ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Berberew beza 2tablespoon
🙆♀️
እኛ ቤት ሲያቃጥል ስለምንወድ ነው እናንተ እንደፍላጎታችሁ ተጠቀሙ
@@Mellyspicetv እኔም በርበሬ ሲበዛ ደስ ይለኛል።
@@Mellyspicetv 心埮廿美新6時
እውነት ለመናገር አይቼ አላቅምሳስበው ግን ሚጣፍጥ ይመስለኛል እናመሰግናለን
ድምፅሽ ሲያምር አገላለፅሽ ይመቻል በርቺ የኔ ቆንጆ ።
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ሜላት የእውነት ጎበዝ ልጅ ነሽ ፈጠራሽ ሁሉ ያስደስተኛል፡፡
ዋዉ,,,,,, ልክ ብለሻል በጣም ጤናም ሁሉም ሰው ሊመገበው የሚችል (በጤፋችን) የተባረከ ይሁን,,,,,,
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሜሉ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ገራሚ አሰራር ነው የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ💜💜💜🌹🌹🙏👍👏
አለሁልሽ የኔ ማር
በጣም በጣም ቆንጆ በቀላሉ ነው ያስተማርሽን እጅሽ ይባረክ 👏🌼🌻
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
Thank you for sharing new technique.
ሜልዬ የኔ ምርጥ እንኳን ሰላም መጣሽልን ። ዛሬ በጣም ገንቢ እና ጥንካሬን የሚሰጥ ምግብ ይዘሽ መጣሽ። ሹክረን አጥሚት በተልባም አሪፍ ነው ጤናማ እና ጠንካራ ያደርጋል።❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ ተልባውን እሞክረዋለሁ
ከዳኞች በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ዛሬ የተመለከትኩት ። ይበልጡን ሼፍ ዚ የሚባለው ሰውዬ ዛሬ ያሳየው ባህሪ በጣም ያስጠላል መንደሬ አይነት ነገር ነበር ምክንያቱም በተወዳዳሪ መሳቅ አንድ በተወዳዳሪዎቹ እና በዙሪያቸው ላይ ያለውን ስው ማሳዘን ይሆናል። ኢቢኤስ በአለም ላይ የሚተላለፍ ፕሮግራም በመሆኑ የፕሮፌሽናችሁን ዲሲፕሊን ማሳየት ረጋ ብሎ ማስረዳት ግድ ነው። መሳቅ መተረብ በዚህ እድሚያችሁ ደስ አይልም ብዙ ጊዜ ይህ ባህሪ በዲጄ ዚ ላይ ይታያል። እንደኔ እንደኔ በሚዲያ እራሱን ፈትኖ ስናየው ሼፍ እንለዋለን ሲዘፍን እና ሲተርብ ነው የምናውቀው።
አይዞን ወንድሜ
እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ያምራል
ብጣዕሚ ጽቡቕ መደብ ወይ ትምህርቲ እዩ ካብ ብፊኖን ብስርናይን ኣዝዩ ተመራጺ ጥበብ ኣር ኢኽና የቐንየልና ሜላት ሽኮር፡ ቆንጆ ጥበብ ወይንም ትምህርት ነው ከስንዴ ወይንም ከፊኖ የተሻለ ኣማራጭ ነው ብየ ኣስባለሁ እንደዚ ስላሳየሽን ደግሞ ኣደንቅሻለሁ ኣመስግንሻለሁ
Wow wow wow wow ❤❤❤
ማሻላህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ያምራል እናመሰግናለን
WAW! ! My dear sister Good Job..Keep up your creativity. ❤
Thank you! Cheers!
ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ
Mashallah ! Keep up the good work.
በጣበጣም የምራል እጅሽ የባረክ
Wowww it's looking yamiy ❤
በጣም ጎበዝ ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ
እጅሽ ይባረክ።
በጣም ውብ ነው ሞክሬው ተባረኪልኝ❤❤❤
ሜልዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ ጤነኛና ጠቃሚ ምግቦችን ስለምታሳይን ስለምታስታውሽንየጤፉ ዱቄት በጥንቃቄ ቢታመስየበለጠጣዕም ይሰጠዋል ለማለትነው አመሰግናለሁ::
ትክክል ብለሻል ጤፍ በጣም ጠቃሚነው ለብዙ ነገር መጠቀም እንችላለን እናመሰግናለን 🙏🌹💕
ጎበዝዝዝ!!!!!!!!
