ኑር አደም
ኑር አደም
  • 77
  • 47 181

วีดีโอ

ሽአወችን ከክርስቲያኖች ለይቶ ማየት ሞኝነት ነው የሽአወች ማንነት ይህ ነው ክፍል 3
มุมมอง 4592 หลายเดือนก่อน
ሽአወችን ከክርስቲያኖች ለይቶ ማየት ሞኝነት ነው የሽአወች ማንነት ይህ ነው ክፍል 3
ሽአወች ማለት እኒህ ናቸው አዳምጡ በደብ ከፍል 2
มุมมอง 4412 หลายเดือนก่อน
ሽአወች ማለት እኒህ ናቸው አዳምጡ በደብ ከፍል 2
ኢብራሂም ራዕይሲ ማለት ማነው ውነታው ይሄ ነው ስሙ
มุมมอง 4622 หลายเดือนก่อน
ኢብራሂም ራዕይሲ ማለት ማነው ውነታው ይሄ ነው ስሙ
ይድረስ ለመፈመስ ብለው በክርስትያን በዓል ቀን ለሚዲበሰበሱ ሙስሊሞች አስመሳዮች ናችሁ ለሰው ብላችሁ የአላህን ትዕዛዝ የማታከብሩ
มุมมอง 3803 หลายเดือนก่อน
ይድረስ ለመፈመስ ብለው በክርስትያን በዓል ቀን ለሚዲበሰበሱ ሙስሊሞች አስመሳዮች ናችሁ ለሰው ብላችሁ የአላህን ትዕዛዝ የማታከብሩ
ታዋቂ መሆን ለምትፈልጉ ሁሉ
มุมมอง 6133 หลายเดือนก่อน
ታዋቂ መሆን ለምትፈልጉ ሁሉ
የሩታና የአብሪሽ ወዳጆቻቸው የማያውቁት ከባድ ሚስጥር ይፋ ወጣ
มุมมอง 4353 หลายเดือนก่อน
የሩታና የአብሪሽ ወዳጆቻቸው የማያውቁት ከባድ ሚስጥር ይፋ ወጣ
የዘመኑ በሽታ በወንድም ሳዳት ከማል ይድረስ ለእነዚህ ባልና ሚስቶች
มุมมอง 4053 หลายเดือนก่อน
የዘመኑ በሽታ በወንድም ሳዳት ከማል ይድረስ ለእነዚህ ባልና ሚስቶች
ውሸታቸውን ልጆቻችን ሊብያ ታስረው እያሉ ገንዘብ እየሰበሰቡ አንድ ሚሊየን ሰባት መቶ ሺ ብር ከሰበሰቡ በኋላ በቲክቶክ ላይቭ ተጋለጡ
มุมมอง 4103 หลายเดือนก่อน
ውሸታቸውን ልጆቻችን ሊብያ ታስረው እያሉ ገንዘብ እየሰበሰቡ አንድ ሚሊየን ሰባት መቶ ሺ ብር ከሰበሰቡ በኋላ በቲክቶክ ላይቭ ተጋለጡ
በደላላ ስራ ሂዳ አረቢቱ የ 25.000ሽ ሪያል ወርቅ እና ብሯን በሙሉ ቀምታ አባረረቻት እያለቀሰች ያደረገችው እሪከርድ
มุมมอง 1594 หลายเดือนก่อน
በደላላ ስራ ሂዳ አረቢቱ የ 25.000ሽ ሪያል ወርቅ እና ብሯን በሙሉ ቀምታ አባረረቻት እያለቀሰች ያደረገችው እሪከርድ
የሶላት ጉዳይ በሸክ አህመድ አደም
มุมมอง 1024 หลายเดือนก่อน
የሶላት ጉዳይ በሸክ አህመድ አደም
ሰበር መረጃ 4 ሀበሻ ሴቶች ታርደው ተገኙ በአረብ ሀገር እየጠፉ የቀሩ እህቶች የሚጠፉበት ሚስጥር ወጣ ምንም አላጋንንም ይሄን መረጃ ሳትሰሙ እዳትቀሳቀሱ
มุมมอง 3246 หลายเดือนก่อน
ሰበር መረጃ 4 ሀበሻ ሴቶች ታርደው ተገኙ በአረብ ሀገር እየጠፉ የቀሩ እህቶች የሚጠፉበት ሚስጥር ወጣ ምንም አላጋንንም ይሄን መረጃ ሳትሰሙ እዳትቀሳቀሱ
ፈተዋ የጋብቻ ቀለበት በኢስላም ሀራም ወይስ ሀላል በሸክ አህመድ አደም
มุมมอง 1306 หลายเดือนก่อน
ፈተዋ የጋብቻ ቀለበት በኢስላም ሀራም ወይስ ሀላል በሸክ አህመድ አደም
እውን የሰው ጅብ አለ በሸሪአስ እደት ይታያል ሁሉም ሙስሊም ሊሰማው የሚገባ
มุมมอง 1996 หลายเดือนก่อน
እውን የሰው ጅብ አለ በሸሪአስ እደት ይታያል ሁሉም ሙስሊም ሊሰማው የሚገባ
መሀመድ ኢሳ ያደባባይ ዳእዋ ሷደርግ ዳእዋውን ለማስቆም የመጣው ግለሰብ የሚገርም ታአምር የታየበት ቪድዮ አሏሁ አክበር
มุมมอง 2836 หลายเดือนก่อน
መሀመድ ኢሳ ያደባባይ ዳእዋ ሷደርግ ዳእዋውን ለማስቆም የመጣው ግለሰብ የሚገርም ታአምር የታየበት ቪድዮ አሏሁ አክበር
ነሽዳ ባይወች ከሙዚቃ መኮረጅ ጀመሩ
มุมมอง 1696 หลายเดือนก่อน
ነሽዳ ባይወች ከሙዚቃ መኮረጅ ጀመሩ
ከኢስልምና ዉጭ ያሉ ሰወችን በባአላቸው ግዜ እኳን አደረሳችሁ ማለት በኢስልምና ሀራም ወይስ ሀላል ግልፅ ማብራሯ
มุมมอง 1857 หลายเดือนก่อน
ከኢስልምና ዉጭ ያሉ ሰወችን በባአላቸው ግዜ እኳን አደረሳችሁ ማለት በኢስልምና ሀራም ወይስ ሀላል ግልፅ ማብራሯ
ለሚስቴ ገንጎ ሰርቸ አበላኋት ለ አረብ ሀገር ሚስት ይሄ ያንሳታል እነሱ ለኛ ስት ይሆናሉ
มุมมอง 6037 หลายเดือนก่อน
ለሚስቴ ገንጎ ሰርቸ አበላኋት ለ አረብ ሀገር ሚስት ይሄ ያንሳታል እነሱ ለኛ ስት ይሆናሉ
ለሚስቴ ምርጥ ስጦታ ሰጠኋት እናተም ግዙት በጣም ነው የተደሳችው ክፍል 2
มุมมอง 1827 หลายเดือนก่อน
ለሚስቴ ምርጥ ስጦታ ሰጠኋት እናተም ግዙት በጣም ነው የተደሳችው ክፍል 2
ለሚስቴ ምርጥ ስጦታ ሰጠኋት እናተም ግዙት በጣም ነው የተደሳችው
มุมมอง 2947 หลายเดือนก่อน
ለሚስቴ ምርጥ ስጦታ ሰጠኋት እናተም ግዙት በጣም ነው የተደሳችው
ኢትዮጵያ ያላችሁ ኢሄን መረጃ ሳትሰሙ ወዴ ሳኡዲ እግራችሁን እንዳታነሱ ነገሩ ከሯል
มุมมอง 2378 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያ ያላችሁ ኢሄን መረጃ ሳትሰሙ ወዴ ሳኡዲ እግራችሁን እንዳታነሱ ነገሩ ከሯል
ፈተዋ እስከሚጋቡ ድረስ በስልክ ማውራት ሀራም ወይስ ሀላል ማንነቱን የማያቁትን ሰው ማግባት መዘዙ ሙሉውን ያዳምጡት በሸክ አህመድ አደም
มุมมอง 2718 หลายเดือนก่อน
ፈተዋ እስከሚጋቡ ድረስ በስልክ ማውራት ሀራም ወይስ ሀላል ማንነቱን የማያቁትን ሰው ማግባት መዘዙ ሙሉውን ያዳምጡት በሸክ አህመድ አደም
ሰበር ዜና የዮኒ ማኛ አካውንት ተዘጋ እሱም ዛቻውን ቀጠለ ቀጥሉበት
มุมมอง 2648 หลายเดือนก่อน
ሰበር ዜና የዮኒ ማኛ አካውንት ተዘጋ እሱም ዛቻውን ቀጠለ ቀጥሉበት
ፈተዋ ባሌ በጣም ያናድደኛል ፍች ብጠይቅ እደተ ይታያል
มุมมอง 2728 หลายเดือนก่อน
ፈተዋ ባሌ በጣም ያናድደኛል ፍች ብጠይቅ እደተ ይታያል
አመሰግናለሁ 1000ሽ መግባቴን በማስመልከት ላስቃችሁ ብየ ነው
มุมมอง 3948 หลายเดือนก่อน
አመሰግናለሁ 1000ሽ መግባቴን በማስመልከት ላስቃችሁ ብየ ነው
እህታችን ለፍታ የሰራችዉን ቤት ባሏ ቀማት ሌላ ሚስት አግብቶ ኖረበት
มุมมอง 1638 หลายเดือนก่อน
እህታችን ለፍታ የሰራችዉን ቤት ባሏ ቀማት ሌላ ሚስት አግብቶ ኖረበት
ዮኒ ማኛ አልተረፈም በስድብ
มุมมอง 4568 หลายเดือนก่อน
ዮኒ ማኛ አልተረፈም በስድብ
የአረብ አገር ወንዲ የአረብ አገር ሴት እየተባባልን ከምንሰዳደብ እነኝህን መስፈርቶች እናሟላና በፍቅር የተሞላ ትዳር ውስጥ እንኑር
มุมมอง 6908 หลายเดือนก่อน
የአረብ አገር ወንዲ የአረብ አገር ሴት እየተባባልን ከምንሰዳደብ እነኝህን መስፈርቶች እናሟላና በፍቅር የተሞላ ትዳር ውስጥ እንኑር
በሙስሊሞች ፍቅር የተለከፈችው ክርስቲያን ያከበርን እናከብራለን መልካም ነገርን እንመኝለታለን እና ዳእዋ በወድም ሰኢድ ሙሀመድ
มุมมอง 3398 หลายเดือนก่อน
በሙስሊሞች ፍቅር የተለከፈችው ክርስቲያን ያከበርን እናከብራለን መልካም ነገርን እንመኝለታለን እና ዳእዋ በወድም ሰኢድ ሙሀመድ
ፈተዋ ባልና ሚስት በስልክ እያወሩ ብልታቸውን ነካክተው የዘረ ፈሳሽ ቢያፈሱ ሀራም ወይስ ሀላል ደስ የሚል መልስ በሸክ አህመድ አደም
มุมมอง 3.6K8 หลายเดือนก่อน
ፈተዋ ባልና ሚስት በስልክ እያወሩ ብልታቸውን ነካክተው የዘረ ፈሳሽ ቢያፈሱ ሀራም ወይስ ሀላል ደስ የሚል መልስ በሸክ አህመድ አደም

