እድላችንን የወሰዱብንና መተት የመተቱብንን ሰወች ለይተን፡ካወቅን፡በኋላ ምን እናድርግ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • የቦንጋ ቅድስት አርሴማ ገዳም በረከት ስራውን መሳተፍ ለምፈልጉ :-
    cellphone - +251936309417
    commercial bank(ንግድ ባንክ) - 1000496197287 (masresha asmare fikir)
    በእርሱ ከጠላቶቻችን እጅ ድነን በዘመናችን ሁሉ ያለፍርሃት በቅድስና ና በጽድቅ እንድናገለግለዉ ሰጠን።
    ይህ ዘሚካኤል ቲዩብ የተሰኘ ኦርቶዶክሳዊ የyoutube channel ነው ፤ በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን የሚያገኙበት እና የመናፍስቱን አለም የምንዋጋበት ቤተክርስቲያናዊ ቻናል ነው ፤ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
    በ ዲ/ን ማስረሻ አስማረ

ความคิดเห็น • 111

  • @KKks-zh4qc
    @KKks-zh4qc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሕከልብ።አመሰግናለሁ

  • @Yigh-k9p
    @Yigh-k9p 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 11 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የኛ ሀገር ደብተራዎች ለእግዚአብሔር አድረው ስራቸዉን ቢሰሩ ከኢትዮጵያ አልፈው ለዓለም ይበቁ ነበር ከልክስክስ ኑሮ ይሻላቸዉ ነበር አይደለም አይምሮ ከተማ የመሰወር ዕዉቀት ያላቸዉ ነበሩ አሁንም ሊኖሩ ይችላሉ እንደ ቀላል የምናየዉ እያንዳንዷ እፅዋት ዋጋ አላት

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 11 หลายเดือนก่อน +1

    እራሴን ካጣሁት ብዙ ዘመን በቃ ከላይ ወደታች አይኖቼ በእንባ ብዛት ፈዘዘ ያለእድሜዬ በቃ !ብቻ በመከራ ውስጥ ፀጋ ይስጣል! እርሱ ሙርተኛ ስራየኛ ይነቀል እንደተባለ በቃሉ በቃችሁ ብሎ ይንቀላቸው!!!

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 10 หลายเดือนก่อน

      AMEN AMEN AMEN

    • @mekdizmki8658
      @mekdizmki8658 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 9 หลายเดือนก่อน

    Kalywet.yasemaln.wendm.edem.xega.yanor.amen.3.❤❤❤

  • @alemayehumalka284
    @alemayehumalka284 11 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይባርክኽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ሁሉን ነገር ትሙላልኽ በርታ የልጅ አዋቂ።

  • @Yeshi-yv3wi
    @Yeshi-yv3wi 8 หลายเดือนก่อน

    Amen kalyiwat yaseman

  • @sophonyas2706
    @sophonyas2706 10 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። ለመርዳት እሞክራለሁ። መለያህን የባንክ ቁጥር አስቀምጫለሁ። ላንተም ፀጋዉን ያብዛልህ. አሜን

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 11 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢እባክህ ወለተ ሀና ነኝ።እባካችሁ በእድሜ ልክ።አሰሮቼ ቻደኞቼ ስራ ብቀይርም ክፍሎች ጋ ነኝ።ይሄዳን ያድሳሉ።በፀሎት በሚካኤል አትለፉኝ።አልቻልኩም

  • @atsedemerawi8003
    @atsedemerawi8003 11 หลายเดือนก่อน +5

    የነሱን ክርስትና ስም እግዚያብሔር ያውቃል እሱ ይፋርዳቸው

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሺ እንረዳለን

  • @Eyob797
    @Eyob797 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድም።

  • @הבטםהבטם
    @הבטםהבטם 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen❤

  • @jenetabra4970
    @jenetabra4970 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @alganeshqtr2663
    @alganeshqtr2663 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @יונימראיד
    @יונימראיד 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ቀሲስ ሆነህ ደሞ የበለጠ እንድታገለግለን እመኛለዉ ❤🙏

  • @GetenetYoseph
    @GetenetYoseph 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን በርታልን

  • @MastewalNega-iy1qw
    @MastewalNega-iy1qw 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር እውቀትህን ያብዛልህ!

