I agree..but at the same time, tplf shouldn't initiate our ppl to war . tigryans won't fight for tplf politics when tigraway are no seeing them making efforts for peaceful resolutions with central government. It's reasonable to fight when your neighbor want to still your land and people. But, with central government, they have to know to be have like state leaders .They cannot command no one.
@@yonatan8504 Tigraway won't fight for tplf but for it's our own freedom because central government is not treating tigray ppl as Ethiopia because he has this dream if " I abandoned the ppl of tigray they will get rid off tplf" that's not how it work so
@@yonatan8504 You are wrong bro, may be u r less informed, tplf is calling for national peace & transition conference, but pp is refusing that because they think they will lose power to Federalist Forces. Any ways Thanks to Abyi childish & silly decision, Tigray is already in a de facto state, soon could grow to Independent state.
Thanks Guys, always side for people ..not for political parties..many parties and government come and go ...for them, its only their political interest for the time,..but people live on till the end
I like your discussion.The criss solved the best solution is seat and nationally discuss in depth about the our country problem This is the only solution to maintain our country unity Force is not soultion forever.
Please keep your basic and right judgment professionally. There is no in federal government can overy through or assigned a regional government of any regional state. The only government body who can repplace legaly is the peaple of Tigray and the regiona parliament.
Bekalu i always been loved you but today u smell biltsgna. Give hime chance to speak ps. Abiy Ahmed has no any legitimacy starting from 25th of september you like it or not he is colenel. Why are you defending hime
Force is the essence of political power. Abey has the power of the purse and the power of the gun . woyane's days are numbered. Abey should put the finishing touch.The faster the better! 100% ETHIOPIAN!!!
Bekalu on today current affairs you are thinking as in side bottles think or look out of the bottle when you denied things give evidence or prof for your out look
Both lederships of TPLF as well as abiy should stop discrediting each other..They should also de-escalate the tension. TPLF should work more on adjusting itself to the shift of its status from federal to statehood leader and focus on its state. No invitation of war. Tigryans need peace. Unless extreme situation such as defending its territory, or its people, there should no circumstance for tigryans to go to battle especially against the country's military defense force. There is no honor to going to war for unjust causes.Peace for tigryans, for all ethiopiawi
I was impressed by your view. Thank you. It's better to make balance between hats and love.
ክምኞት የዘለለ ኣቅሚ ኣለ ወይ ትግራይ ገብተህ መንግስቲ መቀየር ማንም ጠልጣል ታሪክ ኣልባ ኣቅሚ ሰለኣጡ እንጂ ህልማቸው እሱ ነው የነሱ ቅጥረኛ እንደ ክልል ኣማራ ኦሮምያ ማስቀመጥ ነበረ ህልማቸው ትግራይ ህልም ነው ትግራይ ህጋዊ መንግስቲ መስርታለች
Mehsrfete must go
Beka wedded Ethiopia zor endatelu ketelu day
ከከከከከከከከከ የአብይ ተላለኪ የምያውሩቱ አያውቅም ደንቆሮ ሁሉ
ከንግዲ ትግራይ ሀገር እንድትሆን ነው ምፈልገው እንደ ኣንድ የትግራይ ተወላጅ ይመለከተኛል ።
Bye Bye!
:: me too
@@Lola_Lili እናመሰግናለን ጎረቤታችን።
@@Aduniahope ምንም አደለም ቡና ሳፈላ በአጥርም ቢሆን ዘላችው ኑ
ግን ለናተ ጠረፈ አካባቢ የእርዳታ ካምፕ እናቋቁምም
ህወሃት ከ 27 አመቱ ይልቅ በአሁኑ ግዜ በትግራይ ሙሉ በሙሉ ድጋፍ አላት!!!