ความคิดเห็น

  • @lubabajamal5691
    @lubabajamal5691 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተን ቲክቶክ ያስተወህ አሏህ እያንም ያስተወን ያረብ አሏህ ፈሳድ የሚበዛው ቲክቶክ ላይ ነው ወድሜ በርታ አሏህ ይጨምርልህ

  • @Aminu_Beshir-ox1qs
    @Aminu_Beshir-ox1qs 4 วันที่ผ่านมา

    መድና አገኘዋለሁ ወይ ሰማአውን

  • @user-ob6ib5du6l
    @user-ob6ib5du6l 4 วันที่ผ่านมา

    አዲመለክት ስታስተላለፍ በደብ ማጣርት አለበህ

  • @user-sp1oe8rk2t
    @user-sp1oe8rk2t 4 วันที่ผ่านมา

    ዋጋው 18እሪያል ነው

  • @user-my9jw3em8p
    @user-my9jw3em8p 13 วันที่ผ่านมา

    ككككك

  • @user-hw2zw6lw7i
    @user-hw2zw6lw7i 13 วันที่ผ่านมา

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 13 วันที่ผ่านมา

    የበረሀ እንጀራ የደም እንጀራ አለች አያቴ እውቷን ነው አላህ የተሻለ ሀላል ከሰብ ይወፍቀው

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 13 วันที่ผ่านมา

    ሚስኪን

  • @Lubabah1992
    @Lubabah1992 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ሶለላሁ❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤

  • @user-dr3ro7dq9z
    @user-dr3ro7dq9z 21 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-is4uf2bn4b
    @user-is4uf2bn4b 26 วันที่ผ่านมา

    ከቻልክ ለተቸገሩስንትአሉ እነሱጋ እድደርስ አርግ ስደቃ ይሁንህወድሜ

  • @hawaebrhaim
    @hawaebrhaim หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቀን ወንድም ወላሂ እሰከመጨረሻው ነው የሰማሁህ ቤተሰቦቻችንም አላህ ሂድያ ይስጣቼው ከሽርክ አላህ ያውጣቼው ቤተሰቦቻችንን

  • @KEDIJA-mz5xj
    @KEDIJA-mz5xj หลายเดือนก่อน

    ሱለላሁ አለሂ ወሰለም ጀዛኹመላኸይር❤❤❤❤

  • @AliAli-tw7qd
    @AliAli-tw7qd หลายเดือนก่อน

    ሰለሏአለይሂወሰለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AliAli-tw7qd
    @AliAli-tw7qd หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hyatuoutube
    @hyatuoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @selma5801
    @selma5801 2 หลายเดือนก่อน

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሆዴ

  • @selma5801
    @selma5801 2 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክክክክክ

  • @selma5801
    @selma5801 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @selma5801
    @selma5801 2 หลายเดือนก่อน

    ሞኝ ካልነገሩት አያውቅም እንኳንም ነገርከው

  • @selma5801
    @selma5801 2 หลายเดือนก่อน

    ያሰላም

  • @selma5801
    @selma5801 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን ሸፈንካቸው ኑር?

  • @selma5801
    @selma5801 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @selma5801
    @selma5801 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የኔ ጎበዝ ገበሬ ወንድም ሻይ ናእና በጣም ነው የምወደው

  • @selma5801
    @selma5801 2 หลายเดือนก่อน

    صلى الله عليه وسلم جزاك الله خير نور

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 2 หลายเดือนก่อน

    አህባሽ የነሱ ቁራጭ ነው

  • @user-ly4yx7ky2c
    @user-ly4yx7ky2c 2 หลายเดือนก่อน

    በድምፅ በፅሁፍ - በሁሉም ብታዩት፣ አላህ አድሎታል - ደስ የሚል ብቃት። የቢድዐ ሰዎች - ጧት ማታ ሲለፉ፣ ቆርጠው በመነሳት - ዲናችን ሊያጠፉ፣ በሰለፍዮች ላይ - ድንበር እያለፉ፣ እሱ አይደለም እንዴ - ብዕሩን አንስቶ፣ ፀጥ ያስደረጋቸው - ዋጋቸውን ሰጥቶ? ጀምዕይ - ጀምዕይ - ስንባል የዛኔ፣ አልበያንን ይዞ - ከች አለ በወኔ። ታትማ ስትወጣ - ጉዱ ይፋ ሆነ፣ በሷ ምክንያትም - ብዙ ሰው ባነነ፡፡ ማክበር ይፈቀዳል - የረሱልን ልደት፣ ተብሎ የዛን ጊዜ - መፃፍ ሲፃፍለት፣ ኢብኑ ሙነወር ነው - ተነስቶ በፍጥነት፣ "መውሊድ" ታርክ፣ ግድፈት፣ እርምት፣ ብሎ ሲያሳትም - ሱፊይ የጨነቃት። በጠንካራ ደሊል - ዋጋዋን የሰጣት፡፡ ኢብኑ ተይሚያንም - ሌላው ሲያነውር፣ 'ከሀዲ ነው' ሲለን - ተነስቶ ከምድር፣ ያላለውን ብሏል - ብሎ ሲቀባጥር፣ ሰውን ለማጥመም - ጧት ማታ ሲጥር፣ ውዱ ኡስታዛችን - ኢብኑ ሙነወር፣ ዳግም ሊዋጋው - አነሳ ብዕር፣ ኢብኑ ተይሚያችን - የሱንናው አንበሳ ብሎ ሲፅፍለት - ሆነ ቁም ሬሳ። ውለታው ብዙ ነው - ኢብኑ ሙነወር አሁን የቱን ትቼ - የቱን ልናገር!? አላህ አድሎታል - ያማረ ብእር፡፡ ኡሱሉ ሠላሣ፣ አርበዒን፣ ቀዋዒድ፣ ትምርቶችም አሉት - የሚያምሩ እንደ ጉድ። ይህ ሁሉ ተረስቶ የሱን ስም ለማጥፋት መፃፍ መለፍለፍ ያሳፍራል በውነት። = በአሏህ ይችን ግጥም በድምፅህ አቅርባት ወድሜ

