እድላችንን የወሰዱብን ሰዎች የምናቅበት 3ቱ(ሶስቱ) መንገዶች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025
- ሁለተኛውን ቻናሌን እየጎበኛቸሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ፣ አመሰግናለው (1)
/ @-zemare_zetewahedo8651
/ @-zemare_zetewahedo8651
/ @-zemare_zetewahedo8651
በእርሱ ከጠላቶቻችን እጅ ድነን በዘመናችን ሁሉ ያለፍርሃት በቅድስና ና በጽድቅ እንድናገለግለዉ ሰጠን።
ይህ ዘሚካኤል ቲዩብ የተሰኘ ኦርቶዶክሳዊ የyoutube channel ነው ፤ በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን የሚያገኙበት እና የመናፍስቱን አለም የምንዋጋበት ቤተክርስቲያናዊ ቻናል ነው ፤ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
በ ዲ/ን ማስረሻ አስማረ
የኔ እድል እንደተወሠደ የተናገረው ፀበል ቦታ ያለ መንፈሥ ነው አይምሮህን ወሥደን እኛ እየሠራንበት ነው የጓደኛ መተት ነን አለ መንፈሡ መንፈሥ ሊዋሸ ይችላል ዲያቢሎሥ የውሸት አባት ነው ብዬ ችላ ብዬ ነበር ግን እመቤቴን በፀሎት ጠየኳት ማንነቱን ማወቅ ፈልጌ በህልም እንድታሣየኝ ጠየኳት ማታውኑ በህልሜ ያንን ሠው አየሁት እንጀራ በትሪ ቀርቦ ከፊቴ ያለውን ጠራርገውሢበሉ አየሁ በሌላም ጊዜ የተለያዩ ህልሞችን አየሁ ብቻ እግዛብሄር ይወቀው
ምስቅልቅሌን ነው ያወጣኝ እኔንማ በእየሱስ ስም በድንግል ማርያም ስም በፆሎታችሁ ኣስቡኝ 1.በስዃር 2.በቲቪ 3,ከምተማመንበት ስራም ተባረርኩኝ እግዝኣብሄር እንዲረዳኝ ፀልዩልኝ ገብረዋህድ ብላቹ
Berteteh tselot aderg. Beyekenu 41 satakuwaret seged, tsebel satakuwaret tetemek. Be 21 ken lewet tayaleh. Yeka Michael jerba seweruwa kidanemehret tetemek.
ayzoh berta tseliy wondme
አንድ ነገር ልክ ብለሃል ሃገራችን የማታድገው በዚህ መንገድ ነው::
ድንቅና ወደ ልብ ዘልቆ የሚገባ ዋና ትምህርት ነው። ወንድማችን ዘሚካኤል እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ።
አሜንንን ወድማችን ቃለህወት ያሰማልን
ዳቢሎስ ብቸኛው ማድረግ የማይችለው ነገር ስግደት ነው መስገድ ብዙ ነገር ይሰጣል
❤❤❤❤ ewnt new
ትክክል እኔ በህልሜ ሁልግዜ አያቸዋለሁ የትዳር እድሌን ነው የገለበጡት😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔም ተስቃየሁ በፁሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም እባላለሁ
በእዉነት የኔን ታሪክ የምነግረኝ ነዉ የመሰለኝ ቃለህይዉት ያሰማልን
አንቺም ለማለት የፈለኩትን ነው ያልሽው። እኔም እንዲሁ
እወነት ነው ወንድማችን ቃለሂዎት ያሰማልን፡፡ ዋው ግን በጣም ከባድ ውጊያ ነው ሐይሉን ያድለን ቅዱስ ሚካአል ይዋጋልን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመረን ምረቱን የድለሄን😢🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት የሰው ህይወትን የሚያበላሹ ልቦና ይስጣቸው ከነቤተሰቦቸ ያለብን ትምህርት ነው ግን በእግዚአብሔር ቸርነት በብዙ ፈተናወች ምሃል አልፈን አለን😢😢😢😢
ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ የምሠጠን ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው ይህን ትምህርትን ስሠማ ሁሉ የኛ ቤት ታሪክ ነው
ይገታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ። የምትሰጡን ት/ት ህወትን፤ መንፈስን የሚያረካ ና የሚያድስ ነው ። ፈጣሪ ጥበባችሁን ባርኮና ቀድሶ ለዘላለም ያቆይልን ።ወስባዓት ለእግዚአብሔር ።
