እድላችን ለምን ተወሰደብን ? መፍትሔውስ ? የእድል አጋንንት ምንድነው ? የብዙዎቻችሁን ቤት ያንኳኳ ጥያቄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025
  • የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ
    096464646418 በቴሌግራም | imo | Whatsapp
    👉በFacebook ገጽ
    / beasteriomedia
    👉ቴሌግራም የጸሎት እና የፈውስ አገልግሎት ቤታችን
    t.me/beasterio...
    👉አስራተገብርኤልን በፌስቡክ ለመከታተል
    / asrategebrel
    👉ዪቲዮብ ቻናላችን
    / @beasteriomedia
    👉በTiktok
    tiktok.com/@asrategebrel

ความคิดเห็น • 139

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ብዙ ፡ ሺ ፡ ሁኑልኝ ፡ የ ፡ መምህር ፡ ግርማ ፡ መምህር ፡ ተሰፋዬ ፡ ተማሪዋች ፡ ተመስገን ፡ አምላክ ፡ ይመስገን ፡

  • @GodOnlySaves
    @GodOnlySaves 2 วันที่ผ่านมา +5

    አስራተ ገብርኤል የኔን ህይወት ነው ያወራሀው:: እግዚአብሔር ይባርክህ::❤❤

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  2 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን እግዚአብሔ ሁላችንንም አብዝቶ ይባርከን

  • @selamyesmaw8367
    @selamyesmaw8367 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወቱ ያሰማልን, ሊንኩን ላክልን

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን
      t.me/beasteriomahber

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 3 วันที่ผ่านมา +4

    የነ እድለም ዘመነም ተወስዶብኛሊ ጊን ፈጣር ይመስገን አምላከ ደጊ ናዉና እንደነ በደል ሳይሆን እንደቸርነቱ ለዝህ ግዘ ስኮንድ አድርሶኛል ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🌾

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 3 วันที่ผ่านมา +14

    እኔ በጣም በእዚህ ጉዳይ ላይ ማወቅና መረዳት እፈልጋለው. ከእራሴ ጀምሮ እሰከነ ቤተሰቦቼ። በእዚነገር የተጠቃን ይመሰለኛል በዙነገሮቻችን ሳያቸውና ስመረምረው ህይወታችን ዝብርቅርቅ እያለብን ነው

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  3 วันที่ผ่านมา +5

      አዎ በእድል መተት የብዙ ቤተሰብ ህይወት ተናግቷል። እግዚአብሔር ይታረቀን

    • @MekedasaEyel
      @MekedasaEyel 3 วันที่ผ่านมา +5

      @asrategebrel አዎን ወንድሜን እኛ ቤታችን ብታይ በጣም ብዙ ነገር ከምትናገር ነገር ጋር ተመሳሳይነት አለው በተለይ ወንድሞች ብታይ በጣም ጎበዝ ተማሪዎችናቸው በጥሩ ውጤት ተመርቀው የወጡ ነበሩ እሚገርምህ በአለማዊ ብቻ አደለም በመንፈሳዊ እራሱ ጎበዞችናቸው ታላቄ እሚገርምህ ድቁናእራሱአለው በመምህርነትም የተወሰነ ማለቴሎጂ ብታይ አሁን ደንዝዞ በቃ ምንልበልህ ሌሎቹም በሰንበትምህርትቤት የቆዩናቸው አሁን ይህ የሉም ብታይ በአለማዊ እውቀታቸው የያዙት ስራ ምንም እዚገባ እማይባል እንኩትኩት ያለ ነው ባለፈው ስለ እድል መላከመንክራት ያሰተማሩትን ላኩላቸው ለሁሉም ታላቄ ትንሽ መጠርጠር ጀመረ እሱ ትንሽ ከነሱ ሌሎቹ አያስቸግሩኝም ብዬ አሰባለው 😢😢 በፀሎትህ አሰበን

    • @berihumehari287
      @berihumehari287 2 วันที่ผ่านมา +3

      ዓይነ ጥላ የ መ/ር ቀሰሰ ሄኖክ መፅሓፍ ገዝተሸ አንብቢ መርካቶ ራጉኤል አለ

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile 2 วันที่ผ่านมา +1

      ቶሎ ብለህ አስተካክል ፡፡ እድል አይወሰድም ፡፡ እግዚአብሄር ለሁሉም የሰው ልጅ እድል (መክሊት) ሰጥቷል ፡፡ እግዚአብሄር የሰጠውን ደግሞ ማንም አይወስደውም ፡፡ እደግመዋለሁ እግዚአብሄር የሰጠውን ማንም አይወስደውም ፡፡ እድል ግን ሊዘጋ ይችላል ፡፡ የሚከፍተው ደግሞ ራሱ እግዚአብሄርና እግዚአብሄር ብቻ ነው ፡፡ እግዚአብሄር እድላችንን እዲከፍትልን ምን እናድርግ የምትሉ ካላችሁ ደግሞ ብዙ ቦታና ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተነገረ ስለሆነ መደጋገም አያስፈልግም ፡፡

    • @MekedasaEyel
      @MekedasaEyel 2 วันที่ผ่านมา

      @@berihumehari287 እሺ እገዛለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @sraayele840
    @sraayele840 วันที่ผ่านมา +1

    ለስም አጠራሩ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይዉን አሜን እሚገርም ነዉ እኔ ተወልጀ እስከማድግ በአዛብ ቤትሰራተኛ አርጎ አኑሮኛል ግን አዉላይ እግዚአብሔር ባርኮኝ በቅዱስ ስጋዉ ❤❤❤በክቡር ደሙ❤❤❤ጎብኝቶኛል ስሙ የተመሰገነ ይዉንልኝ የድንግል ማርያምልጅ ያሕዌ❤❤❤

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያክብርልን ወንድማችን 🙏

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የትዳር ዕድሌ በባሌ ዘመዶች ተወስዶብኝ በወጣትነቴ ብቻየን ልጆቸን እንዳሳድግ ሆኛለሁ። ግን ክብርና ምስጋና ለመድሀኒአለም ይድረሰውና ከሞት ተርፌ ልጆቸን ለቁም ነገር አብቅቻለሁ።

    • @elseweddddy5036
      @elseweddddy5036 วันที่ผ่านมา

      ትዳርሽማ ባልሽ ነበር ፈጣሪ ፍቺን አይወድም ሳታገቢ ሳትወልጂ ቢሆን ኖሮ የትዳር እድሌ ይባላል አንድ ባል ለአንድ ሚስት ነው የቀረው ዝሙት ነው

  • @userasnakech
    @userasnakech วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባበት ህይወቴን አመሰቃቅሎታል እሰራለሁ ወደ ኋላ እንጅ ወደፍት መሄድ አልቻልኩም መላዉ ቤተሰቦቼም እንደዛዉ በነገራችን ላይ አያቶቼ ጨለ ነበራቸዉ ወንድሞቼ ናቸዉ የሰይጣን ነዉ ብለዉ የጣሉት

  • @GenateEthioia
    @GenateEthioia วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በሰማነዉም ለመለወጥ ያብቃን😊

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @SamaraSama-w2v
    @SamaraSama-w2v 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወነድማችን

  • @emawayishasasahegn5596
    @emawayishasasahegn5596 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሂወት ያሰማለኝ ወንድሜ በእውነት ያልከው አንድም ስህተት የሌለው የኔ ሂወት ነው፡፡ ይኸው ከልጅነት እስከእውቀት ያለአንዳች ስኬት በሰቀቀን አለሁ፡፡ ከሰው በላይ እየሰራሁ ሁሌም ከሰው በታች ነኝ፡፡ ሁሌም ሂወቴ በምሬትና በፈተና የተሞላ ነው፡፡ አሁን አሁንማ ከአምላኬ ጋር ሁላ መጣላት ጀምሬያለሁ እንደሰው አኮርፈዋለሁ ከማኩረፌ የተነሳ ቤተክርስቲያን ሳልሳለም አልፋለሁ፡፡ ብቻ በአጠቃላይ እጅግ በጣም አስቀያሚ ሁኔታ ላይ ነኝ ያለሁት ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል፡፡ ብቻ በተቻለህ መጠን በፀሎት አስበኝ የወንድም ፀሎት ኃይል እንደሚያደርግ አምናለሁና፡፡

