#EBC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 ปีที่แล้ว +9

    ዶ/ር ተሳስተሀል በውጩ አለም ብዙም አይገለሉም አያሽሙዋጥጡም አታንቁዋሽሹም በደንብ ስለማውቅ ነው አገራችን ግን ለአካል ገዳተኛም ልምፅ ላለባቸው ብዙ ብዙ ይባላል እውነቱ እሄ ነው ብዙ ሲባሉ ሰምቻአለሀ ሲሸማቀቁ

  • @tgtg2020
    @tgtg2020 5 ปีที่แล้ว +5

    አድረሻወን ብሰጡን እባካችሁ

  • @genetgenet4250
    @genetgenet4250 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አኔ መጀመሪያ በእግር ይህ ነጥቦችን ነጨ ጀመሩ ሕክምና ሂጆ ኪርም ሰጠኝ ሁሉ ሰዉነት ተደረሰ ብጭነቅት ለሞት ኑ በሰደት

    • @ChVu-bj8bp
      @ChVu-bj8bp 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከስደት ነዉ የወጣኝ😭😭

  • @Ghgtyy-y2x
    @Ghgtyy-y2x 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር

  • @seada12a28
    @seada12a28 ปีที่แล้ว

    አላህሁሉ የሱበስማይም በምድርምሁሉ አላህሁሉየሱበስማይምበምድርምሁሉየሱነዉ አላህ ያጥፈልል የሱበስማይምበምድርምሁሉየሱነዉአላህያጥፈልልያር ብ በራህመትህ

  • @esate2005
    @esate2005 3 ปีที่แล้ว +2

    ክረምት ሲገባ ይድናል ሙቀት በሚመጣ ሰዐት ይነጣል

    • @abosaleem8681
      @abosaleem8681 3 ปีที่แล้ว +1

      አሰላሙአለይኩም አረ ይሄበሸታ ምድነው ጉድእኮነው

    • @genetgenet4250
      @genetgenet4250 ปีที่แล้ว

      እውነት እኔ እግሩ ጀመረ ነጥቦችን አሆን ነው ጀመረ ብሰደት ጨነቅት ለምት ነው ብአደ ወር ሰዉነት ወራራ ኩዌት ሙቀት አለ 😭😭😭😭

  • @የዲንተማሪነኝ
    @የዲንተማሪነኝ 4 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ነገር እኔንም እጀን ጀምሮኛል ከህመሙ ጭንቀቱ አመመኝ

    • @melatgizaw3878
      @melatgizaw3878 4 ปีที่แล้ว

      Enes bitey

    • @GxGi-s8c
      @GxGi-s8c 3 หลายเดือนก่อน

      አህቶቼ እኔ ጋር አለ ግን ጭንቀት ቀንሱ አታሰቡ

  • @abebefentaw7322
    @abebefentaw7322 2 ปีที่แล้ว

    Yezihn besheta negr like endkulaliet ena gubet besheta focus tesetetot bisera arif new

  • @MrmsEtse
    @MrmsEtse 10 หลายเดือนก่อน

    የተከበሩት,,ዶ/ር/መሓመድ,,አህድ/የንቅሣትማጥፊያ,,መደሀኒት,ይገሩኝ?

  • @laiadliman1080
    @laiadliman1080 4 ปีที่แล้ว +1

    እኒህ ዶክተር በጣም አድናቂያቸዉ ነኝ የተናገሩት ነገር እኔላይ በ20 አመት እያለዉ ዝም ብሎ ወጣብኝ ከዛ እደ አዲስ ከሀያ አመት ብሃላ ወጣ ዶክተሩ እዳሉት ግን መበሳጨት አሳብ ያባብሰዋል ብለዋል ልክነዉ

    • @yeshiyadisu4378
      @yeshiyadisu4378 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ አውሩን እህቴም አለባት

    • @MansoorAbashi
      @MansoorAbashi 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ታጣቅማሽ ነዉ እህቴ ንጋሪኝ😢😢😢😢

  • @amaamm282
    @amaamm282 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ እርዱኝ ያለሁት ሥደት ነው

    • @SadLambu
      @SadLambu 11 หลายเดือนก่อน +1

      መዳኒት አለው

  • @zubedazubedah3872
    @zubedazubedah3872 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻ ንገሩን በማሪያም

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር፡እና፡ጠያቂው፡የምትመሰገኑ፡ናችሁ፡ረጋ፡ብለው፡እውነቱን፡የበሽታው፡መምጫን፡ነው፡የገለጡት፡አጋጣሚ፡ሆኖ፡ትላንት፡የቆዳ፡ሐኪም፡ጋር፡ቀጠሮ፡ነበረኝ፡የገጠመኝ፡አኪም፡ለ12:ደቂቃ፡ነው፡ያየኝ፡የነገረኝ፡መርዶ፡ግን፡ያስደነግጣል፡፡እመሙን፡የሚሰማው፡ሰው፡እራሱን፡አበረታቶ፡መጠንከር፡ነው፡እንጂ፡መረበሹ፡ጥሩ፡አይመረጥም።ዶክተር፡ስለምክሮት፡እናመሰግንአለን።

  • @ዳሩንቲዩብ
    @ዳሩንቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    መድሀኒቱ ምንድን ነው

