እናተስ ምን ትላላችሁ መልሳችሁን በኮሜት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 134

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 7 วันที่ผ่านมา +5

    ልክነህ ጀዛከሏሁ ኸይረን እኔ ምስክርነኝ እኔ ጎረቤቴን ነዉ ያገባሁት የሀገርልጂ ጋር መጋባት ደስይላል ቤተሰብ ነዉ ያጋባን እኔ 14 አመት ልጂነበርኩ ያኔ እሱ 23 አመት ነበር በጣም ፀባየኛነዉ ከተጋባን 8 አመት ሆነኝ ወሏሂ አድምቀን እኔ የምፈልገዉን ነገር ከስቶኝ አያቅም እኳን ሊበድለኝ እኔ ግን ብዙ በድየዋለሁ ጥየዉ ሳኡድ መጣሁ መጥቸ አመት አድሬ ፍታኝ ብየ እቢብየ ተፈታሁ በጣምነዉ የበደልኩት ሳኡድ የመጣሁት በ16 አመቴ ነበር አሁን አልሀምዱሊላ እኔም ታስተካክየ ይቅርታ ጠይቄዉ ታርቀን በሰላም እየኖርን ነዉ ከተታረቅን 2 አመት ሊሆነን ነዉ ወድብቻ አይደለም በዳይ ሴቶችም አለን

    • @Alhimdulilah
      @Alhimdulilah 2 วันที่ผ่านมา

      አቦ ይመችሽ ደስ ይላል ሁሌም በፍቅር ኑሪልኝ ማማየ እኔም ምርጥ ባል አለኝ አልሀምዱሊላህ

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf 7 วันที่ผ่านมา +4

    በምገርም አጋላላፅ አቦ ይመችክ በርታ ወንድሜ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 8 วันที่ผ่านมา +13

    ኸረ እህቴ ሱዳኔ ይቅርብሽ የሀገርሽ ሰው ይሻላል ቢከፋም ቢበጅም ነገ ብትጣይ ልጅሽን ነጥቆ ይልክሻል ያኔ ይፀፅትሻል

    • @ethiopiaorthodoxtwahdomezm8419
      @ethiopiaorthodoxtwahdomezm8419 8 วันที่ผ่านมา

      የመቀጥ መብት የለውም ሲጀመረ ሱዳኔኮ አፍሪካናቸው እደኛ አረብ ቢሆኑነው የሚነጥቁ ጡሩ ወንድ ከሆነ ታግባው የሀበሻ ወንዶች አብዘሀኞቹ አስቸጋሪናቸው

  • @hawaasefa8250
    @hawaasefa8250 8 วันที่ผ่านมา +12

    ባሁኑ ሰአት እንኳን የውጭ ሀገር ሰው የኛወቹ አስቸግረዋል እህቶቸ ቀስ እያልን እንራመድ አላህ ፣ለኛ ያለውን ያመጣዋል
    ወንድማችን ጀዛኪላህ ኸይር

  • @zemzemjemal1760
    @zemzemjemal1760 8 วันที่ผ่านมา +7

    ወላሂ ምንም ስተት አልተናገርክም አላህ ይጨምርልክ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ 🤲🤲🤲🙏🙏

  • @uaekfn121
    @uaekfn121 7 วันที่ผ่านมา +3

    አቦ አላህ እርዝቅህን በሀገርህ ያርግልህ ወድሜ ከነሚስትህ

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 8 วันที่ผ่านมา +7

    ጊዜአዉይ አትሁኑ እህቶች መልሶልሻል ወንዲማችን አላህ ይጨምርልህ ወንዲም❤❤🎉🎉🎉

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f 8 วันที่ผ่านมา +3

    ጁዛኸላውን ኸይራን ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እህቶች አላህ ልብይስጠን ጠንካራእንሁን ወድሜ ምክራህ ትክክልነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zed9651
    @zed9651 8 วันที่ผ่านมา +7

