ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሰውልጅ የእይምሮ ብራይት መሆን ማለት ነው ይህ ልጅ ጭንቅላቱ ፍጹም ክፍት ነው ።ወንድማችን ጎበዝ በርታ ለብዙሆቻችን ትምህርት ነው የሆነን በተላይ ሙሉ እካላችን ጤናማ ሆነን ለምንግኝ ። ጎብዝ ጎብዝ !!!!!!!!!!!
አይዞህ ጀግና ነህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እግዚአብሔር ይመሰግን እንደዚህ አይነት ጭቅላት የሰጠህ ወንድሜ በጣም በጣም ነው ደሰ የሚለሁ በርታ
ጋዜጠኛው አጠያየቅህ ህሌና ይጎዳል ኮተት ነህ ሀይልሽዬ አይዞህ ጀግና ነህ መለመን ውርደት ነው መስራት ከተቻለ ጎበዝ አላህ ይገዝህ ይጠብቅህ
እካ ለኔም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበርያ የዋህ ስለሆነ በቅንንነት መለሰለት
ይህንን እያየን እጅ ና እግር ይዘን እናማርራለን ፈጣሪ ይርዳህ በርታ ኃይልሽ ጎበዝ የትግራይ ልጅ እንዳንተ ዓይነት ብሩህ ጭንቅላት ይዞ ይህ ህዝብ ያልፍለታል። ግርማይ ገብሩ እናመሰግናለን
ወንድሜ አይዞ በርታ አላህ ጉልበት ይሰጠው
ጀግና ኣንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ የእዉነት ኮራህብህ
በጣም ይገርማል እኛ መሉ አካል እያለን እናማርራለን እንድህም ያለ አስተማሪ ታምር አለ ስንቱ ነው ጤና እያለው የስው እጅ የሚያየው እግዚአብሔር ይመስግን ሀይሉ ግን እግዚአብሔር ጥሩ ማስተዋልን ስጥቶታል እግዚአብሔር ይጥብቅህ አንተ የኛ አርያ ነህ
Teyakiw ykerhal eshi mdnew eyedegagemk ej yelehm egirh lay chgr ale tlewaleh esu eko tenkiko yawukewal yegid ante mastawes aynorbhm... temelkachm eyayew new... yrwdal..mwjwmeria letwuk kwtetekemk aybekam ede !! des yemilew liju berasu ytemamenal ... .. yemidebr tiyaqe" ስንት አለህ"? ጋዜጠኛዉ ቲሽ ,, ልጁ ግን ጥንካሬህ አቅምህ ችሎታህ የሚገርም ነዉ በርታ
እስይ እስይ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ይድርስህ ስንቶቻችን ነን ሙሉ አካል እያለን ፈጣሪን የምናማር
እግ.ር መልካም ነው ሁሉም ታመስጌን💚✔
ሱባሀን አላህ በጣም ይግርማል በጣም እኛ ሁሉን ነገር አሟሟት ሰቶኝ አላህን እናማረለን ወንድሜዋ ❤❤😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ ወንድሜዋ ምነው የኔ ወንድም ይህን በያ ምን አለ የኔ ወንድም ሰራ አይወድም በጭራሽ ምን እንዴ ማርግ ግራ ገባኝ አሁንስ አንድበትህ ማር ነው
በትትትክ ወላሂ የታሰጥንማ ብቅ ኖርማ የጎዳለብን ይለም ስብ ሃን አላሀ
ኢግዝአብሔር ኢኛን ስፈጥር ለኛ ዬምሆነንን ነገር ከጎን አድርጎ ያዘገጂልናል አከላት ዬለኝም ብሎ ኢንድይቀመጥ ጉልበት ሆነለት ስለ ሁሉም ነገር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አይዞ አበት ፈጣሪ ይርደክ
what a nice guy. God bless you
ወንድሜ አይዞህ በርታ ሙሉ አካል ሰቷቸው ተቀምጠው የሚውሉ ፈጣሪያችንን የምናማርር ስንቶቻችን ነን ከዚህ ልጅ ብዙ መማር እችላለን
ሱበሀን አላህ
ትክክል
እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጠህ
ወዲም አይዞክ አሏህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ምናለ ወጥቶች ወዳተ ጎራብለው በተማሩ ጎበዝ ነክ
በጣም ጎበዝ ለእኛም አርአያ ነህ
ሱበሀን አላህ ፈጣሪ ህሊናህን ሙሉ አድርጎልሀል!!!
