እጅግ የሚያስቀና የወንድሞች ህብረት! አኬ አክሊል, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ጋዲሳ, ዮሐድ, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, ዮኒ, ተመስገን, ሲሳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • እጅግ የሚያስቀና የወንድሞች ህብረት! አኬ አክሊል, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ጋዲሳ, ዮሐድ, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, ዮኒ, ተመስገን, ሲሳይ
    እጅግ የሚያስቀና የወንድሞች ህብረት! አኬ አክሊል, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ጋዲሳ, ዮሐድ, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, ዮኒ, ተመስገን, ሲሳይ
    እጅግ የሚያስቀና የወንድሞች ህብረት! አኬ አክሊል, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ጋዲሳ, ዮሐድ, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, ዮኒ, ተመስገን, ሲሳይ
    Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,

ความคิดเห็น • 175

  • @birkete22
    @birkete22 15 วันที่ผ่านมา +1

    እንቁ የተዋህዶልጆች ❤❤❤

  • @tsitsi8906
    @tsitsi8906 16 วันที่ผ่านมา +19

    እንዴት እንደምወዳቹ ለመናገር ቃላት የለኝም❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም ሰታምሩ ጠላት እርር ይበል ሰይጣን ይቃጠል ዋአ ወንድሞቼ በርቱ አመሰጋኝ ነን የድንግል ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 16 วันที่ผ่านมา +19

    እኔ መጀመሪያ ነኝ ልዚህ video
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቺሁን ያርዘመው

  • @user-tv3sf8he8i
    @user-tv3sf8he8i 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኑሩልኝ ልጆቼ እኛ ቤቶ አንደዚህ ነው።።።።።

  • @eristewoldabdissa4437
    @eristewoldabdissa4437 15 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል በርቱ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይባርካችሁ !!!!!!!!!!!!!!

  • @Bzunemareng
    @Bzunemareng 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቼ ውድድድድድድድድድድድድድ ማረጋቹ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው 🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BerutElias-vi6tt
    @BerutElias-vi6tt 16 วันที่ผ่านมา +13

    በህይወት ዘመነ የኦርቶዶክስ ልጆች እንደዝ ብኖሩ ብዬ እውነት ስመኝ ነበር እግዚአብሔር ጥያቀዬን መለሰልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት !!! 4:25

  • @user-tv3sf8he8i
    @user-tv3sf8he8i 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።እንኳን ደረሳችሁልን በርቱልን።።።

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 11 วันที่ผ่านมา

    ቃሐ ህይዎት ያሠማልን የኛ እቁዎች ፀጋዉን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthamuse-k3e
    @marthamuse-k3e 15 วันที่ผ่านมา +1

    እመብርሀን ወላድት አምላክ ጉባያቹህን ታስፋል የጠፉት በጉች ይመለሱበት

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat 15 วันที่ผ่านมา +1

    እል ልልልልልልልል❤❤❤

  • @AddisalemLema
    @AddisalemLema 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @affanquraishi7449
    @affanquraishi7449 15 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 16 วันที่ผ่านมา +6

    ተሜ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን አስተምህሮት በደንብ ተማር አፋቸውን የሚከፍቱብህን መናፍቃንን በቀላሉ ፀጥ ታደርገዋቸዋለህ:: ትምህርቱም በደጋገምከው ቁጥር ውስጥህ እየሰረፀ ይመጣል መንፈሳዊ ህይወትም በጣም ወሳኝና ዋናው ነገር ነው አባቶቻችን መፅሀፍ ቅዱስን ሲተረጉሙ በፆም በፀሎትና በሱባኤ ነው እኛም የአባቶቻችንን ፈለግ እንከተል እግዚአብሔር እንዲገልፅልን:: አይዞህ ተሜ እግዚአብሔር ያፅናህ!!!!