Thanks for sharing this 🎉🎉🎉
Good job ❤❤❤🎉🎉🎉
ዋዉ ጎበዝ የኔ ውድ
ጎበዝ ነሽ በረች👍🍓
I like your confidence
ተባረኪ
ቦቦዎሊኖ ነው የሚመስለው ሜሊዬ ጎበዝዎ ተባረኪ
ሚሉዬ የኔ ውብ በርቺ እኔም መጣሁልሽ በርቺልኝ
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ተባረኪ❤
አሜን ነኒዬ
ተባረኪ እህቴ 🙏🏿♥️
አይ አንቺ ልጅ ሞያሽ ልዩ ነው ባልሽ ታድሏል ሜሉዬ እስቲ እሞክራለው❤❤
Wawooo amazing Genfo new ! Very easy way!! You are inspiring me Melyae
Ay Melu gobez neshiko Enaten astaweshign ❤
OMG! Why don't I think of it😂I thank God everyday for you and your cooking ideas Melita! Thanks!
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አባቴ የጤፍ ገንፎ ነው ሚስማማው 👏👍👍👍👍👍አመሰግናለሁ💕👏👏💐
ሐንቾዬ ሠላምሽ ይብዛ 😘😘😘❤❤❤
አለማድነቅ ንፍጉነት ነው ቀጥይ gluten የማይመገቡ ልጆች ገላግይን 🇪🇷🙏🇪🇹
Thanx to god. Der is a lot gluten free stuff at any supermarket.
ሚሊዬ የኔ እህት ኤርትራዊት ነኝ አማርኛ በደብ ይገባኛል ማናገር ግን ጎበዝ አይደለሁም ይቅሬታ በጣምይወድሽ አለሁ❤
❤❤❤
@@HELEN1P12 ምናለ በስርአት ብትናገሪ ሲጀመር ካንቺ ጋር አላወራችም። ዝም ማለት እኮ ጨዋነት ነው። አንደበትሽን እግዚአብሔር ይግራው። ለሰው ልጆች ሁሉ ፍቅር ይኑርሽ። ረሃብተኛ ኢትዮጵያም በኑሮ ውድነትና በጦርነት የተነሳ ብዙ ሰው እየተራበ አይደል እንዴ።
@@HELEN1P12 bihonm wude Tru aydelem
@@HELEN1P12 💞💞💞💞
ወዷእንወድሻለን የኔመልካም
መሉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ የጤፍ ፒዛ መስራት ከተቻለ ብታሳይን
እሺ ሰብሊ
ድሮም ገንፎ አልወድም ነበር ይበልጥ ዘጋኝ አጀማመሩ
Good jobb.❤❤❤
የምግብ አሰራርሽ መንገዶች በጣም የሚመቺ ነው በርች❤❤
አመሰግናለሁ ውቢትዬ
Betham yagomegal tebareki
Wow arefi Zede new enidayiguwagul tankyou Memeye
ግልግል ነው ብታዪ
Thank you so much I never test before I just make it this morning and I love it 🥰 it’s very nice 👍
waw waw waw
ሚሊዬ እጅሽ ይባረክ💓💓
Good job I love what you do keep it up
በጣም ጎበዝ ፀጋውን ያብዛልሽ እጅሽ ይባረክ ።ሁሉ የእህል አይነት በቀዝቃዛ ውሀ ይሆናል ወይ
Tanks trru aserarr nwe
የስራ መንገዶችሽን አደንቃለሁ። በርቺ
አመሰግናለሁ እሺ
ስወድሽ ❤ ተባረኪልኝ🙏🏾
ለኔውጤ ጎፎ አፍቃሪ ቀላልል ዘዴ
ዱቄቱ ብታምሹ ደሞ ይበልጥ ይጣፍጣል
እሺ አለምዬ እንዳይቀልጥ ፈርቼ ነው አመሰግናለሁ
Miley ejishin ybarek yene konjoኣንድ ጥያቔ ኣለኝ ምርጥ ብረ ድስት የተኛው ነው እባኽሽ መልስልኝ
Tebareki melley
አሜን የኔ ውድ
Blessed 🙏🙏
Mashallah
Thank you ❤❤❤
Waw keep up the dood work.👍👍
Thank you, I will
Mali yetef dabo ebakes asayig mokraw almetalgem ❤
የጤፍ ዳቦ ብዙ ግዜ ሞክሬያለሁ እንደም ፈልገው ስላልሆነልኝ ነው ወደናንተ ይዜ የማልመጣው ትክክለኛውን ሬስፒ አውጥቼ ሲሳካልኝ አንድ ቀን አይቀርም ማሳየቴ
I am usingyef genfo from 1916 when my doctor adviced me to est gluten free foods x thank you to teach for those eho did'nt use it
1916
Good job always you make easy way healthy food 😻 I don’t want to eat burgers 😁😁😁 🙏🏾
You make me hungry
Yene kimem andegna nesh!!! Tebarek.