    እረ እዳታገቢዉ በጭራሽ ሆ ያገርሽን ልጅ አግቢ ሀቢብቲ

  • @MekaSeid-f6j
    @MekaSeid-f6j 8 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክል ግን አሉ ሚስታቸውን የማይከባከቡ አሉሴቶችምአሉ አጠይቡል ሊል ጠይባት ነው ዱአብቻነው. ያርብ አከላህ ለመዳም ከርታታ ጥሩ ባል ይስጣችሁ
    አትርሱት. አጠይቡል ልልጠይባት ጥሩየሆኑሴቶች ለጥሩወንዶች. ጥሩየሆኑወንዶች ለጥሩ ሴቶች ነው ዱአ አርጉ

  • @salahan8548
    @salahan8548 8 วันที่ผ่านมา +15

    ለሚወለደውልጅ እሰቡ እህቶቸ የዛሬውን አትው

  • @sart820
    @sart820 8 วันที่ผ่านมา +4

    ወላሂ የኔ ጎደኛ አግብታ ተጣልተዉ ባሎ ስዲስት መቶሽ ካልሰጠሽኝ አልፈታሽም ብሎት ዝም ብላ ቁጭ ብለ መጨረሻዉን ተስፍ ሲቆርጥ ፈታን አሁን መልከመልካም የሆነ ባል አግብታለቺ ማሻአላህ ሶብር ጡሩ ነዉ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 8 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ዘንድሮ ገና ጉድ እንሰማለን እኔ መቼም የሰው ሀገር ዜጋ የኢትዮ ወንዶች ቢያልቁ ሌላ ዜጋ አላገባም አትጃጃሉብን እያንዳንድሽ

  • @و6ض
    @و6ض 8 วันที่ผ่านมา +5

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብይ ሰ ዐ ወ

  • @merambushra6897
    @merambushra6897 7 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ወንድም
    እኔ መቼም ያገሬ ሰው ይግደለኝ
    ሴቱ ስሜቱን እንጂ የሚያስቡት ለሚወለደው ልጅ አያስቡም አይደለም የውጪ ዜጋ ኢቶቢያዊም ሆኖ ሀገሩ ቤተሰቡ የሚታወቅ መሆን አለበት እንጂ እራቅ ካለ ይቅርባችሁ

  • @Aa-bs6je
    @Aa-bs6je 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛኸላህ ወድማችን በጣም የሚጣፍጥ ምክርነው ወላሂ

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w 8 วันที่ผ่านมา +3

    ለመጀመር ጊዜ ቪዶህ ሣይ ትክክል ከላም

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 8 วันที่ผ่านมา +5

    ጥሩ ምክር ማሻአላህ አለይክ

  • @sart820
    @sart820 8 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ ምርጥ ምክር ከሶ አልፎ ለኛም የሆነ ምክር ነዉ የሰጠህን ወዲሜ ጀዛከላህ

  • @MNn-jy2wr
    @MNn-jy2wr 8 วันที่ผ่านมา +12

    እሺ ወድም ትቼዋለው ኮሜት ሳነብ አብዛኛው መጥፎ ነው እሺ ወድም ጀዛክ አላህ በጣም አመሰግናለው

    • @HalimaEshetu-u9n
      @HalimaEshetu-u9n 8 วันที่ผ่านมา +4

      እህቴ የሌላ ሐገር ዜጋ አታግቢ የአላህ ፍቃድ ከሆነ እና አላህ ካለ ምርጥ ወንድም አለኝ ኢትዮ ነዉ ኢትዮ ከገባሽ እስኪ ለማንኛዉም በዉስጥ እናዉራ ፍቃደኛ ከሆንሽ እኔ ሳኡዲ ሐይል ነኝ

    • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
      @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 8 วันที่ผ่านมา +1

      እንኮንም ተውሺው እህት አገርሺላይ መልካሙን ይወፍቅሻል ኢንሻአላህ🎉🎉🎉🎉

    • @MNn-jy2wr
      @MNn-jy2wr 8 วันที่ผ่านมา +3

      @@HalimaEshetu-u9n እሺ ትቼዋለው በጣም አመሰግናለው ለሰጣቹኝ ምክር

    • @MNn-jy2wr
      @MNn-jy2wr 8 วันที่ผ่านมา +1

      @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ ከልብ አመሰግናለው

    • @ኑርአደም
      @ኑርአደም  8 วันที่ผ่านมา +1

      አው እህ ብትተጫጩ ነው እሚሻለው ​@@HalimaEshetu-u9n

  • @RodaRoda-s8i
    @RodaRoda-s8i 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናነህ ጎበዝ ሀቢቢቢቢ🎉🎉🎉🎉

