💯✅ከ 8 ወር በላይ ላሉት ህፃናቶች የእይምