Glory be to God. It’s a celebration when our brother is back - the lost sheep is back. Can you please share the teaching with us. We all can benefit from it. All the different topics that you learned in the 9 months are important to help us grow in our faith. Please give us lessons in each topic you mentioned. Please
ቻናሉን ሰብስክራይብ ሼር ማድረግ አትርሱ 🙏 Subscribe 🙏
እግዚአብሔርይመስገንአሜን
ሀዋዝ ወንድማችን የጌታ ሙሉ ክብር ወደሚገለፅበት ቤተ ክርስቲያን በሰላም መጣህ በቤቱ ያፅናህ ❤️❤️❤️
አሜን
እልልልልልል ሀዊዬ ደስታዬን ልገልፀዉ አልችልም። ይህን ላደረገልን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ። ❤❤❤ ❤❤❤
እዉነት ሀዋዝ የተረጋጋ የስድብ መንፈስ የለለበት ታቦት እንዲህ ነዉ ተክልየ እንዲህ ናቸዉ ብሎ የማይናገር በየሚድያዉ። እንኳንም የልብህን አይቶ እግዚአብሔር እረዳህ ተመስገን❤❤❤
ሀዋዝ ወንድማችን የጌታ ሙሉ ክብር ወደሚገለፅበት ቤተ ክርስቲያን በሰላም መጣህ በቤቱ ያፅናህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ።በቤቱ ያፅናህ ያፅናን
ሃዋዝዬ የቀናህለት በልጀነት የጠራህ ፣ፍቅሩን በጣም ያበዛልክ
የሞተልህ የድንግልጅ ብርታት ጥንካሬ ይሁንህ ከነበርክበት ፣ የፍቅ እግዚአብሔር በእጥፍ ይጨምርልህ በርታልኝ ፣ ተዋህዶን ባንተና እንዳንተ ባሉ ፍቅረ እግዚአብሔሩ በተረዱ ሰዉ ሳይ
ነፍሴትረካለች መንፈሳዊ ቅናት ዉስጤ ይነዳል፣ በጣም አድርጌ እግዚአብሔር አይብሃለዉ ፣ መረዳትህ ትህትናህ
የኔ አባት አምላኬ ዉዴን ታሳየኛለህ
ብላቴናዉ ሃዋዝዬ እግዚአብሔር ሞገሱን ጨምሮልህ ለቤተክርስቲያ
ቋሚ ትዉልድን አዳኝ በፍቅሩ ያርግህ
ወንድሜ ሃዋዝዬ
“እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23
ከኦርቶዶክስ በላይ የተሰቀለውን ክርስቶስን የሚሰብክ የለም
ሐዋዝ ወንድማችን የጌታችን የአምላካችን የፈጣሪያችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ክብር ወደሚገለፅበት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ በቤቱ ያፅናህ
ወንድምዬ ታድለሀል። እንኳን በደህና መጣህልን። ነፍስን የሚያረሰርሱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችህን ያለመጠራጠር ልናዳምጣቸው እግዚአብሔር ሊያበቃን ነው። ዋናው መዳን ለራሳችን፣ ለነፍሳችን ነው:: እንግዲህ እመቤቴ ብርታት ጥንካሬውን ታድልህ። ከወዲያኛው ወገን ለተነሣው ወጀብ ፣ ለሚመጣው ትችት ፣ ቁጣና ፈተና ሁሉ መቻያ ትዕግስተኛ ልብን ፈጣሪ ይስጥህ። ሁ -ሉ -ም ያ -ል -ፋ- ል !! ዙሪያዋን በፈተና የታጠረችዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን ለዘለአለም ትኖራለች::
እምየ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ 💒💒💒❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን❤❤ እኳን ደህና መጣህ❤❤❤
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን አምላኬ ❤❤❤❤በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ተመስገን❤❤❤
