ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma new sibket ጸሎት_ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024
  • ክርስቲያናዊ መንፈሳዊነት...ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma new sibket ጸሎት_ቲዩብ
    ****subscribe like share ታደርጉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን!
    #ጸሎት_ቲዩብ
    #Aba_gebrekidan_sibket
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    #subscribe_share_አድርጉ
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_gebrekidan_interview
    FACEBOOK PAGE: / tselott
    TELEGRAM CHANNEL: t.me/tselott
    INSTAGRAM: ...
    SUBSCRIBE and LIKE: / @tselot_tube

ความคิดเห็น • 87

  • @adeymariam7899
    @adeymariam7899 2 ปีที่แล้ว

    Aboye mearey edmen tenan yhabkum fetari

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እኛም በተማርነው በሰማነው መሰረት ፍሬ እንድናፈራ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏🙏🙏

  • @asteraster3344
    @asteraster3344 ปีที่แล้ว

    በእውነትዘመነትን እግዝአብሔርይመሠገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @user-ls1lt5xw7j
    @user-ls1lt5xw7j 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን👏👏👏

  • @dubaidubai350
    @dubaidubai350 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiowt yasemalene

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይኑሩልን

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት በዚህ ዘመን እንደእርስዎና መሰል ያሉ የወንጌል አባትና ትጉህ እውነተኛ ክርስቲያን አባቶችን ስለሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!! ❤❤❤

  • @millaabiy2964
    @millaabiy2964 ปีที่แล้ว

    egziabher legna le hatanochu le kentuwechu anki dewel yihonun zend erejim edme ke tena gar yistiln yakoyiln amen

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hermontesheme8059
    @hermontesheme8059 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልህን

  • @temesgenendalamaw5850
    @temesgenendalamaw5850 2 ปีที่แล้ว

    በዚህ አጭበርባሪዎች በበዛበት ዓለም እንደርስዎ እና መስል አባቶች በእውነት መንገድ የሞመሩ የበጎች እረኛ ስለሰጠን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @gambllaawi5099
    @gambllaawi5099 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot yasmalinn 🙏🙏🙏
    Erajim edmiye ena Tena ydelilowit Abatachin ❣️🙏🙏🙏

  • @abeba9747
    @abeba9747 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወትን ያስማልንኤ ❤❤❤

  • @abribobable
    @abribobable 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜወትን ያርዝምልን ትምህርትወ አጥንትን ያለመልማል

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትሁ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥዎት ብዙ ሰዉ ያድናሉ የትምህርቱህ ትንታኔዉ ምእመኑ በሚገባዉ መልኩ ነዉ !

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz 2 ปีที่แล้ว

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻amen amen amne

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 2 ปีที่แล้ว +2

    የአይምሮ ማንቂ ደውል ነዎት አባታችን በእድሜ በጤና ይስጥልን አሜን

  • @genetzewdu6084
    @genetzewdu6084 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን።አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን አባታችን✝️⛪️💞

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Aebatacini kalhiyot yasemalini

  • @fasikagetaneh1132
    @fasikagetaneh1132 2 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ በሀጢያት በረከስንበት ዘመን እንደነ ማር ይስሐቅን የመሠሉ እርስዎን የሠጠን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።

  • @samueltesfay7167
    @samueltesfay7167 2 ปีที่แล้ว

    Qalehiwet yasemalen abatachen Egziabher yetbqlen

  • @zemaritwoinshettesema3475
    @zemaritwoinshettesema3475 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen Abatachen idemea ketena yestewot

  • @senikidane5375
    @senikidane5375 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Temesgen

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህዋት ያሰሙን ኢትዮጵያ እነደሰሆ ያለ አባት ነው የሚያስፈልጋት

  • @maramawitekwt6315
    @maramawitekwt6315 2 ปีที่แล้ว

    Memhireyagelegeloote,zemenw,yibariek,kalehywotie,yasemalen

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 2 ปีที่แล้ว

    qale hiwot yasemalen Memherachen

  • @maregiehagos1613
    @maregiehagos1613 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @mangiaresano6109
    @mangiaresano6109 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከርሶ ብዙ እየተማርን ነው ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን🙏

  • @habtediriba3734
    @habtediriba3734 2 ปีที่แล้ว

    Indaw be maryam silkachew kalchu lakulny be maryam

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጸጋ ያቆይልን ቡራኬዎት ይድረሰን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @jameelamol3996
    @jameelamol3996 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሠማልንአባየ

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባ እድሜናጤና ይስጥልን

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zuffanlegesse6770
    @zuffanlegesse6770 2 ปีที่แล้ว

    Kalhewt yassemle

  • @heriabera9538
    @heriabera9538 2 ปีที่แล้ว

    እድሜዎትን ያርዝምልን አባ

  • @rraaan430
    @rraaan430 2 ปีที่แล้ว

    Kali hiweti yesimiana 👏👏👏💘💘💘

  • @abrhmasisay57
    @abrhmasisay57 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @mahaderadgo4959
    @mahaderadgo4959 2 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @mariamdngl-d8i
    @mariamdngl-d8i 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን,በተዋሕዶ ኃይማኖታችን ያጽናን