ወንድሜ እግዚብሄር ይርዳህ ኣምላካችን ፈጥሮ መች ይረሳል ተመስገን ጌታየ
ወው.አለህ.ይርዳክ
መሉ አካል እና ጤና እያለኝ ብዙ ግዜ አማርራለው ጌታዬ ያረብ ይቅር በለኝ ስለሁሉም ነገር ምስጋና ይገባህ.
እግዚአብሔር ይመስገን ብርታቱን ያድልህ
ሃይልሹየ ኣብሮ ኣደጌ ኣይዞህ በርታ መቼነቅ ወደኣገሬ ገብቼ ማገኝህ የሰፈሬ ልጅ ኣሁንማ በጣም ኣደክ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ወንስሜ
ጓል ትግራይ ጓልቶም ጀጋኑ ዋው ጎበዝ ነው የምር በጣም ጉበዝ ነው እውነት ቢያገባኝ ደስታየ ነው በራሱ ሚተማመን ወድ ደስ ሚለኝ ጉበዝ ነው
እንታየ ዲኺ ብትግርኛ ዘይትፅሕፍሉ።
God bless him
ሱብሀን አላህ አላህ ኽይር ለሻለት ምንም አካል አያስፈልግም ዋናው ሰሪው ልብ ነው። ያርቢ ሙሉ አካል ያለው ስራ ኢባዳ ነው ስሩ የስው እጂ ከመከጂል የአላህን በር መቁርቁል ሰበብ ማደርስ ግድ ነው አላህ ልብ የስጠን በኒ አደም ሙሉ አካል ብቻውን ያለልብ ከንቱ ነው ልብ ዋናው ነገር ነው። ልብ ያቀደውን ልብ የስራዋል አላህ የአለም አስተማሪ የአላህ ተአምር ፈጡር ንህ እና ከአለም አለም ስምህን የንብብ ስው አይቷኳ። የሚማርብት ለቡዚኒውች አስተማሪ ሙኽር ያርግህ። አላህ ስራ ኽን የባርክልኽ
አሏህ ጉልበትን እውቀትን ይለግሥህ
አይዛክ ወንድምችን እግዚአብሔር እሱ ይረዳህ
ወንድምየ አይዞህ አሏህይገዝህ በርታውንድም የመጨርሻጉበዝነህ።
የኔ ማርርርርር አድናቂህ ነኝ!!!!እግዚአብሔር ይርዳህ
ayzohewendeme
ማሻአሏህ አሏህ ይገዝክ ወዲም አለም አደኛ ነክ በርታ
በናታችሁ አድራሻውን የፌስቡኩንም አድራሻ ላኩልኝ
አንበሳ የኔ ጀግና ላገር ጠቃሚና ሰውን ለታሪክ የሚወራልህ ነው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አላህ ያግዝህ ይዘንልህ ወንድሜ እኛሙሉ አካል ይዘን ፈጣሪን እያማረርን እናት አባታችን እየገለፈጥን ተቐምጠን እንበላለን አላህ ይዘንልን
mert sew neh magna what a nice attitude
ሀይልሽ በናትህ ቁጥርህን ላክልኝ የስራ ባልደረባህ ነኝ
ጌታ ይርዳህ
Hghvbv Vvv ሱበሃንአላህየአላህአፍጣጠርይገርማልአላህሱብሩንይስጥህ
ጎበዝበርታ ይገርማል
egziabiher yirdah emebete mariyam tirdah be ewunet ante le hulachenem araya yemitihon sew nehe egziabiher amlak mastewalin yestn
አላህ ይገዝህ ያረብ ሁሉም ነገር በአላህ እጅ ነው
ጤናክን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ የኔ ወንድም በርታ አይዞክ
አብሽር ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ
Fastryu
ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል አልሀምዱ ሊላህ ሙሉ አካል ለሰጠን ጌታ አላህ ያበርታህ
አላህያግዝህየኔናትዋ
እግዚአብሔር ይርዳህ በርታጎበዝ
እድሜና ጤናውን ይስጥህ በርታ
ቦሎሎ
ወንድም አላህ ይጨምርልህ አሻአላህ.