ትክክል
መቸም. የትግራይ. ህዝብ. አያውትም. ትግራይ. ከነኩ. የመጨረሻ. ይሆናል. የኮነሪል አብይ አህመድ
በጣም የሚገርመዉ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ የትግራይ ህዝብና ህዉሃት ያላችው ቁርኝት ልክ የወላጅና የልጅ ያህል ግንኙነት መሆኑን ማወቅ ይተሳናቸዉ ብዙ ከመሆናቸው የተነሳ አንድ መሳሌ ላክልበት የሕዉሓት እዉቀት ጠገብ ባለስልጣኖች ኢትዮጵያ የምትባለዉን አገር ልሁሉም ቢሄር ቢሄረ ስቦች ህዝቦች ምቹ ለማድረግ ማሃል አገር በመገንባት ተጠምደው አገራችን ነዉ ብሎዉ ያለ የሌለ እዉቀታቸዉን ባፈሱላቸዉና በገነቡላቸዉ በሕዉሓቶች ላይ በማመፅ መንግስት እንዲቀየር አደረጉ ይህ አጋጣሚ ለትግራይ ህዝብ ጥሩ አጋጣሚ ሊሆን ቻለ በዚህ አጋጣሚ ትግራይን የጎዱ መስሎቸው ትግራይ ግን ተጠቀመች ህዉሃቶች እንደባለፉት ባለስልጣኖች ካገር መዉጣት ይችሉ ነበር ሕዉሓቶች ግን ወደቀያቸዉ ወደ ህዝባቸዉ ነበር ያቀኑት ለምን የበደልነዉ ህዝባችንን እንክሳለን በማለት አሁን እነኝህ እዉቀት ጠገብና እድሜ ጠገብ አገሪቱን ከፍታ ማማ ለማድረስ በመትጋት የነበሩ ባለሰልጣኖች ህዝባቸዉን እየካሱ ህዝባቸዉም ክብር እየቸራቸዉ በክልላቸዉ የሰላም አየር እየተነፈሱ ተስማመተዉ ተከባብረዉ እየኖሩ ይገኛሉ
በትክክል ገልፀህዋል
Wow !!
I agree..but at the same time, tplf shouldn't initiate our ppl to war . tigryans won't fight for tplf politics when tigraway are no seeing them making efforts for peaceful resolutions with central government. It's reasonable to fight when your neighbor want to still your land and people. But, with central government, they have to know to be have like state leaders .They cannot command no one.
@@yonatan8504 Tigraway won't fight for tplf but for it's our own freedom because central government is not treating tigray ppl as Ethiopia because he has this dream if " I abandoned the ppl of tigray they will get rid off tplf" that's not how it work so
@@yonatan8504 You are wrong bro, may be u r less informed, tplf is calling for national peace & transition conference, but pp is refusing that because they think they will lose power to Federalist Forces. Any ways Thanks to Abyi childish & silly decision, Tigray is already in a de facto state, soon could grow to Independent state.
እኔ የገረመይ አፋቸው መልተው ሚድያ ላይ ወጥተው ትግራይ ውስጥ መንግሰ ንቀይራለን ማለታቸው በጣም ትልቅ ንቀት ትግራይ ህዝብ ላይ እንደሆነ አአላወቅቱም ለማኒኛው እስኪ እነየለን
ኦሮሞ እንዴት ከወያኔ ጋር ተወዳጀ! ይህ እድሜዬን በሙሉ ይገርመኛል! ወያኔ የኦሮሞን ህዝብ ያላደረገው ምንድነው! እንደው ይህን አላደረገውም የምል አለ!
@@ethiopiafactfigure8645 ኦሮሞን ጠይቅና ልክህን ይነግረሀል ነፍጠኛው።
እናተን ያለ ማድነቅ ያሳፍራል በጣም ጎበዞች ሃቅ እንደዚህ ነው ክብር ለናተ ይሁን
አሁን ገና ተስፋ አልቆረጠም ማለት ነዉ አብይ አህመድ!? ችግር የለዉም ምያዋጣዉ ከሆነ መጀመር ይችላል ያኔ እናያለን አብረን!!!
Tkkl
በቃሉ እባክህን እራስህን ጠብቅ: የአውሬዎች እጅ እንዳትወድቅ: እንድ በአማራነትህ ሁለት ጎበዝ እና ፊት ለፊት የምትጋፈጥ ጀግና ጋዜጠኛ ስልሆንክ በርቱልኝ: እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን::
በቃሉ ብቻውን ነው ያለው ሀገር የትግራይ ተወላጅ ሰለሆነ
የእውነት ተመችታችሁኛል ሚዛናዊ ሙያዊ ትንተና ነው ፤ ጎበዞች እንደዚህ ሁለቱን ሚገስፅ ነው የታጣው
የእውነት በጣም ነኝ እማደንቃቹ በጣም በቂ የመተንተን ብቃት ኣላቹና ፈጣሪ ከሁሉም ይጠብቃቹ ሀቅ እሚያወራ ኣይወደድም እና
beqalu a fantastic journalist thank you
You guys are amazing. God job !