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 วันที่ผ่านมา +1

    አስራተ ገብርኤል❤❤❤ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሕ🤲🤲🤲🤲🤲በርታልን❤❤❤❤❤

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ክብር ይስጥልን

  • @fantahungetaneh6388
    @fantahungetaneh6388 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድም።

  • @henimak2727
    @henimak2727 3 วันที่ผ่านมา +8

    በዚህ ጊዜ እድሉ ያልተወሰደ የጠቋዬች ብቻ ነው ፈጣሪ ሆይ ልቦና ስጣቸው😢

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq 3 วันที่ผ่านมา +3

      እነሱም ስለተያዙና ስለማያስተውሉ እንጅ የስራቸውን ባጪር ጊዜ ማግኝታቸው አይቀርም።

    • @ማህሌትማህሌት-የ4ሠ
      @ማህሌትማህሌት-የ4ሠ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዉነትሺ ነዉ

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 3 วันที่ผ่านมา +3

    እረጅም እድሜ ላገልግሎት ያድልልኝ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልኝ ።

  • @abrahammebrahtom7091
    @abrahammebrahtom7091 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን መንግስተ ሰማይት ጽድቁን ሁላችንንም ያውርስልን

  • @destamekuria-d3j
    @destamekuria-d3j 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    AmeenAmeen Ameen

  • @MelakamMeemee
    @MelakamMeemee วันที่ผ่านมา

    እዉነትነዉ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SawalemSawu
    @SawalemSawu 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @NegaBerihun-w9l
    @NegaBerihun-w9l วันที่ผ่านมา

    እግዘአብሔር ይስልኝ

  • @tsedayayehu5106
    @tsedayayehu5106 4 วันที่ผ่านมา +1

    Egzaber yestelen wondemachen betam enamesegenalen❤

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  2 วันที่ผ่านมา +1

      ምስጋና ለእግዚአብሔር ለእኔ አይገባኝም

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 4 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርታልን ወድማችን

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  3 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን

  • @rodas-tube
    @rodas-tube 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማሊን

  • @Sony-f4l
    @Sony-f4l วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @alazarfenti
    @alazarfenti 3 วันที่ผ่านมา +2

    ተበልቻለሁ ወይ ኔ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን ወንድማችን፡፡ ግን ምኑን ነው የተበላኸው….

  • @rahelhaile4359
    @rahelhaile4359 2 วันที่ผ่านมา

    Amen egzabhier yakibrilign abatie.

  • @Ureal22
    @Ureal22 วันที่ผ่านมา

    ክብረቱን ይስጥልን በውነቱ ።

  • @EmuyaEmuya-j8l
    @EmuyaEmuya-j8l วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን መንግስተ ሰያት ጽድቁን አብሮ ያውርሰን

  • @HelineHenuk
    @HelineHenuk วันที่ผ่านมา

    Kalhywet ysemalne

  • @DanielTigabu-z6k
    @DanielTigabu-z6k 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TeweldeAsfaha
    @TeweldeAsfaha 2 วันที่ผ่านมา

    Egziabiher tsegawn yabzalih wendmie
    be kfu telat be rasachin hatiyat mkniat tasrenal
    Fetari yiftan

  • @bettygmariam21
    @bettygmariam21 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @yowhanslove8693
    @yowhanslove8693 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️

  • @Azmrah
    @Azmrah 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤amen 🙏

  • @meronbelete9559
    @meronbelete9559 2 วันที่ผ่านมา

    Kalehiywote Yasemalin

  • @Ajdhdg
    @Ajdhdg 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤🎉

  • @ethiotopmediaofficial4475
    @ethiotopmediaofficial4475 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እግዚያብሄር ይጥብቅህ አትረፍርፎ ይመግብህ ወንድምዬ በብዙ ችግር ውስጥ ነኝ ውጊያውስጥ ከገባው 4 ዓመት ሆኖኛል ለንሰሀ በቅቻሉው ለስጋ የሙ ግን አልበቃውም ከነባለቤቴ ከነልጆቼ እየተፈተንን ነው ሌላው ቢቀርና ልጆቼን ባያሰቃይብኝ እላለው እማ ፍቅር ታቃለች የድርሻህን ያህል በፀሉት ጊዜያቹ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እባላለሁ እደውላለው ስልክ ከሰራልኝ በርታ ወንድሜ

