ማማዬ እና ፍሬ ሲገናኙ በናፍቆት ተላቀሱ | ፍሬ ወደ ሀገሯ ስትመለስ ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 577

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  10 หลายเดือนก่อน +88

    በየአይነቱ ሰርቼ ፍሬን ተቀበልኳት | ፍሬ ወደ ሀገሯ ተመለሰች
    th-cam.com/video/155SyfaC2TQ/w-d-xo.html

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 10 หลายเดือนก่อน +196

    ጀግና አባት ቶንዴ የባል ምሳሌ ፍሬ ቶንዴን ሰርፕራያዝ አርጊልን

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 10 หลายเดือนก่อน +1

      He is hero Kamer

    • @abrahamada8406
      @abrahamada8406 10 หลายเดือนก่อน

      Ke hero belay new Egzabhire yetbklesh frie

    • @mimileta5571
      @mimileta5571 10 หลายเดือนก่อน

      I wish if can be copy and paste

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 หลายเดือนก่อน

      ውዴ
      ድምሪኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@danayithabte4733ውዴድምሪኝ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 10 หลายเดือนก่อน +42

    ምን አለ በዚች ምድር ሁሉም ባለትዳሮች እደናተ ቢዋደዱ ቢከባበሩ ስታምሩ❤

  • @bza7792
    @bza7792 10 หลายเดือนก่อน +30

    ምርጥ አባት ምርጥ ባል በፍቅር ያኑራችሁ🥰❤

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 10 หลายเดือนก่อน +15

    ታድለሸ ደሰ የሚል ባልና ልጅ አለሸ ፍሬ ፍቅራችሁን ያብዛው❤

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 10 หลายเดือนก่อน +1

    በውንት በውንት እዳንተ ያለ ስው ያብዛልን ተባረክ ስንት አታላይና አጭበርባሪ ስላለ አንተን አመስግናለሁ አንችም እድለኝአ ሴት ነሽ ተባረኩ የኔ ማር ተባረኪ እደንጌ በስላም በፍቅር ያኑራችሁ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 10 หลายเดือนก่อน +36

    ይህ ቀን ነበር የናፈቀኝ እልልልል ማማየ እና ቶንደ እንኳን ደስ አላችሁ እኔም እንደናንተ ነበር ይህ ቀን የናፈቀኝ ተመስገን በስደት ያለነውንም በሰላም ያገናኝን❤❤❤❤❤

    • @masa5699
      @masa5699 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 หลายเดือนก่อน

      ውዴ
      ድም
      ሪኝ

  • @haimanotabebe2049
    @haimanotabebe2049 10 หลายเดือนก่อน +28

    እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ በጣም ነው ደስ የምትሉት ቶንዴም ባለቤትህን ስለምታግዛት ስለምትረዳት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አይለያችሁ እወዳችዋለው

  • @addismyway64
    @addismyway64 10 หลายเดือนก่อน +32

    አላህ ቤታቹሁ ቀሪ ዘመናቹ በደስታ ያድርግላቹ❤❤❤ባለትዳሮችን ሲከባበሩ ማየት በጣም ያስደስታል✅✅✅

  • @WasenWasen-m2g
    @WasenWasen-m2g 10 หลายเดือนก่อน +12

    ይሄን ቪዲዮ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ❤ እንኩዋን ደህና መጣሽ ሼፍ ና ማማዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ❤

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 10 หลายเดือนก่อน +14

    እግዛብሔር ካለ እኔም ከሁለት ወር በኀላ ከልጁቺ ጋር ልገናኝ ነዉ እሰቲ የማዳም ቀመሞች በሰላም ገቢ በሎኝ❤❤❤❤

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 10 หลายเดือนก่อน

      በሰላም ግቢ እህቴ 🙏🙏

    • @yashidata7934
      @yashidata7934 10 หลายเดือนก่อน

      @@yonatank2354 አሜን እህታለመዬ

    • @asemerttilahuntilahun5225
      @asemerttilahuntilahun5225 10 หลายเดือนก่อน +1