I am so proud of him!!
ፈጣሪ እገዛውን ይስጥህ አድስ አበባ ላይ በልመና በመስረቅ አገር ያጠፋሉ እስኪ ከዝህ ተማሩ
ወንድም ጉልበት ይስጥክ በርታ
አብሽር አላህ ያግዝህ ልባም ነህ
ሁሉሙ በሱ ሆነ ኣይዛኩ በርታ ፈጣራይ ትልቅ ኣሙሮ ሰጣኑ ግን እኛ ድክመታችን በግልባት እንጂይ በ ጭንቅላት ኣይሰራም ብለን ራሳችን ኣሳመነው ።
አላህ ያግዝህ
Wow, What an inspiration you are. My God bless you aboudntly.
ጎበዝ የሰራ እደሜለወጥ አብሺረ አላህ ይረዳህ
ሱባሀን አሏህ። ያአላህስራይገርማል ኑሮ
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድም
እሚገርም ነው
ዲስ ላይክ ምታደርጉት ስወች እውነት ትገርሙኛላቹ ወይስ ዲስ ላይክ የት እንደሚደረግ ኣታውቁም ማለት ነው ይሄ ጥያቄየ ዲስ ላይክ ምታደርጉ ማሀይሞች ነው ሚመለከተው።
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም
አይዞህ በርታ ወድም ፈጣሪ ይጠብቅህ
Betam gobeze fetare kantegare yihun
አምላክ ይሓግዝካ ወንድሜ
ወድሜ አይዞህ የኔ ጀግና
ስልኩን ስጡኝ ብረታብረት መልመድ እፈልጋለው please
እግዚአብሔር ይመስግን ግሩም ውብ ነህ ባርታ
እግዚአብሔር መልካም አምልኮ ነው
ይሄንን ሳይ እግዚአብሔርን አገሬ ለመግባት ወሰንኩ
Subaha Allah
suban allah berta yene wndm
የአላህ ይገማልሱሀን አላህ አላህ ያግዝህ። ወድም
ጎበዝ በርታ
እባክህ አድራሻህን ማግኘት ይቻላል አተ ለሰወች ራኢ ነህ
egzabher yrdahe mchersahen ymarelehe
ሱባሀን አላህ ወንድሜ አይዞህ አላህ ያበርታህ ኢሻላህ
አበሳ የኔ ጀግና
Mashaalha
በረታ ፍጣሪይጠብቅህ ምንነበረ ሁሉም ሰረቶቢበላ ሀገራችን የትበነበረችነበረ
እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ
ወለተ ስላሴ የድንግል ልጅ እኔስ ማሪያምን እወዳታለሁ kebebush kashko
እግዚአብሔር ይረዳክ ወንድሜ
Ayzo brother
አላህ ይረደህ ወንደም
Zehar Hassan salam neshe mane
ማሻ አላህ ትክክል
akkkk fetari ytbkhhh wedmm ewnet edezye aynet sew besmam
ماشاءالله
ጎቦዝ ጀግና ወዲ አደይ
አላህይርዳህያረብ
አይዝህ ወንድም በርታ
Masha allahi
wendmye egzabihar yrdah
Hamelmal Abera ሃይልሽሓወይ አይዙካ
ሃይልሓወይ ብጣዕሚ አየ ለድንቅ ቀፅለሉ ዕዳመይ ጥዕናይ ይሃብካ ዝሓወይ
👍👍👍👍
ያ ሱባሀን አላህ ሱባሀንክ ላኢላሀኢለላህ አንተ ረቢ በጣም ይደንቃል
Wuy.fetari.yrdah
ይሽአላ አላህ ያግዝሀል
Ayizo.bereta
Wow yanye jagena nah eshe
wudeme E/r ahuneme tebebune abezto yesthe
This should be a big lesson for those who are wasting their time on on social media all day, who are bums and not productive.