አሜን ፍጹምዬ
Wow you are the best ❤
Thank you so much 😀
Bravo
Das ist richtig gut 👍 ❤❤❤❤❤❤
አስጎመጀሽኝ ሜሉ
Maleya luye nwe
Teru hasabe newe gene kedeneshe stabeseye mamaseyawe awetewe.
ስወድሽ
ወይኔ ሜሉዬ ማንኪያውን በቅቤ አጠብሽው እኮ😂እጅሽ ይባረክ
❤❤❤ተባረኪ የኔቆንጆ ማሸቱ ትካሻ ነበር እሚያሳምመው እስኪ ልሞክር❤❤
ሞክሪው ግልግል ነው
ወደ ወለጋ አከባባቢ ኮፍ ያለ የጤፍ ገንፎ በጣም የተለመደ ነውአስራሩ መጀመርያ ሊጡ ይቦካና ያድራል ከዛ ከዛ ልብ ባለ ውሃ ጋር ይደባልቅና ይገነፋል ልክ እንደ አብሲት ማለት ጣእሙ በጣም ልዩ ነው ።
አላውቅም ስሙ ምን ይባላል? ወለጋ እኔ የማውቀው ኮፈፍተኛ እና ጩንቦ ነው እንጂ ኩፍ ባለ ሊጥ ገንፎ አላውቅም በጣም አመሰግናለሁ ስለነገርሽን ስሄድ እጠይቃለሁ
@@Mellyspicetv የተለይ ስም የለውም merqaa xafii ነው ሚባለው
ይገርማል አሪፍ ነው👍
ወዕ አብሲትነው እሚባለው
@@trueHero495 cuumboom ገንፎም ይሰራል ወደ ምስራቅ እና ምእራብ ወለጋ ይሰራል
ምነዉየፆምአታረጊዉምነበር
አብሥትነዉ ወይሥ ገፎ
ቆንጆ ነው፣ ምነው ኣፌ ውሃ ሞላ
ቦይለር የማትጠቀሚበት ምክንያትስ
.ዋዉ ግን በረበሬዉ በዛ
Melluy መጀመርያ እጆችሽ ይባረኩ። I just want make sure ዱቄቱን አምሰሼዋል? Please let me know 🙏just say Yes/No time ሺን እንዳልወስድ አመሰግናለሁ።
ስንዬ ምንም ግዜዬን አትወስጅም የምፈልጊውን ጠይቂኝ።አላመስኩትም
@@Mellyspicetv 🙏
ሚሉ ባለሙያ❤
እጅሽ ይባረክ ሜሉ❤❤❤❤❤
ያቺ ገፎሣይሆን ለጥ ነው
Which floor did you use?
Tef
ድሮ ልጆች ሆነን እናቴ ትሰራና እንበላ ነበር በጣም ነው የሚጣፍጠው::
ነገ ጠዋት!😮
Sister.ganefoni baxamiinewu.yemudoo.gin.lamisreti.
New genfo atwqm ych genfo fit
ሳይታማስ በቃዝቃዛ?