ሀዊዬ ደስታዬን ልገልፀዉ አልችልም። ይህን ላደረገልን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ።🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
ሀዋዝዬ አንኳን እግዚቢሔር ወቀድሞህ ቦታ መለሰልን እንኳን ደናመጣሀልን እንወድህ አለን አሁንም ወደፊትም የኔአባት በቤቱ ያጥና❤❤❤❤😢😢😢 ማርያምን በጣምነዉ ያለቀስኩት😢😢😢
ወንድማችን እንኳን ወደ ቅድስት እናትህ ቤተክርስቱያን ወደ እናትህ ወደ ድንግል ማርያም በሰላም መጣህልን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቀናይቱ ቤተ ክርስቲያን ተመለስክ
በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድማችን ሀዋዝ እንኳን ወደ እናት ቤ/ክ በሠላም መጣህልን።በቤቱ ያፅናህ🙏
Well, come back ❤ brother May God protect from evil. Ur sister from Eritrea 🇪🇷
እሰይ እልል እልል እልል እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ረዳህ አዳነህ ሙሉ አምልኮትና ሙሉ መዳን ወደ አለባት ወደ እናት ቤተክርስትያንህ በጤናና በደና መጣህ አንድ ነብስ መዳን ትልቅ ነገር ነው ሌላም የጠፉ ነብሶች እዲሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይመልስልን ጊዜ ነዉ እንጂ ነዉ አይቀር በተለይ ያ ትዝታዉ የሚሉት ጋጠ ወጥ ይቅርታ ይደረግልኝና ጋጠወጥ ያልኩት ስራዉ በጣም ስለሚያበሳጨኝ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ሰጥቶት ተፀፅቶ ይቅርታ ይደረግልኝ ብሎ ይመልሰዉ እደሚሆን ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ደስ ብሎኛል በጣም ወድሜ በርታ በቤቱ ያፅናህ ለዘላለሙ ያኑርህ አሚን🙏
ክብር ለድግል ክብርለድግል ክብርለድግል ማርያም ተመስገንአምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kibir Le Eyesus yihun❤❤❤
@@RomanSibatu እንዃን ክብር አይደለም አምልኮም ለእየሱስ ክርስቶስ ነዉ። "ተመስገን አምላኬ" ብላ የፃፈችዉን አይተሻል? እየሱስ አምላክ ነዉ ክብር ሰጪ ነዉ ከክብርም ክብር በላይ የምናመልከዉ አምላክ ነዉ ይህን በልብሽ ጽፈሽ ማስቀመጥ አለብሽ።ጽፈሽ ካስቀመጥሽ ካመንሽ ደሞ እየሱስ ወዶና ፈቅዶ የራሱ ያደረጋቸዉን ሰዎችም ይሁኑ መላእክቶችን የጸጋ ክብር ሲሰጣቸዉ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር አልተሰጠዉም ማለት እንደሆነ አድርገሽ አትመልከች። ፔንጤዎች ኦርቶዶክስን ከስር መሠረት ስለማታቁ ብዙ አምላክ ያለ እያደረጋቹ አትዉሰዱ። ለድንግል ማርያም ወደልጇ እየሱስ ክርስቶስ ከራስሽ ጸሎት ከምታደርጊዉ በተጨማሪ እሷም እንድትማፀንልሽ ጠይቀሽ ከሆነና ይሀም በጊዜዉ መልስ ከተመለሰልሽ ተመስገን አምላኬ ትያለሽ ሁሉን ያደረገዉ እሱ ስለሆነ።በተጨማሪ ድንግል ማርያምንም እንድትማፀንልሽ ያስጨነቅሻት ከሆነ ክብር ይገባሻል ብትያት የአምላክህን አምላክነት አልተዉሽም ይህን መረዳት አለብሽ። ኦርቶዶክስካልሆንክ ከስር መሠረት ወንጌሉን ካልተማርክ በቀር አሁን የምልህ ነገር ላይገባህ ይችላል።
ወንድማችን እባክህን እናንተን ተከትለው ሳያውቁ የጠፉ ብዙ ወጣቶች አሉ
አንተ ግን እነርሱን እዚያ ድንኳን ውስጥ ጥለሃቸው ብቻህን ነው የመጣኸው
እናም እውነቱን ንገራቸው ለንስሐ ይበቁ ዘንድ ጥሪ አድርግላቸው !!!!!