      የእኔ እህት በስላም ግቤይ ቤትሽ በድስታ ይሙላልሽ

    • @hintsetyoutube
      @hintsetyoutube 10 หลายเดือนก่อน

      Bselam gabi subucrb blay🙏

  • @azmeramehari5316
    @azmeramehari5316 10 หลายเดือนก่อน +11

    እሰይ ምርጥ ቤተሰቦች❤ እንኳን ደስ ኣላቹ ቶንዴና ማሚቶ ስለ ቶንዴ ምንም ቃላት የለኝም ምርጥ በቃ!!!! I'm from 🇪🇷

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 10 หลายเดือนก่อน +13

    አንተን አለማድናቅ ንፍግና ነው❤❤❤❤ ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 10 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ማማዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤ ቶንዴ ተባረክ !

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 10 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው ምረጥ ባል በጣም ነው ምታምሮት የፍቅር ጥግ ይጨምራችሁ❤
    የማዶም ቅመሞች ለሁላችንም የተሞላ ሂወት ይስጠን

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንን😢

    • @hyatt127
      @hyatt127 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ 10 หลายเดือนก่อน +8

    ፍርዬ እኳን ሰላም ገባሽ የኔ ውድ የኔ ሴት በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ዳጊዬ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ ❤❤❤❤ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 10 หลายเดือนก่อน +6

    ወየው ፍሬ በአምሰት ቀን እንዲ የናፈቀች እኛ በሰባት አመት ናፍቆቱን መገመት አያቅትም ማርያምን ሰናሳዝን እኛ የማዳም ቅመሞች ብቻ እንበርታ አይዟችው እኔን መሳይ የማዳም ቅመሞች አንድ ቀን ሲሳካ እንገባለን ፍሬ እንኳን ሰላም ገባሸ

    • @madenamohmood
      @madenamohmood 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እኔማ አሁንስ በቃ ሀገሪ መች እንደሚሂድ ገራይገባኛል ህልም ነው የሆነብኝ

  • @ዚዚዚዙዙዙ
    @ዚዚዚዙዙዙ 10 หลายเดือนก่อน +19

    ማራምን ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ በስማም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ
      ድምሪኝ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 10 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ❤❤❤❤❤🎉ቶዴ ምርጥ ባል

  • @munatube2861
    @munatube2861 10 หลายเดือนก่อน +20

    ሳብሰክራይብ አሩጉ ፋረየ ወደ አገርዋ በሰላም መመለሰዋ ደሰ ያላቹ እህቶቸዬ❤❤

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 10 หลายเดือนก่อน +6

    ማርያምን ፍርዬ ስትሄጅ አስለቅሳችሁኝ ነበር አሁን ደግሞ ስትመጭ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን በሰላም ወዳገርሽ መጣሽ ከዉዱ ባልሽና ልጅሽ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ቶንዴን ሰርፕራይዝ አድርጊልን ጀግና እና ጠንካራ ባል ነው ቶንዴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እወዳችኋለሁ 😢❤❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኸረ ዉዉዉዉዉዉ እኛ ራሱ ቀጣዮ ናፍቆን ነበር አቦ እወዳቹሀለዉ ❤❤❤❤ንፋስ አይግባ በመሀላቹ ሁሌም በደስታ ኑሩ ማሚቶ ትደግ ❤❤የቶንዴ ልዩ ነዉ ብርክ በል ❤❤እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤ኸረ ቶንዴም አለ ሚስትየዉ

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 10 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ፍርዬ ወንዴ ጀግና ባል ከነቆንጆ ልጅህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 10 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ተባረኩ የበለጠ ፍቅሩን ያብዛላችው እድሜ ጤና ይስጣችው

  • @kalbest5920
    @kalbest5920 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዳጊ አንተ እኮ የተለየህ ፍጡር ነህ እመቤቴ ጤናህን ትስጥህ🙏🙏 ፍርዬ የኔ እናት የኔ መልካም እህት ይገባሻል❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍❤

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 10 หลายเดือนก่อน +23

    ስድስት አመቴ ይሒው ልጆቼን ሳላይ አይይ ስዴት በእናተ እንፅናናናለን ተመስገን❤❤❤❤❤❤

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 10 หลายเดือนก่อน

      beselam yagnagnshn ayizon

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 10 หลายเดือนก่อน

      እማአምላክ ወላዴት አምላክ በስላም ታገናኝሽ

    • @Bet1771
      @Bet1771 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የአንቺም ቀን ይደርሳል

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 10 หลายเดือนก่อน +1

      ግዴላችሁም ኑሮን ከነልጆቻችሁ በሀገር ቤት ተጋፈጡት የማያልፍ ቀን የለም እህቶቼ አረብ ሀገር ባይኖርስ ምን አደርግ ነበር በሉ ግዴላችሁም

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 10 หลายเดือนก่อน

      @@hiwel9209 ትክክል እማ ኢሮፕ ካሰቡ ደግሞ ልጆቻችወን በጥርሳቸወም ቤሆን የዝወ የወጡ ያላሰባቹህት ነገር የግጥማቹሀልና እንደስደት ክፉ የለምና ትክክል አርብ ሀግር ባይኖርስ ብላቹህ አሰቡ እህቶች

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 10 หลายเดือนก่อน +5

    ፍሬ እንኳን በሰላም ገባሽ ቶንዴ በጣም ጀግና አባት ሆኖነው ማማዬን ሲንከባከብ የጠበቀው እንካንም በሰላም ተገናኛችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RakebGezu-cp8vk
    @RakebGezu-cp8vk 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @LiliLemlem-nw1dz
    @LiliLemlem-nw1dz 10 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር እድሜ ይስጥልሽ

  • @lemikonjo
    @lemikonjo 10 หลายเดือนก่อน +32

    ይሄቀን ሁሌ ይናፍቀኛል 😢ፍሬ ለአንድ ሳምንት ተለይታ ተንሰፈሰፈች ❤እኔ ግን ልጀ ጋር ከተለየሁ 5አመቴ😢 በተወለደች በሁለት ወር ነው የተለይሁዋት ሁሉም እናት ከልጁ በሰላም ያገናኘን❤❤

    • @Zdyeshewalj
      @Zdyeshewalj 10 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢

    • @user-ih6dk
      @user-ih6dk 10 หลายเดือนก่อน

      እደኔ እማ እግዚአብሔር በስላም ያገናኘን እኔም እዳቺ 5አመቴ😢

    • @KhadijaSaeed-g4t
      @KhadijaSaeed-g4t 10 หลายเดือนก่อน

      Eskiy teygn belje nafkote tekitan

  • @eyerusalemmmoges8768
    @eyerusalemmmoges8768 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በሰላም መጠሽ ፍሬ።ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት በጣም ታማኝ ትክክለኝ የባሌ ምሳሌ በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 💞💞💞💞💞

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale 10 หลายเดือนก่อน +3

    እናት ሽታዋ ይበቃል አይለያችሁ አላህ ያሳድግልሽ ለወግ መአረግ ያብቃልሽ የኔ ቅመም እድግ በይ❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ነ9ረ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ነ9ረ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ ጀግና በል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 หลายเดือนก่อน +11

    ፍሬ እንኳን ደና መጣሽ በሰላም ወቶ በሰላም መግባት በጣም ነው ደስ የሚለው ተመስገን ማሚቶና ቴንዶ እንኳን ደስ ያላቹ እናንተ የፍቅር ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ማማዬ የኔ ጣፋጭ ምን አባቴ ላርግሽ የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ቶንዴ ተባረክ