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 7 วันที่ผ่านมา +1

    ያገሬ ቆማጣ ይሥጠኝ ከውጪ ከምጨማለቅ አላህ ይጠብቀኝ እንዴት ነው የሚቀራረቡት ግን በስደት ከሹፌር ጋራ መቀላለቅ መተሻሸት ምን አመጣው አረ ምን ጉድ ናቹህ

  • @ሀያትቢንትሰኢድ
    @ሀያትቢንትሰኢድ 8 วันที่ผ่านมา +1

    አደነኩህ ሀቂቃ ባረከላሁ ፊክ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ከሀገር ቤትኳ የነሲብ ነገር ነው በውጭ ሀገር ተገናኘተው ደሴና ባህርዳር ተጋብተው 3 ልጆችን ወልደው ስንት አመታቸው ማሻ አላህ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሱበሀን አላህ ለምክርህ እናመሰግናለን

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 8 วันที่ผ่านมา +3

    ጀዛኽ አላህ ኸይርን

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 8 วันที่ผ่านมา +5

    🇪🇹🇸🇦✍️أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته إن الله وبشر الصابرين صبرن جميل إشاءالله حبايبي 📚🎓أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله أكبر ولا حول ولا قوة إلا بالله لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم واتوب إليه استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه أللهم وفقنا إلا خلاص جمعان يارب العالمين إن شاء الله لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين ✅️

  • @salahan8548
    @salahan8548 8 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝነህ መሻአሏህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ነው ወንድም ለጋብቻ ሲመጡ ጥሩ ከተገቡ በኋላ ተቃራኒ ነው የሚሆኑ በእጅ ሲይዙ እንደመዳብ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 7 วันที่ผ่านมา

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ እኔ በራሴ አታግቢ አብረሽ ስላለሽ ነዉ አብሮሽ የተወለደዉ ወንድምሽ እራሱ ላንች መልካም ወንድም ለሚስቱ መጥፎ ሊሆን ይችላል ራቂ ተጠቀቂ ነገ ደም እምባ ከማልቀስሽ በፊት እንኳን በ5 ወር በ5አመትም የሠዉን ባህሪ አታዉቂም እህቴ አላህ ያርቅሽ የተሻለ ይወፍቅሽ

  • @madenamohammed301
    @madenamohammed301 7 วันที่ผ่านมา

    መሸአሏ ጎበዝ ኑሩ ወድሜ በርታ የኔ አስተዋይ🎉🎉

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክልነህወላሂ ወልደዉነዉ የሚመጡት እኔም አንድየመኒ አጋጥሞኝነበር ግንሀቁን ነግሮኛል ልጅም ሚስትም እዳለዉ ከዛኔ እቢብየቀረሁ አልሀምዱሊላ

  • @fatimamuhammed1891
    @fatimamuhammed1891 8 วันที่ผ่านมา +2

    ጡሩምክርነው ወንድሜ ማሻአላህ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 7 วันที่ผ่านมา

    ጀዛክ አላሁ ኽይርን ወጀዛ ወድማችን ምክርህ እምድር ጠብ የምትል ነገር የለዉም ልክ ነህ ሴቶችየ ከጭቅላታችሁ አስገቡት ምክሩን

  • @Madena-c1e
    @Madena-c1e 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክልወድማችን🎉🎉

  • @MariyamSaed
    @MariyamSaed 6 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ወንድሜ👍👍👍

  • @ggde537
    @ggde537 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱዳኔወች ሥርአት ይያዙልን እንወቅሳቸዋለን ጓደኞቻችንን😂😂

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 8 วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላህ ምክርህ ጀዛካላህ ኸይር ለግዜዉይ ሥሜት ብለሽ ወጥመድ እዳገቢ እህቴ ቆም ብለሽ አሥቢ 😢😢😢

