የምጣድ ገንፎ በፍርኖ ዱቄት የሚሰራ ከ ANAF THE HABESHA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ค. 2021

ความคิดเห็น • 76

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ የገንፎ አዘገጃጀት ነው ባለሙያ😍👌

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ🙏👍❤👏👌

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow that’s looks so delicious thank you for sharing my friend

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😋❤️❤️ ሼር

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው የሰራሽዉ👌 እጅሽ ይባረክ👏ላይክ👍👍 በርቺልኝ እህቴ!

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነዉ አናፍዬ እጂሽ ይባረክ ሼር

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለምታደርጊልኝ እገዛ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @kertinamiftah4407
    @kertinamiftah4407 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ፡ነው ፡ግን፡አንድ ፡ምክር ፡ልስጥሸ፡አኔም፡ሰለምሰራ፡ሊጡን፡ከዚህትንሽ፡አወፍረሽ፡ምጣድ፡ላይ፡ሰታደረጊ፡አታሳሽዉ፡

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ እህት ሌሎች ስራወቼንም እየተመለከትሽ አስተያየትና ምክርሽን እጠብቃለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ ነው ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው ሼር አረገዋለሁ እሺ በርቺልኝ 👌👌❤🙏

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  3 ปีที่แล้ว

      በእውነት በጣም ቅነ ሰው ነሽ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽ ይባርኩ like 👍like 👍👏❤️❤️❤️

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው 🙏🙏🙏👍👍👍 ላይክ

  • @ethiopianfood_cooking3020
    @ethiopianfood_cooking3020 3 ปีที่แล้ว

    betam konjo genfo aserar niw leyet yale zede tebareki lik👍🏽💚

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ለየት ያለ አሰራር አዲስ ነገር አወኩኝ እጅሽ ይባረክ🥰😍

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  3 ปีที่แล้ว

      የኔቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👍

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🥰

  • @mimishow6732
    @mimishow6732 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ስራ ነው የምወድሽ በላይክ 👍

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው እኔም ቤተሰብ ሆኛለው በርቺ

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 3 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ሠላም ማሻላህ ውዴ በጣም የሚያምር ገንፎ በርቺልኝ😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    አናፍዬ ሼር በርቺ👌👌

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  3 ปีที่แล้ว

      አሰደሰትሽኝ በሁሉ ተደሰቺ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @belaybelay4863
    @belaybelay4863 9 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ አይነትየገንፎ አሰራር አይቼ አላውቅም!!!

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 3 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ ያምራል ሆደን አጮኸሽዉ በርች😍😍😍👌👌

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  3 ปีที่แล้ว

      አብሺሪ ቀላል ነው ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 3 ปีที่แล้ว

    Mashllah barchilgn

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    Watching አናፍዬ

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ እኔ ቤተሰብ አርጌሻለው ቪድዮ አይቼ ላክ ጎራ በይ

  • @omosamatube
    @omosamatube 3 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ዉበረካቱ አህለን ሀያቴ መሸአላህ ይስለሙ የድኪ 😋👍👍👍👍

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለምታደረጊልኝ እገዛ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛኪላህ ኸይር❤❤❤🙏

  • @nitsuhwale4626
    @nitsuhwale4626 ปีที่แล้ว +1

    ይሕ ሙያ አደለም የምትሰ ሪው ሙያ አጠሽ ካልሆነ በቀር

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  ปีที่แล้ว

      እማታቂዉ ከሆን ሞክሪዉ ትወጂዋለሽ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አናፋዬ ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ😋

  • @hayatdusit3679
    @hayatdusit3679 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere yihe genfo adelem lela sim awetulet but looks yummy

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @hanaethiotube
    @hanaethiotube 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በላይክ ውዴ በርቺ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    watching❤

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 2 ปีที่แล้ว +1

    አጃኢብ ሴቱ አልተቻለም እሞክረዋለሁ ተባረኪ

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว

    ❤️በጣም ያምራል ለመጀመርያ ግዜ ስላየሁም ተደንቄለሁ እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏾መልክም ቀን

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጂዋለሽ

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በሪፍ ነው በርቺ ውዴ ጎራ በይ

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 2 ปีที่แล้ว +1

    የገንፎ ፋሸን

  • @seeiid
    @seeiid 3 ปีที่แล้ว +1

    Yesrashew konjo new ketay ye cream cake srilne

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 6 หลายเดือนก่อน

    በስሏልግን እኔ ገፎ አልወድም

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed7245 3 ปีที่แล้ว

    Berchi 😍😍👍👈

  • @peace3791
    @peace3791 2 ปีที่แล้ว

    ድቄቱ እንከዋን ይቅር

  • @asmerettesfamihreat859
    @asmerettesfamihreat859 2 ปีที่แล้ว +2

    እንጀራ አይሉት ቂጣ አይሉት ጭራሽ በኩባያ ጨፍልቀሽ ጨፍልቀሽ ገንፎ እኔስ አልቀምሰውም

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว

      ሰለመጣሽ አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጂዋለሽ🙏

    • @abduselamahmed1336
      @abduselamahmed1336 ปีที่แล้ว

      ገንፎ ካልበሰለ ሆድ ያማል

  • @user-sx2op4xl4o
    @user-sx2op4xl4o ปีที่แล้ว

    Konjo new bet wesetm lemserat mokrku gn kezekeze andegna huletegna demo gnefow Derek ale leseles endil endezagnaw MN ladereg..... Amesegnalew

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  ปีที่แล้ว

      ስትጋግሪዉ በጣም እስኪደርቅ አጠብቂዉ ከምጣድእንደወጣ የማያቀዘቅዝ ሰሀን ወይም ጎርጋዳ ሰሀን መክደን አይደርቅም አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @shimaykatube5877
    @shimaykatube5877 3 ปีที่แล้ว

    Ebakish wd subscribe argign befetar enem bemilashu betamagninet beteseb aregishalewo 🙏

  • @amazingstoryswithamri239
    @amazingstoryswithamri239 2 ปีที่แล้ว

    ቂጣ ነዉ ገንፎ አልገባኝም

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว

      በምጣድ የሚሰራ ገንፎ ነዉ ሞክሪዉ ትወጂዋለሽ 🙏

    • @amazingstoryswithamri239
      @amazingstoryswithamri239 2 ปีที่แล้ว

      @@anafthehabesha4458 ay ene eseralehu gen yanchi qita hon sorry