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  2 วันที่ผ่านมา +1

      ወለተስላሴ እግዚአብሔር ያስብሽሽ፡ እመብርሃን ትጠብቅሽ፡፡ አይዞሽ ክርስትናን እኔ ከምነግርሽ በላይ እየኖርሽበት ነው እና አይዞሽ

  • @MaedotAssefa
    @MaedotAssefa 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ተመ
    @ተመ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💞💞💞💕💕🙏🙏🙏👏👏👏

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ 2 วันที่ผ่านมา

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤

  • @EmebetA-v4h
    @EmebetA-v4h วันที่ผ่านมา

    kale hiyiwet yasemalin bizu temariku

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን መንግስተ ሰማያት አብሮ ጽድቁን ያውርሰን

  • @EtetuKibret
    @EtetuKibret 3 วันที่ผ่านมา

    Bewnet egziabher yibarkh yememhr grma fre neh bante temeleselgn memhr endishegnulgn neber yemfelgew leka endih

  • @hwoldearegay
    @hwoldearegay 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን እግዚአብሔ ሁላችንንም አብዝቶ ይባርከን

  • @AbuAbe-lm2fh
    @AbuAbe-lm2fh 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please, send me the link. ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክክ

  • @yowhanslove8693
    @yowhanslove8693 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam des yemil tmhrt please party 2

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 3 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoditressom847
    @yoditressom847 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @kineenkutube-1676
    @kineenkutube-1676 วันที่ผ่านมา +2

    ሊንኩን ላክልኝ እባክህ እጅግ በጣም ችግር ውስጥ ነው ያለሁት በ ፀሎት አስቡኝ

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      t.me/beasteriomahber

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 2 วันที่ผ่านมา

    ንሰሀ ግባ ንሰሀ ግባ ንሰሀ ግባ

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu1872 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lkion ላከለኝ ባክሀ ❤

  • @ዳዊትዶልሶ
    @ዳዊትዶልሶ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን ከመንፈስህ ጋራ ይሁን

  • @selmonmulugeta4659
    @selmonmulugeta4659 4 วันที่ผ่านมา

    Wundmye 🙏🙏🙏

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  3 วันที่ผ่านมา

      አቤት? 😂

    • @user-tigi818
      @user-tigi818 3 วันที่ผ่านมา

      ቴሌ ግራም ትጠቀማለህ ፈልጌህ ነበር​@@asrategebrel

  • @HelenGetaneh-k3w
    @HelenGetaneh-k3w 2 วันที่ผ่านมา

    Eshi.fetari yesteh lene new yeserahew yehenen video.

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  2 วันที่ผ่านมา

      እግንግዲህ እንጊዘብሄር አንድም በሌላ ያስተምራል፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @ZfRyf
    @ZfRyf 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TikeberKassie
    @TikeberKassie 2 วันที่ผ่านมา

    wendme kaleheot yasemalen, ebakih linkun lakilengn erdatah yasfeligegnal

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን መንግስተ ሰያት ጽድቁን አብሮ ያውርሰን
      t.me/beasteriomahber

  • @Yamaryam-e6u
    @Yamaryam-e6u 3 วันที่ผ่านมา

    Kalhewt yasmlen Wandma asert gebrel

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  3 วันที่ผ่านมา

      አሜን ቃለ መላእክትን ያሰማልን

    • @AlemazeDa
      @AlemazeDa 2 วันที่ผ่านมา +1

      ተባረክ በርታ

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 3 วันที่ผ่านมา

    ende eyobe eko enkwan edelune hulune negerune alnebere ende be aganente yetenetekewe. yehe eko legna temherte yehonal. eskemechereshawe benetsena gene hulete etefe mebareke enagegnalene. kale hiwot yasemalene.