Ayizoh wendimewa allah yagzh
berta yene wondim. Korahubih.
Ayzoh yeni geta
የኔ ቆንጆ ተበረክ
አለሕ ጥንኬሬወለን ይስጦሕ
yemigerm new egzabehir kanetegar yehun wendem
አላህ ይርዳህ ወንድም
የሰውልጅ የእይምሮ ብራይት መሆን ማለት ነው ይህ ልጅ ጭንቅላቱ ፍጹም ክፍት ነው ።ወንድማችን ጎበዝ በርታ ለብዙሆቻችን ትምህርት ነው የሆነን በተላይ ሙሉ እካላችን ጤናማ ሆነን ለምንግኝ ። ጎብዝ ጎብዝ !!!!!!!!!!!
አይዞህ ጀግና ነህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እግዚአብሔር ይመሰግን እንደዚህ አይነት ጭቅላት የሰጠህ ወንድሜ በጣም በጣም ነው ደሰ የሚለሁ በርታ
ጋዜጠኛው አጠያየቅህ ህሌና ይጎዳል ኮተት ነህ ሀይልሽዬ አይዞህ ጀግና ነህ መለመን ውርደት ነው መስራት ከተቻለ ጎበዝ አላህ ይገዝህ ይጠብቅህ
እካ ለኔም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር
ያ የዋህ ስለሆነ በቅንንነት መለሰለት
ይህንን እያየን እጅ ና እግር ይዘን እናማርራለን ፈጣሪ ይርዳህ በርታ ኃይልሽ ጎበዝ የትግራይ ልጅ እንዳንተ ዓይነት ብሩህ ጭንቅላት ይዞ ይህ ህዝብ ያልፍለታል። ግርማይ ገብሩ እናመሰግናለን
ወንድሜ አይዞ በርታ አላህ ጉልበት ይሰጠው
ጀግና ኣንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ የእዉነት ኮራህብህ
በጣም ይገርማል እኛ መሉ አካል እያለን እናማርራለን እንድህም ያለ አስተማሪ ታምር አለ ስንቱ ነው ጤና እያለው የስው እጅ የሚያየው እግዚአብሔር ይመስግን ሀይሉ ግን እግዚአብሔር ጥሩ ማስተዋልን ስጥቶታል እግዚአብሔር ይጥብቅህ አንተ የኛ አርያ ነህ
Teyakiw ykerhal eshi mdnew eyedegagemk ej yelehm egirh lay chgr ale tlewaleh esu eko tenkiko yawukewal yegid ante mastawes aynorbhm... temelkachm eyayew new... yrwdal..mwjwmeria letwuk kwtetekemk aybekam ede !! des yemilew liju berasu ytemamenal ... .. yemidebr tiyaqe" ስንት አለህ"? ጋዜጠኛዉ ቲሽ ,, ልጁ ግን ጥንካሬህ አቅምህ ችሎታህ የሚገርም ነዉ በርታ
እስይ እስይ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ይድርስህ ስንቶቻችን ነን ሙሉ አካል እያለን ፈጣሪን የምናማር
እግ.ር መልካም ነው ሁሉም ታመስጌን💚✔
ሱባሀን አላህ በጣም ይግርማል በጣም እኛ ሁሉን ነገር አሟሟት ሰቶኝ አላህን እናማረለን
ወንድሜዋ ❤❤😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ ወንድሜዋ
