(አባቴ እራሱን አጠፋ ወንድሜም እራሱን አጠፋ እኔም ራሴን ላጠፋ ነበር) ኢንጂነር ዳንኤል ሞላና እህት ማርታ አስፋው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 72

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የምትል ሰው ባለቤትህም የተባረከች መልካምሰው ተባረክ በተነካህበት ማንነት ጌታ እኔንም ይንካኝ !

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛዉ ወንድማችን አዳምጣቸዉ እስከሚጨርሱ በማህል ግብትግብት አይበሉዉ ተባረኩ በፉቅር ተባረኩ በጣም ብዙ ትምህርት ያለዉ ነዉ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ተባረኩ አስተማሪ ምስክርነት

  • @J4F758
    @J4F758 ปีที่แล้ว +2

    ዳንኤል (ግሩሜ) አንተ ጌታ የረዳህ ወንድማችን ነህ። እኔ ለሙሉ ጊዜ አገልግሎት ቤተክርስቲያን በጠራችኝ ጊዜ ከሽማግሌዎች ጉባኤ ስብሰባ መልስ አንተ ቤት ነበር ያደርኩት የማረሳው ለሊቱን ሙሉ ስትፀልይ ነበር ያርከውና እስካሁን ላለኝ የፀሎት ሕይወት ምክንያት መሆንህን ሁሌም አስባለሁ። ሀዋሳ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሁሌም ታስብሃለች። ተባረኩ

  • @millii1
    @millii1 2 ปีที่แล้ว +9

    ተባረኩ በብዙ። የሚመሰከር ታሪክ የዕግዚአብሔር ወላጅነት፣ በየቤታችን ብዙ ምስክርነት እንዲኖረን ያደረገልን ጌታ ይባረክ።

  • @mebrattesfaye-ke3rw
    @mebrattesfaye-ke3rw ปีที่แล้ว +11

    ጋዜጠኛው ብዙ ባታወራ ተጠያቂዎቹ እንዲያወሩ አጭርና ግልፅ ጥያቄ አመቻችተህ እድሉን ልቀቅላቸው

  • @MeklitGetachew-f6w
    @MeklitGetachew-f6w ปีที่แล้ว +13

    ጋዜጠኛዉ ግን ማዳመጥ ከለከልከኝ ! ይሄን የመሰለ ምስክርነት በተመስጦ እያዳመጥን እሱንም ከሀሳብ እኛንም ከተመስጦ እያወጣህ በጠበጥከን! አንተ ዝም በልና ተጠያቂው ያዉራ ! Thank you

    • @AmexDend
      @AmexDend ปีที่แล้ว +1

      😂 -እኔ በጣም ተመችቶኛል። ለምን?
      - ፩ኛ/ ጋዜጠኛ ኣይደለም - መጋቢያቸው ነው። -፪ኛ/ የእነርሱን ምስክርነት ለመስማት እና እንዳያቋርጡ በመጓጓት ካልሆነ በስተቀር፣ በየመኻሉ የሚወረውራቸው ጥያቄና አስተያየቶቹ በጣም ጠዋሚ ናቸው።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚሰደንቅ ምሰክርነትእወነት ነዉ የእግዚአብሄር ቃል ህዝቤ እዉቀትከማጣት ጠፋ ለብዙ አማኝ መፋትሄ ነዉ ይህንማ ማንም አይሰማ እየተባለ ብዙ ጥፋትበዛ እግዚአብሔር ክብሩን ሰለገለጠባችሁ ጌታ ይባረክ✝️

  • @addismandefro652
    @addismandefro652 ปีที่แล้ว +2

    Teyakyew gn ejeg tabsachalek

  • @nebiyoutesfaye-ys7wt
    @nebiyoutesfaye-ys7wt ปีที่แล้ว +10

    ጋዜጠኛው ወንድማችን ብዙ ለማብራራት አትሞክር ጥቂት ቃላት ብቻ ተጠቀም አንተ ነህ ተጠያቂ የምትመስለው ይሀንን ብታርመው ሌላ ነገርህ ግሩም ነው