አጀንዳ ለማስቀየስ ያህል ብቻ ይሉት ይሆናል እንጂ ትግራይ ውስጥ ምንም ነገር መፍጠር እንደማይችሉ እነ ኣብዪም ጠንቅቀው ያውቃሉ።
ጎበዝ ሐገር እንቁጩ እውነት ተናግረህ በመሽብህ እደር እውነት መናገር የጋዜጠኝነትና አንዱ የመጀመሪያየሚጠቀስ ሞያ ነው ::
ችግር የለውም መመኘት ይቻላል ፣ ምኞት ግን ሊሳካም ላይሳካም ይችላል ፣ ጸረ ትግራይ ሲሆን ደግሞ ኣይደለም በእውን በህልም ራሱ ይከብዳቸዋል።
U guys are rational in all aspects. Keep it up.
Bravo!!!! Aula Endezih bemizanu mayet tiru new min adrguln..........
በ3 አመት ውስጥ ህወሕት = የትግራይ ህዝብ ።
የትግራይ ክልል መርጠዋል ሁለተኛ መርጫ አድርጉ ማለት በጣም በጣም ሰሕተት ነዉ ጦርነት መወጀ ማለት ነዉ
ከሚዛናዊ እይታችሁ አንፃር፣ ከተቃውሞ ወጥቼ ለመጀመሪያ ግዜ እንደ ጋዜጠኛ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!
የሚያዋጣው ሚዛናዊነት ገልተኛነትና እውነታን ላይ መሠረት ያደረገ ሁነትን መዳሰስ ነውና በርቱ!
በመጨረሻ፣ በቃሉ አላምረው እንደ ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን አንደ አገር ተረካቢ ወጣት ትውልድ ስለ አገር በማሰብ ከልብህ መናገርህን አደንቃለሁ፣ አበረታታለሁም!
Hager you sound really genuine, promising journalists. Like your discussion
ቃል እወድካለሁ በነሱ አትፍረድ እኛ ወጣቶች የራሳችንን አኗኗር ባለመስራታችን ነው ፣ ዕድል ያገኙት
Bekalu you sooooooo # awesome 👏
ጋዜጠኛው ሃገር አገላለፁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሲተነትነው እውነት ያለው አነጋገር ነው ጎበዝ በርታ
💎Precious yang Journalists💎 , full of knowledge and LOVE to their country🇪🇹🇪🇹🇪🇹 , we proud of you GENUINELY 💞💞💝💝💝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝
keep It Up
AWLO Media may God bless you
Ye Abiy dirama ena acteroch bedenb now yegebachu kelela Media hakun misanawi nachu betarik anresachuhum
Meshrefit must go
Well said
ጥሩ እይታ ነው, ቀጥሉበት::
እውነት ለመናገር ከትግራይ ፖለቲከኞች እና ኦሮምያ ውስጥ ካሉ/ከነበሩ አንዳንድ ፓርቲዎች እንዲሁም የእነ ልደቱ ፓርቲ የቁጭ ብለን እንደራደር መልእክቶች ይሰማሉ:: ነገር ግን ብልፅግና ይህንን መልእክት ተቀብሎ ከማስተናገድ ይልቅ ሃገር በብቸኝነት ማስተዳደር ሃላፊነት የኔ ብቻ ነው በማለት ሃገር እየፈረሰች ቆሞ እያየ ነው:: ይህ ተቀባይነት የለውም!! እውነት ለመናገር ሃገሪቱ ውስጥ (ከ አ/አበባ ውጭ) ምን እየተደረገ እንደሆነ በትክክል የምያውቁ ጠሚሩ ብቻ ናቸው:: ሃቁ ግን ሃገር እየፈረሰች ነው እንድትፈርስ የሚፈልግ ትይራዋይ ኦሮሞ አማራ ደቡብ ወዘተ በፍፁም የለም:: Come to the table before it is too late. The country is approaching to a very dangerous stage. Then, it won’t be easy to bring it back again.
