ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤❤1 2:09:32
ደግአረገለት እስክንድር ሲጀመር ቤቲ እንደገለፀችውነው በጥላቻ የታወረ ጥሩ ነገር እንኳን ሲያይ የማያመሰግን ጅል ቢጤነው
ማንም ያውራ መለቀቅ የለባቸውም! በይቅርታ የተፈቱትም ሀገር እያደሙ ነው። ሀገር እንዳይረበሽ እንደ ስዪም: አባይ ፀሐዬ: እና እንደ አስመላሽ ዝም ማድረግ best ነው።
❤❤❤❤ 1:02:31
አዲስ አበቤዎች የሰፈሩት ኦሮሚያ መሬት ላይ ነውደ ባለመሬቱ መሆን አይችሉም።
2 2:19:45
1 2:13:45
2 ቱም በ 1 ግዜ ተመሳሳይ በሽታ የታመሙት እንዴት ነው
ኤርሚ ጁሀር ላዲሳቤ ነቀርሳነው እዛው በፀበሉ
አአ ዋና ከተማነት ለእሮሚያ መሬት መወረር ድጋፍ አድርጓል።
እንዴት ሁለቱም አንድ አይነት በሽታ ነው ወይስ ስማቸው እንዳይጠቀስ በሽታ ነው የያዛቸው ::
Jawar didn't spoke about AA ? So where did get this agenda?
ቢቢሲ ክቤተስብ አገኘሁ ያለውን መረጃ ይዘህ ማቭራሪያ መስጠት ትክክ አይደለም:: እራስህ ማጣራት አለብህ:: ሌላው ደግሞ ሁለቱም በአንድ ጊዜ ምን አይነት ጠጎ ህክምና ነው የተደረገላቸው:: ሃገር ሲያጠፍም ሲታመሙም ተመካክረው ነው እንዴ
ኤርምያስ አትሳሳት የተመረጠው ህዝብ እዲያገለግል እንጂ ሴራ እዲሰራ አይደለም ምን ማለት ነው አማራ ኦርሚያ እዲገደሉ ፓለቲካ የሰሩባቸው እነዚህ አይደሉም
ሀብታሙ አየሌው played the same drama in order to get out from the country
ኤርምያስ ከሲሳይ ጋር ለምን የናፈቀህ አዲስ አበባ ገብተህ አትሠራም ?
መተቸት በምክንያት ነው ሁል ጊዜ ስለጦርነት መዘመር ማባባስ ምን ያረጋል ጦር ሠመዞ መገዳደል ውጤት የለውም መግባባት መስማማት ችግሮችን ነቅጦ ማውጣት ነው ውጤታማ ጦርነት የቆምንለትን ህዝብ ሀገር ይገዳል ተቋም ያፈርሳል ጠቀሜታ የለውም ለተችዎች ነው ገንቢ ነገሮችን ሀሳቦችን እናቅርብ ሁል ጊዜ ነቀፌታ ትችት ለሀገር አይበጅም እውቀቱ ከሌለ ዝም እንበል
አንድ ያልቀረበ አጀንዳ ለምክክር ኮሚሽኑ "የራስን እድል በራስ መወሠን" የሚለው ነው።
🙏
አንዳንዶች ሲተቹ ተአማኒ ትችት ሳይሆን ስድብ ነው ገናነን እውቀት ያስፈልጋል ማንበብ ማወቅ ነው ላለመተቸት መማርማር አሁንም መማር ሌኒን ይመስለኛል እዚህ ላይ ሀገር ለማቆም ይመስለኛል ትግሉ ግን ምን አገባህ አገባሽ ልትሸነፋ ነው ማን ከእውቀት ማነስ የሚመጣ ትችት ነው ለጋራ ሀገር የጋራ ምክክር ተሳደብ ብሎ ገንዘብ የሚከፍል ሊኖር ይችላል ስህተት ነው ስድብ ሀገር አይገነባም
1
