ከትግራይ እስከ ሸገር በጣም አስገራሚ የፍቅር ታሪክ yefikir ketero official

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024
  • ስልጣኑን ተመክቶ ነው ሁሉም ቢሰማው ይማርበታልምን እኔ ቦታ ሁሉም ቀቢሆን አወያይ ታሪክ ከፍቅር ቀጠሮ Join this channel to get access to perks:
    / @yefikirketeroofficial

ความคิดเห็น • 31

  • @היוטקסה
    @היוטקסה ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህትዬ እስከሚያልፍ ያለፋል ይባል አይደል ጤናሽን ጠብቂ ልጅሽን የምታሳድጊበት መንገድ አንድቀን ይሞላልሻልና ጸሊይ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው ልብ የሚሰብር ነው አንድ አባባል ብለሻል ያላቻ ጋብቻ😰😭😭😭😭

  • @alesultan1165
    @alesultan1165 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት የታራጋማ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር የስረዉን ይስጣዉ

  • @abebealemu2724
    @abebealemu2724 2 ปีที่แล้ว +2

    አድራሻዋን ማወቅ ይቻል ይሆን?? እባካችሁ ስልኳ ካላችሁ አሳውቁን።

  • @greattigray5290
    @greattigray5290 3 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ሚገርመኝ የ ሰዉ ክፋት ጥግ ድረስ እንደሆነ ያወቁት ዛሬ ነዉ ማርያምን ምክንያቱ ይቺ ልጅ ታሪኳ ከ 3 ኣመት እና ከዛ በላይ ያድርጋል እናንተ የማትረቡ ግን ኣሁን ኣማራ ና ትግራይ ጦርነት ስለሆኑ በ እሳት ላይ በንዚን የ እጃቹ ይስጣቹ ወራዶች በ ሰዉ ስቃይ የምትነግዱ የ ሰይጣን ቅጥረኞች

    • @meseretseifu7020
      @meseretseifu7020 3 ปีที่แล้ว

      Ena tada yetechawetebate balgezewe yerasewa agere leje tigere new tigere demo sheremota new letedare ayhuoneme ene balgeze zemotenoche nebero be ethiopa neberetena hibete szemoto yenoro nachw🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @eluababam235
      @eluababam235 3 ปีที่แล้ว +1

      ጥላቻውን ለማስፋፋት ነው የፈረደበት ህዝብ

    • @asmaragada2202
      @asmaragada2202 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewunat new enem tiz yelegnal betam yekoye tarik new, sawuyew tiru bayisaram zare mansat lemin asfelage.

    • @abebealemu2724
      @abebealemu2724 2 ปีที่แล้ว

      ምድረ ሴሰኞች። የትግሬ ወንድ ስራው ምን ሆነና ነው። ሴሰኛ እንኳን ይገልፃቸዋል!?? ነገሩ አማራ ከዚህ በላይ ተሰቃይቷል። ፈጣሪ ይፍረድባችሁ። ስርቆትና ሴሰኝነት የዘራችሁ ነው።

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው? አውቀው ሊያባሉን ነው እንዳዱስ እሚለቁት

  • @ሄሉፍቅር
    @ሄሉፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    የኔእህት አይዞሽ ዋናውጤናነው ከነልጅሽ ጤናሽን
    ይስጥሽ ይሄምሸቀንያልፋል ፈተና በየሁላችንቤትአለ
    ሰውእደወደቀናእዳጣ አይኖርም ፈጣሪአድቀን አይሻል

  • @daviddavid9303
    @daviddavid9303 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሸ መደህኔያለም አለሸ አደራሻሸን ጥቀሸ ያለም 😭😭😭😭😭😭🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meirwandie3712
    @meirwandie3712 3 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክሺ ልብ ይነካል ለአንች ለልጅህ መልካም ኖሮ አምለክ ይሰጣችሁ አይዞሺ ማለቀሰ ለአንች ይጎዳሻል

  • @allamallam2311
    @allamallam2311 2 ปีที่แล้ว

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺ያማል አይዞሽ እሺ 😭😭

  • @nahomhadera1645
    @nahomhadera1645 3 ปีที่แล้ว +3

    አረ ፈጣሪ ያለህ ወንድ መሆን አስጥለኝ ዉይ

  • @saradamtew5982
    @saradamtew5982 2 ปีที่แล้ว +1

    Yet new yalhew ebakh selkwan 🙏

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይ የኔ ውድ አስለቀሽኝ

  • @kemila876
    @kemila876 ปีที่แล้ว

    የመታብሽን እጁን ይስበረው ያሰቃየሽን ያንቺን ሰቃይ ለሱ ያርገው ሴቶች እህቶቸ ጠካራ መሆን አለባችሁ እድዚህ አይነት ትዳር ትዳር ሳይሆን ባርነት ነው ከባርነት ለመወረጣት ደሞ ጠካራ ቆራጥ መሆን ግድ ነው ወንድ ልጅ ሚስቱ አርጎ እዳኖርሽ እንጂ ባሪያው አርጎ እዳአህያ እድረግጥሽ አትፍቀጂለት ከባለታሪኮ የተረዳሁት ድክመቶን ነው እደፈለገ እድጋልብሽ የፈቀድሽለት አንቺው ነሽ

