ብዙ ትዳሮችን የበጠበጠችዉ አንዲት ወረቀት ናት !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 171

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  8 วันที่ผ่านมา +78

    እንወዳችኋለን !
    መርጣችሁን ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !
    Like , Share , Subscribe !!!!
    የጠበቃ አዲስን የሶሻል ሚዲያ ገፆች ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኛሉ 👇
    TH-cam link: youtube.com/@tebqaaddis?si=lzaFIfdJn7LkIbX0
    Tiktok Link : www.tiktok.com/@tebqaaddis?_t=8ruQq0qVhsm&_r=1
    Telegram Link: t.me/addismohlawfirm

    • @MedinaAhmed-q4i
      @MedinaAhmed-q4i 8 วันที่ผ่านมา +2

      Jezakelah heyir

    • @MuhabetHelil
      @MuhabetHelil 8 วันที่ผ่านมา +2

      እኛም እንወድሃለን አላህ ይዉደድህ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 8 วันที่ผ่านมา +1

      እኛም እንወዳችሁአለን

    • @absqv2713
      @absqv2713 7 วันที่ผ่านมา +1

      መሻአላህ በጣም የምንወዳትና የምናከብራት እህታችን አላህ ይጠብቅልን እንዳንቺ አይነት አይነቶችን ማፋራት ከአንቺ እንጠብቃለን

    • @امينهبنتسعيد
      @امينهبنتسعيد 5 วันที่ผ่านมา

      ሳድግ እኔ እንደሶፊ መሆን እፈልጋለሁ.ኢንሻአላህ. በጣም እንደማከብራት ንገርልኚ
      አሁን በስደት 13 አመቴነው😂

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 8 วันที่ผ่านมา +35

    እጅግ በጣም ከምንወዳት ጀግና ጠበቃጋር የተደረገው ውይይት ምርጥ ምክር እናመሰግናል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @VipVip-p7m
    @VipVip-p7m 8 วันที่ผ่านมา +19

    አድስ እየ ጀዛኪላህ ኼይር ያለሽን ጥንካሬ ሳላደቅ አላልፊም ጎበዝ አናት ጎበዝ ሚስት ነሽ አድት ነገር ላስታውስሽ የምፈልገው ነገር የሸሪአውን ህግ ላይ በበለጠ ብትሰሪ እና ሹርጡ ላኢላሀኢለላህ የምትለዋን ኪታብ ብታያት ዲንሽንም ዱኒያሽንም ለማስኪድ ትጠቅምሽ አለች የህትነት ምክር ነው ቅር እዳይልሽ ማሌሽ፣

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 8 วันที่ผ่านมา +14

    ከመመሠጤ የቸነሣ ልቤን ወሠድሽዉ ጀግኒት አለህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ😍😍👍👍👍

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 8 วันที่ผ่านมา +33

    እውነትም ይችንማ ትደጋግሞታላችሁ አለች ጀግናዋ ጠበቃ አድስ ክክኪ
    የገብቻ ውል የሚለውን ቢድወዋን በምንድን ነው የማገኝው አላህ በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ የመጀመሪያ ስራየ ከባሌ ጋር እንደ አድስ ውል መፆፆፍ ነው ኢንሻ አላህ

    • @Selamaman3561
      @Selamaman3561 8 วันที่ผ่านมา

      መግቢያው ላይ አለልሽ

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 6 วันที่ผ่านมา

      "​@@Selamaman3561 "ህግ በአዲስ እይታ "የሚል ዩቲዩብ ቻናል አላት ብዙ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል እኔ አያመልጠኝም እንጠቀምበት

  • @lailaal5904
    @lailaal5904 8 วันที่ผ่านมา +19

    እስቲ ሰምተን በታግበር አዉለወለው የምትሉ...