  • @user-cm3bk6dc2q
    @user-cm3bk6dc2q 15 วันที่ผ่านมา +6

    ንኡ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን (2)
    ንኡ በድንግል ደስ ይበለነ (2) ለታላቁ ክብረ ለዚ ላበቃን ንኡ በእግዚአብሔር ንኡ በድንግል ደስስስ ይበለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሲስየውንድማችንናወደትክክለኛዋመንገድ

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 16 วันที่ผ่านมา +8

    በእውነት ታስቀናላቹ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 15 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ፤ ክብሩን ሁሉ አማኑኤል ይወሰድ

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 10 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ቀራለው ከመንገዴ አደራ እናቴ አስቢኝ ለሚያስጨንቀኝ ጠላት ለሚያስደደኝ አትስጪኝ አሜን አሜን አሜን (እንዴት ታምራላቹ ወጣቶች በጉብዝና ወራት ፈጣሪክን አስብ አሜን

  • @NesatnetBelete-ir4sn
    @NesatnetBelete-ir4sn 15 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስቲያን መሆን መታደልነው ወንድሞዎች ስወዳቸው❤❤❤

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማራ መላእክ ያሰማልን እንዴት ታምራላቹ በእመብራሀ

  • @andentethiopia0014
    @andentethiopia0014 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @MeskeremBerehanu
    @MeskeremBerehanu 15 วันที่ผ่านมา +1

    ፀጋውንና ክብሩን ውሰዱ

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 15 วันที่ผ่านมา +4

    የምንወዳችሁና የምንሳሳላችሁ የተዋህዶ ልጆች፡ በጣም ነው የምታምሩት፡ እንኮራባችኋለን፡ እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 15 วันที่ผ่านมา +3

    ባለማህተቦቹ ህብረታችሁ ያስቀናል ፀጋውን ፍቅሩን አሁንም ያብዛላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 15 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእኛ እንቁወች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙነኝየተዋሕዶፍሬ
    @እሙነኝየተዋሕዶፍሬ 16 วันที่ผ่านมา

    ደስ ስሉ እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹህ የአገልግሎት ዘመናቹህ ይባርክላቹህ ወንድሞቼ❤❤❤

  • @etsegenetasfaw7974
    @etsegenetasfaw7974 15 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ የዘመናችን የወንገል አርበኛች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ዝማሬ መላአክትን ያሰማችሁ። እኛንም አሳትፉን መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁባችሁ

  • @user-be9ig8lp3f
    @user-be9ig8lp3f 15 วันที่ผ่านมา +2

    እነዚህን ልጆች ግን እኔ ብቻነኝ የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቼ

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 15 วันที่ผ่านมา +1

    ትባረኩልን ልጆችን ድንግል ማሪያም ክንልጃዋ ትጥብቃችሁ ዝማሬ ምእለዓክት ያስማልን !!🎉!!

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 15 วันที่ผ่านมา +1

    Abet fikir ezih bet, Medhanialem yitebikachu wendimoch ❤❤

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 16 วันที่ผ่านมา +16

    የ ermiyas group ወንድምነት ወንድማለም ሲባባሉ የውሸት ፍቅር ሲፈረካከስ እውነተኛ የክርስቶስ ፍቅር እዚህ ግሩፕ ላይ እንዳለ ያስታውቃል😮

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 14 วันที่ผ่านมา +1

    ተሜ እንኳን ወደ እውነተኛዋ መንገድ መጣህ

  • @FasilKefe
    @FasilKefe 15 วันที่ผ่านมา +2

    አማላክ ለተዋህዶ የስነሳቹ የቁርጥቀን ልጆች የመናፍቃን ጭንቀታቸው አምላክ በቤቱ ያፅናቹ

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 15 วันที่ผ่านมา +1

    ስታምሩ

  • @chanietsehay7477
    @chanietsehay7477 16 วันที่ผ่านมา +4

    እንዴት እንደምወዳች የእኛ ውድ ወንድሞች እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ ❤❤❤

  • @samarr1112
    @samarr1112 16 วันที่ผ่านมา +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @asna7836
    @asna7836 15 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጣም ዴስ ብሎናል ደስታዉ አልቻልኩም አግዚአብሔር አሁንም የአግልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በቤቱ ያቆያቹ ከቂዱሳን መላእከት ጋሪ እንዲታገለገሉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 14 วันที่ผ่านมา +1

    ስወዳቹ ወንድሞቼ እመቤታችን ትጠቃቹ ❤❤❤❤

  • @WarKe-o8n
    @WarKe-o8n 15 วันที่ผ่านมา +1

    ተዋሕዶ እምነቴ😢❤❤❤❤❤❤

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 15 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @winnerreta4378
    @winnerreta4378 15 วันที่ผ่านมา +3