እውነት የኔም ተውስዷል እድሊ እግዚአብሔር ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይመልስልኝ አንድ ጎረቤቴ ነበርች እሷ ጎደኛ ስትይዝ እኔ ጋ የለም ከዛም እኔ ስኖረኝ እሷም የላትም በመጨረሻ እኔ ከጉደኛዬ ስጣላ እሷ አግብታ ውለደች እኔም ትቸው ስደት መጣሁ እምታውቁ ነገሩኝ 😢😢😢😢😢
የእውነት አኔ ስደት ላይ በጣም ስራ ነበር የምሰራው እንኮንስ ለኔ ለእህቶቼ ሥራ ከሌላቸው እኔ ነበር ለኔ የመጣውን ስራ የምሰጣቸው አሁን ግን ሥራ አጥቼ ልጆቼን መርዳት አቃተኝ😢 ይህን ትምህርት የኔ ታሪክ ነው የመሠለኝ ቃለ ሂወት ያሠማልን🎉
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህራችን
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🥰🥰
ሁኔት ነው ዎንድሜ ቃል ሂወት ያሰማልን ሁሉም በትክክል ብለካል
አሚን ቃለሂወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Egziabiher lemin ayqexachewum
እግዚአብሔር ይመስገን ለሰው ክፋት አልተወንም እሱን ይዘን በቅዱስ ቁርባን ሸፍኖን አለን ከብረን🙏🙏🙏🙏የፃድቃኔዋ ማርያም የጌታዬ እናት ጥላ ከለላ ሁናን አለን 🙏🥰 በፀሎት በርቱ ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልኽ።የእግዚአብሔር ልጆች በርቱ ፁሙ ፀልዩ።
አሜን ካለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
This is why Jesus told Nicodemus that he must be “born again” (John 3:3)Satan wants us to doubt our salvation to make us ineffective. We must grow in Christ by studying the Word of God. The more we commune with God by reading His Word and spending time in prayer,so accept Jesus now
አሜን አሜን አሜን
እጅግ ግራ ሰጋባ ለኖርኩበት ምልክት ሰጠኸኝ አመሰግናለሁ
እድሉ የተወሰደበት መፍትሄው ምንድን ነው በምን እንውጣ እባክህን ወንድሜ መፍትሄውን ተባበረን የእኔ ህይወት መፍትሄያጣው እፍፍፍፍ
😭😭😭😭
ንሰሀ፣ፀሎት መቁረብ ።
አባት ሆይ በፀሎት አሰበኘ አንዶም አደለቢሠ ሆኛለሑኝ እሕተገብርኤ ከካናዳ በፀሎትዎ አሰቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ማስተዋሉን ያድለን አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማረን
ቃለህይወት ያሰማህ ወድማችን
ቃለህይወት ያስማልን ዲቆን!!! እውቀቴን እድሌን ከጆሮዬ ወርቄን ወስዳ 45 አመቷ ዮንቨርስቲ ገብታ፣ማስተርሱዋ፣ፒዘዲ ስርታ ከስራዬ ከሀገሬ አስወጥተው በኔ መስሪያ ቤት በኔ ቦታ እየስራች እኔ ግን ከሀገር ሸጠውኝ እስከጎዳና መውጣት ፣በመኪና መጨፍለቅ … … እመቤቴ ግን አልተወችኝም። ሊገሉኝ አልተሳካላቸውም!!!
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
በፀጋህ ያሳድግልን እድሜና ጤና በቸርነቱ ብዛት ይስጥልን ወንድማችን።
ወንድሜ ሆይ ይህ ሁሉ የህይወት ፈተና የገጠመኝ ሰው ነኝ እግዚአብሔር በምህረቱ እና በቸርነቱ ያስበኝ ዘንድ ፀልይልኝ እባክህን በፈጣሪ ስም.!!
ስብሀት ለእግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን
እመብርሀን ትጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
እኔ በ USA ነው የምኖረው የ18 ኣመት ጏደኝዬ ነች ያስደገመችብኝ ትዳሬን ኑሮዬ ብትንትን ኣርጋ ኣሁን እኔ ምኖረውን ህይወት ኣሁን ትኖራለች 😢😢😢 15 ቀን ኣፇሜ ነው ያውኩት ብኣጣም ሀብታም ነበርኩ እግዚአብሄር ይመስገን ጤነኛነኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Hi can you talk to me bro or sistesr
I want to talk to this issue
Am sufered ...