  • @كبر-ق4ش
    @كبر-ق4ش 5 วันที่ผ่านมา

    Wl wr wb Barta wandime❤❤❤❤

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 8 วันที่ผ่านมา +2

    እህታችን የመከርካት ምክር በጣም አስደስቶኛል ጀዛከላህ ኸይር መጨረሻላይ ግን ስህተት ያለ ይመስለኛል፡

    • @ኑርአደም
      @ኑርአደም  8 วันที่ผ่านมา +3

      ምን አይነት ስተት እኔን ከተሳሳትኩ ማረም ይቻላል

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 8 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክልነህወንድም አባቴ ከሀገሬየራቀትዳር እንዳትመኚ ልጀ ለአይኔ ቅርብመሆንአለብሽ በሁሉነገር ይለኝነበር አልሀምዱሊላህ አሁንእኔም አባቴምእምንወደውንዳረኝ እናአርቀሽእሰቢእቴ የወንድማችን ምክር ትክክክልነው 100, 💯💯💯💯💯

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 8 วันที่ผ่านมา +2

    ልጆቻቸውን የተቀሙ አሉ የሌላ ዜጎች አንዷ የጓደኛየ ጓደኛ ሱዳኔ አግብታ ስንት አመቷ አልፈታም ብሎ ሸሪአ ፍርድ ቤት ስንቴ ሄደች እሱ እየፈለገሽ አልፈታም ብሏል አንችልም አሉ ስንት አመቷ እሱ ሀገሩ እሷ ኢትዪ ዝብላ አለች አልፈታም ብሎ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 7 วันที่ผ่านมา

    በስደት ትዳርም አልወድምም ከድሮ ጀምሮ ወላሒ ከባድ ነው የወደፊም ሥደት አላገባም ኢማራቲ ምን እንደሆነ አላቅም ሣሙና ብፈልግ ኦንላይን ነው የምገዛው በጣም እፈራለሁ ውጪ

  • @madenamohammed301
    @madenamohammed301 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሳህህህህ ወድሜ በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @MaryamAthyopia
    @MaryamAthyopia 7 วันที่ผ่านมา

    ትክክልአላህይጨምርልህ

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q 8 วันที่ผ่านมา

    ወድም በትክክል አላህ ልቦና ይስጠን

  • @فاطمهمهيي
    @فاطمهمهيي 6 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ፣አላህይጨምርልህ፣ወላሂእኔእራሡመራቅአልፈልግምነበር፣አንችዘረኛነበርየሚሉኝግንለዘረኝነትአይደለምአርቄሣሥብይከብደኝነበርግንአልሀምዱሊላህአላህያልኩትንአላሣጣኝም፣ስደትለየኝእንጅ

  • @noor.yeche.werengehussain1059
    @noor.yeche.werengehussain1059 8 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነህ ወድሜ

  • @YuY-de1pq
    @YuY-de1pq 8 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሒምክርሕጠብአይልምአላሕይጠብቅሕ

  • @subrietopia
    @subrietopia 8 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @عايشها-ك8ع
    @عايشها-ك8ع 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክልነህማሻአላህ

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን የውጪ ሀገር ከክልል ክልል መራቅ ያቃተን ግዜ ላይ መሆናችንን የማያውቁ አሉ እንደ

  • @amalahmed-y1m
    @amalahmed-y1m 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @fatoomaahmed1354
    @fatoomaahmed1354 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ ሀሣብ ይቅርብሽ የሀገርሽ ልጅ ይሻላል የኔ ቤተሠብ ሱዳኒ አግብታ እሷ አርግዛ ሀገር ገባች ወለደች እሱ ጠፋ ስልክም ዘጋ