    • @user-sp1oe8rk2t
      @user-sp1oe8rk2t 2 หลายเดือนก่อน

      ንባብ ላይ እኮ ብዙም ስለማልችል እኮነው ፈር አድርጌ ማበብ ስለመልችል ነው እጅ አስከዛሬ እራሱ የፃፍሻቸውን አቀርባቸው ነበር ጠብቄ ነው እማነበው ወላሂ

  • @user-ly4yx7ky2c
    @user-ly4yx7ky2c 2 หลายเดือนก่อน

    🪞ነፍሴ....! ~ የonline ተማሪ ወይንስ ነሽ ዘዋሪ የትኛው ነውስምሽ ሀቅ ተናገሪ? ተይው ማሥመሠሉን በኮፒ አትዋቢ፣ ያልሆሽውን መሥለሽ ሰውን አትቅረቢ፣ በውሸት ማንነት የሚገኘው ገቢ፣ ለጌዜው ቢሞላ ምን ብሰበስቢ፣ ትርፉ ለዳማነው ከህነዬ እሰቢ፣ ካንች ጋ ከሌለ የተግባር መረጃ፣ ስሙ የሌላ ነው ተይው ይጠሩበት ሀዋና ኸዲጃ፣ ከፍታ አትፈልጊ በነሡ ደረጃ፣ ባቅምሽ ተቀሳቀሽ በራስሽ እርምጃ፣ ምንም ለማይፈይዲ ለማይሞላ ሀጃ፣ መጠሪያ አትስረቂ ይቅርብሽ ኩረጃ፣ መሣቂያ አትሁኒ የሞኝ መቃለጃ፣ 🪞 እናማ እኔ ማለት.. የሚያውቀኝ ያውቀኛል ለማያውቅ እዲህ ነኝ፣ ተማሪ አይደለሁም እኔ ዘዋሪ ነኝ፣ ይህ ነው መጠሪያዬ እውነተኛው ስሜ፣ አይገልፀኝምና የonline ተማሪ የሚለው ስያሜ፣ የወደደ ወዶ የጠላኝም ጠልቶ፣ በሰው ወርቅ ከ ምደምቅ ልኑር የኔ ባልኳት ባለችኝ ዲሪቶ፣ ✍️

  • @user-ly4yx7ky2c
    @user-ly4yx7ky2c 2 หลายเดือนก่อน

    በተሰበረ ክንፍ አቅም በጎደለው በሰነፈ ጀሰድ ስብራት በሞላው በጭቃ ባደፈ ባልታጠበ እኛነት ፀጋ ከጎደለው በጠራ ድህነት ከሀሳብ ያልፀዳ ሰላም ከሌለበት መንገድ ጠፍቶን ሳለ ብንጠራው በፍጥነት የማይረሳው ጌታ ባሪያውን ሚወደው ትንሽ ተጠይቆ በትልቅ ሚችረው አሏህ እያለልን የምን አንገት መድፋት ለምንስ መሰበር ከየት የመጣ ፍርሀት ከደምስር የሚቀርብ ሁሉን አዋቂነው ከኛ ሚጠበቀው ያ አላህ እባክህ ጌታዬ ማለት ነው። ━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━