  • @munatube2861
    @munatube2861 10 หลายเดือนก่อน +4

    ፋረዬ የኔ ውድ እንካን በሰላም ወደ ሃገረሸ ተመለሸ ተመሰገን በሰላም ወጥተህ በሰላም መግባት እንደት ደሰ ይላል ❤❤❤🙏👏

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን በሰላም መጠሽ ፍሬ።ደስ የምትሉ ቤተሰብ ነችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርዬ እድለኛ ነሽ ቶንዴን የመሠለ ባል ስለሠጠሽ እድሜ ከጤና ይስጥልሽ ልጅሽም ትደግ ቶንዴ ቃላት የለኝም ምንአይነት ቤተሠብ ቢያሳድግክ ነው ብርክ በል ክፉ አይንካክ የልጅክን አለም ያሳይክ ፍርዬም እንደዛው 👌👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰታምሩእሺ ፋሬየ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምረጥ አባት አለሸ ማማዩ አይለያችሁ ፍቅር ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @mrsabla7133
    @mrsabla7133 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አወደቸዋለዉ በገኝቹ ደስ ይለኝል

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 10 หลายเดือนก่อน +1

    አረ እናንተንስ ሳያቺሁ ብውል ምንም የማይደብረኝ ቤተስቦቺ እግዚአብሔር ይባርካቺው ልጇቺሁን ትባረክላቺሁ የ ሷን አበባዋ ያሳያቺሁ በጣም ወዳቺዋለው

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግና አባት ጀግና ባል ተባረክ አንተ ትለያለክ ፍቅራቹ ይብዛ ማሚቶን ያሳድግላቹ

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዬኔ ውድ ማሚቶዬ ❤❤❤❤ እንኳን በሠላም መጣችልሽ እናትሽ ፍሬ ዬኔ ውድ እንኳን በሠላም ገባሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዬ እንኳን በሰላም መጣሽ። ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ የማርያምንም በፍቅር፣ በሰላም ያሳድግላችሁ የሷንም ወግ ማዕረጓንም ለማየት ያብቃችሁ። እወዳችኋለሁ የፍቅር ምሣሌ። ቶንዴ ግን በፕራንክ ፍሬን አታስለቅሳት።

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬ እንኳን ደህና መጣሽ ቶንዴና ማሚቶ እንኳን ደስ አላችሁ🎉 ስወዳችሁ

  • @sewmaletlove8152
    @sewmaletlove8152 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሄን ምርጥ ባል ሠርብራይዝ አርጊልን ፍርየ ማማየ የኔ ጣፍጭ

  • @emebetassefa9639
    @emebetassefa9639 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማሚቶ ታድለሽ ምርጥ አባት አለሽ

  • @hessaalmarar4570
    @hessaalmarar4570 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬ የኔ ማር እግዚአብሔር ወንድ ልጅ ይስጥሽ የኔ መልካም እናት

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
    @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ፍርየ እደ አች አይነት ትዳር ይስጠኝ እህ መታደል😢 ገብርኤል አባቴ እርዳኝ

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና አባት ጀግና እናት ማሚቶየ ስወድሺ አላህ ያሳድግሺ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ስላም ገባሽ ፍርዬ አባትና ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማማዬ እና ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ እናታችሁ መጣችላችሁ : ፍርዬ ንኳን ደህና መጣሽ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ወለተ-በ3ነ
    @ወለተ-በ3ነ 10 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር አምላክ የማያረጅ ፍቅር ይስጣችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @meskrem1504
    @meskrem1504 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ጀግና አባት❤❤❤

  • @AlemneshBirhan-c7g
    @AlemneshBirhan-c7g 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ahun anchim bale new teyi yehonal eko zemenu yibareklish Lela min elalew emabete Mariam lebonawun atekeyirebish ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 หลายเดือนก่อน +7

    ግን የነሱን አጠቃላይ ሀገር ቤት ሆነው ለቀናት ለሳምንታንት ለስራ ወደሆነ ሀገር ሲሄዱ የሚሸኛኙበትን ሁኔታ ሳይ አረብ ሀገርና በአሜሪካም በአውሮፓም ለአመታት ተለያይተው በናፍቆት ያሉትን ስታስቡት ከባድ ነው ጎበዝም ናቸው በሰላም ያገናኘን ከቤተሰባችን ርቀን ላለን ሁሉ ሀገራችንን አለምን ሰላም ያድርግልን❤

