ዜና! ያለ ዝምድና ኮንዶሚኒየም የጠበቁ ሰዎች ሞኞች መሆናቸው ተዘገበ - አበስኩ ገበርኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 106

  • @btube3139
    @btube3139 2 ปีที่แล้ว +23

    አንድ ነገር ልንገርህ ፤ እኔ የቀለም ትምህርት እስከ ሁለተኛ ድግሪ እና ከዛ በላይ ተምሬያለሁ ነገር ግን ለመንግሥት የሠራው ለ3 ወር ብቻ ነው። በ 2005 ዓ.ም ገና ሥራ እንደጀመርኩ የሙስና ተግባር እንድፈጽም አስገዳጅ ትዕዛዝ ከበላይ አለቃ ደረሰኝ። ያኔ ለሥራው አድስ ስለነበርኩ የታዘዝኩትን አደረኩ ነገር ግን በሙስና የተገኘ ገንዘብ አልፈልግም አልካፈልም አልኩ። ከሁለት ወር በኋላ ከሥራ ተባረርኩ ከዛ ወዲህ የመንግስት መስሪያቤት ደጅ ድርሽ ብየ አላቅም። ይህን ደሀ ህዝብ መዝረፍ በምድርም በሰማይም ያስጠይቃል። እባካችሁ ይህን ደሀ ህዝብ አትዝረፉ። እንዳልክ መልክተን በአደራ ጭምር አስተላልፍልኝ🙏🏽🙏🏽

  • @kiya-eyob
    @kiya-eyob 2 ปีที่แล้ว +7

    የምትናገረው ሁሉ እውነት ሰለሆነ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ ይመችህ

  • @ምሳጋሻውጋሻው
    @ምሳጋሻውጋሻው 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የምትናገረዉ ነገር ሁሉ ትክክል ነው ግን እነነውር ብርቁ ከያዙህ ምህረት የላቸውም ራስህን ጠብቅ

  • @atamenta6019
    @atamenta6019 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን የምንወደዉን ዝግጅት በርታበት
    ሰመረ ባሪያው ካየሁ በኋላ ትንሽ።።።።።

  • @mesaylala4926
    @mesaylala4926 2 ปีที่แล้ว +5

    የኢሉማናቲ ተከታዬች በስፊው እየተንቀሳቀሱ እንድሆነ ግልፅ ነው አብይ ይልማም ከዚህ እርኩስ ስራ እንድንጠብቅ እየረዳን ያለ እስተማሪ ነው ሊመስገን ይገባል

  • @sebsbetenkir992
    @sebsbetenkir992 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዳልክ እባክ ለሚመለከተው አካል አሳውቅልኝ የፊትም የኃላም ታርጋ የሌላቸው መኪኖች ደህንነት ይሁኑ ድህነት ይሁኑ አይታወቅም

  • @tadesemekonen8218
    @tadesemekonen8218 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
    ይመችህ።

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 2 ปีที่แล้ว +1

    Well come የኔ ምርጥ

  • @hamdantube
    @hamdantube 2 ปีที่แล้ว +4

    Your programs are wonderful; great contributions Endalik!

  • @familytubebelyu151
    @familytubebelyu151 2 ปีที่แล้ว +7

    ሌላውን እደፈለክ አውራ ተች እሱን አልቃወምም ግን ስለኢሊሙናቲዝም የሚያውሩትንና ኢሊሙናቲዝምን የሚቃወሙ እንቁ ሰዎችን ግን መተቸት አችልም።ሲሆን አንተም ከነሱጋር ቆመህ ህዝብህን ከሰይጣኒዝም አድን

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ትችት ነው የምትደነዝረው በተለይ ስለሙስና።
    ስለአልሙናቲም በነካ እጅህ ዘወወር እያልህ አጣራ አለ ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁን አድምጥ ለትውልድ ማምከን 💚💛❤👆 ሊያጋቡብን እሩጫ ላይ ናቸው ይህ ፋሽናቸው ያጠቃናል ልጎዱን ነው እነሱ ብቻ ሆነው እንዳይቀር ለኛም ይተርፉናል እነሱ እንኳን ለምደውታ እራሳቸውን ማጥፋቱን እኛን ግን እርስ በርስ እያጠፋፉን ነው💚💛❤

  • @tekaligntadesse5629
    @tekaligntadesse5629 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ የሕዝብ ጀሮ፣ ዓይንና አንደበት ነህ። ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ!

