ቀላል የምጣድ ገንፎ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2021
  • ቀላልና ጊዜ ቆጣቢ በጣም ቆንጆ
    #ኢትዮላል #የምጣድ_ገንፎ

ความคิดเห็น • 178

  • @user-gv7bf1cl4n
    @user-gv7bf1cl4n 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔ በምጣድ ስሰራ አላወጣዉም እዛዉ ምጣድ ላይነዉ ቶሎ ቶሎ እማማስለዉ እሳቱ ከጠፋ በኋላ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 2 ปีที่แล้ว +50

    በጥብጦ እያማሰሉ ማብሰል የሚሻል ይመስለኛል !!
    ሙከራሽን ግን አድንቄአለሁ !!

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 2 ปีที่แล้ว +20

    እረየዲሮውየናቶቻችነአሰራረይሻላል

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 2 ปีที่แล้ว +8

    አረ እሄ ቀላል አይባልም የናቶቻችን ገፎ ይግደለኝ የምን መጨመላለሽ ነው እኔ አላመረኝም

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 2 ปีที่แล้ว +14

    ይገርማል ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ ሳይ
    በጣም ሃሪፍ ዝግጅት ነው ቀጥይበት እህት በርቺ
    ሼር ❤️

  • @berisajibicho7652
    @berisajibicho7652 2 ปีที่แล้ว +8

    አይነፍም። ሊጥ በጥብጦ እንደ መጠጣት ነው የማየው

  • @user-vr3ub5pz9e
    @user-vr3ub5pz9e 2 ปีที่แล้ว +14

    ስለገንፎ ምንም አሃውቂም ማለት ነው ገንፎ እንደ ላስቲክ እየተሳበ እየተገነፋ እየተገለባበጠ ሲበስል ነው የምናውቀው ይሄ ግን ለስ ባለ ምጣድ ላይ ሊጥ አፍስሶ ወዲያው አፍሶ። ከዛ እስኪበርድ ተዳምጦ አረ ወዲያ ይህንን አልቀበልም ለዩቱብ ሽቀላ ከሆነ ጥሩ

    • @wegayehualemayehuw4014
      @wegayehualemayehuw4014 2 ปีที่แล้ว

      Thank you you telling her the truth. she showed up wrong job it is not the way to cook genefo

  • @yemiten
    @yemiten 2 ปีที่แล้ว +7

    ምሳዬዬ በጣም ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል ምርጥ ገንፎ ነዉ በቀላሉ እጅሽ ይባረክ 😍💯👍

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 2 ปีที่แล้ว +2

    ምሳየዋ ቆንጆ የምጣድ ገንፎ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር👌👌

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምሣዬ ለየት ያለ የገንፎ አሰራር ነው እሞክረዋለው እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ ላይክ ሼር!!

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 2 ปีที่แล้ว +5

    የሰነፍ ስራ ነው

    • @jamilastars1189
      @jamilastars1189 2 ปีที่แล้ว +1

      ጊዜቆጣብነውለስነፈች

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆና ቀላል አሰራር ነው በምጣድ ገንፎ ልዩ ነው እሞክረዋለሁ ምሳዬ👍🙏

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው ምሣዬ በእዉነት በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ👍👍

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ምሳዬ ይሄማ ገላግሌ ነው በጣም ቆንጆ ለየት ያለለ አሰራር ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ❤️🥰🥰👌

  • @user-xq9il3pr1w
    @user-xq9il3pr1w 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም የገንፎ አሰራር ልዩ ነው ምሳዬ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ስራችንን አቀለልሽልን ተባረኪ እህቴ

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow 👌ልዩ ነው እንደኔ ገንፎ ማገንፋት ለማይችል ሰው ምርጥ መላ ነው እንደዚ አርጌ እሞክራለው በጣም እናመስግናለን ምሳዩ 🥰🙏

    • @monam4009
      @monam4009 2 ปีที่แล้ว +5

      የተርመጠመጠ አይመቸኝመ ቀዝቃዛ ገንፎያሥጠላል

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 ปีที่แล้ว

    ምሳዬ ቆንጆ የምጣድ ገንፎ ነው ሁሌም ለየት ያለ ነገር መልመድ አሪፍ ነው እናመሰግናለን እህቴ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር@❤👍👍

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት
    እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ ሼር ጉራ በየ እህቴ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 ปีที่แล้ว +2