    የወንጌል አርበኞች መናፍቃንን በወንጌል እየዘረራቹ ነው በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በፀጋ ያኑራቹ ክበሩልኝ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @tihitnayohannes4305
    @tihitnayohannes4305 15 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምርላችሁ

  • @Sara-e4n4q
    @Sara-e4n4q 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን❤❤

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v 16 วันที่ผ่านมา +11

    አዳምጪአችውአልጠግብምፀጋውንያብዛላችውበርቱልን❤❤❤💞💝💞🌼💞👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @merryhaileboru6418
    @merryhaileboru6418 15 วันที่ผ่านมา

    Temu yachi kene lebonah yeberachibet kene tebarek ❤❤❤❤❤

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 15 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልኝ እግዚአብሔር በፍቅር ያጽናች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblet148
    @seblet148 16 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ...ዬሀድዬ ለምንድነዉ የማናይህ ? 🙏❤

  • @moges0716
    @moges0716 16 วันที่ผ่านมา +4

    ተመስገን እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው ተባረኩ የአገልግሎት ዘመናቹን ያርዝምልን❤

  • @oshi2930
    @oshi2930 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 15 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርመው በጋሻው እንደዚ ደደብ አይመስለኝም ነበር የምር በጣም ደስ ይለኝ ነበር ሲያስተምር

  • @winniea9803
    @winniea9803 16 วันที่ผ่านมา +2

    በልደታ እንዴትኮ እደምወዳቹ ውድ ወንድሞቼ እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤ ተሙዬ ሲስዬ 🎉🎉🎉ፈጣሪ ይመስገን አሜን❤❤❤❤

  • @rahalrahalababe
    @rahalrahalababe 15 วันที่ผ่านมา +1

    fetari fqrachewun yabza tenkara ljwuch hunu egam mesemer ynorenal

  • @user-cm3bk6dc2q
    @user-cm3bk6dc2q 15 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @donna702
    @donna702 16 วันที่ผ่านมา +6

    ልኡል እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያርጋችሁ:: ፀጋችሁ ይብዛ, ፍቅራችሁ ይትረፍረፍ, እመብርሀን በእቅፏ ታኑራችሁ:: እልልልልልልልልል🙏🏾❤️

  • @rahelzewde2914
    @rahelzewde2914 15 วันที่ผ่านมา +1

    Zimare melaekt yasemalen wud wendimochachen bertulin egziabher kezim belay yemitagelegilubetin reeeejim endemna Tena yistachu ayileyachu ❤

  • @naminami8243
    @naminami8243 15 วันที่ผ่านมา +1

    Ere wendimoche siwedachuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @User5871-d9p
    @User5871-d9p 16 วันที่ผ่านมา +4

    እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 16 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞች ታምራላችሁ ተባረኩ

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቻች ን እንወዳቹሀለን እንደዚ በፍቅር ያኑርልን 🙏🏻

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 15 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ ደስ የምትሉ ወንድሞች ናቹ፡ እግዚኣብሄር ይባርካቹ።.

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 16 วันที่ผ่านมา +3

    እልልል እልልልል ደስ ስትሉ ወንድሞቼ ስወዳችሁ ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @BerutElias-vi6tt
    @BerutElias-vi6tt 16 วันที่ผ่านมา +2

    የኦርቶዶክስ ምርጥ የተቀባችው ልጆች ተባረኩ ኦርቶዶክስ መልስ አላት እወዳችኋለሁ !!!

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 14 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትም ያስቀናል

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 15 วันที่ผ่านมา +1

    Endate endamewadachu yatwahido enkowoche

  • @user-oz8nr5jd4c
    @user-oz8nr5jd4c 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 15 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabehr babetu yenurachu ye tewahido firewoch

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 16 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የምንወዳቹ ወንድሞች ተባረኩ❤❤❤

  • @saratesfa542
    @saratesfa542 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲
    ወንድሞቸ በጣምነው ደስ የምትሉት
    ህብረታችሁ ያሱቀናል በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ህብረታችሁን እስከመጨረሻው አፅንቶ ያብዛችሁ❤❤❤

  • @abebedesalegn545
    @abebedesalegn545 15 วันที่ผ่านมา +1

    Betam new mewedachu tebarku

  • @Behmnet
    @Behmnet 15 วันที่ผ่านมา +1

    Ellllllll....