  • @MaedotAssefa
    @MaedotAssefa 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማል

  • @adigebre3004
    @adigebre3004 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እባክህ መልስልኝ ስትሰግዱ ክርስትና ስማቸው ፅፋቹ ስገዱ ኣልከን?ክርስትና ስማቸው ካላወቅነውስ በኣለማዊ ስማቸው መሆን ኣይችልም ወንድሜ

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 10 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቷቅድስትአርሴማፀጋዋንታብዛል😢😢😢

  • @FireZena-yg1hn
    @FireZena-yg1hn 11 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 11 หลายเดือนก่อน +2

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh #legnam mastewalun yadelen amen 🤲💚💛❤

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 11 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @selamtekle7505
    @selamtekle7505 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 10 หลายเดือนก่อน

    kale hiyote yasemalin

  • @KirubelAdd-yu6ct
    @KirubelAdd-yu6ct 11 หลายเดือนก่อน +4

    Betam enmsgenalen wendem nger gen yegdamwa Account binor ena Betseten

  • @SamiGenei
    @SamiGenei 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንተ ይሁን
    መተት የተሰራብን ከሆነ የክርስትና ስማችንን መቀየር ጥቅም አለው ወይስ የለውም

  • @desalegngebre9393
    @desalegngebre9393 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @senaySelam
    @senaySelam 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @betsinshaw5259
    @betsinshaw5259 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakeh wendmye silkehen like tamobgne new

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 10 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yestehr wedemachen 🙏💐❤️

  • @TiruworkYe_mareyamlij
    @TiruworkYe_mareyamlij 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek wendimea🙏🙏🙏

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት 11 หลายเดือนก่อน +6

    ክርስትና ስማቸውን የማናውቅስ😢😢😢😢😢

  • @hellen9281
    @hellen9281 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 11 หลายเดือนก่อน +1

    Betam dese yelale bertulin

  • @ElaDopex-yj2fj
    @ElaDopex-yj2fj 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wendim techegreyalehu bakh endet tredagaleh agzegn kebdobgnal mn ladrg slkhn laklgn

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልህ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 11 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiwot yasemalin mengiste semayatin yawrisilin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TsehayGezate
    @TsehayGezate 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤እግዜብሄር ይመስገን

  • @اياحبي
    @اياحبي 11 หลายเดือนก่อน +1

    tebarklgni wendm bewnet bzu lewt aggnichebetalew edme ketenaga yzth ker zemenk ybark

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for what you do, my brother 🙏 ❤️ 🙌 💙

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakeh selkhn tsfelen

  • @yewnetlijtefra1400
    @yewnetlijtefra1400 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህር

  • @Nardosyeenatu
    @Nardosyeenatu 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yaserabigne sew endasdegemebigne negirew dengitoal gin ahunim altewem ...keza yilik yenen sim matfat jemirual ...ahun asmilewalew eyalku new min timekiregnaleh

    • @amichieprouderi2208
      @amichieprouderi2208 7 หลายเดือนก่อน

      Ye menager alineberibishim lib sitew bilesh neber mexeley lesu .. bimelim ayakomim lib wede amlak kaltemelese .. menfesun sitiyiziw hedeh nigerew temeliseh edatimeta bilesh menfesu yetegaletewin ketikitesh asiresh ezeziw ayzosh

  • @eshetugizaw-
    @eshetugizaw- 11 หลายเดือนก่อน +1

    Berta

  • @ThomasTadese
    @ThomasTadese 11 หลายเดือนก่อน +1

    Betam enmsgenalen dikon nger gen yegdamwa Account binor ena Betseten

  • @firish-wn4in
    @firish-wn4in 11 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስትና ስማቸውን ካላወቅንስ ምን እናድርግ 🙏

  • @frehiwothailu8418
    @frehiwothailu8418 11 หลายเดือนก่อน +1

    wendme ebakh endet lagegnh echlalew ene eskahun kastemarkew wst yaladerekut yelem gn eskahun yadsutal beza lay yemistr metet new ahunma tesfa eyekoretku new mn yshalal