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  3 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ሁላችንንም ያጽናን። ቃለ መላእክትን ያሰማልን

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile 2 วันที่ผ่านมา

      ቶሎ ብለህ አስተካክል ፡፡ እድል አይወሰድም ፡፡ እግዚአብሄር ለሁሉም የሰው ልጅ እድል (መክሊት) ሰጥቷል ፡፡ እግዚአብሄር የሰጠውን ደግሞ ማንም አይወስደውም ፡፡ እደግመዋለሁ እግዚአብሄር የሰጠውን ማንም አይወስደውም ፡፡ እድል ግን ሊዘጋ ይችላል ፡፡ የሚከፍተው ደግሞ ራሱ እግዚአብሄርና እግዚአብሄር ብቻ ነው ፡፡ እግዚአብሄር እድላችንን እዲከፍትልን ምን እናድርግ የምትሉ ካላችሁ ደግሞ ብዙ ቦታና ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተነገረ ስለሆነ መደጋገም አያስፈልግም ፡፡

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 3 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስለት ከተገኞና ለቤተክረስትና ከተሰጠ ይውስዶል እዴ

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 3 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @AbelSibhatu
    @AbelSibhatu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባክህ ሊንኩን አስቀምጥልኝ! ሰምቶ ካልተተገበረ ምን ዋጋ አለው

  • @mahiderworetaw1227
    @mahiderworetaw1227 2 วันที่ผ่านมา

    ሊንኩን ላክልን እባክህ ወንድሜ

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 2 วันที่ผ่านมา

    ዕድል ማለት ስንፈጠር ከእግዚአብሔር ዘንድ የተወሰነልን መድረሻ ወይም አቅም(destiny)ነው??

  • @tesfazgihaile
    @tesfazgihaile 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቶሎ ብለህ አስተካክል ፡፡ እድል አይወሰድም ፡፡ እግዚአብሄር ለሁሉም የሰው ልጅ እድል (መክሊት) ሰጥቷል ፡፡ እግዚአብሄር የሰጠውን ደግሞ ማንም አይወስደውም ፡፡ እደግመዋለሁ እግዚአብሄር የሰጠውን ማንም አይወስደውም ፡፡ እድል ግን ሊዘጋ ይችላል ፡፡ የሚከፍተው ደግሞ ራሱ እግዚአብሄርና እግዚአብሄር ብቻ ነው ፡፡ እግዚአብሄር እድላችንን እዲከፍትልን ምን እናድርግ የምትሉ ካላችሁ ደግሞ ብዙ ቦታና ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተነገረ ስለሆነ መደጋገም አያስፈልግም ፡፡

    • @Kidanemihret1922
      @Kidanemihret1922 2 วันที่ผ่านมา +1

      ለምን ሰውየው እንዲያስተምር እድል አትሰጠውም።

    • @SholaEshetu
      @SholaEshetu 2 วันที่ผ่านมา

      Silalgebah nw bedenb nw yemiwesedew

  • @birhantubeብርሃንቲዪብ
    @birhantubeብርሃንቲዪብ 39 นาทีที่ผ่านมา

    ጅራፍ እራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል 😢

  • @MuluBrhan-fc1tc
    @MuluBrhan-fc1tc 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የምለው የእግዚአብሔር ስራ ምንድነው?ጠንቋይ ሁሉ እየተነሳ ዕድል የሚወሰድ ከሆነ እግዚአብሔር ምን ያደርግልናል

    • @GraceGarden21
      @GraceGarden21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Egziabherema baytebken noro nefsachenem ayterfm neber.

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድሜ የኔም ጥያቄ ይህ ነው ለምን እግዛብሔር እንዲህ ስጨነቅ ለምን ዝም አለ ኝ አንድ የሚያሰችንቀኝ ነገር ሰላል ከሰው በታች ያደርገኝ ጉዳይ አለ

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  3 วันที่ผ่านมา

      መልሱን ከዚህ ቪዲዮ አገኘሽው?