  • @zimbilehtewachew
    @zimbilehtewachew 16 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ ስትሉ የምሬን ቀናሁ እሽ!!!!

  • @solomesisay3852
    @solomesisay3852 16 วันที่ผ่านมา +4

    Betam new yemwedachu erjim edmena tena ke tsegaw ga abzito yistachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahlbiabadi7410
    @bahlbiabadi7410 15 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher tsega btsega yabzalachu yeteweddachu wendmochachin.

  • @HaymanotGosaye
    @HaymanotGosaye 16 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ተሙ ነው እዴ ደስ እዳለኝ

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቺሁን ያዘመውእድሜ እና ጤና ይሰጥልን ወንድማሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል እልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 16 วันที่ผ่านมา +5

    እልልልልልልል

  • @selammergia173
    @selammergia173 16 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @ሸዋላይነውቤቴ
    @ሸዋላይነውቤቴ 15 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @nasseralsheri7403
    @nasseralsheri7403 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @solomesisay3852
    @solomesisay3852 16 วันที่ผ่านมา +2

    And tiyake alegn menafk zemed alechign" enam nefs yimar" senel behywet enji kemote behuala nefs ayimarm alechign yihn abrarulign be Geta fikir abrarulign ❤❤❤

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 15 วันที่ผ่านมา

    Miyoti sisayina Sena bicamaru biye

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልል እዴት ደስ እዳለኝ እኳንም ተመክልን ተሜ ለዚክብር በቃህ በሰማይም ታላቅ ደስታ ነዉ ዛሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድሞችም እኳን ደስ አላቹህ የድካማቹ ውጤት ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቼ፣ መምህሮቼ እንዲህ አንድ ላይ ሳያችሁ በደስታ እንባ ይቀድመኛል ጀግኖቻቸችን እግዚአብሔር ያበርታችሁ እንቁዎቻቸችን ❤ልክ እንደ ተሜ ደግሞ ሲሰስ ቢቀላቀለን አቤት ደስታዬ ጥሩ ማስተዋል ያለው ስለሆነ።

  • @OdichaOche
    @OdichaOche 16 วันที่ผ่านมา +2

    Sis coming soon

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በቤቱ አፅንቶ መጨረሻችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ነው

  • @almazzelke9900
    @almazzelke9900 13 วันที่ผ่านมา

    አስከመጨረሻ
    ያዶርሣችሁ

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 15 วันที่ผ่านมา

    አቤት እንዴት ደሰሰሰ እንደምትሉ
    እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ/ያጽናችሁ ከፈተና ይሰውራችሁ ሀይልና ብርታቱን ሰጥቷችሁ ከዚህ የበለጠ በያዛችሁት አገልግሎት በጽናት እየተጋችሁ የጠፉ ነፍሳትን ወደ ጌታ በረት እንድትመልሱ መድህን የዓለም ጌታ አይለያችሁ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ አሜን!!!

  • @asfawamare2862
    @asfawamare2862 14 วันที่ผ่านมา +1

    sitamiru

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ፈርጦች 🙏❤❤❤❤

  • @SimChance21
    @SimChance21 16 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 15 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩልኝ የኔ ወንድሞች ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @selammergia173
    @selammergia173 16 วันที่ผ่านมา +3

    ውይይይ how did I missed this ❤❤❤❤ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 16 วันที่ผ่านมา +3

    Egzabher ymsigan silhulm nagr hbrtacu sasqna yne widoc 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤barhtuln jagnoc Egzabher xagawn ybizalacu wdoce ❤❤❤❤❤

  • @MesrtaAlemu
    @MesrtaAlemu 16 วันที่ผ่านมา +2

    Zimare melahktin yasemalin!!!!!

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 16 วันที่ผ่านมา +3

    Elelelelele ☦️ ❤❤❤

  • @MetagesmatshaMatsha-il8qd
    @MetagesmatshaMatsha-il8qd 15 วันที่ผ่านมา +1

    ለድቬትጥሩት በግ ዋሻዉን

  • @emebat9947
    @emebat9947 16 วันที่ผ่านมา +1

    Elelelellllllll zemari melaikt yasimalen ❤❤❤