  • @LYDIAWONDIMAGEGNEHU-z2v
    @LYDIAWONDIMAGEGNEHU-z2v 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ዲያቆን እባክህ ወንድሜ እኔና ልጆቼ እድላችን ተሠነካክሎ ወድቀናል እኛም እንዳንስማማ ሆነናል ስለዚህ እባክህ እርዳን በፀሎትህ አስበን የክርስትና ስማችን እሤተገብርኤል ፍቅርተገብርኤል ብርሃነገብርኤለ ብለህ ስልክህንም ባገኝና ባናግርህ እጅግ ጥሩ ነበር ፈቃድህ ከሆነ በቴክስት ላክልኝ እባክህ በመድሃኔአለም

  • @merontadese3707
    @merontadese3707 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thunks

  • @melatube67676
    @melatube67676 11 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ የ ወንድማችንን ቁጥር ስጡኝ ምታውቁ

  • @zenebechtenaw
    @zenebechtenaw 11 หลายเดือนก่อน +1

    በራሱ በዘመድ ደብተራ የተመተተውን መተት እንዴት ማድረግ ይቻላል? ገንዘብ አያወጣበት በፈለገው ጊዜ መላክ ይችላልና እባክህን አስተያየትህን ንገረኝ።

  • @abc12452
    @abc12452 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ቅዱስ ቁርባን ከ10- 18 አመት ያሉ ልጆች ንስሃ ሳይገቡ መቁረብ ይችላሉ?መለቴ 13,14,15,

  • @yaregalanteneh1236
    @yaregalanteneh1236 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምሕር ደፍተራ የሚለው ቃል አልገባኝም፣፣ ማስተካከያ ካለው እባክወትን?

  • @HelenAbel-m5l
    @HelenAbel-m5l 10 หลายเดือนก่อน

    የክርስትና ስማቸው አና ቀው እንዴትአድርገን እንፀልያለን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ ዲያቆን ተመልሠክ ሂድ ማለት ያው እነሱን መሆን ነው ብሎ ወንድም ናትናኤል አስተምሮናል በማለዳ ንቁ ቴሌግራም ለምንድነው አስተምሮታቹ እሚለያየው በጥፊ ሲመታክ መልሠክ በጥፊ በለው ነው እስኪ ይሄን መልስልን ሁሌም በሠዎች አስተምሮት ልዮነት እኛም እንዳንወዛገብ

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 11 หลายเดือนก่อน +1

    የትናዝዘው ቁጥር ስልክ ላኩልን ኣባኻች

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምነዉ ትግሬዎቹላይ አጠበክ እነሱ ልጆቻቸዉን ልከዉ ደሴ ሀገራቸዉ ድረስ ሔደዉ በልጆቻቸዉ አስደፍረዋል ያስደፈሯቸዉንም አስታዉስ ያስራቸዉ እንደድርሮዉ አይሰማቸዉም እራባቸዉን ባቆሙ ለራሳቸዉ ግፍ ያልቅሱ የትግሬ እናት ቁስል አትነካካ ግብረሰዶም ያካሔዱትን እያነሳህ

  • @beriman21
    @beriman21 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኮመንታችንን እየመለስክ

  • @BiftuRegasa-w5t
    @BiftuRegasa-w5t 11 หลายเดือนก่อน +1

    አለማዊስማቸውን ነው ምንጠራው?

  • @tilahunhana262
    @tilahunhana262 11 หลายเดือนก่อน +11

    እባክህ ወንድሜ በጣም ችግር ላይ ነኝ ልታማክረኝ ብትችል ደስ ይለኛል

    • @hassenoumer8936
      @hassenoumer8936 11 หลายเดือนก่อน +2

      ስልኩን ማግኘት ካልቻልክ እኔ እፅፍልሀለሁ!!