    ምሳዬ በጣም ልዬ እና ለየት ያለ ነው በጣም አድናቂሽና አክባሪሽ ነኝ🥰🥰❤️💯

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 4 หลายเดือนก่อน

    በዚህ መሃል ካልቀዘቀዘ በጣም አሪፍ ነው

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 ปีที่แล้ว

    ምሳዬ ልዩ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 2 ปีที่แล้ว +4

    ምሳይዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ የባረክ በጣም ምርጥ የሚገርም አዲስ የገንፎ አሰራር ነዉ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ🙏🙏🙏💕💕💕🌹🌹🌹ቤተሰብ በሙሉ ሰላም በይልኝ እወዳቸዋለሁ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 ปีที่แล้ว

      አምን ነቢዬዬ በጣም አመሰግናለሁ እሽ ለኔም ጽዮንዬንና አለምዬን ሰላም በይልኝ እኛም ውድድድድድድድድ💕💕🥰🥰🥰

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ሞያ ምሳዬ ልዩ ነሽኮ በጣም ይገርማል እኔ የምኖርበት ሀገር እንደዚህ ቂጣ እየጋገሩ በእጃቸው እያሹ የሚሠሩት ገንፎ አላቸው ግን ብዙ ቂጣ አርገው በጣም ለማሸት ጉልበት ይፈጃል አንቺ ደግሞ በጣም በቀላሉ ግልፅ በሆነ መንገድ አሳየሽኝ ምሳይዬ ከምር በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር እኔ ገንፎ ማገንፋት በጣም አይሆንልኝም ይህማ ግልግል ነው ስላካፈልሽን ከልብ አመሠግንሻለሁ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 😍😍💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞👌👌

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 ปีที่แล้ว

      ከሉዴ እምወድሽዋ💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow yene mirt balemoya ijish yibarek hulem andegna nesh yene wid like share✅

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ! ምሳዬ በጣም ይገርማል ፈጠራሽን ሳላደንቅ አላልፍም። እንደዚህ ሲሰራ ለመጀመሪያ ነው ሳይ በጣም ነው የወደድኩት😋😋 እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ አሜን ሰላም ያድርግልን🙏👍👌 ላይክ ሼር

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 2 ปีที่แล้ว +1

      🥰👍🥰🥰❤️🌹

  • @nohamin9035
    @nohamin9035 4 หลายเดือนก่อน

    Wow ,,,thanks more

  • @jamilastars1189
    @jamilastars1189 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥጊዜቆጣብነዉ

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif newww. I will try it. I love genfo. I never try this way. Thank you sis

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 2 ปีที่แล้ว

    I'll try it,Thank you very much

  • @abebe7532
    @abebe7532 6 หลายเดือนก่อน

    Wuha sayhon ,,,
    Be weitet yemegenefaw
    Betam Aref new ‼️🌹yehe enkuwan des aylim Abo ‼️

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ባለሞያ ነሽ ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው የምትሰሪው።

  • @seadetube8022
    @seadetube8022 ปีที่แล้ว

    እረ ይበርዳል እድዚህ አይዲሺ ሀሪፍ ነብር

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 2 ปีที่แล้ว +4

    ለምንድነው እሄ ሁሉ ድካም የድሮ መንገድ አይሻልም ወይ ? የባህል አሰራር ካልሆነ

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 ปีที่แล้ว +1

    Watching ❤️😋

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው በርቺ mesi

  • @mimitaye9091
    @mimitaye9091 2 ปีที่แล้ว +1

    ያስጎመጃል እናመሰግናለን

  • @user-pk4hi5ez4k
    @user-pk4hi5ez4k 2 ปีที่แล้ว

    የምር በጣም አሪፍ ነው ገንፎ እወዳልሁ ግን ማማሰሉ እጄን ያመኛል ይሄ በጣም በጣም ቀላልና ሥራ የሚያቀል ነው ተባረኪ ጎበዝ

  • @sabagmariam5564
    @sabagmariam5564 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ነው ግን ይሕ ሁሉ ልፋት ምን አስፈለገ ?ምክንያቱ ከማገንፋት የበለጠ ድካም ነው የደከምሽው የገንፎ እሕል ከታመሰ ብዙ ማማሰል አይጠበቅበትም

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሳብዬ ውዴ 🙏🥰💕እንደ አማራጭ ይህም አለ ለማለት ያህል ነው እምወድሽዋ💕🥰

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 ปีที่แล้ว

    Watching ምሳዬ😍

  • @workneshteferi7381
    @workneshteferi7381 2 ปีที่แล้ว

    Wow👌❤️❤️

  • @fikerthome6787
    @fikerthome6787 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ይህን ገነፎ ብዪ አልበላም የእናቶቼ ባህል ምን አለኝ ባህላችን ለምን ይጥፋ ይሄ የሰነፍ ሥራ ነው ላለማማሰል።