  • @UmairKhan-pf7rt
    @UmairKhan-pf7rt 2 ปีที่แล้ว

    Selame egziyabhar yibzalot aebatachi kale hiyiwet yasemalin bedima betaga yakoyiln amen

  • @user-ns6qo2yt5r
    @user-ns6qo2yt5r 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን
    የእግዚአብሔር መልክተኛ ኖት
    እድሜ እና ጢና እንዴሰጦት እመኛለሁ።

  • @helanamde1472
    @helanamde1472 2 ปีที่แล้ว

    Amen lbona ysten

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ! እንደ እናንተ ያለ አባት ስላለን እድለኞች ነን።

  • @mamushwendamu6185
    @mamushwendamu6185 2 ปีที่แล้ว

    አባታቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልn

  • @genualemunega9837
    @genualemunega9837 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-cv4cg5hc1m
    @user-cv4cg5hc1m 2 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫/እኛም በሰማ ነው 30;;;;;60;;;;;100
    ፍሬ እን ድና ፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @maheltmmm635
    @maheltmmm635 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አባታችን ቃለ።ሕይውት ያሠማልን

  • @binyamgetubinyam4191
    @binyamgetubinyam4191 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በረጂም እድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @tizitagodana9503
    @tizitagodana9503 2 ปีที่แล้ว

    አባ ቃለህይወት ያሰማልን ::አምላክ ለእኛ ለዶንቆሮዎቹ ሲል ይጠብቅልን

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube8615 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም 🤲

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን አባቴ እንደ ሱዎ ያሉ አባቶች ያብዛልን አዎ ጀመርናል መምህር አድናቄ ተከታዬ አጠማቄዎችን ባህታዊ እረ ስንቱ አባ በእውነት ልቡና ይስጠን እንጅ ተንኩላዎችም ተሰግስገው ምዕምናን እያሳደዱ ነው ወገኖች እራሳችን እንወቅ ሰው ተከታዬ ሳይሁን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው እሱን እንከተል ይርዳን🥰✝️🙏🏻

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @farewtfarewt5462
    @farewtfarewt5462 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልንእድሜና ጤና ይስጥልን
    ይህንየመሰለ ትምህረት እድንማርየፈቀደልንልዑል እግዚያብሔር ይክበርይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @nardosskebede4207
    @nardosskebede4207 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን የዘመናችን አፈ ወርቅ አምላከ ቅዱሳን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ልቦና ይስጠን።

  • @tewodrosgebre204
    @tewodrosgebre204 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @youtubworkneshyoutube
    @youtubworkneshyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መማራችን አሜን አሜን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +2

    ከአጠገባቸው ያለ የማብራት መጋረጃ በጣም ይረብሻል

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 2 ปีที่แล้ว

    Egzabiher Aemilakacini Beheymanotacin yatinani👏👏👏💖💚💛💜💒💒💒💐💐💐💐🍎🍊🍇🍑🍏🍓🍒🍈🍅🍑🍉👏👏👏👏💐

  • @gonderc885
    @gonderc885 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜው በፀጋው ይጠብቅልን እኝንም ለቅድስ ስጋው ደሙ ያብቃን 🙏

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 2 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን:: ከተቻላችሁ የነ የንታ ገብረመድህንን ተምህርት ብታስተላልፉልን?

    • @tselot_tube
      @tselot_tube  2 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/KSfh3_rxBJo/w-d-xo.html

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz 2 ปีที่แล้ว

    EGEZABHRE yemsegne

  • @ana8712
    @ana8712 2 ปีที่แล้ว

    derose keendenate weshet astemarwoch anketelem

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!! እውነት ነው አባታችን እኔ ባለሁለት ሀገር እንደዚህ አይነት አባባል አለ ይሄውም ወንድ ለወንድ ተጋብተው እየኖሩ ነገር ግን መልካም ነገር እናደርጋለን አፍሪካ የተራቡትን ህጻናት እንረዳለን ማለት የተለመደ ሆኗል ።ልቦና ይስጠን

  • @beletechabebe229
    @beletechabebe229 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን፣ የድንግል ልጅ አይነ ልቦናችንን እንዲያበራልንና እውነተኛ ክርስቲያን ለመሆን እንዲያስችለን ፀልዩልን፣ በዚህ ወቅት ተስፋ እንዲኖረን ህይወት የሆነውን ዘላለማዊ ቃል የምትመግቡንን እናንተን ይጠብቅልን፣ ያቆይልን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፡፡

  • @tadalutaku4413
    @tadalutaku4413 2 ปีที่แล้ว

    Qeuly hoewt yeah samen Abbetechen

  • @abebawagegnehu2162
    @abebawagegnehu2162 2 ปีที่แล้ว

    እኚ አባት ሱሴ ናቸው ቃለ ህይውት ያሳማልን አባታችን