ጥሩ አገላለፅ የበቃሉ አላምረው የዚህ ሳምንት አገላለፁ.ግን ትንሽ ድንግርግር ያለና መጨበጫ የሌለው ሆኖብኛል
Lei Lee በትክክል! እኔም ይህን አይነት ግንዛቤ አይቸበታለሁ ነገር ግን የልጁን አጠቃላይ ምልከታውን ከግምት ውስጥ በማስገባት ሃሳብ ሳልሰጥበት አልፍያለሁ:: አንድ ግልፅ መሆን ያለበት ህወሓት ይዞት ያለው የፖለቲካ አቋም መደገፍም መቃወምም የትግራይ ህዝብ ጉዳይ መሆኑ ነው:: በፌደራል ጉዳይ ደግሞ የድርሻውን ለመወጣት የጋራ የምክክር መድርክ ጠይቋል:: ይህን መድረክ የማመቻቸት ሃላፊነት የመንግስት ቢሆንም ሁሉም ኢ/ያዊ ሊጠይቀው ይገባል:: አለበለዝያ ግን ትግራይ ሃገር የመሆን በቂ የሆነ ቁመና አላት:: ይህ እንዳይሆን በትግራይ ክልል መንግስትነት የመሰረተው ፓርቲ በፌደራል ጉዳይ የድርሻው እንዲወጣ ከመንግስት እና ህዝብ ብዙ ይጠበቃል::
@@ahmm.3062 ማን ሠምቶ ተግባር ላይ ያውለው ብለህ ነው በብልፅግና ያሉ ጉሩፖች
በአንድ ጣሳ የሚጠጡ መሐይምና የስልጣን
ጥም የተጠናወታቸው ናቸው
በስንት ፕላንና ህግ ጥናትና ድካምና ወጪ
የተመሠረተች ኢትዬጵያ እያፈራረስዋት ይገኛሉ
የአብይ አመድ ጉሩፕ
ለማንኛውም ከማየት ውጪ ሰው ምንም የማያረግ መሆኑ በጣም ቢያስገርምም
የትግራይ ሐገር የመሆን ግን አስፈላጊና የግድም ነው የትግራይ ህዝብ ተክዳል ተሠድብአል የውሸት ፊክ መንተሪ ተሰርቶበታል
ተዘርፋል ተገድልአል ታስሮአል ተሰድአል ታስሮአል ስለዚህ በዚህ ሁላ የሶቆቃ መንገድ
ሊቀጥል አይፈልግም ስለዚህ ትግራ አገር የማድረግ ጉጉት የትግራይ ህዝብ ቢመኘውና
ቢወሰን መብቱ ነው ለተወሰነ አመት ይቸገራል
ከዛ በሓላ ጥሩ ውጤት ይመጣል እግዚአብሔር ሁሌም ከተካዱና ከተበደሉ ጋር ነው ደግሞም ከዚህ ጉግ ማንጉግ ሕብረተሰብ
ተቻችሎና ተግባብቶ መኖሩ በጣም ጊዜ ማቃጠል ነው የትግራይ ህዝብ ከማይግባባ ህብረተሠብ አብአ መጓሰ ደክሞታል በጭራሽ
አይፈልገውም ነፃነትና ሠላም ከሌለ የምትበላው ምግብ ዋጋ የለውምና በተረፈ መልካም ግዜ ወንድሜ ወይም አህቴ
Lei Lee ስሜትህ/ሽ ይገባኛል ወንድም/እህት:: የኢ/ያ ፖለቲካ ማጠንጠኛው ቁማር እና ሴራ ሆኖ ነው እንጂ ለውጥ እማ ተፈጥሮአዊ ነው:: ሁላችንም ለውጥ እንፈልጋለን!!
ነገር ግን የለውጥ ሀይል ነኝ ብሎ ስልጣን የያዘው ሀይል ራእይ የሌለው የህዝቡ የሰላም ጥያቄ : የፍትሀዊ ኢኮነሚ ተጠቃሚነት ጥያቄ: እንዲሁም አንድ ደረጃ ወደላይ ከፍ ያለ የፖለቲካ ልምምድ ጥያቄ መመለስ ያልቻለ እንደውም መመለስ ፍላጎት የሌለው የሆድ አደር ስብስብ ነው::
በዚ ሁሉ ችግር የትግራይ ህዝብ ፅናት ግን አለማድነቅ አይቻልም::
ለኔ ዛሬ ሀገር ተክለብርሀን ጥሩ ውይይት ነው ያቀረብከም በቃሉ ግን ትንሽ ተነጫንጨሀል ምክንያትህን ባናውቅም በርግጥ ሁሌ ጥሩ ተናገር ማለቴ አደለም ግን ግራ አጋባሀኝ ወደ ማሀል ላይ እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ህወሓት ማለት እኮ ብልጽግና ከተቆቆመ ቡሀላ አሳውቆ ለቆል ከብልጽግና ጋር አይሰራም ስለዚህ ከነሱ ጋር የሚያገናኘን በጥቅም ብቻ ነው ስለዚህ ምን ብለው እንዲያከብሮቸው ነው የፈለከው ህውሀት አንድ ነገር ካለ በቃ እሱን ስትቀባበሉት ነው ምትውሉት ሌላው ደሞ ህውሀትን ማንም የክልል አስተዳደር ሲናገራቸው ዝም ይበሉ ነው ምትሉት እኔ ምንም አይገባኝም የኢትዮጵያን አስተሳሰብ
Andit new tplf pp yehunew
Woiane eko chinkilatu new yehedew siru Addis Ababa new eiegedel eiasgedele ketilwal
Welcome
Thanks Guys, always side for people ..not for political parties..many parties and government come and go ...for them, its only their political interest for the time,..but people live on till the end
አላምረው!