Is amazing❤😂
አጥሚትኝዬ
Wey genfo qen wetetolat you tube lay wetach kemir enatochachin GN ahun you tub lay biseru MN yakl yaterfu neber
Wow Egsh yebrk❤❤❤😊 L❤ve y❤u
አሜን
Berberew beza 2tablespoon
🙆♀️
እኛ ቤት ሲያቃጥል ስለምንወድ ነው እናንተ እንደፍላጎታችሁ ተጠቀሙ
@@Mellyspicetv እኔም በርበሬ ሲበዛ ደስ ይለኛል።
@@Mellyspicetv 心埮廿美新6時
እውነት ለመናገር አይቼ አላቅም
ሳስበው ግን ሚጣፍጥ ይመስለኛል እናመሰግናለን
ድምፅሽ ሲያምር አገላለፅሽ ይመቻል በርቺ የኔ ቆንጆ ።
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ሜላት የእውነት ጎበዝ ልጅ ነሽ ፈጠራሽ ሁሉ ያስደስተኛል፡፡
ዋዉ,,,,,, ልክ ብለሻል በጣም ጤናም ሁሉም ሰው ሊመገበው የሚችል (በጤፋችን) የተባረከ ይሁን,,,,,,
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሜሉ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ገራሚ አሰራር ነው የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ💜💜💜🌹🌹🙏👍👏
አለሁልሽ የኔ ማር
በጣም በጣም ቆንጆ በቀላሉ ነው ያስተማርሽን
እጅሽ ይባረክ 👏🌼🌻
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
Thank you for sharing new technique.
ሜልዬ የኔ ምርጥ እንኳን ሰላም መጣሽልን ። ዛሬ በጣም ገንቢ እና ጥንካሬን የሚሰጥ ምግብ ይዘሽ መጣሽ። ሹክረን
አጥሚት በተልባም አሪፍ ነው ጤናማ እና ጠንካራ ያደርጋል።❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ ተልባውን እሞክረዋለሁ
ከዳኞች በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ዛሬ የተመለከትኩት ። ይበልጡን ሼፍ ዚ የሚባለው ሰውዬ ዛሬ ያሳየው ባህሪ በጣም ያስጠላል መንደሬ አይነት ነገር ነበር ምክንያቱም በተወዳዳሪ መሳቅ አንድ በተወዳዳሪዎቹ እና በዙሪያቸው ላይ ያለውን ስው ማሳዘን ይሆናል። ኢቢኤስ በአለም ላይ የሚተላለፍ ፕሮግራም በመሆኑ የፕሮፌሽናችሁን ዲሲፕሊን ማሳየት ረጋ ብሎ ማስረዳት ግድ ነው። መሳቅ መተረብ በዚህ እድሚያችሁ ደስ አይልም ብዙ ጊዜ ይህ ባህሪ በዲጄ ዚ ላይ ይታያል። እንደኔ እንደኔ በሚዲያ እራሱን ፈትኖ ስናየው ሼፍ እንለዋለን ሲዘፍን እና ሲተርብ ነው የምናውቀው።
አይዞን ወንድሜ
እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ያምራል
ብጣዕሚ ጽቡቕ መደብ ወይ ትምህርቲ እዩ ካብ ብፊኖን ብስርናይን ኣዝዩ ተመራጺ ጥበብ ኣር ኢኽና የቐንየልና ሜላት ሽኮር፡ ቆንጆ ጥበብ ወይንም ትምህርት ነው ከስንዴ ወይንም ከፊኖ የተሻለ ኣማራጭ ነው ብየ ኣስባለሁ እንደዚ ስላሳየሽን ደግሞ ኣደንቅሻለሁ ኣመስግንሻለሁ
Wow wow wow wow ❤❤❤
ማሻላህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ያምራል እናመሰግናለን
WAW! ! My dear sister Good Job..Keep up your creativity. ❤
Thank you! Cheers!
ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ
Mashallah ! Keep up the good work.
