How to Create Banner Design in Photoshop | banner editing |banner Design ቀለል ያለ ባነር አሰራር HD
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
- እንኳን ወደ ኢትዮ ሌሰን በሰላም መጡ፡፡ በቪዲዮው እንደምትማሩበት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በቪዲየው አስተያየት ካለዎት አስተያየት መስጫ ሳጥን ላይ ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ ቪዲዮውንም ከወደዱት ላይክ ማድረግዎን እንዳይሰሩ:: Today you will learn how to create banner design in photoshop for print
simple banner designing for glossary
በዚህ ቻናል ትምህርታዊ ቪዲዮዎች ማለትም ስለ Adobe Photoshop, Adobe Illustrator, Adobe InDesign, Adobe After Effect, Adobe Premier Pro, ArcGIS, AutoCAD, M.S. Office (word, PowerPoint, Excel, Publisher..), Video editing(በተለያዩ ሶፍትዌሮች) እና ሌሎችንም የሚለቀቅበት ህጋዊ ዩቱብ ቻናል ነው፡፡
Subscribe Now: @Ethio Lesson
Telegram: @yamret
G-Mail:yamretgraphics@gmail.com
betam dess yelal wondema bezihu ketelebet . neger gin flyer , brochure, id card, logo, mahtem,birthday, trifold mnamn eydereg beteleyaye video betseralen begugut entebekehalen.....
😍😍😍😍😍
Exellent 🙏
Thanks for listening
print ለማድረግ, ስንት በስንት ነው የሰራኸው ? 1ካሬ ለመስራት ስንት በስንት መሆን አለበት?
ለምሳሌ:- በኋላ ማለትም ባነር ላይ ሲታተም 1m(100cm) x1 m(100cm)
ከሆነ የምትፈልገው: photoshop ላይ 10cm x 10 cm አድርገህ መስራት ትችላለህ። እንዲሁም; 2m x 2m ከሆነ ደግሞ፦ photoshop ላይ 20cm x 20cm ማድረግ ትችላለህ/ትችያለሽ።
@@EthioLesson3*1 ከሆነ ስንት ካሬ ነው ሚባለው