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile 2 วันที่ผ่านมา

      ቶሎ ብለህ አስተካክል ፡፡ እድል አይወሰድም ፡፡ እግዚአብሄር ለሁሉም የሰው ልጅ እድል (መክሊት) ሰጥቷል ፡፡ እግዚአብሄር የሰጠውን ደግሞ ማንም አይወስደውም ፡፡ እደግመዋለሁ እግዚአብሄር የሰጠውን ማንም አይወስደውም ፡፡ እድል ግን ሊዘጋ ይችላል ፡፡ የሚከፍተው ደግሞ ራሱ እግዚአብሄርና እግዚአብሄር ብቻ ነው ፡፡ እግዚአብሄር እድላችንን እዲከፍትልን ምን እናድርግ የምትሉ ካላችሁ ደግሞ ብዙ ቦታና ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተነገረ ስለሆነ መደጋገም አያስፈልግም ፡፡

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 3 วันที่ผ่านมา

    እዝራስቶይ ወንድመ ከራሻ ሀገር ከተማ። ቫሮንዥ ከዝን በፍት በስልኪ አናጊረህ ነበረ በፀሎት አሲበኝ ወለተ ሀና ልጀ። ማርና እንመጣለን ብለን የዉጭ ፓስፖርት አስተካኪለን ነበረ በመሀል ደጉ ጥሩ ባለበተ ሞተብኝ የራሻ ጦር ሀይል የሱ27 አብራር እስናፐር ብዙ ሀገራትን ያገዘ ፓይለት ነበር ከአረፈ 5ወሩ13 ነያበር ነበር ቪላድምር ብለህ በፀሎት አስበኝ ልጀ አባተ ከማተ አነድም አለችኝ በፀሎት አስበኝ እንድንመጣ ፀበል ከተቻልህ በዉስጥ ላናግርህ ችግር አጋጥማኛሊ🙏🙏🙏👍👍🤲🤲🤲

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም የትኛው መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ነው ፃድቅ ይጠብቃችዋል የተባለው ከመለአክት ውጭ? ቃሉ ግን አይልም ወንድም። ከዛውጭ ጠቃሚና አስተማሪ ነው ።

  • @YebeHabesha
    @YebeHabesha 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ የእኔ ይለይል አምላክ ይፍታኝ

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 วันที่ผ่านมา +1

    Endenate aynetun new subscribe madreg . Bertu

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  วันที่ผ่านมา +1

      @@saraabi7780 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @dawithabtu1334
    @dawithabtu1334 3 วันที่ผ่านมา

    ሊንኩን ላክልኝ መሳተፍ እፈለጋለሁ

    • @asrategebrel
      @asrategebrel  2 วันที่ผ่านมา

      t.me/beasteriomahber

  • @molomilo2520
    @molomilo2520 2 วันที่ผ่านมา

    Unati.new.wodime

  • @NegaBerihun-w9l
    @NegaBerihun-w9l วันที่ผ่านมา

    ቴሌግራም አድረስ ለክልኝ

  • @ArayaGezahgn
    @ArayaGezahgn 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እኔ ንሰሐ ወስጄ የዛሬ አምስት ዓመት ቅዱስ ቁርባን ወስጄ ነበር ነገርግን ሚስቴ አፈረሰች እኔ ግን አላፈረስኩም ነገር ግን በወር ውስጥ አራቴም እቀበላው ግን ምንም ለውጥ የለም ።እሰግዳለው አፀልያለው መቁጠሪያ እጠቀማለው አስራትአወጠላው ግን ሕይወትመከራበዛ ያሌድኩት የለም ሌሎች ይገለጣል ሰርቼ ባዶነኝ ።መፍቴ አለክ

    • @elsabogale4444
      @elsabogale4444 วันที่ผ่านมา

      Wendme ante yehen yemtadrgew eko le alemawi nuro mehone yelebetem yezelalem hewet lemagnet enji

    • @shimelismekit4632
      @shimelismekit4632 วันที่ผ่านมา

      በክርስቶስ ያላረፈች ነፍስ በምንም አታርፍም።

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 วันที่ผ่านมา +1

    ጥያቄ አለኝ የመ/ር ግርማን ፎቶ ካንተጋር ለጥፈህ አየን እናንተ ዩቲበር ነን ባዮች ምናለ ከውሸት ከማታለል ርቃቹ ንፁ ስራ ለምን አሠሩም? እኛኮ የመ/ር ግርማ ፔጅ ምኑም አያመልጠንም ተከታያቸው ነን አትዋሽ ፕሊስ!! አረ ዩቲበሮች ሠለቸናቹ ማርያምን😢ካልዋሻቹ መስራት የማትችሉ ሁላ😢😋👊! ንፁ ስራ ከሰራህኮ ህዝቡ ይጎርፍልሀል እድሜ ት/ቤት ነው ትላለች አያቴ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamabebe2695
    @selamabebe2695 2 วันที่ผ่านมา