Hulum begizeachew yimetalu b ha ewnet menged yetgnaw endehone mermrew eskemiyaqu dres
እንዴት ደስ የሚል ትህትና ነው የነበረበትን እምነት ክፉ ነገር አንከን ከአፉ አይወጣም ይህ ነው ኦርቶዶክስ መሆን
ይበልጥ ተዋህዶን እንድወድና እንዳከብር ሆንኩኝ ። እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤
ገብርኤልን እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተ እንኳ ደህና መጣክ ወንድማችን❤❤❤❤እልልልል
እኛኦርቶክሶችአተንብቻሳይሆንሁላችሁንምእንወዳችኈለንተመለሱ
ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም ነገር ግን መመለስህ ደግሞ በጣም ለብዙዎች ት /ት ይሆናል እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ወንድማችን እኛ ኦረቶዶክሶች በጣም ተደስተናል❤❤❤❤❤❤
እንኳን ተመለስህልን ወንድማችን እግዚያብሔር በቤቱ ያጽናህ
ያሳደገችህ የክርስቶስ ቤት አፅንታህ ታኖርህ ።ድንግል ልጇ አምላኳ በሰጣት ፀጋ ሁሉ ታማልድህ። ታማልደን❤❤❤
ታድለህ!!!!!! እኔ በትዳር 11አመት የቆየሁበት ባለቤቴ አሁን ሓይማኖቱን ቀይሮ ፈተና ዉስጥ ነኝ ፀልዩልኝ
ፀልይ እግዚአብሔር ይርዳህ ድንግልን ለምን ግን እደምንም ብለህ ቤተ ክርስቲያን ውሰዳት ስብከት እድትማር አድርጋት
አንቺም በጸሎት መትጋት አለብሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል የባለቤትሽም ልቡ ይመለሳል
ፀልይ አንችም ተሳይለት እመብርሀን ልቦ ናውን ታብራልሽ አይዞሽ
ውይ እህቴ ይህ ከባድ ፈተና ነው እግዚአብሔር ያጽናሽ! አባቶች አናግሪ አንችን ካልጎዳሽ በጸሎት በስግደት ተጠበቂ:: መንፍስሽን በጣም ከጎዳ ግን ምክር ጠይቂ ተለይቶ መኖርሽይሻላል
@@ኦርቶዶክስ Amen
እረፍት አለው ሰላም አለው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣህ በቤቱ ያጵናህ የጠፉትን ፈጣሪ ይመልስልን
እልልልልልልልልልል.አታልቅስ.ፈጣሪ.በጣም.ነው.የሚወድክ.ባለክበት.ቦታ.እግዝሖብሔር.ይጠብቅክ.የኔ.እናት
አቤቱ አምላኬ ሆይ ሌሎች የጠፉትን ነፈሳትንም ለቤትህ አብቃቸው🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏
በጣም ነው ደስ ምለው ከእኔ ህይወት ጋር ምመሳሰል ታሪክ አለ እምነትን እንደ መቀየር ከባድ ነገር የለም እግዚአብሔር ግን ሁሌም ይቅር ባይ ነው።
Subscribe, Like, Comment & Share የማታደርጉትን እየታዘብን ነው 😌
ድንግልቤቷታኑርህሲጠራህእንዲነው
ወንድሜ ድንቅ አምላክ መድሀኒአለም በታምራቱ ወደ ቤቱ መልሶሀል
ክብር ለእመቤቴ ልጅ
እንኳን በሰላም መጣህ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል የአብ ተክል አይነቀልም በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💒💙🧡💙🧡💙💙🧡💙🧡💙🤚💒🛐🙏አቤቱጌታሆይ.እናመሰግንሀለን.ስምህም.ይቀደስ
እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንወድሃለን ሐውዝ ወንድማችን ሺ ዓመት ኑርልን
እሰይይይይ እንኳን መጣህልን እንወድሀለን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽💐
Glory be to God. It’s a celebration when our brother is back - the lost sheep is back.