  • @Madeena-in4cl
    @Madeena-in4cl 8 วันที่ผ่านมา

    የኔያለሁበት የሠወቸልጂ ያገባዉሌላዜጋናት ወላሂ ያለችበትንእኔነኝየማቀዉ በዲሏትሣይሆን ቡዙችግርአለዉ

  • @عايشها-ك8ع
    @عايشها-ك8ع 8 วันที่ผ่านมา +1

    ካለበትቤትእስከሚወጣለስሜቱማብረጃነውይቅርብሽ

  • @zamzam9324
    @zamzam9324 7 วันที่ผ่านมา

    ታዲዬ የሰፈሬን ነዉ የገበዉት አለሀምዱሊለሂ ምክርክ ደስ ይለል ለቤትክ አዲስ ነኝ በርታ ማሸ አለህ

  • @AzzAlbarak
    @AzzAlbarak 6 วันที่ผ่านมา

    ትክክክል

  • @اميناتمحمد-ز4د
    @اميناتمحمد-ز4د 8 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👍🤛

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 8 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ እኔ አስታውሳለሁ አንዲትልጂ ሱዳኔ አፍቅር ሀገር ገብታ ሳውዲ ነይ ብሏ ሳውዲ መታ 3ቀን ሳውዲ ኢርፕርት አዲራ ስደውል አልመጣም ብሏት እያለቀሰይ ወደኢትዮጵያ አብረርን ገባን ግን እኔ አሳዘነቺኛ እኔ በሰአቱ ፍሬሺ ነበርኩ እሷ እያለቀሰቺ ለወንዲ ብለሺ አታልቅሺ አልኳት

  • @ToybaEthio
    @ToybaEthio 8 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ወንድሜ ለቤትክ አዲስ ነኝ ማሻ አላህ ምክርክ

    • @ኑርአደም
      @ኑርአደም  8 วันที่ผ่านมา

      እካን ደህና መጣሽ

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ወንድሜ የልቤን ነው የተናገርከው እኔ ለራሱ አይደለም ሱዳኒ ከደሴ ውጭ አይታሰብም ✅

  • @و6ض
    @و6ض 8 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድም አለም አሏህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉

  • @uaekfn121
    @uaekfn121 7 วันที่ผ่านมา

    ሰው ላግባ ላግባ ይላል እኔ 10 አመቴ ባል ትች ከመጣሁ ኩትራት ቤት ቁጭ ብየ እገኛለሁ እራሴን እየታዘብኩ

  • @omkaled812
    @omkaled812 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ወንድም

  • @و6ض
    @و6ض 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ❤❤ ነህ

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله
    @سبحناللهسبحناللهالحمدالله 8 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ አስቤም አላቅም የሰው አገር ባል ለስራ የተሰደድኩት አንሶ በስደትም ከሁን የአገራቺን ልጆቺ ሞልተዉል

  • @tube6066
    @tube6066 7 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮ ወንዶችኮ የውጭ ዜጋ እድናገባባቸው አይፈልጉም ሴት አማክሪ 😂 ለማንኛውም ይቅርብሽ እህቴ

  • @EdrisEshetu-t5n
    @EdrisEshetu-t5n วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 8 วันที่ผ่านมา

    ሳህወላሂ ማንእዳገሬልጂ ቢያጠፉ ይመከራል ባጠፉ እመከራለሁ ማንእደአገርልጂለምንሺአመትአልኖርም የሌላዜጋ ከማገባ

  • @Zainab-qz2ek
    @Zainab-qz2ek 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ምክርህ መንድሜ

  • @kalokalo6147
    @kalokalo6147 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነው ሁሉም ወንድም

  • @ZarahZarah-rt8yb
    @ZarahZarah-rt8yb 8 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩመላህሕይረ🎉🎉ጥሩምክረነው❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Weynshe
    @Weynshe 7 วันที่ผ่านมา

    ሣህ ወድሜ

  • @jaenabjaenab-rg8nj
    @jaenabjaenab-rg8nj 7 วันที่ผ่านมา

    ወዲሜ
    ይዛኻላህ
    ከይረ

  • @halehale7257
    @halehale7257 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳታገቢ ወላሂ ይቅርብሽ
    የወሎ ልጅ ይግደለኝ ሆሆሆሆሆሆ

  • @AdAf-hk9pc
    @AdAf-hk9pc 8 วันที่ผ่านมา +2

    እዳታገቢ

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክልነህ ወድማችን

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጋ አንድት ትኩሬኒ ከኔ ጋ ትሰራለች ሱዳኒ አግብታ አንድት ልጅ አለቻት ግን ተፋተው ልጇን ቀምቷት ሱዳን ነው የምትኖረው ልጅቱ