ወያኔኮ በሰራው ሓጥያት በግምገማው አምኖ ቀደም ሲል ይቅርታ ብሎዋል። አሁን ግን ባጠፋው ጥፋት ብልጽግና ይቅርታ አልጠየቀም። በምን ሂሳብ ነው አንድ ናቸው የምትለው? ወያኔ ሕጉን ተከትሎ እየሄደ ነው "ማለቴ የፈደራሉን ሕግ" ሕጉን የጣሰው ብልጽግና ነው። መልስህ በኮመንት እፈልጋለሁ።
Woiane ??????
አብይ አህመድ አርቀህ አስብ የትግራይ ሕዝብ እንጅ ቡድን አይደለም እኛ ጦርነት አንፈልግም ሰለቸን ከፈለግ ግን ድንግል ማርያም ይዘን እናሸንፋለን አስብበት እኛ የዳዊት አምላክ ከእኛ ጋር ነው
ብራቦ በቄ ጥሩ እይታ ነው።👏👏👏እነሱ ህዘብን ማወዛገብ ነው።ስራዎች ወይም ሴራቸው ለማስኬድ አንድ አሰራራቸውን .....
ደግም የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ አደል?
እያልን ማፈጀት እንጂ እነሱን እኮ አዲስ ሰው የላቸውም እራሳቸውን በራሳቸው እየተበሻሸቁ ሰውን ማድከም ነው። በቻ በጣም ጎበዞች ናቹ በቄና ሀገር በርቱ🙏🙏🙏
Mehsrefete fake
እውነቱ ሲነገ ቃር ቃር የሚላችሁ ሰውች እንዳላችሁ እውን ነው። የትግራይ ሕዝብ እድለኛ ነው ያኣ ኢትዮጵያን የቀየረ ጭንቅላት ይቅርታ ጠይቆ ተሰባስቦ ትግራይ ገብቶ ትግራይን እየቀየራት ነው። የትግራይ ሕዝብ እድለኛ ነው። ያልታደለው ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች ግን ችግር ላይ ይገኛል።
@@Fact-checker2024 woiane eko seitan new bachiru
Tplf 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️
best
Kkkk Viva ቃል: be igna meda yalkat nger betaam new ytemechechgn
Leboch yetasachewun gze baltewun zare yatalunal
በርቱ 👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
ሐገር አነተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ አከብርካለሁ እዚህ ጋር መሸነፍና ማሸነፍ የሚባል ነገር የለም ሕግ እና ሕጋዊነት ነው ታሪክ የሚዘግበው፣
በርቱ ... በነገርህ ላይ ! አናንተን ብቻ ነው Subsribe ያረኩት
Dialogue is all they need to resolve their differences till election
በትክከል ቁጭ ብለው መወያየት አለባቸው ።
አገር ተክለብረሀኑ እዉነት ዛሬበጣም ተመቸህኝ እድሜይሥጥልኝ እንድህነዉጋዜጠኛማለት ቢሄርተኮር አትሁኑ እኛ አንድነታችንን ለሆዳም የፖለቲካከኞች አሣልፈንአንሥጥ የምንግሥትሚዳያወች ባሌጌነቸዉ
Abi zare demo kendnew gazetegnoch atmeslum beselam new?
💯❤❤❤❤❤
በቃሉ ጎበዝ
Tekwami yet ale
I like your discussion.The criss solved the best solution is seat and nationally discuss in depth about the our country problem This is the only solution to maintain our country unity Force is not soultion forever.