Can you please share the teaching with us. We all can benefit from it. All the different topics that you learned in the 9 months are important to help us grow in our faith. Please give us lessons in each topic you mentioned. Please
በጣም ነው የእማውድህ የኛ እንቁ በጣም ደስ ብሉናል ❤❤❤❤❤
እኳን በቤተክርስቲያን አደክ ለዚህ ነዉ ወተህ ያልቀረህው እኳን
ወደአሳደገችህ ቤትህ ተመለስክ ደስ ብሎናል
በእውነት ሁሉም ክርስቶስ ወደመሰረታት ቤተክርስቲያን ይመለሳሉ
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር🎉🎉🎉🎉
Enkuan temelskln wedemachn enewodowalen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሀዋዝ ወድማችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ🙏🏼
❤❤❤ወድማችን ሀዋዝ እኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ በቤቱ ያፅናህህ❤❤❤❤
እግዚኣብሔር ይመስገን እግዚኣብሔር ይመስገን እግዚኣብሔር ይሰገን ሓወይ ናተይ እንቃዓ በሰላም መፃኣኻ ነብ ገዛኻ🙏✝️❤
Yene wud nituh lib new yaleh tiebeat yele Kurat yele leza geta yerdah❤ welcome back...May jesus bless you more and more...tebarek🎉
Ikon መጣህልን ወይ ላንተ የኔ ልብ ሙሉ ደስታስ ኡፍፍፍ እኮን መጣህልን ❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
Azyyii Azyyii eshii 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትለያለች እየኖርኳት ትናፍቀኛለች ገነተ እየሱስ ገነተ ማርያም ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የኔ ንጉስ በሔድኩበት ጠባቂዬ ሐዋዜ የደብሬን ስም አንስተህ አስለቀስከኝ እኔ አገለግል የነበረው የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ጀሞ አለምባንክ ነበር በጣም ነው የምወዳቸው የማከብራቸው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏🙏🙏
ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ የሚለው መዝሙርህ ላይ ግን ?
እልልልልልልልልልል.አታልቅስ.ፈጣሪ.በጣም.ነው.የሚወድክ.ባለክበት.ቦታ.እግዝሖብሔር.ይጠብቅክ.የኔ.እናት
6
ከፈለጉ በመከትከቻ ይንከታከቱ ምና ገባን አንቴ ተሻግረሀል ከድንግል ጋር ወደ ፍት የተዋህዶ ልጅ❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን
እናተአ ጠአፈታአቹሁ እኛአንም ልታጠአፉን በሀፀያተ ፉጣሪእን የበደአልነአው ሳአያንሰ ቃሎን ለመሰረአዠ ለመደለአዠ ይቅር ይበለአን ለማንኛአውም እንኮአን በደህና ወደአ ቤተህ መጣህ ከአውሬው አምልጠአክ በቤቱ ያፀናአክ እንወድሀለአን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ቤተክርስቲያንን አለመናፈቅ እውነት እዴት ይቻላል😢😢😢😢አተንና ዘማሪ እዝራን የመለሰ አምላክ በእውነት ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን መዝሙሮች በጣም የምወዳቸው አዳምጽም ነበር ግን ኦርቶዶክስ እዳልሆናችሁ ሳስብ ይደብረኝ ነበር አሁን በደስታ አዳምጣለሁ❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ ዘማሪ ዲአቆን ሀዋዝ
wenedemy Hawaz bezemarehe btame ketbarkubte sew negn. Geta Eyesus abezeto Yibarekehe. Ahuneme Geta Eyesus ahuneme yiwdehale. Balehebte Yesusene mesebek atetew.