    • @HelenHelen-q6t
      @HelenHelen-q6t 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አህቴ😘😘😘😘😘

  • @LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ
    @LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን በሰላም ገባሸ🎉❤ ፊሪየ

  • @tamyinfinix5774
    @tamyinfinix5774 10 หลายเดือนก่อน +8

    ቅመሞች እደዛህ ያማር ትዳር ይስጣቸሁ❤❤❤

    • @hyatt127
      @hyatt127 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @kebramsalman953
      @kebramsalman953 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን (3)🙏❤❤❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ወንድማችን ትለያለህ ማማየን ሳታስከፋ ተከባክበህ አቆየካት ሚስትክን እንዳከበርካት እግዚአብሔር ያክብርህ ትዳሩን የሚወድ ሰው እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @msrak4498
    @msrak4498 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና,,ባል,,ምርጥ,,ሚሥት,, ጣፋጭ,,የማርያም,,ፍሬ,,ፍሬ ይገባሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ፍሪዬ የሄድሽ ቀን አብረናቹ አለቀስን እንካን ደህና መጣሽ ❤❤❤

  • @SAMEERATUBe-xb7qu
    @SAMEERATUBe-xb7qu 10 หลายเดือนก่อน +16

    እኛ በስደ ስት አመት ቆይትን ስነኸድ እድህ እሚቀበለን የለም ሚስኪን ስናሳዝን😂😂

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በደህና ተገናኛችሁ ፍርዬ በጣም ነው እኮ የታደልሽው ቶንደን የመሰለ እንደ እናት የሆነ ባል ስለሰጠሽ ❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደሥላል እንካን ደናመጣሽ ፍሬ ማማይና ቶዶሥ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @tsion3656
    @tsion3656 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ልጃችሁን ይባርክላችሁ
    Happy wife happy life❤

  • @ms93s96
    @ms93s96 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማር🎉🎉🎉🎉🎉🎉እድግበይ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 10 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ ስትለያዩ ያለቀስኩት ለቅሶ አሁን ደሞ በሳቅ አይ እኛ ስደተኞች ሲስቁ መሳቅ ሲለቅሱ ማልቀስ ሆነ ነገራችን😂😭

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 หลายเดือนก่อน

      ውዴ
      ድምሪኝ

  • @Bet1771
    @Bet1771 10 หลายเดือนก่อน

    ፍሬ እንኳን ሰላም ገባሽ።
    ማማ አልከሳችም። ጥሩ ናት።
    በሷ እድሜ ከዚህ በላይ ከወፈረች ትንሽ ቆይታ ለስኳር በሽታ ትጋለጣለች።
    የልጆች ክብደት ከእድሜያቸው ጋር መመጣጠን አለበት

  • @martanigussie7896
    @martanigussie7896 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች በብዙ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማሚቶ ከልጄ ባህሪ ጋር በጣም ይመሳሰላል እውይ እንኳን በሰላም መጣሽ ፍሬ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ምርጥባልነህ መጨረሻችውን ፈጣሪያሳምርላችው

  • @munamohammedmunamohammed4058
    @munamohammedmunamohammed4058 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ፡አላህ፡ማማራቹሁ፡ማማዬ፡እንኳን፡ደስ፡አለሽ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 10 หลายเดือนก่อน

    የአባት ጀግና አንተን አየሁ ፈጣሪፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @Bokeesaun
    @Bokeesaun 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አኳን ላገርሽአበቀሽ👌👌👌

  • @cocococo4233
    @cocococo4233 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቶንዴ ጀግና ባል ማሚቶ ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ብሎ ኢትዮጵያን ሲመጣ ቤተስብን ባይ ደስ ይለኛል