በርቱ በርቱ
Meshirefet fake fake
ኣቶ ኣብዱ እስከ ሚቀየሩ ነው ኣቶ ኣዎሉ እኮ እንደዚህ ነበሩ የኣቅም እጥረት ነው
በርቱ
National dialogue is the best and the only solution for Ethiopia to make it united.
በቃሉ በጣም አርፊ አገላለጽ ትሰጣልህ ግን ትንሽ ለ ሃገር እድል እየሰጠህው... ሲያወራ አታቋርጠው... ኣመሰግናለሁ
በኢትዮጵያኖች ቤት በምጣድ ላይ ለሚያረው እንጀራና ለሚደፋ ውሃም ህወሃት ተጠያቂ እየተደረገ ነው። ይህንን ሀይላቸውን ተጠቅመው የኢትዮ ህዝቦችን ዳግመኛ ነፃ ማውጣት ባይኖርባቸውም በትግራይ ዴሞክራስን በመገንባት ለአፍሪካ ቀንድ ምሳሌ እንድሆኑ እመኛለሁ። መላ ኢትዮጵያን ዴሞክራስያዊ ከማድረግ ለተግባራዊነት ይቀርባልና።
በዘረኝነት መጋረጃ ተጋርደን አንድን በአሁኑ ወቅት በኢትዮ የተፈጠረውን መልካም አጋጣሚ መገንዘብ የተሳነን ይመስለኛል።
ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮ መንግሥታዊ መስተዳደር ውስጥ በእውነት እርስ በርስ የሚቃወሙ ኃይሎች መታየታቸውን ነው። በርግጥ ለጊዜ ሁኔታው ጥላቻን ያዘለ በመሆኑ ለሀገርቷ ህልውና አመቺ ባይሆንም ሁለቱም ወገኖች ካሰቡበት ወደ ጤናማ ፉክክር መግባት ይቻላል። እውነተኛና ከጥላቻ የፀዱ አማራጮች ካሉ የዴሞክራሲ መሰረት ናቸውና።
What is your evidence that they are working together Bekalu ?
ትግራይ በሂወትና ንሰጠልን
ሐገር /ቃል አንድ ቀን ባገኝክ ልታወራቸው የምፈልጋቸው የሐገር ሐብት ላገናኝክ እችላለሁ ።he is brain of the country u may satiate in meting him.
If Abyi is working to disintegrate Ethiopia, We Tegaru must support him. The Amhara could take a lesson from what the Tegaru are doing.
Bertu
As of today Abby Ahmed’s sit is officially “EXPIRED” . We have to call him የቀድሞው ጠ.ሚ።
Awlo 🥰
ሰዎች ህዋህትና ፌደራል መንግት መለከል ያለው አለመግባባት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮች ማየት ያስፈልጋል ከነዚህም ጥቂቶችን እእንይ 1,በዉሉ መሰረት በትግራይ ክልል ግዛት ውስጥ ያሉት የሻእብያ ሰራዊትና የአማራ ታጣቂዎች ማስወጣት 2 ትምህርት ቤቶችና ጤና ጣብያዎችን መጠገን 3..በትግራዋይነታቸው በተለያዩ ክልሎች የታሰሩ ወታደሮችና ስቪሎችን መፍታት 4.ተፈናቃዮችን ወደቦታቸው መመለስ 5.የህወህት ፓርቲ እውቅና እንደአዲስ ይመዝገብ የሚለው ምክንያቱም ህወህት ለ49.የቆየ ሀገር ሲመራ የነበረ ከፌደራል ብዙ ሀብትና ንብረት ያለው ድርጅት አይ አይሆንም እንደአዲ ተመዝገብ የሚሉት ለምን ብዘ ነገሮች ማንሳት ይቻላል ግን ግዜ አይበቃም ሳጠቃልለው ፌደራል ህወህትና የህወህትን ባለስልጣኖችን አይፈልግም ነው ለምን እንደፈለገ መሾም ማውረድ ሰለማይችል ይሄውነው
መጀመሪያ ተግባብታችሁ ኑ!!!
Miskin yehe ye ethiopia TV aydelem nesa gazetengoch nachew
ትክክል ናቹህ !!