  • @skatteda2437
    @skatteda2437 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @derbomengst4145
    @derbomengst4145 2 ปีที่แล้ว

    ምንም አልልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 2 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተንና ማስረሻን እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ንገሩልን! 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💚💛❤️

    • @fekadukanawe4980
      @fekadukanawe4980 2 ปีที่แล้ว

      ዝዝርፍፍ
      ፌፌፍብዦዥብብዜብዞዝቅብብብብብብብብቅቅቅዥቅዙኅፍፍፍፍኅኅፍ
      ኅኅኅኅኅኅኅኅ

    • @yaredmekonen746
      @yaredmekonen746 2 ปีที่แล้ว

      Mehayim

    • @zenebuabebe7114
      @zenebuabebe7114 2 ปีที่แล้ว

      ሊቁ ኪኪኪኪኪ😀😀😀

  • @mekdessmekdi8142
    @mekdessmekdi8142 2 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ እንኳን ደና መጣህ ግን ግን የድርሹን አስተያየት እንዴት አየኸው መልስህን እንጠብቃለን

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 2 ปีที่แล้ว

    እንዳልክየ ተናፍቀሀል አላህ እስራቱን ቅልል ያድርግልክ ፍትህ ለእንዳልክ ካጠፋ 1 ሳምንት ይበቃዋል ፍቱልን

  • @جالكيه
    @جالكيه 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️

  • @ferewfikir9028
    @ferewfikir9028 2 ปีที่แล้ว +7

    ይመችህ አቦ ቀጥተኛዉንም የነቢያት መንገድ የሆነዉን እስልምናን አላህ ይወፍቅህ በጤና 1000 አመት ኑርልን የኔ ወድም

    • @ኢትዮማእድሚዲያ
      @ኢትዮማእድሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

      ተዋ የ እናንተን እምነት ሰው ካልፈለገ ለምን ትንሰፈሰፋላቹ ሰው ወደናንተ እዲመጣ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +4

    ውሃ እየጠጣህ 😂💪🏿
    እኔም እየጠጣሁ ነው አንተን ሳዳምጥ 😄
    የኮንዶሚኒየም ነገር ላም አለኝ በሰማይ ነው ዘንድሮ በተለይ በዚህ አራት ዓመት ውስጥ 😭😭

  • @helentube.
    @helentube. 2 ปีที่แล้ว

    እደዉ መንግሰት ቤመለከትል በcovid ምርመራ የሌለብንን አለባችዉ ይሎና ቆየት በለዉ ገንዘብ ጠቀም ያለአሰገብልን በግልፅ ባካዉን ቁጥራቸዉ ከዛ እዉነቶን ይናገራሎ መኖር በሸታ እደሌለብን ግን ገንዘብን ካልሰጠን በሸታዉ አለባችዉ በልን ነዉ ማሰረጃ ወይም የጉዙ ምርመራዉ ላይ የምንፀፈዉ ይላሎ በጣም ነዉ የሚገርሙት ትልልቅ ላብራቶሪዎች ካንዱ እንቤ በለን ሰንወጣ ያሎት ላብራቶሬዎች በሰልክ ሰምክን የፖሰፑርትቅጥራችንን ሰቶ አልቅሰን ትኪት የፕሌን ተቃጥሎብን አልቅሰን ገንዘባችንን ከሰረን ነዉ የመጣንዉ መንግሰትይህንን ሌመለከት ይገባል ባይ ነኝ ተተጉጂዉቹ አንዳ ነኝ

  • @ኢትዮማእድሚዲያ
    @ኢትዮማእድሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    Thank You!የሚለው ቃል እንዴት ለ ሰው ይሰጣል?ያ የተመሰገነው ሰው ከ እርሱ ምንም የ ሆነ ነገር እኮ የለም ።እንዴትስ ሰው ሰውን ያመሰግናል?ሁሉም በ መመሰጋገን ያልቃል።ምስጋና ግን ለ ፈጣሪ ነው።ለ ፈጣሪ የሚሰጠውን ፈጣሪ ይስጥልኝን ለ ሰው ?ነገ ለ ሚበሰብስ?ነገ ለ ሚሸት?ይልቅ ያን ሰው እንድታመሰግኑት የፈጠረልን እያለ ለምን ወደ ቁልቁል ወርደን Thank You ብለን ለ ሰው እንላለን?

  • @yalemworkbazezew289
    @yalemworkbazezew289 2 ปีที่แล้ว

    Yena wede ewedekalew egzabehere yetebekehe endayegedlluke

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake3317 2 ปีที่แล้ว +2

    ግብረ እርኩስ ባለስልጣኖች ስራቸው የመለአክ ግን በውስጣቸው ዘረኝነት መረጋጋት ያለባቸው የተመቸኝ ስም ኮንዶሚኒየም አዳነች አደብ ይግዙ one love one people?