5 አመት ሁኖኛል
his is why Jesus told Nicodemus that he must be “born again” (John 3:3). Satan wants us to doubt our salvation to make us ineffective. We must grow in Christ by studying the Word of God. The more we commune with God by reading His Word and spending time in prayer
በእየሱስ ማመን ከክፉ መንፈስ ሥራ ተጽእኖ ይጠብቃል
ጌታዬ ጌታዬ ያለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይወርስም ያለዉን አላነበብክም? ጠላትህን ማወቅ እና እራስህን በስግደት እና በፀሎት መበርታት ግድ ነዉ እንጂ ጌታዬ ጌታዬ ብቻ አያድንም
Ebakachu tselyulgn le ehite tsge maryam bilachu edelan wesdew eydesu eyasekyat new ebakachu be tselotachu asbat 😭😭🙏🏽
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በውነት እንደኔ አዚማም የሆነ የለም እግዜር ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን
አሜን
ልጅ ሆይ የምትለው ሁሉ በአሁን ሰአት በእኔ ላይ ያለ ነው፡በእውነት፣🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይማረን
በፀሎት አስበኝ ወንድሜ ወለ ተ ስላሴ ነኝ
እድልን የሚያስወስደዉ አይነ ጥላና ዛር እንደሆነ በደንብ ብታስተምር መልካም ነዉ።
ትክክል
አሜን 1:15
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማን እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ ወንድማችን 🙏🙏
አሜንበጣም አመሰገናለዉ
ጌታ ይገፅፅህ
አሜን አሜን❤❤❤
ቃለሂወት ያስማልን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እድላችን ማመለስ እንድችል በሰፊው ንገረን 🙏🥺
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን
ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆን የኔ ጥያቄ አወራለሁ ለሰዎች እመክራለሁ ያነገር እነሱ ላይ ይሰራል እኔ ግን ለራሴ አልተገብረውም😢
Kale heyewet yasèmalen Amen Amen Amen ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልኝ ፍርዱን ለፈጣሪ
እግዝሐብኤር ጤና ይስጥክ
በትክክል እኮ ነው ወንድሜ የልብን ነው የምትናገረው እግዚያብሄር ይመልስልን በጠ
Betam yasazenalu
ቃለ ህይወት የሰማልን ወንድሜ
Tikikl
ትክክል
Mulu bemulu yena hiwot new beka endena kemehon yawtachihu ewnet endet endemisekay megiletse Lena betam yikebdegnal ebakachihu wolete senbet bilachihu asibugn betam dekimialehu
ቃለሒወት ያሰማልኝ
ጠንቅዋይ
ማርከሻዉ ምንድን ነዉ
wondima yalikew hulu kenaga ale enikuan teloti ladersina lisegidi sira lemehadim bemekera new emihadi ebakihin betoloti agizegn Wolet Eyesusi negni
አሁንም ድረስ እነዚህ የጠቀስካቸው በኔ ላይ እየሰሩ ናቸው። እዉነት ነው ሁሌ በህልም የማያት ልጅ አለች እንጀራዬ የተጋገረ ከምጣድ ቆርሳ ልትወሰድ ስትል እቀማታለዉ። ፀበል ገብቼ እራሱ እንደዛዉ በአልጋ ጠርዝ ተንጠልጥላ ልትወድቅ ጫፍ ደርሳ አንገትዋ ደፍታ አየዉሃት። በተደጋጋሜ አያታለዉ እስዋ ሳይ ይሰቀጥጠኛል ለመን እንደሆነ እንጃ