እግዚያቤሔር ምረት ያርግልህ
Betam new mewadak Mazmurechak Semach ayslchegnim nber ⛪⛪⛪ Egzabher Amlk Enkan tbqok le betu abqak weddd Wadimachin ⛪🤲🥰🥰🥰💞🥰🥰🤲🤲🤲
Amen,amen,amen❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
እንኳንም ጠፍተህ አልቀረህ ሌሎቹንም ወደልቦናቸው ይመልስልን::
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን እመብርሃን ታጠክርህ🙏🙏🙏
እግዚአብሂር ይመሰገን ደሰ ይላል ንፁህ ቅን ልብ እዳልሀ ያስታውቃል የልብህነን አይቶ ነው ወደ ቤቱ የመለሰህ አሁንም እግዜአብሂር ይርዳህ ካነተጋር ይሁን አሜን
ይቁም ይሄ ልጅሽ ሀዘን የሰበረው ካንቺ በቀር ወገን መጠግያ የለለው❤❤
Hawaze wendemachen enquan wede kidest betekrstiyan beselam temelesek enquan emebetachen kidest dingel mariyam eredacheh. egziyabher yemsgen betam dese blonal 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
“ጴጥሮስና ሐዋርያትም መልሰው አሉ፦ ከሰው ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል።”
- ሐዋርያት 5፥29 ከእግዚአብሔር ይልቅ የሰው ስርዓትና አጀባ ፤ ዝና እንደናፈቀህ ግልጽ ነው ! የመዳን መንገድ አንድ ነው እሱም በመስቀል ላይ ራሱን አሳልፎ የሰጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ! የናፈቅከው አጀባና ግርግር ሲወርድ እንደገና ወደ ማስተዋል ወደ ልብህ እንዲመልስህ ጸሎቴ ነው !
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ።
እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህህ!!❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ orthodox hayimanotee tamasgan wadimachin ikwan Dana maxak babetuu yatsnak❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ዘማሪ ሀዋዝ ሁለት እውነት የለም መዳን በማንም የለም እንድንእበት ዘንድ የተሰጠን ስም እየሱስ ነው እጀባው እና ግርግሩ ናፍቆህ ነው ሁሉም ምድር ላይ ቀሪ ነው ጌታ ይርዳህ
ነይአንችም ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ወደቀጥተኛዋ ሀይማኖት sis
አንቺም እንድትመለሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
እያለቀስኩ ያዳመጥኩት ኢንተርቪው ነው፡፡ በመመለስህ ደስ ብሎኛል መድኃኒአለም ይክበር ይመስገን
ተመስገን የጠፋው በግ ተገኘ🙏
ከሰው ፍቅር ያእየሱስ ፍቅር ይሸላል የሰው ፍቅር የልቀሊ
Eyesus yadinal yamalidal yemiadin eyesus bicha newu lela medan bemanim ayidelm Eyesus yimetal❤❤❤❤❤❤❤
Ena yamegaletebate kale yalagnme bechi makotatare aketognle dasetayine ❤❤❤❤❤❤ egabehire babato yetabekelene wodemachine hawaze
ጉድ እኮ ነው የሰው ፍቅር ከክርስቶስ ፍቅር በልጦብክ ነው የሄድከው😢
Pls ስልክ ቁጥሩን ፃፋልን🙏🙏
በፀሎት በርታ ሰይጣን እንዳይቀና
ሰላም ወንድሜ ዳዊት please እኔም ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማወቅ እና መማር እፈልጋለሁ ሰልክህን ባገኝ ብዬ ነው
በጃንደረባዉ ቢሮ በመሄድ ብታናግር የሚያስተምርህ ሰው ይመደብልሀል
አንዳንድ ስዎች ኢንተርቪ ስታደርጉ ሶፍት ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥን አትርሱ እንኩዋን በስላም መጣህ ወንድማችን
ወንድማችን ሀዉስ አሁንም ጠንክረህ ፀሐየ ወንድማችን❤
በመጀመሪያ በምትናገረው የገባኝ ምንም የእግዚአብሔር ቃል እውቀት የለውም የቤተክርስቲያን መሰረቱ መጽሀፍ ቅዱስ ነው ፣ ሀይማኖት ወደ ክርስቶስ የማያቀርብና የዘአለምን ህይወት የማያስወርስ ከሆነ አልከተልም! ድሮውንም ስለ ክርስቶስ የገባህ አይመስለኝም እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥልህ!