  • @gedamk1570
    @gedamk1570 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እጅ ይባርክ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 ปีที่แล้ว

    Watching ምሳዬ❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen betam konjo aerar newu 👍🏻

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ የመጀመሪያዬ ነው የምጣድ ገንፎ ሳይ

  • @meditube8585
    @meditube8585 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እንኳን ደና መጣሽ ለቤትሽአድስነኝ ሰብላክ

  • @MayNemmuslimytube65
    @MayNemmuslimytube65 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዷ እሕቴ እናመሠግናለን በጣም አላሕ ያግዝሽ ባለሽበት ይጠብቅሽ አቺም ነይ ቤቴ👌👌👌👍👍

  • @abebaeyob3056
    @abebaeyob3056 2 ปีที่แล้ว

    ጉቦዝ እህት

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 😋

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሸ: እናመሰግናለን

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 ปีที่แล้ว

    ምሳዬ ዛሬ የሚገርም ነገር ነው ያሳዬሽኝ የምጣድ ገንፎ አይቸ አላውቅም ዋው በጣም ቀላልና ፈጣን ነው እኔ ተመችቶኛል መልክ ይኑረኝ እንጂ ሙያ ከዩቱብ 🤣🤣 አንደኛ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ 👍🏾👌🏾💯💝

  • @sabemaryoutube2367
    @sabemaryoutube2367 2 ปีที่แล้ว

    Macamalike

  • @toyapamohamed2303
    @toyapamohamed2303 ปีที่แล้ว

    👍👍😱😳

  • @ruthadera4046
    @ruthadera4046 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቄም ጊዜን ቆጣቢ

  • @haymimillen166
    @haymimillen166 2 ปีที่แล้ว +1

    Hiji asharo min aynetwa enkuro nesh

  • @ll8432
    @ll8432 ปีที่แล้ว

    I will try never heard or seen before

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 ปีที่แล้ว +3

    ገንፎ ግን አይቀዘቅዝም

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 ปีที่แล้ว

      ቶሎ ቶሎ ካስተካከልነው አይቀዘቅዝም የኔ ውድ💕🥰

  • @senait9364
    @senait9364 2 ปีที่แล้ว +1

    ለየት ያለ ነው ግን እኮ ማሸቱ ያው ነው እንደውም ይሄ አድካሚ ይመስላል

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 2 ปีที่แล้ว

    WATCHING 😍

  • @elsatsehayegebrmdhin4680
    @elsatsehayegebrmdhin4680 2 ปีที่แล้ว

    Emtseryachewn hulu adnkalhu berchi tebareki🇪🇷❤️

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 2 ปีที่แล้ว

    Wow interesting

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 2 ปีที่แล้ว

    wow😋

  • @raheltegegn4329
    @raheltegegn4329 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez lemejemeriya gizei endih aynet genfo

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว

    Watching 🥰

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ አይነት አሰራር ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ግን እስከሚታሽ አይቀዘቅዝም? ገንፎ በትኩሱ ሲሆን ነው ደስ የሚለው እንደዚህ ሰርቸ ገንፎ የበላሁ የበላሁ አይመስለኝም አንች ግን እናመሰግናለን እህታችን በርች የሚመቸው ይጠቀምበታል😍

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ🙏💕 እውነት ነው ለተመቼው ይጠቀምበት

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว

    Watching 👀

  • @yemiten
    @yemiten 2 ปีที่แล้ว +1

    misayeee

  • @belekassaye9644
    @belekassaye9644 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሐሳብህሽ አይከፋመ ግን ጊዜ አይቆጥብም የለመድነው ይሻላል ቆንጅዬ በርቺ

  • @genetgebremeskel7166
    @genetgebremeskel7166 2 ปีที่แล้ว

    😍👍👍

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 2 ปีที่แล้ว

    Yummy yummy

  • @AA-if3vj
    @AA-if3vj 2 ปีที่แล้ว

    A👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aklessatiruneh1901
    @aklessatiruneh1901 2 ปีที่แล้ว +1

    ምሳየ በጣም የሚገርም የገንፎአሰራር ነው ያሳየሺን አጂሽ ይባረክ ባለ ሙያ በርች እህቴ ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sabemaryoutube2367
    @sabemaryoutube2367 2 ปีที่แล้ว

    Yaha yasanif siranowe

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሞያ በጣም ጎበዝ ነሽ በምን አሰብሽው በጣም ቀላልና ፈጣን ነው በጣም አመሰግናለሁ የጤና ምግብ ያድርግልሽ እህቴ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏💕🥰🥰

    • @jamilastars1189
      @jamilastars1189 2 ปีที่แล้ว

      እነማስጊነላንእህቴ

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 ปีที่แล้ว

    Ejesh Yebarke

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ🙏💕

  • @dolchiehailey2834
    @dolchiehailey2834 2 ปีที่แล้ว +1

    Why genfo in mitad???