    • @sarh9074
      @sarh9074 11 หลายเดือนก่อน +2

      ፃፍልን ስልኩን እባክሽ😢😢😢😢

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@sarh9074 leenm ebakehn

    • @melatube67676
      @melatube67676 11 หลายเดือนก่อน

      እስኪ እኔም በጣም አስቸኩአይ ነገር ላይ ነኝ ስልኩን እባክሽ እናቱ​@@hassenoumer8936

    • @abtube2281
      @abtube2281 11 หลายเดือนก่อน

      @@hassenoumer8936እባክህን ስልኩን ፃፍልን?🙏

  • @beriman21
    @beriman21 11 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ እስቲ ስለመስተፋቅር ትንሽ አውራልን በጣም እንፈልገዋለን

  • @kassaneshmengiste5026
    @kassaneshmengiste5026 11 หลายเดือนก่อน +1

    መተት ያደረገብን ደብተራ ከሞተ እንዴት እንመልሰዋለን

  • @flyhigh4201
    @flyhigh4201 11 หลายเดือนก่อน +2

    ከእግዚአብሄር የበለጠ ሰይጣንን እየፈራን እንዴት ነው ሰይጣን የሚለቀን ? ይልቅ በየእለቱ ስለ እግዚአብሄር ሀያልነት ፤ ታጋሽነት፤ አዛኝነት፤እውነተኛ ዳኛነት እንስበክ ፡፡ ከሰይጣን ይልቅ እኛ ጋር ያለው እግዚአብሄር ይበልጣል እኮ ፡፡ ሰይጣንን የፈጠረው ራሱ እግዚአብሄር አይደል እንዴ ? እና እንዴት ነው ፍጡር ፈጣሪውን የሚበልጠው ? እሳክሁን በህይወት የቆየነው እኮ ሰይጣንን አሸንፈን ሳይሆን በእግዚአብሄር ጠባቂነት አይደለምን ? እና እግዚአብሄርን ማመስገን ትተን ከስይጣን ጋር እንዴት እንዋጋለን ? እግዚአብሄር በየእለቱ ማመስገን ራሱ ሰይጣንን ማሸነፍ ማለት ነው እኮ ፡፡ ሲጀመር እግዚአብሄርን በየእለቱ ማመስገን ያለብን ከሰይጣን ነጻ ለመውጣት ሳይሆን እግዚአብሄር እስከዘላለም የሚመሰገን ፈጣሪ ስለሆነ ነው ፡፡ ከሰይጣን ነጻ ለመውጣት መጀመሪያ ንጹህ ልብ እንዲኖረን እንጸልይ ፡፡ ያለበለዚያ እምነት ሳይኖረን፤ቂም ይዘን፤ እግዚአብሄርን ሳይሆን ሰይጣንን እየፈራን ብንጸልይ፤ብንሰግድ ትርጉም የለውም ፡፡ ከሰይጣን ይልቅ እኛ ጋር ያለው እግዚአብሄር ይበልጣል !!

  • @atsedemerawi8003
    @atsedemerawi8003 11 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስትና ስማቸውን እንዴት እናቃለን

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 11 หลายเดือนก่อน +1

    email lay lawerah felgalew wendme

  • @tigistminalearega1370
    @tigistminalearega1370 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ እንደምን አለህ እባክህ ምከረኝ ለሊቱን ሙሉ ስቃዥ ነው የማድረው የምተኛው 30 ደቂቃ ቢሆን ነው ስነቃ አንዱንም አላስታውስም እባክህ ለምንድነው? እርዳኝ እባክህ ወንድሜ አመሰግናለሁ

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube 11 หลายเดือนก่อน

      የኔ ብጤ😢😢😢😢

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ እኔም እድል ተሰለበ መሰለኝ ዘጠኝ አመት ሙሉ በስደት ሁል እሰራለው ግን ምንም በረከት የለውም አሁንስ ጨነቀኝ

    • @amichieprouderi2208
      @amichieprouderi2208 7 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh tesfa atikurechi berchi ene ke 20 amet behuwal new yetegaletew edil ayimiro ewiket yetimhir edil chigiru yewsedut beteseb silehone new ahun yechegeregn addis yetelake gidelat tebilo new esum tasiruwal betam sigejibet asirat awich letechegere sich .. ehew ahun metiche niseha gebiche kurban endalikebel eda be eda adirgogn mechicha genzeb atiche kuch adirgognal edayibarer ena ayzosh beka sigejibet yalemakuwaret kidus Michael abate yirdash ene ederedagn anichin yirdash amen

  • @BEAUTOPIA218
    @BEAUTOPIA218 11 หลายเดือนก่อน +1

    err musilm ena pente nachew mn yeshalale???