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 ปีที่แล้ว

    ምነው የድምፅ ጥራት ዩለውም አይሰማም ማይክ ብትጠቀሙ

    • @eyellll14
      @eyellll14 4 หลายเดือนก่อน

      It’s ETV🙄

  • @ኢስለምነውሂወቴ-ጸ9በ
    @ኢስለምነውሂወቴ-ጸ9በ 4 ปีที่แล้ว

    መደሀኒቱምድነው

  • @esate2005
    @esate2005 3 ปีที่แล้ว +2

    ፀጉሬ ነጭ አድርጎት ነበር መጀመሪያ የወጣ ነጭ ወደቦታው ተመልሷል ማለት እየጦቀረ ነው

    • @esate2005
      @esate2005 3 ปีที่แล้ว +2

      @who cares! ማነኛው እንደሆነ ባላውቅም በፊት ስጀምረኝ ሀኪሞች ይሰጡኝ የነበረው Elicom የሚባል ማታ እንድቀባ ጠዋት ደግሞ Elidel የምትባል ትንሽ ጠቢታ ነበር ፋርማሲዎች ብዙም አያመጡም እሷን መፈለጉ ሲሰለቸኝ ተውኩት መቀባቱም ሰለቸኝ አይድንም ብዬ እርግፍ አድርጌ ተወኩኝ 8 አመት በፊት ነበር የጀመረኝ አልፎአልፎ መዳን ይታያል ፀጉሬ የበለጠ እየዳነ መጣ ከፊለፊት ግባሬ ነበር የጀመረኝ አሁን ትንሽ ቀርቷል ስፋቱ ከግባሬ እስከ ቅድቤ ደርሷል ቶሎ የሚሰፋ አይደለም ይድናል አሉኝ ተስፋ ይሰጡኛል ለምፅ አይደለም ያንቺ ለምፅ የተለያየ ቦታ ነው የሚወጣው ያንቺ አንድ ቦታ ነው ይሉኛል

    • @abosaleem8681
      @abosaleem8681 3 ปีที่แล้ว

      @@esate2005 አሰላሙአለይኩምወራህመቱሏወበረከትሁ እህት ሰላምነሽማርር አረ ባአሏህ

    • @abosaleem8681
      @abosaleem8681 3 ปีที่แล้ว

      እኔምፅጉሬነጭሁኖብኝ እናፊቴንም ቀይሮኛል ግንበህክምና 3ሶስትአመቴነወ አሁንድርስለውጥየለውም

    • @abosaleem8681
      @abosaleem8681 3 ปีที่แล้ว

      የኔውድ ላሏህስትይእስቲ በውስጥበዋሳብአዋሪኝ ውለታሽንአላጠፋም አረህህህህ ይሀውሰለቸኝ ወሏሂ እህቴ

    • @esate2005
      @esate2005 3 ปีที่แล้ว

      @@abosaleem8681
      አብሽሪ ችግር የለውም ወላሂ ሶብር ማድረግ ብቻ ነው የምጠበቅብን በተስፋ መኖር ዋትስአፕ የለኝም ኔት ብዙም አልጠቀምም ለዛ ነው

  • @ዳሩንቲዩብ
    @ዳሩንቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    ወደ ሌላ ሰው ይተላለፋል ወይስ አይተላለፍም

    • @MehamedLiben
      @MehamedLiben หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @BiruktawiteZewde-mh9mt
    @BiruktawiteZewde-mh9mt ปีที่แล้ว

    Aderasha yet nw

  • @esate2005
    @esate2005 3 ปีที่แล้ว +1

    የመዳን ተስፋ አለው ወይስ ?

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 ปีที่แล้ว

      አለው

    • @EeEe-ch9nx
      @EeEe-ch9nx 5 หลายเดือนก่อน

      የት ይገኛል

  • @محمدحسان-م8ذ
    @محمدحسان-م8ذ 4 ปีที่แล้ว +1

    መድሀኒቱን ንገሩን እስቲ እባኳችሁ

  • @helan.salamo4033
    @helan.salamo4033 4 ปีที่แล้ว

    መዳኒት የለውም

  • @zubedazubedah3872
    @zubedazubedah3872 2 ปีที่แล้ว

    አድራ ስጡን

  • @amaamm282
    @amaamm282 2 ปีที่แล้ว +1

    አኔ ሀኪም ወሥጀው ቅባት ሠጡኝ 1ወር ግን ትጀምረው ነጭ አልነበረም መዳኑቱን ሥጠቀም አነጣው

    • @genetgenet4250
      @genetgenet4250 ปีที่แล้ว

      እኔ ሀኪም ሂጀ ቅባት ይብሰ ነዉ ነጨ ይመረገወ በጭንቀት ለሞት ነው ብሰደት የለመክረት ነገረ የለም ደክመኝ

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 5 ปีที่แล้ว +1

    ለምጥ ደግሞ ምንድነው? ለምጽ ነው የሚባለው። ቢያንስ ከመጻፋችሁ በፊት መጽሃፍ ቅዱስ ላይ ወይም መዝገበ ቃላት ላይ አንብቡ። የሌለ ቃል አትፍጠሩ።

    • @bisab5644
      @bisab5644 3 ปีที่แล้ว +1

      zimbel bakih. arfeh kumnegerun adamit.

    • @ሂዳያዩቱብ
      @ሂዳያዩቱብ ปีที่แล้ว

      ያለባቸው ያቁታል

  • @fatumaseid6386
    @fatumaseid6386 5 ปีที่แล้ว

    ዶ/ክ አህመድ ሙሀመድ ስም ምስም ነህ ወይስ ክርስቲያን ሙስለም ከሆንክ ለምን ወላህ አትልም ። ጥያቄ አልኝ እኔ ባሩሌ ምንድነው መዳኒቱ

    • @hgugfjtjj392
      @hgugfjtjj392 3 ปีที่แล้ว

      Mogne zeblo memal albate

    • @bisab5644
      @bisab5644 3 ปีที่แล้ว +2

      sint aynet fara ale bakachu