እኔ የገረመኝ የአቶ ፋራህ ንግገር ሳይሆን ይህንን ንግግር አግባብነት የለውም አገሪትዋ ወደ ከፋ አደጋ ያገባታል ብሎ የሚያወግዝ አንድ ሰው ማጣቱ ነው። የትግራይ ህዝብ ሁሌም እየተገፋ ንሮዋል። አሁን ግን የመጨረሻ ይመስለኛል። ደግነቱ ግን ሳይገፋ በራሱ ገፊ ህኖ አገሪትዋ አደጋ ላይ አለመውደቁ ነው።
Nihina tigrau hagere tigray ina nideli
👍👍👍👍👍👍👍
Wewww nice
ናይ ልበይ
Ethiopia game over meshirefet fake amhara sibahal biher jelen
ክክክክክክ እረ በቃሉ አሳከኝ ይደዋወላሉ አላልክም እየውልህ አሁን አሁን ሲገባኝ ለምን ትግራይ እንደ ሌላው ዝም ብላ አትረገጥም እያልክ አስመሰለብህ
ኣደም ፋራህ ኣረፎ ዝምብሎ የጊመል ወተቱ ኣየጠጣም የትግራይ ህዝብ ነፃነቱ በጡንቻዉ እንጂ በቹሮታ የገኘዉ ነገር ኣደለም
Ai eferu esti lebinet eko yasafiral yesew dem eko yichohal
Nayna tegaru hagere tgray ena ndely ❤💛❤
Enata mirt Ethiopian weyan nach👍
ታላቋ ሶቤትህብረት ትንሿ ይጎዝላቪያ ወደ ህብረቱ እመልሳያታለሁ ስሉ ሶቤት ህብረት ላትመለስ ለአንዴና ለመጨረሻ አሰለበች የኢ/ያ ዕጣ ፋንታ እንደዛህ እንዳይሆን እፈራላታለሁ ወደ ታላቋ እናት ትግራይ ላይ ጣት መቀሰር አይደለምና የአብይ ሞግዝት መንግስት መመስረት መሞከር የማንወጣበት አዘቅት ውስጥ እንገባታለን ክብርና መጎስ ለሰማዕታት አደራቹ በፍፁም አንበላትም ፡፡
ወይ ንቀት እንዴት የተከበረን ህዝብ ቡድን እናያለን
Yetgray hizib betam tegeftewal tebedilewal gin torinet ketederege Tigray Ethiopia wist atinorim
አውሎ ሚድያ ለናንተ ክብር አለን ትግራይ ግን አገር እንድትሆን እየገፋፉን ነው ስለዚ ኢ/ያ ባይ
ግልግል
ድንበራችን ተከዜ ነው እንደምታቁት
ርስታችንን መልሱና ንኩት ወደ ዘመዶቻችሁ
ጋዜጠኛው በቃሉ ስለ ትግራይ አይመለከተኝም አልክ ማይመለከትህ ከሆነ ለምን ትግራይ አጀንዳ አድርገህ አነሳህ ጋዜጠኛው ሃገር ግን ሚዛናው ያልው ንግግር ነው የሚናገር በርታ ሃቅ ያለህ ሰው ነህ
💕💕💕💕🤩🤩🤩🤩🤲🤲🤲🤲
ማን ነው. የጣሰ. ያለው. ህገ መግስትቱ
Fake hige mengist chaka honew oneg woianena shabia yefeberekut
በቃሉ አላምረው ለምንድ ነው ግን ኮነሬል
አበይ ጠርተህ ኢንተርቪው የማታረገው???
besmet atnageru lezich ager and mengst enji hulet mengst ayasfelgatm hwehat ena bltsgna eskemeche new endezi mnketlew blachu asbu sechtonal
Awlo meda weyane medgf weys journalist
Please keep your basic and right judgment professionally. There is no in federal government can overy through or assigned a regional government of any regional state. The only government body who can repplace legaly is the peaple of Tigray and the regiona parliament.
Bekalu i always been loved you but today u smell biltsgna. Give hime chance to speak ps. Abiy Ahmed has no any legitimacy starting from 25th of september you like it or not he is colenel. Why are you defending hime
ወዶች ጠላች ትግራይ ምሪጨ አሪግዋል እንዝህ የምያውርት አያቆቱም ደንቆሮ ቢቻ የተስበሰብ ነው
Force is the essence of political power. Abey has the power of the purse and the power of the gun . woyane's days are numbered. Abey should put the finishing touch.The faster the better! 100% ETHIOPIAN!!!
