ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኑ ተመለሱ ከጨለማው ወደትክክለኛይቱ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወደጨ
እውነተኛይቱ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ብቺ ነች አትድከሙ ከጨለማው ሒወት ወጡ ሐዋዝ ወንድማችን ቀሪ ዘመንክን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልክ❤❤❤
ስለማሪያም ሲነሳ ግን ምንድነዉ የሚያንገበግባችሁ አሳዛኝ ፍጥረት
ቀኑ እየቀረበ ነው እየሱስ ክርስቶስ ምመታበት ጆሮ ያለው ይስማ በጭፍን ሳይሆን በእዉነታ በቂዱሱ መጽሐፍ ተደግፈን እናዉራል ጆሮ ያለው ይስማ ክርስቶስ ብቻ አዳኝ, አማላጅ ነው. እባካቺሁ እባካቺሁ 🙏🙏🙏
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤🎉🎉
እየሱስ ጌታ ነው ወድሜቼ እየሱስ ብቻ ውን አዳኝ ነው❤❤❤
በድንቁርና ዶክትሬት የሚሰጥ ቢሆን ኖሮ ዶክተር ከእናንተ በላይ ባልኖረ ነበር።
Tebarku ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባረከችሁ
mariam bante af atnegerem
🤔🤔
❤️❤️❤️❤️
አናነተም አንድ ቀን ትመለሳላችሁ አትቃጠሉ
Abedu ekooo endeee
Amen
Mela nwendmhe atekna
በጌታ በእየሱስ ስም ጌታን ያስካደው ይሄ ነው ሰይጣን ስዕሉ ሲዋረድበት ደሞ በቃሉ እውነት ውስጥ ገብቶ ከክርስቶስ ይልቅ ማሪያም ላይ እንዲያተኩር እና ሆዱ እንዲባባ አደረገው እውነተኛዋን የወንጌሏን ማሪያምን የሚወዳት የሚፈልጋት ቢሆን እኮ እየሱስን በሰው ሳይለውጥ ያገኛት ነበር ቸኮለ የመንግስተሰማይ መግቢያ በሩ እየሱስ ቅዱሳን መላዕክቶችን ማየት የምንችለው በእየሱስ ዋናውን ጥሎ እየሱስን እየጠሉ በማሪያም ስም እየተመለከ ያለበት ስፍራ ለምን መሄድ አስፈለገው እውነት እናውራ ካልን ስለማሪያም እየሱስን መውለዷ ሊያስደንቀን የሚገባው የስራው ባለቤት እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ በትንቢት የተፃፈውን ቃል በገብርኤል ልኮ (የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 1)----------28፤ መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።29፤ እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና። ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች።30፤ መልአኩም እንዲህ አላት። ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።31፤ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።32፤ እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤33፤ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።34፤ ማርያምም መልአኩን። ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው።35፤ መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት። መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።. . .37፤ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና።38፤ ማርያምም። እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ። ልንገረም ልንደነቅ የሚገባን በባለቤቱ በእግዚአብሔር አሰራርና አደራረግ ነው እንጂ ማሪያም ያለችው ምን የሚያስለቅስ የሚያስደምም ነገር አለው ይሄ ልጅ ልክ እንደ ዖርፋ የኑኃሚን ምራት ወስኖ የመጣ አይመስለኝም ሩን አይታ ያለቀሰችው ልቧ ሌላ ነው የሚያስበው ሩት ግን የኑኃሚንን አምላክ አሻግራ አይኗ ተከፍቶ አይታ ጨክናና ቆርጣ እንዲህ አለቻት" ሩትም። ወደምትሄጅበት እሄዳለሁና፥ በምታድሪበትም አድራለሁና እንድተውሽ ከአንቺም ዘንድ እንድመለስ አታስቸግሪኝ፤ ሕዝብሽ ሕዝቤ፥ አምላክሽም አምላኬ ይሆናል፤"(መጽሐፈ ሩት 1:16)(መጽሐፈ ሩት ምዕ. 1)----------14፤ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው እንደ ገና አለቀሱ፤ ዖርፋም አማትዋን ሳመች፤ ሩት ግን ተጠጋቻት።15፤ ኑኃሚንም። እነሆ፥ ባልንጀራሽ ወደ ሕዝብዋና ወደ አማልክትዋ ተመልሳለች፤ አንቺም ደግሞ ከባልንጀራሽ ጋር ተመለሽ አለቻት።
ምታነበዉን በራስህ እያስተካከልክ ስታወራ ለራስህ አታፍርም
ምቀኝነት ይመሰልብካል አንተ አይደልእም የምታወራም ወንጌል አላልክም ደሞ አረ አትቀልድ ሜሉሰ😮
😍😍😍
😂😂😂😂😂
ዳኔል በቃ ተናገርክ አይ ዝቅጠት
አትቀባጥሩ እናንተም አንድቀን ትመጣላችሁ
ምንም መፃፍ ቅድስ ሳታውቅ ገደል ግባ
Min agebachu midri kotetam esye errrrrr kechuetena kechefera selamelt abedachu errrrrr midri luterrr endeee orthodox eko keswa wetew seyedu zim nw yemetelew endememelsu selmetawek enaniti gin abedachu tenchachuu ellllllllllllll dani ameleti
❤❤