    Edil Taot new please stop this thing. STOP 🛑😭😭😭

  • @meserbeye
    @meserbeye 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏

  • @tesfazgihaile
    @tesfazgihaile 2 วันที่ผ่านมา

    ቶሎ ብለህ አስተካክል ፡፡ እድል አይወሰድም ፡፡ እግዚአብሄር ለሁሉም የሰው ልጅ እድል (መክሊት) ሰጥቷል ፡፡ እግዚአብሄር የሰጠውን ደግሞ ማንም አይወስደውም ፡፡ እደግመዋለሁ እግዚአብሄር የሰጠውን ማንም አይወስደውም ፡፡ እድል ግን ሊዘጋ ይችላል ፡፡ የሚከፍተው ደግሞ ራሱ እግዚአብሄርና እግዚአብሄር ብቻ ነው ፡፡ እግዚአብሄር እድላችንን እዲከፍትልን ምን እናድርግ የምትሉ ካላችሁ ደግሞ ብዙ ቦታና ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተነገረ ስለሆነ መደጋገም አያስፈልግም ፡፡

  • @tesfazgihaile
    @tesfazgihaile 2 วันที่ผ่านมา

    ቶሎ ብለህ አስተካክል ፡፡ እድል አይወሰድም ፡፡ እግዚአብሄር ለሁሉም የሰው ልጅ እድል (መክሊት) ሰጥቷል ፡፡ እግዚአብሄር የሰጠውን ደግሞ ማንም አይወስደውም ፡፡ እደግመዋለሁ እግዚአብሄር የሰጠውን ማንም አይወስደውም ፡፡ እድል ግን ሊዘጋ ይችላል ፡፡ የሚከፍተው ደግሞ ራሱ እግዚአብሄርና እግዚአብሄር ብቻ ነው ፡፡ እግዚአብሄር እድላችንን እዲከፍትልን ምን እናድርግ የምትሉ ካላችሁ ደግሞ ብዙ ቦታና ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተነገረ ስለሆነ መደጋገም አያስፈልግም ፡፡

  • @tesfazgihaile
    @tesfazgihaile 2 วันที่ผ่านมา

    ቶሎ ብለህ አስተካክል ፡፡ እድል አይወሰድም ፡፡ እግዚአብሄር ለሁሉም የሰው ልጅ እድል (መክሊት) ሰጥቷል ፡፡ እግዚአብሄር የሰጠውን ደግሞ ማንም አይወስደውም ፡፡ እደግመዋለሁ እግዚአብሄር የሰጠውን ማንም አይወስደውም ፡፡ እድል ግን ሊዘጋ ይችላል ፡፡ የሚከፍተው ደግሞ ራሱ እግዚአብሄርና እግዚአብሄር ብቻ ነው ፡፡ እግዚአብሄር እድላችንን እዲከፍትልን ምን እናድርግ የምትሉ ካላችሁ ደግሞ ብዙ ቦታና ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተነገረ ስለሆነ መደጋገም አያስፈልግም ፡፡

  • @tesfazgihaile
    @tesfazgihaile 2 วันที่ผ่านมา

    ቶሎ ብለህ አስተካክል ፡፡ እድል አይወሰድም ፡፡ እግዚአብሄር ለሁሉም የሰው ልጅ እድል (መክሊት) ሰጥቷል ፡፡ እግዚአብሄር የሰጠውን ደግሞ ማንም አይወስደውም ፡፡ እደግመዋለሁ እግዚአብሄር የሰጠውን ማንም አይወስደውም ፡፡ እድል ግን ሊዘጋ ይችላል ፡፡ የሚከፍተው ደግሞ ራሱ እግዚአብሄርና እግዚአብሄር ብቻ ነው ፡፡ እግዚአብሄር እድላችንን እዲከፍትልን ምን እናድርግ የምትሉ ካላችሁ ደግሞ ብዙ ቦታና ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተነገረ ስለሆነ መደጋገም አያስፈልግም ፡፡