30 ደቂቃ በላይ ስለነክርስቲያን ስትተነትን ሰማሁ ያውም ከአንድ ወገን ብቻ ።1ኛ ሁለት ፓለቲከኞች በተመሳሳይ ሰአት በተመሳሳይ በሽታ ኦፐሬሽን መደረጋቸው ሊገርምህ ይገባ ነበር ፣ ሌላው አንተ ይሄ ጨዋታ ጠፍቶህ አደለም ✍️ በህመሙ ምክንያት ለህክምና ወደውጭ ለመውጣት ያረጀበት ታክቲክ ነበረ አልተሳካላቸውም አራት ነጥብ ።2ኛ የህክምና ባለሙያዎች ስራ ሲጀምሩ ቃል የገቡት ማንንም ፍጡር ለማከም ነው ስለዚህ ተንኮላቸው ማ ምን እንዳዘዛቸው መጣራት አለበት እንጂ ዘሎ መንግስት ላይ መውጣት አላስፈላጊና ነገር ማባባስ ነው።✍️
አአ ዋና ከተማነትን ፌደራል መንግስት ከፈለገ ይቀይር አለበለዚያ ግብር ለኦሮሚያ መገበር ይኖርበታል።
ተመልካችን አታሳስት። ትጥቅ ትግል ደንቆሮ መንግስት ላይ ያስፈልጋል።
Wow, WHAT HUMAN ACTIVITIES , joke of the year
Ermeys iskindr ibabi naw adess ababan migimrryam li barirra nbiri mikineyatum sinti yi yimaran nikse sigisgo barra leyadrgi nbir
2
ጠወልዋሌ ማለት እንዳንተ ያለዉ ነዉ፡፡ ወደፊት ደግሞ "Addis Compass Mediaን" "Finfinnee Compass Media" ብለህ የሚዲያህን ስም ትቀይራለህ፡፡
አንተ"ኮ የማታውቀው ነገር የለም።በዛ ላይ "እውነተኛ" ነህ፤ጦርነት ከመጥላትህ የተነሣ፤በጦርነት ከሚመጣ ነፃነት በሰላም ውስጥ ያለ ባርነት ይሻላል ትላለህ......እኔ ኤርሚያስ የአዲስ አበባ ብሄርተኛ ነኝ ትልና የአዲስ አበባ ጉዳይ ሲነሳ የፖለቲካ ተንታኝ ነኝ ትልና ትን እስኪለን ድረስ "ወሬ"ልትግተን ትሞክራለህ......
Really you think yourself as a man or ..........
ኤርሚ ምክር ስድብ የሚሆንበት ሞኝነው እንደተባለው ካልሆነ ምክርህን የሚሰማ ካለ ከማንም በፊት የሚጠቅመው ለመንግስት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል ።
ኤሪሚያስ ደርምሴ በቃ ለየልህ አይደል ለምን አንደኛህን ታይት አርገህ ሸሌነት አትሰራም ?
ብልግና ነው ።የዱሪየ ስድብ ይቅርብህ/ሽ
❤❤1 2:09:32
ደግአረገለት እስክንድር ሲጀመር ቤቲ እንደገለፀችውነው በጥላቻ የታወረ ጥሩ ነገር እንኳን ሲያይ የማያመሰግን ጅል ቢጤነው
ማንም ያውራ መለቀቅ የለባቸውም! በይቅርታ የተፈቱትም ሀገር እያደሙ ነው። ሀገር እንዳይረበሽ እንደ ስዪም: አባይ ፀሐዬ: እና እንደ አስመላሽ ዝም ማድረግ best ነው።
❤❤❤❤ 1:02:31
አዲስ አበቤዎች የሰፈሩት ኦሮሚያ መሬት ላይ ነውደ ባለመሬቱ መሆን አይችሉም።
2 2:19:45
1 2:13:45
2 ቱም በ 1 ግዜ ተመሳሳይ በሽታ የታመሙት እንዴት ነው
ኤርሚ ጁሀር ላዲሳቤ ነቀርሳነው እዛው በፀበሉ
አአ ዋና ከተማነት ለእሮሚያ መሬት መወረር ድጋፍ አድርጓል።
እንዴት ሁለቱም አንድ አይነት በሽታ ነው ወይስ ስማቸው እንዳይጠቀስ በሽታ ነው የያዛቸው ::
Jawar didn't spoke about AA ? So where did get this agenda?