ወንድማለም አይዞህ ።እግዚአብሔር ፈለገህ አመጣህ። እመአምላክ ትጠብቅህ
እኔን የገረመኝ ይህን ያህል አመት ያገለገልክበትንና የያደክበትን ቤክ አስተምሮ እንዴት እስካሁን ሳታውቅ ኑረህ አሁን ገባኝ ተማርኩኝ ያልከው ?? ምን ይሆን ይህ አዲስ የገባህ ህውቀት ? ሌላውስ ምህመን ያውቀው ይሆን ? የክርስቶስ ፍቅር በእውነት የገባው ሰው እንዴት ነው የውንድሞች የቤተእምነት ፍቅር ልቡን ከጌታ የሚያሽፍተው ?? መልስ የሚሹ ጥያቄዎች
ምን ጓደለብህ ከነበርክበት ቤተክርስቲያን ትገረማለህ በገዛ እጅ ተመልሰህ ጨለማውስጥ ትወድቃለህ እዴት አስችሎህ ጌታን ካድከው እዴት ስታገለግለው የነበርከው ጌታ እራሱ ያውራህ እኒ ግን የምለው በፌት የተረዳህው እውነት አሁን እየሸቀጥክ ካለው ጋር ስለሚጣረስ እውነቴን ነው ከትንሽ ጊዜ በኃላ እናይሀለን እውነት ክርስቶስ እና ክርስቶስ ብቻ ነው እውነትም እዴት ጨለማ ውስጥ ነው የተዘፈከው በዘመርክበት አንደበትህ መልሰህ ጌታን ስትክድ እዴት አልሰቀጠጠህም እዴት አደባባይ ትክደዋለህ
ወሬ
መዳን፥በክርስቶስ፥ኢየሱስ፥በማመን፥ነው፥ሌላዲሪቶ፥አያስፈልግም።
ወንድማችን ጌታ ወደ ልብህ ይመልስህ ፊትህ ላይ ጥሩ ነገር አይታይም ጌታ እዉነቱ መንገድ ይመልስህ
አሁኑም በቤቱ ያፅናህ
Tlantnam zarem negem eske lezelalem EYESUS EYESUS EYESUS EYESUS EYESUS ❤❤❤❤
መጀመሪያም የእግዚአብሔርን ቃል አልተማርክም የሰው ፈቅር ስታገኝ የክርሰቶስን ፍቅር ትተሕ ወደተረትተር ሂድክ መልካሞ ጉዞ
Ena concert lay yekoye
Yezi comment balebtim fetari ye ewnet menged yabralh ❤
Eee antem fetari yrdah kalemamen wede mamen ymelsk
በ ቤቱ የጽናከ
የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣህ ወንድማችን
በኦርቶዶክስ ቤተእምነት ውስጥ ያሉ ሁሉ አይድኑም የሚል የለም። ወንድማችን ዘማሪ ሀዋዝ ሰው ነህ። ከጌታ ጋር ውሎ ሰርቶ አይቶ የነበረው ይሁዳም ስቷል። ነገር ግን አሁን ያለነው አንተ በዘመርከው 'በፀጋው' ዘመን ነው ያለነው። ስለዚህ ግዜ አለ። ምህረቱንና ወጋውን በሚገባ የዘመርክለት ጌታ በምህረቱ ይጠብቅሃል።
እንኳን ደህና መጣህ እግዜብሔር ቤቱ ያጸናህ በርታ
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለናል ሞት ወይስ ስደት......... ይላል ቃሉ ወንድሜ ማንም ከውንጌል ዞር ብሎ የአምሮ እረፍት ማገኘት አይቺልም you will come back again.
Kbr leEgziabher liul weweladitu dngl lezelalem yhun.... enqan des alennn yenie wendm Hawaz...🎉🎉🎉🎉🎉