  • @abayandeneth5179
    @abayandeneth5179 2 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ ተመቸኸኝ ይመችኽ

  • @generousman7487
    @generousman7487 2 ปีที่แล้ว +2

    አብይን ይልማን ለቀቅ እንዳልጠላህ

  • @kalbesabeyene4418
    @kalbesabeyene4418 2 ปีที่แล้ว

    I now have got the answer for the charge.

  • @electrotechnology3638
    @electrotechnology3638 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ ጋሞጎፋ ብሎ ዞን የለም

  • @babsatufa9081
    @babsatufa9081 2 ปีที่แล้ว

    የሰኔ ወር በጀት መዝጊያስ በምን አለፈ?

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እንዳልክ? ቀልድና ቁም ነገር እያቀላቀልክ በ😂ገደልከን እኮ ??

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 2 ปีที่แล้ว

    ሴትዮዋን ነበር በኮንዶምንም ማድረግ ::😂😂

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 2 ปีที่แล้ว +2

    መንግስት እራሱ መንግስት የለም እንዴ እያለነው😂😂😂😂ቆየኮ ካለ 😂😂😂

    • @mekityub1966
      @mekityub1966 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል😂😂😂😂

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 ปีที่แล้ว +1

    በተለይ ዘይት ።፨ዱቄት፨ ሩዝ ፨ጤፍ፨ የጥራጥሬ፨ እህሎችን በመከዘን ያሣወዴዱትን ሆ ተብሎ መበዝበዝ ለፖሊስ መናገር አያስፈልግም እርሱም ጉበኛ ስለሆነ ጥቅት ታማኝ ፖሊስ እንደ ሳይዘነጋ እኛ ለሀገራችን ካልታገልን ማን ልመጣ ኖሯል?

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀቅ ✅️

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +7

    አዳነች አበቤ አሁን ነፃ ናት ማለት አልችልም ህግ ይከበር ስትል የተከሰሰው ሀሳቡን በነፃ እዳይናገር አፍነው ።አዲስ አበባ የኦሮሞ ዋና ከተማናት እምትል ሴትሆ አሁን ኮዶሚንየም አልዘረፈይም ብየ ላስብ አልችልም ❗

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም👍😁

    • @beruktawitshiferaw1721
      @beruktawitshiferaw1721 2 ปีที่แล้ว +1

      ሌባ ስለሆነች ነው ልጁ ጉዳቸውን እንዳያወጣው ብለው ሀሳቡን ሳይጨርስ ያቋረጡት

  • @meazazeleke1424
    @meazazeleke1424 2 ปีที่แล้ว

    Hilinahin meshetihin bedeb gilts aderekilin! Egziabher libonahin simelisilih enadamigihalen lemenigist mashikabet kejemerk seminetibetik bilehal

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 2 ปีที่แล้ว

    Weyni yemigerm new Ethiopia west men eyehone new yalew

  • @adikamelesse7218
    @adikamelesse7218 2 ปีที่แล้ว +2

    Great work!!🤣🤣🤣🤣

  • @user-394
    @user-394 2 ปีที่แล้ว

    እዳሊከ ድሪሹ የወረ ለባ ሰታወራ አልሰማህም????

  • @teddyabebe05
    @teddyabebe05 2 ปีที่แล้ว

    ለምን..አታባሩትም።

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 2 ปีที่แล้ว

    አብይ ከመጣ ነው እዳው ብድር ብድር ከችግኝ ያላለፈ እዳ ለህዝቡ እዳ

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 2 ปีที่แล้ว +1

    Endalic real talk 😂😂😂😂

  • @KFASIL
    @KFASIL 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ በጣም ለምትወዱት
    የዚህ የሰውዬ ለዛው እይጥመኝም

    • @GG-hn1sy
      @GG-hn1sy 2 ปีที่แล้ว

      Addis neger yelewum. Yeminiwedewun eniketelalen yemaniwedewun aniketilim. Gin ante kastelah lemin esun tadamitaleh. Weyis yebetachinet simetihin weyim kinatihin litinegiren newu. I think the truth is you are guy and you loved him deep down in your heart. Since you can't find him so you show us your frustration.