ኑ ተመለሱ ከጨለማው ወደትክክለኛይቱ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወደጨ
እውነተኛይቱ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ብቺ ነች አትድከሙ ከጨለማው ሒወት ወጡ ሐዋዝ ወንድማችን ቀሪ ዘመንክን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልክ❤❤❤
ስለማሪያም ሲነሳ ግን ምንድነዉ የሚያንገበግባችሁ አሳዛኝ ፍጥረት
ቀኑ እየቀረበ ነው እየሱስ ክርስቶስ ምመታበት ጆሮ ያለው ይስማ በጭፍን ሳይሆን በእዉነታ በቂዱሱ መጽሐፍ ተደግፈን እናዉራል ጆሮ ያለው ይስማ ክርስቶስ ብቻ አዳኝ, አማላጅ ነው. እባካቺሁ እባካቺሁ 🙏🙏🙏
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤🎉🎉
እየሱስ ጌታ ነው ወድሜቼ እየሱስ ብቻ ውን አዳኝ ነው❤❤❤
በድንቁርና ዶክትሬት የሚሰጥ ቢሆን ኖሮ ዶክተር ከእናንተ በላይ ባልኖረ ነበር።
Tebarku ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባረከችሁ
mariam bante af atnegerem
🤔🤔
❤️❤️❤️❤️
አናነተም አንድ ቀን ትመለሳላችሁ አትቃጠሉ
Abedu ekooo endeee
Amen
Mela nwendmhe atekna
በጌታ በእየሱስ ስም ጌታን ያስካደው ይሄ ነው ሰይጣን ስዕሉ ሲዋረድበት ደሞ በቃሉ እውነት ውስጥ ገብቶ ከክርስቶስ ይልቅ ማሪያም ላይ እንዲያተኩር እና ሆዱ እንዲባባ አደረገው እውነተኛዋን የወንጌሏን ማሪያምን የሚወዳት የሚፈልጋት ቢሆን እኮ እየሱስን በሰው ሳይለውጥ ያገኛት ነበር ቸኮለ የመንግስተሰማይ መግቢያ በሩ እየሱስ ቅዱሳን መላዕክቶችን ማየት የምንችለው በእየሱስ ዋናውን ጥሎ እየሱስን እየጠሉ በማሪያም ስም እየተመለከ ያለበት ስፍራ ለምን መሄድ አስፈለገው እውነት እናውራ ካልን ስለማሪያም እየሱስን መውለዷ ሊያስደንቀን የሚገባው የስራው ባለቤት እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ በትንቢት የተፃፈውን ቃል በገብርኤል ልኮ
(የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 1)
----------
28፤ መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።
29፤ እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና። ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች።
30፤ መልአኩም እንዲህ አላት። ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።
31፤ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
32፤ እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
33፤ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
34፤ ማርያምም መልአኩን። ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው።
35፤ መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት። መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።
. . .
37፤ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና።
38፤ ማርያምም። እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ። ልንገረም ልንደነቅ የሚገባን በባለቤቱ በእግዚአብሔር አሰራርና አደራረግ ነው እንጂ ማሪያም ያለችው ምን የሚያስለቅስ የሚያስደምም ነገር አለው ይሄ ልጅ ልክ እንደ ዖርፋ የኑኃሚን ምራት ወስኖ የመጣ አይመስለኝም ሩን አይታ ያለቀሰችው ልቧ ሌላ ነው የሚያስበው ሩት ግን የኑኃሚንን አምላክ አሻግራ አይኗ ተከፍቶ አይታ ጨክናና ቆርጣ እንዲህ አለቻት" ሩትም። ወደምትሄጅበት እሄዳለሁና፥ በምታድሪበትም አድራለሁና እንድተውሽ ከአንቺም ዘንድ እንድመለስ አታስቸግሪኝ፤ ሕዝብሽ ሕዝቤ፥ አምላክሽም አምላኬ ይሆናል፤"
(መጽሐፈ ሩት 1:16)
(መጽሐፈ ሩት ምዕ. 1)
----------
14፤ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው እንደ ገና አለቀሱ፤ ዖርፋም አማትዋን ሳመች፤ ሩት ግን ተጠጋቻት።
15፤ ኑኃሚንም። እነሆ፥ ባልንጀራሽ ወደ ሕዝብዋና ወደ አማልክትዋ ተመልሳለች፤ አንቺም ደግሞ ከባልንጀራሽ ጋር ተመለሽ አለቻት።
ምታነበዉን በራስህ እያስተካከልክ ስታወራ ለራስህ አታፍርም
ምቀኝነት ይመሰልብካል አንተ አይደልእም የምታወራም ወንጌል አላልክም ደሞ አረ አትቀልድ ሜሉሰ😮
😍😍😍
😂😂😂😂😂
ዳኔል በቃ ተናገርክ አይ ዝቅጠት
አትቀባጥሩ እናንተም አንድቀን ትመጣላችሁ
ምንም መፃፍ ቅድስ ሳታውቅ ገደል ግባ
Min agebachu midri kotetam esye errrrrr kechuetena kechefera selamelt abedachu errrrrr midri luterrr endeee orthodox eko keswa wetew seyedu zim nw yemetelew endememelsu selmetawek enaniti gin abedachu tenchachuu ellllllllllllll dani ameleti
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤🎉🎉
❤❤