  • @semira8296
    @semira8296 8 วันที่ผ่านมา +9

    እህት አድስ ሙሀመድ እውነቱ በጣም ነው የምወድሽ ሁሌ ብሰማሽ አልጠግብሽም

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 8 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ምርጥ ትምህርት
    አላህ ኸይር ጀዛአችሁን ይክፈላችሁ

  • @HayatJemal-l1z
    @HayatJemal-l1z 8 วันที่ผ่านมา +14

    ማሻአሏህ መሰልሺን ያብዛልን 👍👍👍👍👍👍

  • @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም
    @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም 8 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ተመስጬ ያሰማሁት እንተርቪው ደስ የሚል ባላለቀ ብዬ የተከታተልኩት ፕሮግራም ነው በተለይ እህቶች የጋብቻ ውል የሚለው በጣም ወሳኝ ነገር ነው ስንት ለፍተን በዜሮ ተሰናብተናል አልሀምዱሊላህ ያታሁትንም ሰርቼ የበለጠ አግኝቻለሁ ለእንግዲሁ ግን........... 😊

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 4 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅሽ እህቴ መስኮት እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @abdusalamheyru5095
    @abdusalamheyru5095 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow it was mind blowing discussion. JZK for both of u

  • @umuhib
    @umuhib 7 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የምወዳት ሴት እድሜሽን አላህ ያርዝመው ከአፍያጋር

  • @meremaahmed2511
    @meremaahmed2511 8 วันที่ผ่านมา +3

    ያረብ እህት አድስን በየትኛውም ቦታና ስፍራ ጠብቃት ለአላህ ብየ እጅግ በጣም ነው የምወዳት ሁለ ነገርዋ ይመቸኛል እውቀትዋንም አላህ ይጨምርላት

  • @ahmedhassen6334
    @ahmedhassen6334 8 วันที่ผ่านมา +4

    ሸሪአዉ ጥሩ ሆኖ እያለ ሰወች ግን ስሜታቸዉን በመከተል ያላግባብ የሚጠቀሙበትን የመከርሽበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል

  • @FaxumaAli-o7o
    @FaxumaAli-o7o 8 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአላህ የኔ ጀግና ልባም ሴት እርሜና ጤና ይሥጥልን እናቴ።

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 8 วันที่ผ่านมา +7

    አዲስ የኛ ጀግና ነሽ በርቺልኝ የሙስሊም ፈርጥ

  • @SofiayAbdu
    @SofiayAbdu 7 วันที่ผ่านมา +3

    ማሽአላህ ስወዳት የኔጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @heyuti
    @heyuti 8 วันที่ผ่านมา +2

    የኔናት ባለሺበት በሄድሻበት አሏህይጠብቅሺ መቸም ቢሆን ሀቅንተከተይ ውጤታማትሆኛለሺ በሀቅኑሮ በሀቅመሞት መታደልነው እማየ

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 6 วันที่ผ่านมา +2

    ፓወርሽ ጥንካሬሽ የአማርኛ ቃል አጠቃቀምሽ ማሻ አሏህ 🎉🎉🎉

  • @Zulfaahmed-s1v
    @Zulfaahmed-s1v 8 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ጀግና አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @madena1330
    @madena1330 8 วันที่ผ่านมา +4

    በተስፋ እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ

  • @LllLll-w2d
    @LllLll-w2d 8 วันที่ผ่านมา +4

    እህታችን እናመሰግናለን ጀግና

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 8 วันที่ผ่านมา +7

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ እንደት ናችሁ ማሻ አላህ
    ይህ በጣም ጠቃሚ ነው ግን ደቂቃው አነሰን ወላሂ ደቂቃውን ብትጨምሩበት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
    ጀዛኩም አላህ ኸይር
    ሳራ ነኝ ከሳኡድ አረቢያ

    • @Ismail_Tekle
      @Ismail_Tekle  8 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን ሳራ !

    • @IBNUAADAM-nw6rl
      @IBNUAADAM-nw6rl 8 วันที่ผ่านมา

      @@Ismail_Tekle ባገኛት ደስ። ይለኛል የልጆቼ አባት። ክዶኛል

  • @Suleiman1787
    @Suleiman1787 8 วันที่ผ่านมา +4

    መሻአላህ ተባረከላህ የኛ ጀግና

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ምርጥ podcast !

