ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሔን መርሐ ጠብር ጸዲቅ በጣም ነው የምወደው አቅራቢዋንም እወድሻለሁ! ነፍሰጡር ትመስሊኛለሽ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ👏የህይዎትን ቃል ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ሥለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ማህበረ ቅዱሳን❤❤❤
በቅድሚያ ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን። ጌታችን ግን እንደተናገረውም እንደተጻፈውም ከሆነ በዮሐ.6:54-56፣ "ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ህይወት አለው" ነው እንጂ ሚለው "ሥጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ" አይደለም። ሥጋዬን የሚበላ ማለት ዘወትር ሁልጊዜ ቢችል በየሳምንቱ ካልቻለ ደግሞ ቢያንስ በ40 ቀን አንዴ መቀበል አለበት ነው። ሥጋዬን የበላ ከሆነ ግን አንድ ጊዜም ብንበላው ህይወትን አለን ወደ ሚለው የተሳሳተ ትርጉም ይወስደናልና እንጠንቀቅ
አሳባችኹ በጣም ደስ የሚል ነው ጸጋውን ያዛላቹ መቸም ይኸን የሚያስተውለው የለምጅ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችኹ ይብዛ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሰማነው እድንለወጥ ይርዳን🥀🥀🥀
ተመስገን ሁሉም በአንድነት ሲተባበር እንዴት አባቱ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤✝️ ተዋዋህዶ ፍቅር 😊
አሜን ፫ በእውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
ጠበል ጸዲቅ መርሃ ግብር በጣም ነው እምወደው እምከታተልም። ግን ሰምቼ ካልተገበርሁ የመንገድ ዳር ዘር ነኝ😭 ፍሬ እንዳፈራ ለቅዱስ ደሙ ለክቡር ሥጋው እበቃዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወገኖች💒👏
ግሩም አስተምሮ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መረሀ ግብሩን ያስፋልን።አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ለቅዱስ ስጋወ ደሙ እንድንበቃ እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለሕይወት ያሰማልን ግሩም ነዉ ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ያስፋልን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን👏😍
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወትያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
አባችን ረጅም እድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን 🌺
Amen kale hiweta yasemlin Abatechn
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አምላከ ቅዱሳን መሐበሩን ያስፍልን እናመሠግናለን ።
መ ምህራች ቆጆ ትንታነው ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ሰላም ለሁላችን ይሁን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን
Amen amen
ቃለሂወት ያሰማልን።ትዳር መያዝ ትክክሉ ምንገድ ነው አግቡ ተዋለዱ ዘፍጥረትን ምድርን ሙሏት!የሚለውን ወይም ዘር ተክቶ ማለፍን መፈፀም ጥሩ ነው ወገን ትዳር በቤተክርሰቲያን ቀሳውሰት ተቀድሶ በአባቶች ተመርቆ መዳር ትክክል ነው ከዛ ካገባ በኋላ ቁርባን መቀበል ማድረግ ነው ያለብን።ሳናገባ መመልኮሰ መቁረብ ግን የዘፍጥረትን ህግ መጣሰ ይሆናል በኋላም እንጠየቅበታለን የሰጠኋችሁን የሴትና የወንድ በሀሪ አልተራባችሁበትም ብሎ በሰማይ ያፀድቀነምና እንጠቀቅ!እደደረቅ እጨት ሳያገቡ ደርቆ ማለፍ ጥሩ አይደለም ፍሬ አፍርቶ ማለፍ ነው የሚያፀድቀው።በዚህ መልኩ የተሳየውን ዘመን እድናገኝ ይሆናልና።መታወቅ ያለበት ምእመናን ተጋቡ ያለውን ትተን በራሳችን አሰተሳሰብ ተራክቦን ዘፍጥረትን የመራቢያን ህግ እደእርኩሰ አይተው በሀሳባቸው እንፀድቃለን ማለት አይቻልም ምክንያቱም እሱ ተራቡ ምድርን ሙሏት ፍሬ አፍሩባት ብሏልና።እዲያገባ የሚያሰገድድ ህግ ማውጣት አያሰፈልግም ራሱ እግዚአብሔር ተጋቡ ብሎ ሰለፃፈው ሁሉም አባቢያን ምእመናን ያን እያየ ራሱ ለሂወቱ ማሰብ አለበት።አንዳአንዱ ቄሰ አላገባም ብሎ ወሰኖ እደሀዋሪያው ጳውሎሰ ሳያገባ ቢቀር ራሱ ዘር ሳይተካ ይቀራልጅ አይፀድቅም።ሀዋሪያው ጳውሎሰ የዘፍጥረትን ህግ በመፍራት አፉን ሞልቶ በድፍረት አታግቡ!አላለም።ለምን ፈራ?ዘፍጥረት የተፃፈውን ሀይለቃል በመፍራት ሰለሆነ አሰታራቂ ወይም መሀከል የሆነ ምክር ነው የሰጠ የራሱን ሀሳብ ራሱ የሚያደርገውን -አግቡም አታግቡም አላለም ብታገቡ መልካም ነው ባታገቡም መልካም ነው ራሴ የማደርገው ሰለሆነ እደምክር ነውጅ ትዛዛት አደለችም!አለ እግዚአብሔር ን ሰለፈራ ደፍሮ አልፃፈም።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kalehiwet yasemalen abatachen fitefite adergewu new yasetmarun btgebar endenenorewu ye Egeziabeher kedusi fikade yehunlen!
ቃለህወት ያሰማልን
አሜን ቃለህወት ያሰማልን
EgziAbiher yimesigen.
ቃለ ህይውትን ያሰማልን
ይሔን መርሐ ጠብር ጸዲቅ በጣም ነው የምወደው አቅራቢዋንም እወድሻለሁ! ነፍሰጡር ትመስሊኛለሽ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ👏
የህይዎትን ቃል ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ሥለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ማህበረ ቅዱሳን❤❤❤