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ፍሬ ማሚቶና ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ ልጃቹን ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @LABABAAdem-dz3qr
    @LABABAAdem-dz3qr 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ደስምትሉት አላህ ይጭምርላቹሁህ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤

  • @freyandebrhan3260
    @freyandebrhan3260 10 หลายเดือนก่อน +2

    Waww beautiful family good bless you ❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ያረብ እኔንም ከስደት አውጥተህ ከልጀ በሰላም ከናቴ አገናኘኝ ያከሪም አተ ጠብቅልኝ ቤተሠቤት❤❤❤❤❤ማሚቶ እንኳን ደስ አለሽ❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንለሁላችንም

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ እግዚአብሔር እይለያችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ❤

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን በሰላም መጠሸ ፍሬ❤❤❤

  • @nibretassen6493
    @nibretassen6493 10 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ መድሃኒአለም አይለያችሁ ማማዬ ቆንጆ በጣም እድለኛ ነሽ ፍርዬ በቀኝ እጅዋ እንድትበላ አድርጊያት እንዳይለምድባት

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ማሚቶና ቶንዴ አለ እናትና አለ ሚስት ቤቱ በረዶ ነው

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 10 หลายเดือนก่อน +3

    Beautiful and blessed family ❤️

  • @ZeynabaHusen-hc4cj
    @ZeynabaHusen-hc4cj 10 หลายเดือนก่อน

    የሀረብ አገር ሴት ጀግናናት ጀግና አይገልፆትም እውነት ቤተሠቦቻን ልጃን ጥላ መከራ ስቃይ ናፍቆት እረስንቱ አላሕ በሠላም እኛንም ለናት አገራችን ያብቃን ፍርቴ እንካን ደና መጣሽ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔቅመም ሳይሽ ልጀን ታስታውሽኛለሽ ያገኘሁት ያክል ይሰማኛል ማምቶዬ የቤት ድምቀት❤❤❤❤❤❤እሸይ

  • @mestawotsimeabdo2011
    @mestawotsimeabdo2011 10 หลายเดือนก่อน

    ፍሬም፣ማማዬም፣ቶንዴም የቤቱ ድምቀት ናቹ እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር አድሎዋችዃል ፍሬ ግን ፍቅር እያዳላሽ ነው በጣም ለማማዬ ይሔ ይስተካከል የግል አስተያየቴ ነው እንዳትከፋ ደሞ።

  • @Sebli12
    @Sebli12 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ፍርዬ ቶንዴና ማሚቶዬ እንኳን ደስ አላቹ ቶንዴ መልካም ባል መልካም አባት ለብዙዎች ምሳሌ ምትሆን ነህ እግዚአብሄር ትዳራቹን ይባርክ።

  • @etu4353
    @etu4353 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፊርዬ ሻወር ወስደሽ ብሆን ድካሙ ይቀንስልሽ ነበር እኳን በሰላም ገባሽ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 10 หลายเดือนก่อน +2

    የፍሬ ባል ብሎ ጎበዝ ነህ 😍የእኛ ውዱ ነብይ ያሉት ሴትን ልጅ ያከበረ ወንድ የተከበረ ነው "ሴትን ልጅ ያዋረደ ወንድ የተዋረደ ነው ብለዋል።

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 10 หลายเดือนก่อน

    እንዃን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር ይመሰገን ታድለሸ በጣም ጎበዝ ባል አለሸ እውነት በአሁኑ ጊዜ ቀናው እውነት እመቤታችን ድንግል ማርያም ታሳድግላችሁ።

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ እኔም ይሄን ቀን ናፈኩ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 10 หลายเดือนก่อน

    Fre ke guadegnash ga 1 aynet new yelebesachut unifom new?

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 10 หลายเดือนก่อน

    ዋውደስሲል እንኳንበሰለም ተገናኛቹሁ❤❤❤

  • @asterluluastu689
    @asterluluastu689 10 หลายเดือนก่อน +3

    ታምራላችሁ ዘመናቹ ይባርከ