||ሙሽሪትን ከሚዜዎቿ ቀምተን ወሰድናት|| የሚዜዎች ጭቅጭቅ እሰጣለሁ አልሰጥም Akrem Tube,Habru media_ሀብሩ ሚድያ〽️,Mame ባቦተህሎ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @mdvip1925
    @mdvip1925 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ የወንዱ ሚዜዎች አኡዙቢላ .ምን ያንሰፈስፋችሁዋል የናንተ ብር ጎደሎ ይሞል ይመስ እሰይ ሰሞ የኔ ቆንጆ እህት አንኩዋን ወረወርሻላቸዉ

  • @akremtube
    @akremtube  ปีที่แล้ว +7

    Mashallah

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y ปีที่แล้ว +3

    የተለመደውንአሰጡምእንዴ አላየንም።ሚዛምንአይነትግዜላይ ደረስን

    • @akremtube
      @akremtube  ปีที่แล้ว +1

      የተለመደውን እማ ሽቶ እና 1000ብር ሰጠን

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE ปีที่แล้ว +3

    ጦይባ አባተ የኔ ቆንጆ

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ሰሚራዋ ባልደረገሙሽ ሰወቹ መክፈል አይፈልጉም በነፃ መውሰድ ነው አኡዙ ቢላ ለዛ የሌለው ጨዋታ

    • @akremtube
      @akremtube  ปีที่แล้ว +4

      ሀሀሀሀ አይ አረብ አገር ስትቆዩ ባህሉን ዘነጋችሁት መሰል ይሄ አድስ አይደለም ሽቶ እንኳን ሲሰጥ ጠርሙስን ዉሀ ተሞልቶ ለመሸወድ ሲሞከር የሴት ሚዜ ሳይቀበሉ ከወንዱ ሚዜ እጂ እንዳለ ያጣራሉ ብሩን እራሱ ሳይቀበሉ ነው ከወንድ እጂ እንዳለ ነው የሚያስቆጥሩት ከእጃቸው ከገባ ግን እንደተቀበሉ ነው የሚቆጠረው
      እንደውም በሽቶ ውሀ ሲሸወዱ ምን ይባላል መሰለሽ
      እረ ሚዜው ደሀ ነው ሽቶው ዉሀ ነው
      የሚዜውን ከርፋፋ በለው ባንካፋ
      ይሄ ደግሞ ከሴት ሚዜ ሂዶ ምንም ካላደረገ ከፈዘዘ ማለት ሙሽሪትን ለመውሰድ ምንም አማራጭ መውሰድ ካልቻለ የሚባል ግጥም ነው

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE ปีที่แล้ว +3

    እንኳንም በተንሽላቸው እሰይ የኔ እህት👍

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @hayathayat-bq5lm
    @hayathayat-bq5lm ปีที่แล้ว +1

    ወንዶቹ ሁላችሁም የሀገሬ ልጆች ናቹ 😍😍😍

  • @ramilau
    @ramilau 4 หลายเดือนก่อน

    ረኮሜንታተሮች.ትገርማላችሁ.እኔቢተወኝአብዳለሁ

  • @MejenTube
    @MejenTube ปีที่แล้ว +1

    የሚምረው ባህላችን❤❤❤

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE ปีที่แล้ว +5

    ቀብቃቦች ከዚህ ሁሉ ጭቅጭቅ አከፍሉምደ እንደባህሉ እንጅ ከሰው የተለየ አልተጠየቃችሁ

    • @user-dg3xv3jb3y
      @user-dg3xv3jb3y ปีที่แล้ว +2

      ባህላችንንእረስተውታልእኮ እህቴ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE ปีที่แล้ว +2

      @@user-dg3xv3jb3y ኧረ የነዚህ የተለየ ነው ሚዜ ትንሽ ለጨዋታ ይከራከራል እነዚህኮ ዱላ ነው የቀራቸው የነሱ ገንዘብ ጎደሎ አይሞላ ለባህሉ ነውጅ

    • @akremtube
      @akremtube  ปีที่แล้ว +2

      @@UMUYEHIYATUBE በመጀመሪያ ንግግርሽን አሳምሪ
      ሲቀጥል ያ የተጠየቀዉ ገንዘብ የነሱንም ኪስ አይሞላ የኛንም ኪስ አይጎዳ ይሄ ኮ ባህል ነው መጨቃጨቁ መሸዋወዱ እንደውስ ባህል ባህል ካላችሁ ድሮ ኮ ከሚዜጋ ተጋፍቶ በር ሁላ ይሰበር ነበር ሙሽራ ለማምጣት ይሄ ምኑ ተለየባችሁ ዝም ብለን ብር ከተሰጣጠን እማ ምኑን ባህል ሆነ እቃ እንደመግዛት እንጂ