  • @lubabaeltahalib7990
    @lubabaeltahalib7990 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @addishagos874
    @addishagos874 2 ปีที่แล้ว +1

    ውውውው ሙያሽን አደንቃለሁ ጎበዝ ግን ገንፎ በልተው ወይም ሰርተው ለማያውቁ ጥሩ ትምህርት ነው ::ግን እንደእናቶቻችን እንዳስተማሩን ቢሰራ ጥሩ ነው አሁን አንች ስራ በዛብሽ ከፈላ ውሀ ቢሆን ግን ቀላል ነው

  • @user-zr1rh6lx4x
    @user-zr1rh6lx4x 2 ปีที่แล้ว

    በአረብኛ አርጋ ይባላል ዋውው ባለሞያ ነው ማሻ አላ

  • @martateklegiworgis3424
    @martateklegiworgis3424 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ምሳዬ ገንፎ እወዳለው ስራውን አቀለልሽልኝ ሁሌ ልበላ ነው 😂

  • @keepright5232
    @keepright5232 ปีที่แล้ว

    Armetmetshew. Ahunes beza

  • @user-dr2gt1gs7c
    @user-dr2gt1gs7c 11 หลายเดือนก่อน

    Mukerash aykefam. Negergne, lezemenat yekoye bahlachen bnketel yteshale yamare enam ytafete ybesele genfo yhonlnal.

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f 2 ปีที่แล้ว +1

    የአረቦች ገፎ ነዉ

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 ปีที่แล้ว +1

    እራሰሸ አሰበሸ ነው ወይሰ ከድሮም እንዲህ ይሰራል
    በጣም ጥሩ አሰራር ነው እናመሰግናለን🙏💚💛❤

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏🥰 እኔ ፈጥሬው አይደለም ትልቅ እናት ጎረቤቴ ሲሰሩ አይቼ እኔ ያየሁትን ላጋራችሁ ብዬ ነው የኔ ውድ🙏💕

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂🤔🤔👍👍💯💯😋😋

  • @shadiashadeen2537
    @shadiashadeen2537 2 ปีที่แล้ว

    bmankya belie bakshe

  • @abayneshmekuria9017
    @abayneshmekuria9017 ปีที่แล้ว

    Yetechemaleke

  • @saprysapry4696
    @saprysapry4696 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌

  • @sofieyaksa2678
    @sofieyaksa2678 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ አጉርሽኝ ገፎ በጣም እወዳለሁ ባለሙያ

  • @user-ce9tf8iq1i
    @user-ce9tf8iq1i 3 หลายเดือนก่อน

    ጨምላቃ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 4 หลายเดือนก่อน

    Ene yemawkew yemetad shero new shiro wefer belo yebetebetena metad lay endeenhera yegagerena esat kemetaw behual ezaw lay bezeyt weyem bekebe yefereferal

  • @lardosdafar9672
    @lardosdafar9672 2 ปีที่แล้ว +1

    yeheni.hulu.tata.min.ametaw.betalemedew.mengadi.ayesarm.enda

  • @zenuzenu290
    @zenuzenu290 2 ปีที่แล้ว

    Yehe medkem lemayfelgu le senef setoch tiru mukera new

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u ปีที่แล้ว

    አይ ምነው ስራ ማብዛት ምጣድ ምናምን መጨመላለቅ አልተመቸኝም😂

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 2 ปีที่แล้ว

    Yegnfo ahlo mendenwe yegebse new wey??

  • @selam21558
    @selam21558 2 ปีที่แล้ว

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @asmeretzemariam3292
    @asmeretzemariam3292 2 ปีที่แล้ว

    Well for me much easier the old fashin

  • @fatumayimam9315
    @fatumayimam9315 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን አላማረኝም የናቶቻችን ምን አለበት ሲጀመር በገብስ ዱቄት አይሆንም

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደሚያምር

  • @genetkumsa2225
    @genetkumsa2225 4 หลายเดือนก่อน

    This takes time sis,and can be contaminated.but your trial is good