  • @dawitawgchew8736
    @dawitawgchew8736 2 ปีที่แล้ว

    era qes qes

  • @addisteshome9719
    @addisteshome9719 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሀል እንዲ ንገርልን አብሶ ጅጅጋ ላለ ወረዳ

    • @addisteshome9719
      @addisteshome9719 2 ปีที่แล้ว

      ጅጅጋ ከተማ ማለቴ ነው ለደላላ

  • @saraa726
    @saraa726 2 ปีที่แล้ว

    እውነቴን ነው ኢትዮ የተሸከመችው ሁሉ ኢዳ በኢዳ ነው ፈጣሪ ይሁናት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @esubalewabraham2917
    @esubalewabraham2917 2 ปีที่แล้ว

    እዳልክ ድርሹ ስለተ ስታወራ ሳሰማ አልቀረክም ምንድነው ምላሽክ

    • @GG-hn1sy
      @GG-hn1sy 2 ปีที่แล้ว

      Dirshu sira ate silehonech kinat angebigibwat newu. Endalk bahager guday endatekalay enji gileseboch gar tachi werdo ayaweram.

  • @danieltessema6680
    @danieltessema6680 2 ปีที่แล้ว

    bro bro bro

  • @wuletawdesyalew419
    @wuletawdesyalew419 2 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ ያልከው ትክከለኛ በመሆኑ ነካሀቸው መሠለኝ ንግግርህ አልተመቸኝም እያለህ ነው ።

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 ปีที่แล้ว

    በድንበ ነው እንጅ እውነተ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም አበስኩ ገበርኩ አልክ???????

  • @misrakleykun70
    @misrakleykun70 2 ปีที่แล้ว

    Adanech lebie dereqenawa ygeremegnale yeleba ayenedereqe endilu

  • @fatumagelma1847
    @fatumagelma1847 2 ปีที่แล้ว

    Abo nurlin

  • @yourfavfigureskater21
    @yourfavfigureskater21 2 ปีที่แล้ว +2

    መጀመሪያ አዳነች አበቤን እና አብይን አህመድን ተች።አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ነው ያንተ ነገር።

  • @sergutegabriela7309
    @sergutegabriela7309 2 ปีที่แล้ว

    Menew be dengel mariyam kessss Beleh betawera man yewesedebehal .

  • @ameieworkgima3849
    @ameieworkgima3849 2 ปีที่แล้ว

    Mngesete yaleme enda dese ylale

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌባኣ.... ሌባኣ.... ሌባኣ... አባባልህ ወደድኩልህ ትንሽ ከተሸማቀቁ ምድረ ሌባ ❗️

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 2 ปีที่แล้ว

    አይእዳ ባለስልጣናት ይክፈሉ

  • @yourfavfigureskater21
    @yourfavfigureskater21 2 ปีที่แล้ว +5

    የማትረባ ፎግረህ ሞተሀል ።አብይ ይልማን ለመተቸት ሞራሉ የለህም ።አብይን ጫፍ ላይ አትደርስም

  • @kasayedemeke9721
    @kasayedemeke9721 2 ปีที่แล้ว

    Lelaw besbes sissaY Agena

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 2 ปีที่แล้ว

    Ewount yashnfale tftalh ayzoke

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 2 ปีที่แล้ว

    ኮንዶሚድየም እንዳያሸክሙህ

  • @ameieworkgima3849
    @ameieworkgima3849 2 ปีที่แล้ว

    Sekaruse sezerefe kekebela beayzuzu techene sewetase

  • @ephremcomputertutorials9004
    @ephremcomputertutorials9004 2 ปีที่แล้ว

    እንድህ ብለህ ብትታሰር አሁን "መንግስት ጨቋኝ ወቶታል አፈነኝ " ምናምን ልትል ነዋ? የሚዲያ ሰዎች ስትባሉ ሁላችሁም የተናደዳችሁ እለት ከዕሴታችሁ ለመውጣት ደግማችሁ ራሱ የማታስቡ ግልፍተኞች ናችሁ። ለማንኛውም ግ ን ከንቲባዋ ከሳ ካሳሰረችህ ደሞ የነጻነት ታጋይ ነኝ ምናምን እያልክ እንዳታዝገን

  • @kasayedemeke9721
    @kasayedemeke9721 2 ปีที่แล้ว

    teklay mistru musenan amrerew yetseyfalu yalkew bemn masreja new? askren koshasha nek

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake3317 2 ปีที่แล้ว

    ኮንዶሚኒየም አዳነች አደብ ይግዙ ስልጣን ኮፍያ ነው!