    • @user-sp1oe8rk2t
      @user-sp1oe8rk2t 2 หลายเดือนก่อน

      ጀዛከሏሂ ያኡኳቲ

    • @user-ly4yx7ky2c
      @user-ly4yx7ky2c 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-sp1oe8rk2t አሚን ወኢያክ በርታ ወድማችን እኔ ወላሂ ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ካንተ በርታ አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናህ

  • @Abderiyu-Anwar
    @Abderiyu-Anwar 2 หลายเดือนก่อน

    የወልዮች ወዳጅ፡ ይሀን መጤ እምነት ትተህ ወደ ሐድራው ግባ! የነጫልይ ተከታይ ሆኖ ማፈር የለም! ክርክርም ከሆነ ውይይት አልን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-sp1oe8rk2t
      @user-sp1oe8rk2t 2 หลายเดือนก่อน

      እኛም የነብዩ መሀመድ የሰሀቦች ተከታይ ሁነን አንፈራም ማስረጃችን ቁራአን ሀድስ ነው መጤው ሸክ ተከታይ እንጅ እኛ አደለንም ደሞ በምን ነው እምትወያየው የሸክ ተከታይ ሁነህ በቂሷ ነው ከፈለክ አብሽር አገናኝሀለሁ አሊሞቹ ጋር

  • @Abderiyu-Anwar
    @Abderiyu-Anwar 2 หลายเดือนก่อน

    አረ እንዴት ትናገራለህ። ጫልይ እዴዛ ብለዋል፣ አንይስ፣ ጀማ ንጉስስ፣ አባግትዬስ .......? ስለዚህ መጤ እምነት ነው ምታራምዱት ማለት ነው። ውሃብዮች ደግሞ ልንገራችሁ፡ 1 ሙጀሲም እምነትን ነው ምታምኑት 2 ቀርኑ ሸይጧን የተባለውን ፡ ሙሃመድ ኢብን አብዱል ውሀብን ነው ምትከተሉት እስለኛ፡ ደግሞ ልንገርህ፡ *ሙሃመዱኒል ፋቲህ ፡ ለተፍተሃነል ቁስጠንጥንያ የተባለለትን * አላህን ከቦታና ታቅጣጫ እናጠራለን * መውሊድ፣ ሃድራ፣ ድቤ፣ ቢደዓ ፣ ሽርክ ፣ ኢስቲጋሳ ፣ ተበሩክ ፣ ተወሱል ፣ ሂርዝ ፣ ጫት፣ ሶደቃ እና....... የመሳሰሉትን ነገሮች ላይ ተከራክሮ ማሳመን የምንችልና የአህለሱና ወልጀመዓ ኡለሞችን የምንከተል ኡማዎች ነን። ወላሂ! አልሃምዱሊላህ!

  • @user-ye8up1xi5e
    @user-ye8up1xi5e 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አብሽር አላህ ያግዝ ሽርክ ቢዳዓ እንዋጋለን

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj 2 หลายเดือนก่อน

    ስለላሂ አሊሂወስለም አለነብይና መሀመዲ ጀዛኪላህ ከይር

  • @Rabeah-zn8gp
    @Rabeah-zn8gp 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር ትክክል ሽርክን አና ቢደአን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ኢላሂ ያረብ

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed 2 หลายเดือนก่อน

    ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed 2 หลายเดือนก่อน

    ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 2 หลายเดือนก่อน

    ኑር ቸናልህ እድየድግልህ የኡስታዞችን ደርስ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ የተለየዩ ትምርትች ቡዙ ሰብስክራይብ የለቸው ሙስሊም ወድሞችህን ልኩን ወዝዶ እድየስታወውቅልህ አውራቸው ብቻ በርተ❤

    • @user-sp1oe8rk2t
      @user-sp1oe8rk2t 2 หลายเดือนก่อน

      እሽ ኢንሻአላህ

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 2 หลายเดือนก่อน

    አህሌን ኑር ወድማችን አቦ ውሃ ይብለቸው ወይ ህዳያ ይስጣቸው የምን ወሃብያነወ እኛ ሙስሊም ብቸነን አልሀምዱሊላህ

  • @ToyebaTube
    @ToyebaTube 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣክ

  • @jjamila542
    @jjamila542 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ኑር አህላን እኳን ደህነ ማጠህ አለህ በቁርአንነ በሀዲስ ያፅነን አለህ ኮቶተኮቶትን አለህ ያሰልን

  • @ayacell6408
    @ayacell6408 2 หลายเดือนก่อน

    አሚንዳዉሎዲአረጌልወጣነዉ

  • @esmaelhayru4688
    @esmaelhayru4688 2 หลายเดือนก่อน

    አልባቁሩ ሱለይማኒያ

  • @SumeyaBintislam
    @SumeyaBintislam 2 หลายเดือนก่อน

    ስለዚህ ጉዳይ አስረዱኝ plis

  • @SumeyaBintislam
    @SumeyaBintislam 2 หลายเดือนก่อน

    ዓቂዳህ ከሌለ የፈለገ ኢባዳዕ ቢደረግ ዜሮ ነው እናንተ ግን አንድ ሰው ሳያውቅ ቢያሻርክ ነዋቂደል ኢስላም ላይ አይወድቅም የምትሉት አቋም መሰረት የለውም

  • @SumeyaBintislam
    @SumeyaBintislam 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት አላህን የምትፈራ ከሆንክ ሽአ ብቻ አይደለም ኢስላምን የማይወክል ሽርክ የሚሰራ በአጠቃላይ አወቀም አላወቀም ሙሽሪክ ነው ከሙሽሪከ ማህበረሰብ በርዓ ማድረግ የዲን መሰረት ነው ስለዚህ ለምን ኡዝር ቢልህል እያላቹህ ሳያውቅ ያሻረከ ሙስሊም ነው ትላላቹህ? ??? መልስልኝ ከፈለክ የቴሌግራም ቁጥሬን ላስቀምጥ የምታስረዳኝ ከሆነ

    • @user-sp1oe8rk2t
      @user-sp1oe8rk2t 2 หลายเดือนก่อน

      ሽአወች ብቻ አደሉም እኔም አላልኩም ልክ ሽአወች እሚሰሩትን አይነት ሽርክ እሚሰሩ ኢትዮጽያ አሉ በሙስሊም ስም እሚጠሩ ቪዶወውን በደንብ ተከታተለው ኢትዮ ባሉት ቪዶወ እደምሰራ ተናግሯለሁ

    • @user-sp1oe8rk2t
      @user-sp1oe8rk2t 2 หลายเดือนก่อน

      ሲመስለኝ ኢክዋን መስየህ ቸኮል ብለሀል

  • @user-wh5tt9bh3y
    @user-wh5tt9bh3y 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d 2 หลายเดือนก่อน

    Eyesus yadnal , Eyesus ywedhal . yetgawum haymanot kefrd ayadnm Haymanot geday newu .

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኦርቶዳክስ ነኝ ግን ብዙሙስሌማች አንድ ነን ትላላቹ ይኤን ለሆሎም ኢትዮጵይ ሙስሌማችቤመለከቱ ጥሩነው

    • @user-kc1zr7pi3n
      @user-kc1zr7pi3n 2 หลายเดือนก่อน

      አወ ኢሻአላህ አንቺንም አላህ ይምራሺ ያረብ

    • @sisayheley1239
      @sisayheley1239 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-kc1zr7pi3n እእህቴ እኔ ኦርቶዳክ ስ ነኝ ግን እድገቴም በሙስሌማች ነው ይሳደጉኝ ጥላቻ የለብኝም ግን አላመመኝም እምነቴን እወደዋለው

  • @user-uz6iz8dr5v
    @user-uz6iz8dr5v 2 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ ግን ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን

  • @user-uz6iz8dr5v
    @user-uz6iz8dr5v 2 หลายเดือนก่อน

    ግን ሙስሊም ናቸው?

    • @user-sp1oe8rk2t
      @user-sp1oe8rk2t 2 หลายเดือนก่อน

      አደሉም ሽአ ነቸው ሙስሊም ማለት አላህን የሚታዘዝ ነው