በጣበጣም የምራል እጅሽ የባረክ
Wowww it's looking yamiy ❤
በጣም ጎበዝ ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ
እጅሽ ይባረክ።
በጣም ውብ ነው ሞክሬው ተባረኪልኝ❤❤❤
ሜልዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ
ጤነኛና ጠቃሚ ምግቦችን ስለምታሳይን ስለምታስታውሽን
የጤፉ ዱቄት በጥንቃቄ ቢታመስ
የበለጠጣዕም ይሰጠዋል ለማለት
ነው አመሰግናለሁ::
ትክክል ብለሻል ጤፍ በጣም ጠቃሚነው ለብዙ ነገር መጠቀም እንችላለን እናመሰግናለን 🙏🌹💕
ጎበዝዝዝ!!!!!!!!
Thanks for sharing this 🎉🎉🎉
Good job ❤❤❤🎉🎉🎉
ዋዉ ጎበዝ የኔ ውድ
ጎበዝ ነሽ በረች👍🍓
I like your confidence
ተባረኪ
ቦቦዎሊኖ ነው የሚመስለው ሜሊዬ ጎበዝዎ ተባረኪ
ሚሉዬ የኔ ውብ በርቺ እኔም መጣሁልሽ በርቺልኝ
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ተባረኪ❤
አሜን ነኒዬ
ተባረኪ እህቴ 🙏🏿♥️
አይ አንቺ ልጅ ሞያሽ ልዩ ነው ባልሽ ታድሏል ሜሉዬ እስቲ እሞክራለው❤❤
Wawooo amazing Genfo new ! Very easy way!! You are inspiring me Melyae
Ay Melu gobez neshiko Enaten astaweshign ❤
OMG! Why don't I think of it😂
I thank God everyday for you and your cooking ideas Melita! Thanks!
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አባቴ የጤፍ ገንፎ ነው ሚስማማው 👏👍👍👍👍👍
አመሰግናለሁ💕👏👏💐
ሐንቾዬ ሠላምሽ ይብዛ 😘😘😘❤❤❤
አለማድነቅ ንፍጉነት ነው ቀጥይ gluten የማይመገቡ ልጆች ገላግይን 🇪🇷🙏🇪🇹
Thanx to god. Der is a lot gluten free stuff at any supermarket.
ሚሊዬ የኔ እህት ኤርትራዊት ነኝ አማርኛ በደብ ይገባኛል ማናገር ግን ጎበዝ አይደለሁም ይቅሬታ በጣምይወድሽ አለሁ❤
❤❤❤
@@HELEN1P12 ምናለ በስርአት ብትናገሪ ሲጀመር ካንቺ ጋር አላወራችም። ዝም ማለት እኮ ጨዋነት ነው። አንደበትሽን እግዚአብሔር ይግራው። ለሰው ልጆች ሁሉ ፍቅር ይኑርሽ። ረሃብተኛ ኢትዮጵያም በኑሮ ውድነትና በጦርነት የተነሳ ብዙ ሰው እየተራበ አይደል እንዴ።
@@HELEN1P12 bihonm wude Tru aydelem
@@HELEN1P12 💞💞💞💞
ወዷእንወድሻለን የኔመልካም
መሉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ የጤፍ ፒዛ መስራት ከተቻለ ብታሳይን
እሺ ሰብሊ
ድሮም ገንፎ አልወድም ነበር ይበልጥ ዘጋኝ አጀማመሩ
Good jobb.❤❤❤
የምግብ አሰራርሽ መንገዶች በጣም የሚመቺ ነው በርች❤❤
አመሰግናለሁ ውቢትዬ
Betham yagomegal tebareki
Wow arefi Zede new enidayiguwagul tankyou Memeye
ግልግል ነው ብታዪ
Thank you so much I never test before I just make it this morning and I love it 🥰 it’s very nice 👍
waw waw waw
ሚሊዬ እጅሽ ይባረክ💓💓
Good job I love what you do keep it up
በጣም ጎበዝ ፀጋውን ያብዛልሽ እጅሽ ይባረክ ።ሁሉ የእህል አይነት በቀዝቃዛ ውሀ ይሆናል ወይ