  • @NegiAkusumawit
    @NegiAkusumawit 5 หลายเดือนก่อน

    ኣቤት የሰው ጭካኔ😢😢

  • @lemiebayheGeresebለሚዕባይሀ
    @lemiebayheGeresebለሚዕባይሀ 2 ปีที่แล้ว

    ራሰሸ ጠግበሸ ቤትሸን ጥለሸ በወጣሸ አማራ ሰለሆንኩ ማለትሸ ተመቸኝ😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @Dodi-n5v
      @Dodi-n5v ปีที่แล้ว

      የኔ እህት ካንዳይነትዘርም ሆኖ ብዙ በደል አለ እኔ ባለሁበት ኢሮፕ ውስጥ ፈረንጂዘር ቀለም ሳይመርጥ በፍቅር አምኖ ነው የሚያገባው ዘረኝነት እንኮን ለአፍሪካ ደሀና ሆላ ቀር አገር ለትልቆ ጀርመንም አልበጀ ሂትለር እኛ ብቻ ነን ምርጥ ዘር ሲል የውሻ ሞት ነው የሞተው መጨረጃ እንኮን በአፍሪካ በጥቁር ደሀ ህዝብ ይቅርና በነጭም ባደጉት አገር ዘረኝነት አላዋጣም እንደ ጋርዬሽ አስተሳስብ ባናስብ ይመረጣል

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v ปีที่แล้ว

    አቤት ጭካኔ ወንዶች አሁን ሚዲያ አለ ጉዳችሁ ይወጣል ተጠንቀቁ

  • @WsWyy
    @WsWyy 10 หลายเดือนก่อน

    አረባክሽ ደንቆሮ ራያ ከመቸጀሞሮ ነው የትግራይ የሆነው😂😂😂 ራያን ለአማራ ተይው ሀቢብቲ ራያ የአማራነው😏😏😏

  • @enatowinnafakei1306
    @enatowinnafakei1306 3 ปีที่แล้ว

    Ayezoshi eiht yelifeli gne beka beka beka beka bezu gza atebeye

  • @fish618
    @fish618 3 ปีที่แล้ว

    Enbayen mekotater akategn....

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 3 ปีที่แล้ว

    Endzh yaselksegn tarkh yelm Meskin Egezeabeher enbashin yabeswo ayezwoshi pls silkshin bagenew tru nebr ehtya ayezwon esugn lej mehonshin awko new yetchwtbshi yewd balga new yehg bal mwoyawch ebakchu Erdwat tdefra yalfelagwota agbtwo aswldwo eydbedb yeflgwon arg Egezeabeher nfshin ayemarewo!!!! Yemetblawo enjra yenkh balga!!!!

  • @saradamtew5982
    @saradamtew5982 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @tsegayemikellelij7857
    @tsegayemikellelij7857 3 ปีที่แล้ว

    😏😏😏😏😏😏😏

  • @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
    @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    𝑼𝒖𝒇𝒇𝒇𝒇𝒇 𝒎𝒆𝒏𝒆 𝒚𝒊𝒃𝒂𝒍𝒂𝒍

  • @abebealemu2724
    @abebealemu2724 2 ปีที่แล้ว

    የትህነግ ወሮበላ ባለስልጣን ተብየዎች ለዱርየዎች አበል እየከፈሉ እንደዚህ ነው ሴት እህቶቻችን ሲያሰቃዩዋቸው የኖሩት። ሴት እህቶቻችንን ኖሯቸውን እንዲህ እንዳጨለማችሁባቸው ጨለማ ያስገባችሁ። እህቴ ህይዎትሽ ያሳዝናል። ፈጣሪ ይድረስልሽ ሌላ ምን ይባላል። ህግ እንደሆን የለም። እሱ ይፍረድባችሁ። ሴቶች ለሴቶች ጠላቶች ናችሁ። ሴቷ ባታስደፍራት ለዚህ አትዳረግም ነበር። 😔😔😔

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 3 ปีที่แล้ว

    ዝም በይ አሁን ይሄ ባላ ግዜ የነበረ ሰውዬ ከ ጁንታው ጋ የ እጁን አጊንቶአል ይሄኔ ሬሳው ራሱ እንደ ሰው በ ጉድጉአድ አልተቀብውረም የ ደሀ እንባ ወደ ላይ ነው ሚፈሰው ዝናብ ሆኖ መቶ ጠረጋቸው በዛውም ራያ የ አማራ እንደሆነ ትግራዮችም ያቃሉ ልባቸው እያወቀ ነው ችግር የሚፈጥሩት