  • @nuramohamed9226
    @nuramohamed9226 8 วันที่ผ่านมา +3

    This is really helpful advice 🥰🥰
    Thanks Addis 🙏🙏🙏🙏

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 วันที่ผ่านมา +4

    እንጠብቃለን🎉

  • @habtammohammed4962
    @habtammohammed4962 7 วันที่ผ่านมา +1

    Masha allah arif interview wollahi

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 8 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአሏህ አሏህይጠብቅሽ ሽርርሊይክክክ❤

  • @እሙነሰረዲዩቱብ
    @እሙነሰረዲዩቱብ 8 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ይጠብቅሽ እህት አለም

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ አዲሳችን

  • @abd822
    @abd822 7 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት ባለሺበት በሄድሻበት አሏህይጠብቅሺ ውጤታማ መታደልነው እህቴ

  • @Rabiaseid-o6b
    @Rabiaseid-o6b 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል ነበር አሳጠራችሁት እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yosra-qx6ig
    @Yosra-qx6ig 8 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ አዲስ በጣም እናመሰግናለን ጀዛከላህ ጥሩ ትምህርት ነው ሴቶች ንቁ ወንድልጅ ምን ያክል ብናምነው የሆነጊዜ መቀየሩ አያጠራጥርም እንጠቀምበት ፃፉ 😊

  • @MuhabetHelil
    @MuhabetHelil 7 วันที่ผ่านมา

    WA WR WB ደስስስ የሚል ፕሮግራም ጀዛካአላ ኸይር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaryamAhemd
    @MaryamAhemd 8 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም እና መሠግናል

  • @Ewnet99
    @Ewnet99 7 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር በጣም እናመሰግናለን ስለ መረጃው

  • @meremjemal6792
    @meremjemal6792 35 นาทีที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አዲስዬ አላህ ይጨምርልሽ ስወድሽ

  • @abayeshegebere5857
    @abayeshegebere5857 6 วันที่ผ่านมา +1

    Tebareki

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 8 วันที่ผ่านมา +2

    ምንወድሽ እህታችን አሁኑኑ ሰብስክራይፕ አደረኩ

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر 8 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ከነ አያት ሲጠሩኝ

  • @Suleiman1787
    @Suleiman1787 8 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አሪፍ ነበር. ግን ግዜውን አሳጠራችውት ለማንኛውም ጀዛከእላኸይረን መስኮት ዩትብም እንደዚሁም

  • @IbrahimHussen-w5t
    @IbrahimHussen-w5t 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ!!! አላህ ይጠብቅሽ!!!

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 8 วันที่ผ่านมา +2

    የኔዉድእህትማሸአላህ❤❤❤❤

  • @MommysgirlMommysgirl
    @MommysgirlMommysgirl 7 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያንችን አይነቱን ያብዛልን

  • @mirsadyou3825
    @mirsadyou3825 4 วันที่ผ่านมา

    ጀግናዋ እህታችን

  • @alhamdulilahforevreything
    @alhamdulilahforevreything 8 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ መስኮት tube ሁሉም ፕሮግራሞችህ ምንም ደቅቃ ያለምክንያት ያልባከነበት ፕሮግራም ነበር እስሚዞ

  • @ሀያትሀበሻ-ኀ1ኀ
    @ሀያትሀበሻ-ኀ1ኀ 7 วันที่ผ่านมา

    የቲክቶክ አካውቷን ኮንታክት አድርጉን ማሻ አላህ የኔ ልዩ እህት እኔም እዳች ነኝ ህግ ባለሙያ ብሆን እያልኩ እመኛለሁ ተበዴዩች በዝተዋል አላህ ይጠብቀን

  • @TemrHamza
    @TemrHamza 8 วันที่ผ่านมา +1

    Allah yetabikachu ❤❤

  • @abd822
    @abd822 7 วันที่ผ่านมา

    hello, Mss Addise aselamualikum werehmetulluah weberekatuhu, you gave us amazing advise