ምነው የኔ ወንድም ይህን በያ ምን አለ የኔ ወንድም ሰራ አይወድም በጭራሽ ምን እንዴ ማርግ ግራ ገባኝ አሁንስ
አንድበትህ ማር ነው
በትትትክ ወላሂ የታሰጥንማ ብቅ ኖርማ የጎዳለብን ይለም ስብ ሃን አላሀ
ኢግዝአብሔር ኢኛን ስፈጥር ለኛ ዬምሆነንን ነገር ከጎን አድርጎ ያዘገጂልናል አከላት ዬለኝም ብሎ ኢንድይቀመጥ ጉልበት ሆነለት ስለ ሁሉም ነገር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አይዞ አበት ፈጣሪ ይርደክ
what a nice guy. God bless you
ወንድሜ አይዞህ በርታ ሙሉ አካል ሰቷቸው ተቀምጠው የሚውሉ ፈጣሪያችንን የምናማርር ስንቶቻችን ነን ከዚህ ልጅ ብዙ መማር እችላለን
ሱበሀን አላህ
ትክክል
እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጠህ
ወዲም አይዞክ አሏህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ምናለ ወጥቶች ወዳተ ጎራብለው በተማሩ ጎበዝ ነክ
በጣም ጎበዝ ለእኛም አርአያ ነህ
ሱበሀን አላህ ፈጣሪ ህሊናህን ሙሉ አድርጎልሀል!!!
ወንድሜ እግዚብሄር ይርዳህ
ኣምላካችን ፈጥሮ መች ይረሳል
ተመስገን ጌታየ
ወው.አለህ.ይርዳክ
መሉ አካል እና ጤና እያለኝ ብዙ ግዜ አማርራለው ጌታዬ ያረብ ይቅር በለኝ ስለሁሉም ነገር ምስጋና ይገባህ.
እግዚአብሔር ይመስገን ብርታቱን ያድልህ
ሃይልሹየ ኣብሮ ኣደጌ ኣይዞህ በርታ መቼነቅ ወደኣገሬ ገብቼ ማገኝህ የሰፈሬ ልጅ ኣሁንማ በጣም ኣደክ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ወንስሜ
ጓል ትግራይ ጓልቶም ጀጋኑ ዋው ጎበዝ ነው የምር በጣም ጉበዝ ነው እውነት ቢያገባኝ ደስታየ ነው በራሱ ሚተማመን ወድ ደስ ሚለኝ ጉበዝ ነው
እንታየ ዲኺ ብትግርኛ ዘይትፅሕፍሉ።
God bless him
ሱብሀን አላህ አላህ ኽይር ለሻለት ምንም አካል አያስፈልግም ዋናው ሰሪው ልብ ነው። ያርቢ ሙሉ አካል ያለው ስራ ኢባዳ ነው ስሩ የስው እጂ ከመከጂል የአላህን በር መቁርቁል ሰበብ ማደርስ ግድ ነው አላህ ልብ የስጠን በኒ አደም ሙሉ አካል ብቻውን ያለልብ ከንቱ ነው ልብ ዋናው ነገር ነው። ልብ ያቀደውን ልብ የስራዋል አላህ የአለም አስተማሪ የአላህ ተአምር ፈጡር ንህ እና ከአለም አለም ስምህን የንብብ ስው አይቷኳ። የሚማርብት ለቡዚኒውች አስተማሪ ሙኽር ያርግህ። አላህ ስራ ኽን የባርክልኽ
አሏህ ጉልበትን እውቀትን ይለግሥህ
አይዛክ ወንድምችን እግዚአብሔር እሱ ይረዳህ
ወንድምየ አይዞህ አሏህይገዝህ በርታውንድም የመጨርሻጉበዝነህ።
የኔ ማርርርርር አድናቂህ ነኝ!!!!እግዚአብሔር ይርዳህ
ayzohewendeme
ማሻአሏህ አሏህ ይገዝክ ወዲም አለም አደኛ ነክ በርታ
በናታችሁ አድራሻውን የፌስቡኩንም አድራሻ ላኩልኝ