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 2 ปีที่แล้ว

    Gebere erkus 🤣😂🤣

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว

    አሁን አንተን ማሰር ምን ይሉታል

  • @kalhone320
    @kalhone320 2 ปีที่แล้ว

    አባቱ ዳኛ፣ ልጁ ቀማኛ በሆነበት ሥርዓት፣ ሌብነቱና የሥልጣን ብልግናው ከላይ ጀምሮ መዋቅራዊ ነው። የዓሣ ግማቱ ከአናቱ ነው።

  • @fikeryashenfal7998
    @fikeryashenfal7998 2 ปีที่แล้ว +1

    ANTE AKATARE!!!

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 2 ปีที่แล้ว +5

    አንተ ከሰሙክ ብዙ ታወራለክ የሆንክ ክፍት ብሎኬት ብለህ ብለህ መምህር አብይ ላይ አፍህን ልትከፍት ሞከርክ እኮ እሱ ላይ ከንፈርህን ለማላቀቅ እንደ እርሱ መሆን ይጠበቅብካል እሱን ለመተቸት ሞራሉም እውቀቱም የለህም!!!!! ከንቱህ አትሁንብና ነብሴ

    • @wuletawdesyalew419
      @wuletawdesyalew419 2 ปีที่แล้ว +1

      ሌባ ያውሌባ ነው።

    • @SaraSara-yj7dg
      @SaraSara-yj7dg 2 ปีที่แล้ว

      እንዳልክ አንተም ስለ አብይ ይልማ ትንጣጣለህ ? እራስክን ቆጠብ አድርግ እሺ

  • @samrienameski1692
    @samrienameski1692 2 ปีที่แล้ว

    አብይ ይልማን አትንካብኝ የኔ ወረኛ

  • @mohammedabdu7272
    @mohammedabdu7272 2 ปีที่แล้ว

    bereta zare akerarebehen asetekakelehal

  • @nebilllnebiill2433
    @nebilllnebiill2433 2 ปีที่แล้ว

    Endalk arada temeselengh nebr ye adanechen drama ewnt meseloh new enesu etaw say sayweta dramawen sertew chersewal

  • @kassuayele1213
    @kassuayele1213 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻህ ጋሪ ሆነ ታሳዝናለህ አንድ ሀሳብ እውነት ተናገር አለበለዛ ዝም በል።

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 2 ปีที่แล้ว

    ደባሪ

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 2 ปีที่แล้ว

    ዋናዋ ሌባ እራሷ አዳነች ነች‼‼

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 ปีที่แล้ว

    አለቅላቂ

  • @henimulu8817
    @henimulu8817 2 ปีที่แล้ว

    አንዳንዴ እድል እንጂ እውቀት ችሎታ ተሰጥኦ አይደለም እድትናገር እና ታዋቂ የሚያደርግህ አንተን ማየት እዴት እደሚታክት እንደ ማህበረሰብ በዚህ ልክ ነን ወይ

  • @selamalex9385
    @selamalex9385 2 ปีที่แล้ว

    🤣 siyasazenu yalkew neger kill me😂😂😂

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ጡጦ የምታክል ልጅ ተረጋጋ ዝም ብለህ ቦርዴ ያሰፋዉን አፍህን አትክፈት ስለምታዉቀዉ ብቻ አዉራ

  • @shashiemelky7418
    @shashiemelky7418 2 ปีที่แล้ว +2

    አዳነች እራሷ ሌባ ነች አንተም እራሱ ካድሬ ነገር ነህ

  • @bilaynshhaile7027
    @bilaynshhaile7027 2 ปีที่แล้ว +1

    ደህና ልጅ አልነበርክም ለታላቆችህ ከብር መስጠት ጥሩ ነው ።ግን በመረጃ ሌባን ሌባ በል ።

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 2 ปีที่แล้ว

    እዳነች ናት ዋና ሌባ እና አሸባሪ እርኩስ ዘረኛ እሷን በድንብ አተችም እንዴ?

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 ปีที่แล้ว

      ምነው ቢዝነስ ቀዘቀዘ እንዴ?

  • @yeshibirla5877
    @yeshibirla5877 2 ปีที่แล้ว +1

    እራሷ ናት ሌባ አታሽቃብጥ

  • @KA_KA1990
    @KA_KA1990 2 ปีที่แล้ว

    ክፍት አፍ ነው እሄ ልጅ ይቀዝናል ቅዘናም

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተእራስሕ ኤሌሙናቴም ነሕ ወረኛ

  • @derbomengst4145
    @derbomengst4145 2 ปีที่แล้ว

    በርታ