  • @SADID3202
    @SADID3202 8 วันที่ผ่านมา

    ሌላውንትተሽው ቤተሠቦችሽ እደትእሺይሉሻል የኔዴሤና መከነሠላም ሩቅነውብለይ እቢአሉ 😢

  • @SawdaSawda-k5z
    @SawdaSawda-k5z 8 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 8 วันที่ผ่านมา +2

  • @HawaYesuf-o5f
    @HawaYesuf-o5f 8 วันที่ผ่านมา

    በቃ ተናግረኸዋል ደና አገሩን አይለቅም

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 7 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @Noor-p6n2p
    @Noor-p6n2p 7 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ይችን ጥያቄ
    መልሱልኝ
    እስካሁን መሰማንው ማየነው
    ያኢትዩጲያ
    ሴቶች ከአፍሪካ እስከ አውሯፓ ያተራምሳሉ
    ግን ወዶቾስ የሊላን ዜጋን ይግባኝ አለን?

  • @MNn-jy2wr
    @MNn-jy2wr 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዋለይኩም ሰላም እየጠበኩ ነበረ

    • @ኑርአደም
      @ኑርአደም  8 วันที่ผ่านมา +4

      እና እንዲያልኩሽ ነው እህቴ ራስሽን አስከብሬ አደራሽን

    • @MNn-jy2wr
      @MNn-jy2wr 8 วันที่ผ่านมา +1

      @ኑርአደም እሺ ወድም

  • @SamiraSaid-fr8lq
    @SamiraSaid-fr8lq 7 วันที่ผ่านมา

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 8 วันที่ผ่านมา

    ሀበሻ ጠፋደ ምንስ ቢሆን

  • @فاطمهمهيي
    @فاطمهمهيي 6 วันที่ผ่านมา

    አረወላሂከባድነው፣እኔሀበሻሁኖየተለያየቢሄርስጋባእንኳንይጨንቀኛል፣ሥንቶችወልደውልጃቸውንየደበቁአሉ፣ከሤትምከወንዶምአውቃለሁጭራሽየውጭዜጋ፣ኦ

  • @zaynabmohmed8336
    @zaynabmohmed8336 7 วันที่ผ่านมา

    የምንላት አቁሚ ነው የምንለው ግን ኑር ኮሜት መፃፍ እቢ ብሎኝ ነበር ካተ ነው ከኔ በተረፍ በርታ

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem 7 วันที่ผ่านมา

    አትጥፋ

  • @ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
    @ዚነትአህመድ-ጐ3ነ 6 วันที่ผ่านมา

    ቅመሞች ደመሩኝ

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 7 วันที่ผ่านมา

    ሯ አትቀልዱ

  • @و6ض
    @و6ض 8 วันที่ผ่านมา

    ለኔም ምከረኝ ወንድሜ ግን ምክርህን በግል ነው እምፈልገው ከቻልክ ቁጥርህን ላክልኝ

    • @ኑርአደም
      @ኑርአደም  8 วันที่ผ่านมา +2

      እህቴ ስልክ መደዋወሉ ደሞ ሌላ ችግር ያመጣል አላህ ሀሳብሽን ያቅልልሽ

    • @و6ض
      @و6ض 8 วันที่ผ่านมา

      @@ኑርአደም እሺ ጀዛከሏሁ ኸይረን

    • @ኑርአደም
      @ኑርአደም  8 วันที่ผ่านมา +8

      ምከረኝ ያልሽበትን ጉዳይ ባላውቀውም ያላመንሽበትን ነገር ፈጽሞ እንዳያታደርጊ ባታምንበት ነው ምክር ያስፈለገሽ አንድ ነገር ከማድረጋችን በፊት አእምሮአችን ሙሉ ለሙሉ ያን ነገር መቀበል አለበት። በጥርጣሬ ውስጥ ሆነን ያን ነገር ከፈጸምን ለኛ ጥሩ አይሆንም