    • @BEAUTOPIA218
      @BEAUTOPIA218 11 หลายเดือนก่อน

      Kristna sim yelachew

  • @Bokime-Media
    @Bokime-Media 11 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድም እባክህን ሁል ግዜ ስለ አጋንንትና ሰራዊቶቹ በማውራት ብቻ የህድሜ ዘመንክን አትጨርስ አልፎ አልፎ ስለ እግዚአብሔር ክብር አዳኝነት ቸርነተ አምላክነት አፅናኝነትም ስበክ ስለ ሰይጣን በማውራት የሚገኝ እረፍትና በረከት የለም ለዩቲዩብ ስራ ከሆነ ቪዲዮ የምትሰራው ብዙ መንፈሳዊ ኮንቴንት አሉኮ አባ እባክህ ስለ አጋንንት በማውራት አምላካችንን አትደብቀው እግዚአብሔር ሁሌ አዲስ ነው አይጠገብም
    ክብር ምስጋና ለቅድስት ስላሴ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 11 หลายเดือนก่อน +6

      እስራሶስት ዩትብ የሰው ሞራል ለመንካት ነው አደል???? መቼ ነው ይህ ልጅ የእግዚአብሔርን ስም ሳይጠራ የቀረው ? ልብ ይስጠን ።ለጥሩ ነገር ብቻ ብንቸኩል መልካም ነው። እራሳችንን እንፈትሽ ።

    • @-cm2jp
      @-cm2jp 11 หลายเดือนก่อน +5

      በሰይጣን ታስረን እኮ እግዚአብሔር ማየት ኣልቻልንም ኣንተ እንጂ ንቃ 😢
      የተዋህዶ ልጆች ንንቃ እንጂ ጠላታችን እንወቅ
      ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን❤✝️❤

    • @linaetipopia4736
      @linaetipopia4736 11 หลายเดือนก่อน +7

      መተተኞች እንግዲህ ቻሉት😂

    • @Bokime-Media
      @Bokime-Media 11 หลายเดือนก่อน

      @@linaetipopia4736 እሱን አንተ አልክ

    • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
      @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 11 หลายเดือนก่อน +2

      ወንድሜ እግዛብሄር ቸር ነው አይተወንም ሰይጣን ግን በሂወታችን በስራችን በሃይማኖታችን ፈተና እየሆብን ነው ይልቁንስ ንቃ ውስጥህ መርምር

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @AdisSuyum-sf6vl
    @AdisSuyum-sf6vl 11 หลายเดือนก่อน +1

    ,are hagare wodet neShi mamatebi enKaWun atcheLem m e j e m a r a e r S e n h u n i

  • @BiraraFente-x3z
    @BiraraFente-x3z 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ante kizenam aferabah bla kesnegn eyalk orthodoxn yante meshekeya aderkew medhaniyalem ydfah ante rkus
    Aytfit

  • @OrthodoxChanel
    @OrthodoxChanel 11 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ እያስተዋልክ አደለም እንዴ የምትሰማው ወንድም አለም ወይም እሐት አለም...የእግዚአብሔር ስም ያልተጨመረበትን ንግግር እስክ አሰማን በቪድዮዎቹ ላይ?????

    • @linaetipopia4736
      @linaetipopia4736 11 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው?

    • @OrthodoxChanel
      @OrthodoxChanel 11 หลายเดือนก่อน

      @@linaetipopia4736 ምንም ተምህርቱን በደንብ እንከታተል።

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @MulukenMenechel
    @MulukenMenechel 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለእይወትያሰማልንፀሎትእበረከትእይድረሰኝአሜንእግዚሐብኤርፈቃዱይኡን