  • @امينهبنتسعيد
    @امينهبنتسعيد 5 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድሜ

  • @abd822
    @abd822 7 วันที่ผ่านมา

    ALLAH BLESSED YOU ADDIS

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 วันที่ผ่านมา

    ማአሻአላህ ጀኧዛኩምአላህኸይር

  • @mkeya123
    @mkeya123 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ጀዛኪ አላህ ኸይርን

  • @SemutiMehdi
    @SemutiMehdi 7 วันที่ผ่านมา +2

    አሰራ አንድ ሺ ሰው አይቶታል ለምንድ ነው ላይክ ማታረጉት

  • @meremaahmed2511
    @meremaahmed2511 8 วันที่ผ่านมา +2

    ኢን ሻ አሏህ

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ቅመም ነሽ የምር በርች🎉🎉🎉

  • @chaltuabdurahman7283
    @chaltuabdurahman7283 6 วันที่ผ่านมา

    mashallah Betam des yemity le buzu setoch role model nesh.

  • @HalimaYemame
    @HalimaYemame 8 วันที่ผ่านมา

    የኛጀግናነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MubareksultanSultan
    @MubareksultanSultan 8 วันที่ผ่านมา

    ጀግናሽ ማሻአሏህ

  • @fatumamohammed2650
    @fatumamohammed2650 7 วันที่ผ่านมา +1

    Mashallah Allah yecamirlishi

  • @NoraNoranora-x7m
    @NoraNoranora-x7m 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጣፋጭ አድበት

  • @onnee3782
    @onnee3782 8 วันที่ผ่านมา

    Allah idmeeshin yaazmlin xabaqa Addis baxaam naw yamiwadish

  • @Arwaa804
    @Arwaa804 5 วันที่ผ่านมา

    @ismail tekle
    Thank you for inviting adis ♥️

  • @WorkneshShifa
    @WorkneshShifa 8 วันที่ผ่านมา

    እወድሻለሁ የኔ ኩራት!

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 6 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩምአላህ።ኸይር።መሺ።አሏህ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 8 วันที่ผ่านมา +3

    ኢ/ያ ይህ ህግ እውነት ይከበራል

  • @HayatEndrisHayatEndris
    @HayatEndrisHayatEndris 7 วันที่ผ่านมา

    አበጀሽ እህታችን ጎበዝ

  • @marmes868
    @marmes868 3 วันที่ผ่านมา

    Mashallah we all need it.

  • @selimtube404
    @selimtube404 8 วันที่ผ่านมา +1

    አዳሜ ኑ ስሙ አልሰማንም እዳትሉ

  • @Tsega-o7u
    @Tsega-o7u 8 วันที่ผ่านมา

    የኔቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 7 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ እኔስ በትክክለኛው መንገድ ነው ያገባሁት ያለኝን ያለውን ዘርዝረን የወደፊትን የጋራ ብለን

  • @zemzemsanbi7274
    @zemzemsanbi7274 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ከሀገር ዉጭ ሆኖ እንደት የጋብቻ ዊል መጳጳፊ የምችለው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 8 วันที่ผ่านมา +3

    የድምፃችን ይስማ ፈርጥ

  • @NajatDubai
    @NajatDubai 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በጣምጡሩሀሠብነው

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 8 วันที่ผ่านมา

    ماشاء الله عليكي الله يحفظكي
    أختي أديس محمد

  • @DesignerHayatMohammed
    @DesignerHayatMohammed 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ❤

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሱብሃን አላህ

  • @Seya-f3x
    @Seya-f3x 6 วันที่ผ่านมา

    you are wonderful

  • @mensuramohammed1310
    @mensuramohammed1310 7 วันที่ผ่านมา

    JazakAllah khair

  • @tofecmmmm8787
    @tofecmmmm8787 8 วันที่ผ่านมา

    ወአላይ ኩሙ ሠለም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 8 วันที่ผ่านมา +1

    Like adirgu sjemru wudoche yichin jegna slaqerebkln jezakelah heyir wondime yemtaqerbln egdochi astemari nachew