    • @mohamdahmf7500
      @mohamdahmf7500 ปีที่แล้ว +2

      @@akremtube ትክክል ነህ አክረምየ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE ปีที่แล้ว +1

      @@akremtube ንግግሬ ካስቀየመህ ይቅርታ ወንድሜ አክረም እኔ ማለት የፈለኩት ጭቅጭቅ ያለ ነው ግን ከናንተ ያሉት ወንዶች ግልማጤቸው ያናድዳሉ ጥላ እስከምትወጣ ከሩቅ ያሉት ሰወችኮናቸው ያነቋት ለማንኛውም ሁሉም አለፈ ላገቡት መልካም ትዳር ያለገባችሁም ካላችሁ ያማረውን ትዳር ይወፍቃችሁ አላህ ዬጠብቃችሁ

  • @MBaba-sk3xm
    @MBaba-sk3xm 7 หลายเดือนก่อน

    Mesheala enkuwan des alachihu.

  • @emuamaryoutube7911
    @emuamaryoutube7911 ปีที่แล้ว +1

    ልክ የወድሜ ሰርግ ይመስላል

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 ปีที่แล้ว +1

    አስገቦቸው. ምድነው ወድጋር መጋፍት

  • @seadabeshir4849
    @seadabeshir4849 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የምላችሁ ሽማግሌ የለውም እዴ ሰርጉ

  • @HAYAT-jy2cg
    @HAYAT-jy2cg 10 หลายเดือนก่อน +1

    የትነው😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @eexx8187
    @eexx8187 ปีที่แล้ว +1

    የት ሀገር. ነው

    • @akremtube
      @akremtube  ปีที่แล้ว +2

      Mersa Abagetye

  • @abdun3296
    @abdun3296 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ደስትላላችሁ ከርከራችሁደስይላል ባህላችነው ኾሜተሮች አረጋጉትእጅ ሳይከራከሩ ከወሰዷትእማ እቃመግዛትእደማለትነው

    • @GyyTg-u5m
      @GyyTg-u5m 2 หลายเดือนก่อน

      አወ ወላሂ ትክክል😂😂😂😂😂😂😂 ሣይከራከርይሆናንዴ ያላገሩ ያለቡሀሩ😂😂😂😂😂

    • @abdun3296
      @abdun3296 2 หลายเดือนก่อน

      @@GyyTg-u5m እኮ 😂😂😂😂😂

  • @zarazara673
    @zarazara673 ปีที่แล้ว

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @nuritali8834
    @nuritali8834 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህደስሲል😌❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ny4pi6up2j
    @user-ny4pi6up2j ปีที่แล้ว

    አይ ቪሎሎሎ ተከረተተበደህናነው አሠባለት

  • @rawdatube7381
    @rawdatube7381 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ ሁሉ ተውት ብላችሁ ለምን አልተመለሳችሁም ኣረግ ምን አታገላችሁ ጉድኮ ነው🤔

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE ปีที่แล้ว

      ተመለሱ አትያቸውም ነበርደ ታዳ እንደዚህ እየተንቀበቀቡ ስለበተነችላቸው ተደስቻለሁ አህሰን

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE ปีที่แล้ว

      ስለበተነችው ከልቤ ነው የተደሰትኩት

    • @mdvip1925
      @mdvip1925 ปีที่แล้ว

      አዝግ ተመለሱ አትያቸዉም ነበር እንኩሮ

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn ปีที่แล้ว +3

    አቤት ኮመታተሩች እስኪ ማሻአላ በሉ ያለፍንበት ነው ይህ ከቻላችሁ ምክር ነገር ስጧቸው እኛ ስደቱች ድናችንን ስለተማርን ሀራም ሀላሉን ለይተን ይላወቅን ብቻ የድሮ ባህላችንን አንርሳ ብቻ አላህ ይህድኩም ብትሉ ይሻላል ያገራችንን ሰወች አላህ ይምራቸው ዷአ አድርጓቸው ወደውኮ አይደለም እነሱም ምንም ሰለማያቁ ነው ልክ እኛ ድሮ እደነበርንበት

    • @akremtube
      @akremtube  ปีที่แล้ว +1

      እንደ አንች አይነቱን አሏህ ያብዛልን

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