ቢቢሲ ክቤተስብ አገኘሁ ያለውን መረጃ ይዘህ ማቭራሪያ መስጠት ትክክ አይደለም:: እራስህ ማጣራት አለብህ:: ሌላው ደግሞ ሁለቱም በአንድ ጊዜ ምን አይነት ጠጎ ህክምና ነው የተደረገላቸው:: ሃገር ሲያጠፍም ሲታመሙም ተመካክረው ነው እንዴ
ኤርምያስ አትሳሳት የተመረጠው ህዝብ እዲያገለግል እንጂ ሴራ እዲሰራ አይደለም ምን ማለት ነው አማራ ኦርሚያ እዲገደሉ ፓለቲካ የሰሩባቸው እነዚህ አይደሉም
ሀብታሙ አየሌው played the same drama in order to get out from the country
ኤርምያስ ከሲሳይ ጋር ለምን የናፈቀህ አዲስ አበባ ገብተህ አትሠራም ?
መተቸት በምክንያት ነው ሁል ጊዜ ስለጦርነት መዘመር ማባባስ ምን ያረጋል ጦር ሠመዞ መገዳደል ውጤት የለውም መግባባት መስማማት ችግሮችን ነቅጦ ማውጣት ነው ውጤታማ ጦርነት የቆምንለትን ህዝብ ሀገር ይገዳል ተቋም ያፈርሳል ጠቀሜታ የለውም ለተችዎች ነው ገንቢ ነገሮችን ሀሳቦችን እናቅርብ ሁል ጊዜ ነቀፌታ ትችት ለሀገር አይበጅም እውቀቱ ከሌለ ዝም እንበል
አንድ ያልቀረበ አጀንዳ ለምክክር ኮሚሽኑ "የራስን እድል በራስ መወሠን" የሚለው ነው።
🙏
አንዳንዶች ሲተቹ ተአማኒ ትችት ሳይሆን ስድብ ነው ገናነን እውቀት ያስፈልጋል ማንበብ ማወቅ ነው ላለመተቸት መማርማር አሁንም መማር ሌኒን ይመስለኛል እዚህ ላይ ሀገር ለማቆም ይመስለኛል ትግሉ ግን ምን አገባህ አገባሽ ልትሸነፋ ነው ማን ከእውቀት ማነስ የሚመጣ ትችት ነው ለጋራ ሀገር የጋራ ምክክር ተሳደብ ብሎ ገንዘብ የሚከፍል ሊኖር ይችላል ስህተት ነው ስድብ ሀገር አይገነባም
1
30 ደቂቃ በላይ ስለነክርስቲያን ስትተነትን ሰማሁ ያውም ከአንድ ወገን ብቻ ።
1ኛ ሁለት ፓለቲከኞች በተመሳሳይ ሰአት በተመሳሳይ በሽታ ኦፐሬሽን መደረጋቸው ሊገርምህ ይገባ ነበር ፣ ሌላው አንተ ይሄ ጨዋታ ጠፍቶህ አደለም ✍️ በህመሙ ምክንያት ለህክምና ወደውጭ ለመውጣት ያረጀበት ታክቲክ ነበረ አልተሳካላቸውም አራት ነጥብ ።
2ኛ የህክምና ባለሙያዎች ስራ ሲጀምሩ ቃል የገቡት ማንንም ፍጡር ለማከም ነው ስለዚህ ተንኮላቸው ማ ምን እንዳዘዛቸው መጣራት አለበት እንጂ ዘሎ መንግስት ላይ መውጣት አላስፈላጊና ነገር ማባባስ ነው።✍️