew4978 ปีที่แล้ว

    ዳጊ በጣም አድናቂሽ ነኝ አብዛኛውን ጊዜ ያንችን ሾ አያለሁ አሁን ግን ስታስተምሪ face To Faceማዳመጥ ነው የም ፈልገው ግ እንዴት እና የት እባክሽ

  • @user-vo4jp9oz4p
    @user-vo4jp9oz4p 5 หลายเดือนก่อน

    አነ ብጣዕሚ እየ ዝፎትየኪ

  • @accacc8936
    @accacc8936 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @TesfaK-dd3gr
    @TesfaK-dd3gr ปีที่แล้ว

    ትክክል እህቴ በወንድም እንዳዛ ነው።እኔ እየወደድኻት ከቤቴ ከሚኖር ሰው ጋር ተያይዛለች

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i ปีที่แล้ว +2

    thank You ❤