    • @و6ض
      @و6ض 8 วันที่ผ่านมา +1

      @@ኑርአደም ምን መሰለህ ወንድሜ እኔ ሳዑዲ ነኝ እና የሆነ ልጅ ለትዳር ጠየቀኝ ሲቀርበኝ በጣም ጥሩ ሰው መስሎኝ ነበር የቁርአን አያወችን ሀዲሶችን ሲነግረኝ እኔም በዲኑ ጠንካራ መስሎኝ ተሸወድኩኝ በጣም ወደድኩት አሁን ሁኔታውን ሳየው ለትዳር እሚሆን ሰው አይደለም እኔ እድሜየ ገና 20 ነኝ እሱ ከ 35 _36 ይሆነዋል እና አሁን ከሱ መራቅ እየፈለኩኝ መራቅ አልቻልኩም እሱን ለመርሳት ብዙ ደከምኩኝ በፍቅር ወጥመድ ውስጥ አስገባኝ በፊት በድኔ በጣም ጠንካራ ነበርኩ እሱን ካወኩት ጀምሬ በጣም ደካማ ሆኛለሁ ምን ትመክረኛለህ ምን ላድርግ ?

    • @ኑርአደም
      @ኑርአደም  8 วันที่ผ่านมา +4

      @طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض ዕድሜያቸው ችግር አልነበረውም ለትዳር አይሆንም እያልሽ ነው ካልሆነች ታዲያ ለምን ታፈቅሪዋለሽ ከትዳር ዉጪ ያለ ፍቅር ትክክለኛ ፍቅር አይደለም ትዳር ውስጥ ብቻ ነው ትክክለኛ ፍቅር ያለው እና ወደ ራስሽ ተመለሽ ቤተሰቦችሽን አማክሪያቸው ማንነቱን በደንብ አርገሽ አጣሪ ካመንሽበት አግቢው አላህ ይገዘሽ የሆነ የሚያጠራጥረሽ ነገር ካለ በፍጹም እየተጠራጠርሽ ትዳር ውስጥ አትግቢ ደህናውን ባል አላህ ይስጥሽ

  • @jaenabjaenab-rg8nj
    @jaenabjaenab-rg8nj 7 วันที่ผ่านมา

    ወዲሜ
    አሠላመአለይኩም
    አዲነገረእዲትመክረኚ
    እፈልጋለሁ
    ሥደትላይነኚ
    ወደሥደትሥመጣ
    በቤተሠብጫና
    ተዳረኩኚ
    ያገባሁት13አመቴነዉ
    ከዛወደሥደትመጣሁ
    ሥደትላይ
    7አመትቆየሁ
    እናማ
    ባልተብየዉ
    መሬቷንለመረገጥ
    ተጠየፈ
    ማለቴኮራ
    እኔንምያጥላላኚጀመረ
    እዲሜየን
    በሙሉበሥደትላይአሣለፍኩ
    በጣምከፍኚ
    እኔከሡ
    ዉጭወዲአይቸአላቅም
    እኔ
    ሥደትከመጣሁጀመሬ
    ብዙነገሬተቀይሯል
    ያማለት
    ደኔንተምሬአለሁ
    ኒቃብለባሽነኚ
    ቁረአኔንምአከተምኩ
    እሡግንበጭራሽኒቃብእዲለብሥ
    አይፈልግም
    እናማ
    ለመፍታት
    አሠብኩኚ
    ምንትመክረኛለህ
    እባክህን
    ቪዶዮ
    ሠረተህ
    ልቀቅልኚ
    በይቱብ
    እኔየቴክቶክንሠፈረምአላቅም

    • @ኑርአደም
      @ኑርአደም  7 วันที่ผ่านมา

      ወአለይኩም ሰላም እህቴ ያንቺ ትዳር ውስጥ ያለ ጉዳይ ስለሆነ ፈተዋ ጥያቄ ነው የሚሻለው ልጅቷን እኮ ያስታወስኳት ስላላገባቸው ነው አንቺ ግን ስላገባሽው በግልጽ ነገሩን አብራርተሽ ፍትዋ ጠይቂ የኔ እህት አላህ ይገዘሽ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው