✅የአወል&ሀድራ ||የጥሎሽ ፕሮግራም||ወሎ መርሳ-አባገትየ አወሌ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • #akrem#redwanhayatu#seyifushow #donkytube#ebstv

ความคิดเห็น • 24

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 7 หลายเดือนก่อน +19

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል በላይክ አፅናኑኝ

    • @tamramohamed563
      @tamramohamed563 7 หลายเดือนก่อน

      ያስረገዘሽ ላይክ ያርግልሽ😂😂😂😂😂

  • @hawaMohammed-mp5ym
    @hawaMohammed-mp5ym 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኛን ችግር እያወሩ እያጨናነቁ እነሱ እክስክሳቸዉን ይላሉ😅😅😅😅😅😅 መልካም ጌብቻ ይሁንላችሁ ሙሺሪት ሙሽራዉ❤❤

    • @zamzam123-wi1wf
      @zamzam123-wi1wf 7 หลายเดือนก่อน

      ካሁን ቡሀላ ማን ሲሰማቸው ቢያወሩ ልብማ

    • @hawaMohammed-mp5ym
      @hawaMohammed-mp5ym 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@zamzam123-wi1wf ምንመስማታችን ይቀራል አንዴ በጦርነት አንዴ በኑሮዉድነት የእግራችን ጅማት ከቅጭላታችን እስኪወጣ ድረስ ችግር ያወራሉ እነሱ ሰርጋቸዉ በድኮር እኛ ያለበስንዉን እነሱ ይለብሳሉ እኔማ ከግድህ ጓዜን ጠቅልሌ አይግባኘን ነዉ የምሄደዊ😂😂😂😂

    • @zamzam123-wi1wf
      @zamzam123-wi1wf 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@hawaMohammed-mp5ym ክክክክክክክክክክ የኔውድ እነሱ ያውሩ እኛ ባልሰማ ላሽነው የእውነት ሀገራችን መኖሪያናት አይሉም ሁሌም ችግርነው ስለዚህ መተውነው

  • @emuzikra9513
    @emuzikra9513 7 หลายเดือนก่อน

    ወድሞቼን ስላየሁ ደስ ብሎኛል አብዱ አሊ ዘይኑ ሙሀመድ ሙሀመድ ይማም አወል አህመድ መብሩክ

  • @ra7mat426
    @ra7mat426 7 หลายเดือนก่อน

    መብሩክ አወል አህመድ ያማር የሰመረ ሰርግ ይሁንላችሁ ሀድራዬ የኔ እህት

  • @user-fo3xy6tc8r
    @user-fo3xy6tc8r 7 หลายเดือนก่อน

    አዚህ ሁላ ሠዉ ውስጥ ጨፍሪ ቢሉኝ የገዛ ልብሤ አወላክፎ ደፍቶኝ ነበር እኔ ብሆን

  • @Mrfuliyou
    @Mrfuliyou 7 หลายเดือนก่อน

    የሰርጉን እና የምላሹንም እንድትፖስትልን ይሄ ሁሉ እኮ ወንድሞቼን ለማየት ነው ዘይኑ ሙሀመድ እና አብዱ አሊ ሃባይቦቼ

  • @emuzikra9513
    @emuzikra9513 7 หลายเดือนก่อน

    ኪኪኪ እረ አብዱ ትንሹየ ወገብህ ተያዘብኝ እዴ አይናፋር መሳይ

  • @lijesmaeltuub5391
    @lijesmaeltuub5391 7 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ ነው ማግባት የምፈልገው አይ መርሳ

  • @Mrfuliyou
    @Mrfuliyou 7 หลายเดือนก่อน

    ስጠብቅህ ነበር እናመሰግናለን

  • @AmnetAil
    @AmnetAil 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ እጠብቃለን

  • @Zcc-f9d
    @Zcc-f9d 26 วันที่ผ่านมา

    አይተዙተበችነው❤❤❤❤❤

  • @rgg6295
    @rgg6295 7 หลายเดือนก่อน

    እኮን ደስ አለሽ ሀድራየ❤❤

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
    @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 7 หลายเดือนก่อน

    ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mekiyahussein3395
    @mekiyahussein3395 7 หลายเดือนก่อน

    አወልዬ አልፍ መብሩክ ያንተን ሰርግ እበላለሁ ብየ ነበር😥🥰🥰🥰

  • @zeynebaseid5376
    @zeynebaseid5376 7 หลายเดือนก่อน

    መርሳ ልዩ ሰፈሩ የትነው ኩሌነው እንደ ሰርጉ

  • @thty2968
    @thty2968 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ጋደኛ መብሩክ ሀያቲ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @thty2968
    @thty2968 7 หลายเดือนก่อน

    የሰርጉንም ልቀቅልን

  • @RawdaMohammed-co2eu
    @RawdaMohammed-co2eu 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድ ጋ እስክሳ ሲሉ አይፈሩም ምን ፈቀዱኝ😅

  • @user-id7ge7nf3n
    @user-id7ge7nf3n 7 หลายเดือนก่อน

    እረሁሉም ፈዛዛናችሁ😂😂😂😂😂😂