Tanks trru aserarr nwe
የስራ መንገዶችሽን አደንቃለሁ። በርቺ
አመሰግናለሁ እሺ
ስወድሽ ❤ ተባረኪልኝ🙏🏾
ለኔውጤ ጎፎ አፍቃሪ ቀላልል ዘዴ
ዱቄቱ ብታምሹ ደሞ ይበልጥ ይጣፍጣል
እሺ አለምዬ እንዳይቀልጥ ፈርቼ ነው አመሰግናለሁ
Miley ejishin ybarek yene konjo
ኣንድ ጥያቔ ኣለኝ ምርጥ ብረ ድስት የተኛው ነው
እባኽሽ መልስልኝ
Tebareki melley
አሜን የኔ ውድ
Blessed 🙏🙏
Mashallah
Thank you ❤❤❤
Waw keep up the dood work.👍👍
Thank you, I will
Mali yetef dabo ebakes asayig mokraw almetalgem ❤
የጤፍ ዳቦ ብዙ ግዜ ሞክሬያለሁ እንደም ፈልገው ስላልሆነልኝ ነው ወደናንተ ይዜ የማልመጣው ትክክለኛውን ሬስፒ አውጥቼ ሲሳካልኝ አንድ ቀን አይቀርም ማሳየቴ
I am usingyef genfo from 1916 when my doctor adviced me to est gluten free foods x thank you to teach for those eho did'nt use it
1916
Good job always you make easy way healthy food 😻 I don’t want to eat burgers 😁😁😁 🙏🏾
You make me hungry
Yene kimem andegna nesh!!! Tebarek.
አሜን ፍጹምዬ
Wow you are the best ❤
Thank you so much 😀
Bravo
Das ist richtig gut 👍 ❤❤❤❤❤❤
አስጎመጀሽኝ ሜሉ
Maleya luye nwe
Teru hasabe newe gene kedeneshe stabeseye mamaseyawe awetewe.
ስወድሽ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ወይኔ ሜሉዬ ማንኪያውን በቅቤ አጠብሽው እኮ😂
እጅሽ ይባረክ
❤❤❤ተባረኪ የኔቆንጆ ማሸቱ ትካሻ ነበር እሚያሳምመው እስኪ ልሞክር❤❤
ሞክሪው ግልግል ነው
ወደ ወለጋ አከባባቢ ኮፍ ያለ የጤፍ ገንፎ በጣም የተለመደ ነው
አስራሩ መጀመርያ ሊጡ ይቦካና ያድራል
ከዛ ከዛ ልብ ባለ ውሃ ጋር ይደባልቅና ይገነፋል
ልክ እንደ አብሲት ማለት
ጣእሙ በጣም ልዩ ነው ።
አላውቅም ስሙ ምን ይባላል? ወለጋ እኔ የማውቀው ኮፈፍተኛ እና ጩንቦ ነው እንጂ ኩፍ ባለ ሊጥ ገንፎ አላውቅም በጣም አመሰግናለሁ ስለነገርሽን ስሄድ እጠይቃለሁ
@@Mellyspicetv የተለይ ስም የለውም merqaa xafii ነው ሚባለው
ይገርማል አሪፍ ነው👍
ወዕ አብሲትነው እሚባለው
@@trueHero495 cuumboom ገንፎም ይሰራል
ወደ ምስራቅ እና ምእራብ ወለጋ
ይሰራል
ምነዉየፆምአታረጊዉምነበር
አብሥትነዉ ወይሥ ገፎ
ቆንጆ ነው፣ ምነው ኣፌ ውሃ ሞላ
ቦይለር የማትጠቀሚበት ምክንያትስ
.ዋዉ ግን በረበሬዉ በዛ
Melluy መጀመርያ እጆችሽ ይባረኩ። I just want make sure ዱቄቱን አምሰሼዋል? Please let me know 🙏just say Yes/No time ሺን እንዳልወስድ አመሰግናለሁ።
ስንዬ ምንም ግዜዬን አትወስጅም የምፈልጊውን ጠይቂኝ።አላመስኩትም
@@Mellyspicetv
🙏
ሚሉ ባለሙያ❤
እጅሽ ይባረክ ሜሉ❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ
ያቺ ገፎሣይሆን ለጥ ነው
Which floor did you use?
Tef
ድሮ ልጆች ሆነን እናቴ ትሰራና እንበላ
ነበር በጣም ነው የሚጣፍጠው::