Cannot wait... But what happened, i thought it supposed to happen before the election??😁🤧
Bekalu on today current affairs you are thinking as in side bottles think or look out of the bottle when you denied things give evidence or prof for your out look
ህወሓትን አላሞካሽልህ አለ
እንቅጯን ነው የተናገረው!
Both lederships of TPLF as well as abiy should stop discrediting each other..They should also de-escalate the tension. TPLF should work more on adjusting itself to the shift of its status from federal to statehood leader and focus on its state. No invitation of war. Tigryans need peace. Unless extreme situation such as defending its territory, or its people, there should no circumstance for tigryans to go to battle especially against the country's military defense force. There is no honor to going to war for unjust causes.Peace for tigryans, for all ethiopiawi
ሕወሓት ምንም ባለፍው 27 ስህተት ተሰርቶ ብየ አምናለሁ ጥሩ ተሰርተዋል አሁን ስህተቱን የተሰራው በኢሕአዴግ በሙሉ የድርሻውን መዉሰድ አለባቸው
አሁን የሚታየው ያለዉ ግን በህወሓት ብቻ አይደለም በትግራይ ሕዝብ ንቀት ነወ ህወሃት ተመርጠዋል ይህን አብይ አሕመድ ማመን አለበት።
ከዚህ በሃላ የሚደረገው ማንም ማስፈራሪያ አይሰራም ትግራይ ቤኒሻንጉል አይደለም በዚህ ግዜ ማንም መወሰን አይችልም የትግራይ ሕዝብ ሕወሓት በብቸኛነት የሚያድነው ወያነ ነዉ።
Mengst Aydelem yaqaqamew. Mircha sayakahid wenberoch new yesereqew. Ye Federal Mikrbet 38 wenber yemiserqu degmo azegaje malet new ketesakalet.
ለእቶ አደም የሙሉቀን መለሰን አልረፈደብሽም ወይ የሚለውኅ ዘፈን ጋብዙልኝ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ቢቸግራቸው ነው አለሁ ለማለት
AWLO international MIDIA. Balance of NEWS Standard MIDIA
ቻዎ ኢትዮጵያ። የትግራይ ህዝብ ንትርክ መንጫጫት አይፈልግም።አደም ፈራህ ግን አርፎ ብቀመጥ የግመል ወተቱ ቢጠጣ ይሻለዋል።
ለማንኛውም እናተን እናመሰግን ኣለን ሚዛናዊ ለሆነ ውይይታችሁ ስለ ትግራይ እናስተዳድር ኣለን ብለው ለሚያወሩ ማውራታቸው ራሱ ድፍረት ነው ትግራይን ከትግራይ ውጭ ይመራታል ማለት ህልም ነው ምነው መኖር ኤይፈልጉም እንቅልፍም ኣይዛቸው እና ቢያስተውሉ እነ ኣብዮት መልካም ነው ራስን ለማዳን ቅጀታሞች
ህውሀትም ሆነ ብልፂግና ለኢትዮጵያ ምንም አልረባችኃትም እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ እፍፍፍፍ ነገ ወይ ዛሬ ትሞቱ ሳታውቁት ምንም እንደሚያባላችሁ አላቅም እናንተ ተባልታችሁ ህዝብን አባላችሁ ፈጣሪ ይፍሩድባችሁ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ይሄን ምስኪን ደሀ ህዝብ ጨረሱት ለንሱ የስልጣን ማራዘሚያ የንፁሀን ደም ይፍርድባቸው😭😭
እኛ ከህወሃት እንጂ ከትግራይ ህዝብ አይደለም ችግራችን ይላል መንግስትም አንዳንድ ክልሎች የሚገርመኝ ነገር የትግራይን ህዝብ የሚወድ እንዴት ጦርነት ይከፍታል?ሌላ አስተዳደር ብትቀይሩም ጥቅም የለወም ምክንያቱም አሁን እንኳን የተሾሙት ባለስልጣናት የሚሰጡትን መግለጫዎች ከሰማችሁ ምን ያህል ህዝቡ ማንም ቢመጣ ተቀባይነት እንደሌለው ማሳያ ነው።
I share some of Bekalu's opinion ,
even if he has some opportunistic stand..
No more ever and ever we don’t see TPLF .... egzybher tilke hyal nw yhineninm yayanw begzybher tilket nw kber legzybeher yehun amen