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 8 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ እመቤት አላህ ከፍ ያድርግሽ

  • @hayatmohamed7421
    @hayatmohamed7421 8 วันที่ผ่านมา

    Teru temeherete newe hetachen berechee bteleye behagerachen bezetowal. 1.miste hakane sayetebeku wede.4...mezelele kebade hateyate newe😢 allah yesetelene yanchene semetew yemaralu.🎉🎉🎉🎉

  • @SewudaSirur
    @SewudaSirur 8 วันที่ผ่านมา

    Mashalah Allah yakoyachu

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 8 วันที่ผ่านมา

    ጀገኒት🎉❤

  • @መሪምM
    @መሪምM 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሆታውን ጨርሳል እህት አዲስ ሙሀመድ ይመችሽ😂😂😂😂

  • @SofiyaSulyeman
    @SofiyaSulyeman 8 วันที่ผ่านมา

    እንደነዚህ አይነት ወንዶች መጨረሻቸዉ አያምርሞ

  • @ZeyadaGultamo12
    @ZeyadaGultamo12 4 วันที่ผ่านมา

    Mash allah

  • @Mariam-e8l
    @Mariam-e8l 6 วันที่ผ่านมา +1

    ብራይት አስጠኒዎች አማረኛ ታስጠናላችሁ አመሰግናለሁ ።

  • @AlieyabasyAlieyabasy-vz5pf
    @AlieyabasyAlieyabasy-vz5pf 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህ

  • @Seriranurbenur
    @Seriranurbenur วันที่ผ่านมา

    Mashallah 👍👍

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 7 วันที่ผ่านมา

    ሞጣ 😮😮 ለካ የቲክቶኩ ሰውዬ ልክ ነበር ስሙ እኔኮ ሞጣ ሚባል አገርም የሰው ስምም አላውቅ ነበር ጉድ ጉድ

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 3 วันที่ผ่านมา

    እንደሸሪአው ከተሄደ ሲጀመር ወንድሜ የሚስትን አይነካም ሚስትም ባል ያፈራውን እስካለች ትጠቀምጂ ከተፈታች አትካፈልም
    የካፊር ህግ እየተከተልን ከኢስላም ባንወጣ ጥሩ ነው

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v 8 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah

  • @rahmakonjooo6350
    @rahmakonjooo6350 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አለይኩም ውድ እህት ወንድሞች እርዳታችሁን እሻለሁ እባካችሁ ለአላህ ብላችሁ የአኼራ እህታችሁ ነኝ አግዙኝ በስደት ነው ያለሁት እና የዛሬ አመት ኢትዮጵያ ሂጄ ኒካ አድርጌ ነበር አልሆን ሲል እኔ ፍች እፈልጋለሁ ብዬ ጠየኩት እሽ አለኝ ና ከዛ ጠፋብኝ ባወራው ሁሉ አይመልስልኝም ሽማግሌዎቹም አይመልሱልኝም እባካችሁ ቤተሰቦቼ ደሞ ክፍለ ሀገር ናቸው ማንም እማግዘኝ የለም እኔ ደሞ ኢትዮጵያ መሄድ አልፈልግም ብዙ ነገሮች ይበላሹብኛል እና እባካችሁ እሱ የራሱን ህይወት እየኖረ ነው እኔን ግን እንዳልኖር አድርጎኛል እና ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እኔ እዚህው በስደት ነው መኖር እምፈልገው መላ በሉኝ እስቲ 😢😢እንዴት ነው ከዛ ሰው መላቀቅ ያለብኝ እባካችሁ😢😢ላአላህ ብላችሁ አግዙኝ

    • @Zabibamustfa
      @Zabibamustfa 3 วันที่ผ่านมา

      አንቺ.መሄድ.ከልፈለክሽ.አመራጭ.ቤተሠባችሽ.የነግሩት.በይነኝ.

  • @JelaluAsfaw
    @JelaluAsfaw 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 8 วันที่ผ่านมา

    የኛን የመዳም ቅመሞች ሣጠይቅልን