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet 4 หลายเดือนก่อน +1

    Going through stuff. Grieving lost my best friend my helicopter humble full of integrity handsome my Daddy. Very devastated 💔 innpain physically and mentally and emotionally. Pls pray for me. Stay blessed thank you. 🥰😭😢🙏🙏🙏🙏

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +1

    በኢየሱስም❤❤ የኔም ቤት በደዚ ችግር ሞቱ 😢😢😢ኢየሱስ ያድናል

  • @tme251
    @tme251 ปีที่แล้ว +1

    Wendeme bezu talka ategeba
    Bezu gezz yemtewesdewe teyakewe nehe leöa geze teyakhene baceru argewe. ❤

  • @Gelila-7
    @Gelila-7 ปีที่แล้ว +3

    It's not easy grieving wow God is faithful

  • @AmexDend
    @AmexDend ปีที่แล้ว +3

    ❤ ~ የሚደንቅ ምስክርነት! ከራሴ ሕይወት ጋር ብዙ ተዛማጅነት አለው። ፓስተሩን/ጠያቂውን "ዝም ብትል!" ያላችሁ ወገኖች ምነው? በበኩሌ ጥያቄዎቹና በየመኻሉ የሚሰጣቸው አስተያየቶች በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ናቸው። የእግዚአብሔር ምሕረትና ጸጋ እንዲሁም ሰላም ይብዛላችሁ።

  • @caleba.5075
    @caleba.5075 ปีที่แล้ว +2

    Brother Grum, may God bless you and your family

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ትልቅ ክርስቲያናዊ ምስክርነት ነው!
    ክብሩም ለእግዚአብሔር ነው!
    በረከቱ ወይም ትምህርቱ ደግሞ ለኢትዮጵያውያን ነው!
    ኢትዮጵያውያን በባህልና በባእድ አምልኮ የተነሳ በተፅእኖ ስር ባለማስተዋል በብዙ እስራት "ባህርዬ ነው" እያልን... የምንኖር ነን!!!
    ከቀንበር በታች በድብቅ ሳነውቅ የምንኖር ስለሆንን በስውር ከፍተኛ ጉዳት ይደርስብናልና
    እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጠን!

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 2 ปีที่แล้ว +12

    I wish the Pastor just allow the guy to share his story. We Ethiopians need to learn how to listen! Great testimony!

  • @ameleworksiyoumpmko0081
    @ameleworksiyoumpmko0081 2 ปีที่แล้ว +7

    Wow የሚገርም ሚሰክርነትነዉ ዳን እና ማርቲ ጌታ የእየሱስ ዘመናቸውን ይባርክ!!

  • @genilemessa1706
    @genilemessa1706 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ማለት ይቻላል በልጅነቱ ብዙ መጥፎነገር ያላሳለፈ የለም እኔም እማወራዉ አለኝ ግን

  • @derartukenha4977
    @derartukenha4977 ปีที่แล้ว +2

    Amazing ❤❤

  • @abebahailechere9183
    @abebahailechere9183 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ይባረክ ወንድማችን እንኳን ጌታ እረዳህ

  • @wondaalto6777
    @wondaalto6777 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ያንተ ስም ብዙም ኡይከብድም አሉኮ እነኤልሻዳይ

  • @themodernfamily995
    @themodernfamily995 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow Dani and Mharti what a testimony በጣም የሚገርም ነው you dont know ምን ያህል እንደተማርኩበት ብዙዎቻችን የምናልፍበት pain (trauma) ቁስል ነው ፈውስ የአገኘሁበት በሚገርም ሁኔታ ይህንን testimony ከመስማቴ በፊት በብዙ ጥያቄ ውስጥ ስለነበርኩ አእምሮዬ በጣም ከብዙ ጥያቄ የትነሳ መተኛት አቅቶኝ 24 ሰዓታን አስቆጥሬ በዚህ ሁኔታ ስራ ገብቼ ብሬኬ ላይ ነው እየሰማሁት የነበረው እና የሚገርም ምስክርነት ነው you guys you don’t know how this testimony helps to each everyone us . Bless you all ተባረኩ l can’t wait the next one

  • @bekelearaya1383
    @bekelearaya1383 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም እንደምን አለህ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁህ ተባረክ

  • @menbere9297
    @menbere9297 ปีที่แล้ว +1

    Amem!! God bless you for your testimony!!

  • @אדוניהנגש
    @אדוניהנגש ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ሂወተ😭😭

  • @danielgebreselassie7181
    @danielgebreselassie7181 10 หลายเดือนก่อน

    Girum, I appreciate your genuine testimonials and the inspiration they provide.
    Your exemplary Christian life is truly commendable.
    Thank you for being a positive influence on my personal life over the past years. 🌟
    Stay blessed with your beautiful family ❤

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 ปีที่แล้ว +2

    Tebareku. You brought to the table an extremely important issue. It will transform the lives of many christians.

  • @haregnkassaofficial3084
    @haregnkassaofficial3084 2 ปีที่แล้ว +5

    Bless you for an amazing testimony you are sharing 🙏🏽

  • @Sweetendss
    @Sweetendss 2 ปีที่แล้ว +5

    This is such a great Testimony Uncle Girum! Thank you so much for being an Example of a follower of christ through my teenage year journey's. And for ever grateful that the generational curse has been broken from our family. Praise the Lord!

  • @ameco952
    @ameco952 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ተባርኬበታለሁ ለብዙዎች ሼር አርጌአለሁ የእግዚአብሄር ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta 2 ปีที่แล้ว +2

    Wonderful testimony and love that the Pastor talks about vulnerability and being real.

  • @Almazgizawalmazgzyahoocom
    @Almazgizawalmazgzyahoocom 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው !! እንዴት ናችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ከረጅም ዓመታት በኋላ በዚህ መልክ በእግዚአብሔር ትልቅ ሥራ ምስክርነት በጣም አምላኬን አመሠግናለሁ እሱ ይመስገን !! ጉሩሜ (ዳንኤል) የእታገኝን አድራሻ ማግኘት አልቻልኩም፡፡፡፡ አልማዝ ግዛው ነኝ። ተባርካችኋል!!!

  • @netsenetwoldemichael7352
    @netsenetwoldemichael7352 2 ปีที่แล้ว +2

    wawu that amazing testimony its really helpful God bless you

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 ปีที่แล้ว +1

    የራሴን የህወት መስመር የልጅነቴን አስተዳደጌን ሤስበው ብዙ ቁስል አሣልፌለሁ ጦርነት ነበር በ 1969 ጠፍቼ ነበር በፍርሐትና ጭንቀት ያሣልፍኩት አይረሳኝም እሥካሁን ይሠማኛል

  • @selamyesu2113
    @selamyesu2113 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow I am learning a lot. I can relate with a most of the story. God bless you. Keep doing this 🕊️🕊️🙏🙏

  • @BrightFame09
    @BrightFame09 2 ปีที่แล้ว +2

    wonderful massage thank you

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing your experience God bless all

  • @endalkachewtafere5eesse710
    @endalkachewtafere5eesse710 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you, God bless you.

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 2 ปีที่แล้ว +3

    Daniye & Martiye, what a wonderful testimony hope so many of us have gained much out of your testimony & stay blessed !!!

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 ปีที่แล้ว +2

    God bless you all

  • @wonwub3556
    @wonwub3556 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for sharing your touching testimony. 🙏 I am a witness how the Lord has touched and transformed your life. God heal the broken hearted and bind up their wounds Psalm 147:3. Praise be to him!!

  • @beliyuwoldesemayat
    @beliyuwoldesemayat 2 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ የሚደንቅ ምስክርነትነው:: Thank you for sharing this life journey we are a witness,እናንተ ህይው ምስክር ሆናችሁ;ለዚህ ትውልድ እራሳችሁን ስለጉለጣችሁ ከፍ በሉ:: I can’t wait to hear next week

  • @emebetaschalew1
    @emebetaschalew1 2 ปีที่แล้ว +3

    What a testimony. God bless you both

  • @blenemoltotalwoldegiorgis7529
    @blenemoltotalwoldegiorgis7529 ปีที่แล้ว +2

    Wow! You started it….. I believe there are more ….. including myself😅 to be vulnerable….. and rescue more who are suffering in silence.
    It is encouraging church leaders came to awareness & opened the “pandora box”.
    Tebareku Wegenochea!Esti Let me go to the next part!❤

  • @sewitstefanos7504
    @sewitstefanos7504 2 ปีที่แล้ว +2

    Geta jesus yebarkachu

  • @fewasyey1003
    @fewasyey1003 2 ปีที่แล้ว +2

    Love his testimony, it reminds me many things, blessed family, thank you for sharing 🙏 ❤

  • @endrisyasin5491
    @endrisyasin5491 ปีที่แล้ว +1

    Pastor pls leave him to finish

  • @RahelYetbarek
    @RahelYetbarek 9 หลายเดือนก่อน +1

    The host controlled the whole interview. Please next time let your guest speak.

  • @messeludege6191
    @messeludege6191 7 หลายเดือนก่อน +1

    Teyakiw gen lemen eraseh tarikun atnegrenem? Alaswera alk eko?

  • @Ariamlovely
    @Ariamlovely ปีที่แล้ว +2

    Let them talk.

    • @HM-oi4dq
      @HM-oi4dq ปีที่แล้ว

      Exactly he has all day Sunday

  • @kidy2988
    @kidy2988 ปีที่แล้ว +1

    please allow the guest to talk. you invited them but, you are the one talking .

  • @Ariamlovely
    @Ariamlovely ปีที่แล้ว +1

    The pastor needed to listen to the host but he kept talking

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እነዚን ባል እና ሚስቶችን የሚያገናኝኝ ማነው የፌስ ቡክ አካውንቴን ስጡልኝ Rekik Kebede የሚል ነው

  • @ShakoloBangashai
    @ShakoloBangashai ปีที่แล้ว +2

    God bless all of you! It is not easy for Ethiopians to open up honestly.
    I agree with you that all or most Ethiopian families are dysfunctional, traumatized, the most promiscuous, emotionally suppressed & most of them carry demonic influences around.
    It's good to recognize the significance of counseling/psychology and a professional among you sister Leul.
    Now that you have opened wounds, you must refer these people to professional psychologists who could help them heal gradually and completely. I want to advise you that: ethically speaking, you the pastor or psychologists in your Church are not allowed to Analize or provide counseling services for trauma (because of dual relationship).
    Continue doing the good job.

  • @temesghntewelde1883
    @temesghntewelde1883 ปีที่แล้ว +3

    I can't understand who is giving the testimony. pastor you talking too much please let them express themselves

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 ปีที่แล้ว +6

    ፖስተሩ ብዙ ባይናገርና ለነሱ ጊዜውን ቢሰጣቸው ጥሩ ነው።

    • @HM-oi4dq
      @HM-oi4dq ปีที่แล้ว

      That is what I said. He has all day Sunday

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛዉ ግን ማዳመጥ ከለከልከኝ

  • @endrisyasin5491
    @endrisyasin5491 ปีที่แล้ว +1

    Oh good in Islam also there is 99 names that names only for God "Girum"

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 ปีที่แล้ว +3

    Please talk less and let them share. Prepare your questions ahead of time and minimize your interpretation. It's so distracting.
    Learn how to be the interviewer and let the interview flow smooth

  • @helenabiy8737
    @helenabiy8737 ปีที่แล้ว +3

    Please, you pastor, the questioner, be quiet, don't talk, pass by and be quiet please

  • @arsiematewoldemedhin2506
    @arsiematewoldemedhin2506 ปีที่แล้ว +3

    Paster you distract him a lot. You don't have skills to perform an interview

  • @kidistmathewos2123
    @kidistmathewos2123 7 หลายเดือนก่อน +1

    Oooohhoster you talk toooo much. just give time for the gust and don't interrupt your gust let them finsh their thought

  • @simatafara759
    @simatafara759 ปีที่แล้ว +2

    ፈረድሽ አትበሉኝና ብዙ አማኝ ሴቶች ለምን ልብስ ላይ እንደማይጠነቀቁ አላቅም ቲሽ