አንበሳ የኔ ጀግና ላገር ጠቃሚና ሰውን ለታሪክ የሚወራልህ ነው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አላህ ያግዝህ ይዘንልህ ወንድሜ እኛሙሉ አካል ይዘን ፈጣሪን እያማረርን እናት አባታችን እየገለፈጥን ተቐምጠን እንበላለን አላህ ይዘንልን
mert sew neh magna what a nice attitude
ሀይልሽ በናትህ ቁጥርህን ላክልኝ የስራ ባልደረባህ ነኝ
ጌታ ይርዳህ
Hghvbv Vvv ሱበሃንአላህየአላህአፍጣጠርይገርማልአላህሱብሩንይስጥህ
ጎበዝበርታ ይገርማል
egziabiher yirdah emebete mariyam tirdah be ewunet ante le hulachenem araya yemitihon sew nehe egziabiher amlak mastewalin yestn
አላህ ይገዝህ ያረብ ሁሉም ነገር በአላህ እጅ ነው
ጤናክን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ የኔ ወንድም በርታ አይዞክ
አብሽር ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ
Fastryu
ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል አልሀምዱ ሊላህ ሙሉ አካል ለሰጠን ጌታ አላህ ያበርታህ
አላህያግዝህየኔናትዋ
እግዚአብሔር ይርዳህ በርታጎበዝ
እድሜና ጤናውን ይስጥህ በርታ
ቦሎሎ
ወንድም አላህ ይጨምርልህ አሻአላህ.
I am so proud of him!!
ፈጣሪ እገዛውን ይስጥህ አድስ አበባ ላይ በልመና በመስረቅ አገር ያጠፋሉ እስኪ ከዝህ ተማሩ
ወንድም ጉልበት ይስጥክ በርታ
አብሽር አላህ ያግዝህ ልባም ነህ
ሁሉሙ በሱ ሆነ
ኣይዛኩ በርታ ፈጣራይ ትልቅ ኣሙሮ ሰጣኑ ግን እኛ ድክመታችን በግልባት እንጂይ በ ጭንቅላት ኣይሰራም ብለን ራሳችን ኣሳመነው ።
አላህ ያግዝህ
Wow, What an inspiration you are. My God bless you aboudntly.
ጎበዝ የሰራ እደሜለወጥ አብሺረ አላህ ይረዳህ
ሱባሀን አሏህ። ያአላህስራይገርማል ኑሮ
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድም
እሚገርም ነው
ዲስ ላይክ ምታደርጉት ስወች እውነት ትገርሙኛላቹ ወይስ ዲስ ላይክ የት እንደሚደረግ ኣታውቁም ማለት ነው ይሄ ጥያቄየ ዲስ ላይክ ምታደርጉ ማሀይሞች ነው ሚመለከተው።
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም
አይዞህ በርታ ወድም ፈጣሪ ይጠብቅህ
Betam gobeze fetare kantegare yihun
አምላክ ይሓግዝካ ወንድሜ
ወድሜ አይዞህ የኔ ጀግና
ስልኩን ስጡኝ ብረታብረት መልመድ እፈልጋለው please
እግዚአብሔር ይመስግን ግሩም ውብ ነህ ባርታ
እግዚአብሔር መልካም አምልኮ ነው
ይሄንን ሳይ እግዚአብሔርን አገሬ ለመግባት ወሰንኩ
Subaha Allah
suban allah
berta yene wndm
የአላህ ይገማል
ሱሀን አላህ
አላህ ያግዝህ። ወድም