ልቤ እርህራሄው ጠፋ ያስቀመጥኩት ነገር እረሳዋለው ጎበዝ ሰራተኛ ነበርኩ አልደክምም ነበር እናም የምሰራባቸው ሰዎቺ መስታዎት ያያሉ ቡና በሲኒ ያያሉ ኮከብ ይቆጥራሉ እናም ልጂታን ግማሽ አውሬ ግማሺ ድመት ሆና በህልሜ አያታለው ወንድ ልጃ ሁሌ በህልም አብሮኝ ብልግና ያደርጋል ጫማ ያለልኬ ያደርገኛል ሁሌ ስፀልይ ፊቴ ላይ ይመጣል ህልሜ ላይ እራቆቱን አያለው ገላው ሲታጠብ አያለ ግን ሰዎቹ በአካል ደግ ጥሩ ናቸው
ሀይሄ እኮ ምንም ጥያቄ አያስፈልገውም እነዚ ሠዎች ጠንቋይ ሆነው በሠው እድል የሚኖሩ ናቸው ቶሎ መላቀቅ ነው በአባታችን በመላከ መንክራት ትምህርት መሠረት ማላቀቅ ነው ጊዜ አያስፈልገውም
,ጠቀቀ.ማለተ.ጥሩነወ.እሀት
እኔም ጥቁር ህፃን ሳጠባና የተደበቀው ፊቱ ሲታየኝ አውሬ ሰይጣን ነገር ነው መልሶ ሰው ይሆናል ደንግጬ ሳለ መሳሪያ የያዙ እኔን የሚጠብቁ እረጃጅም በዙሪያዬ በአይኑ ያዘኛል እንዳጠባው ፈርቼው አጠባሁ እንደ ንግስት ነገር ነኝ, አዲስ ፀባይ መቶብኛል ነጭናጫ ሰውን ሁሉ ክፉ አርጎ ማየት ሥስታም ሆንኩ ብቻ ከብዶኛል ሁሉ እግዚአብሔር የሚመትቱ ሰዎችን መርጦ ያጥፋልን የምር መኖር አላቻልንም😢
@@mulusew505 ከድሮ ዘሮቺሺ የሚገብሩት ነገር አለ እረጃጁሞቹ ኒፍሊን የሚባሉ እረጃጂም መላኮቺ ነበር የሰው ልጆቺን በማግባታቸው ወደ ሴጣንነት ተቀይረዋል የሚያይሺ የሰው አይነጥላ አለብሺ ፀሎት ስግደት ፆም ፀልይ
ስራ አላሰራኝ ምግብ አላስበላኝ አለ እርኩስ መንፈስ አለብኝ ምን ይሻለኛል ስፀልይ አልችል ያደክመኛል ኦፍፍ
የኔ ቤተሠቦች በጣም ችግር ዉሥጥ ናቸዉ በፀሎት አሥብኚ እግዚአብሔር ማሥተዋሉን ያድለን የኔ ታርክ ነዉ
Amen amen amen kali heywot yasmalen memhrchen
ሠላም ሠላም ሠላም 🙏🙏🙏💐🥀🥀❤❤❤
የኔ ህይወት 😢😭😭
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ነገር ቢያወሩት አያልቅም ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም የአንድን ሰው እድል ብዙ ሰዎች መውሰድ ይችላሉ እንዴ ? እንደዛማ ከሆነ አልቆልኛል ። ምክንያቱም አሁን አንተ ካስተማርከው ከ70% በላይ እኔ ላይ ምልክቶች ታይተውኛል ።የሚገርመው ነገር በህልም ሳይሆን ወዲያው እያዳመኩ ነው ሰዎቹ እፊቴ ላይ መጥተው ድቅን ያሉብኝ እግዚአብሔር ይገስጻቸው።አሜን፣
"ሰው ሲሰራ አትስራና አዞሩብኝ በል ስትዞር ዋልና" የታክሲ ላይ ጥቅስ
እናመሰግናለን
Egziabher yimaren
AMEN
ልጄ 49 አመት ሙሉ በትዳር ስኖር በዚሁ ውስጥ ነው ያለሁት 😭😭😭🙏🙏🙏
Kale hiwot yasemalen
የኔ ወድሞች ታሪ ክ ነው
የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ታዲያ መፈወሻውስ ? እንዴት ነው ወደ ቀደመው መመለስ የሚቻለው?
Egziyabhair yemesgen
ውውውውው ስልኩን ላኩልኝ ወንድሜ ወደቀ ከዛ አይኑ አያይም አያውራም አይራመድም ሆስፈታል አስገባን ስስት ቀን ሆነው ለውጥ የለም አውጡ አሉን ወንድሜን ወልደ ጻድቅ ብላቹ ጸልዩለት ልሞትብኝ ነው ላጣ ነው ትልቅ ቦታ በስራ በኩል ነበርው የስው ስራ ነው ምን ላድርግ ውውውውው ልሞትብኝ ነው😢😢😢
his is why Jesus told Nicodemus that he must be “born again” (John 3:3)Satan wants us to doubt our salvation to make us ineffective. We must grow in Christ by studying the Word of God. The more we commune with God by reading His Word and spending time in prayer no devil and his agent can harm us... so accept Jesus
በጣም ልክነህ ወዳጄ እስኪ አግኝኝ እርዳኝ ልደውልልህ ላክልኝ አድራሻህን
በህልሜ የአጎቴ ሚስት ቆሎ ከአፈር ደባልቃ ስትሰጠኝ አየሁ ትንሽ በላሁና አፈር እንደተደባለቀበት ሳውቅ መብላት ተውኩኝ ባይኗ ትገረመኛለች እባክህ የምታውቅ ከሆነ ፍታልኝ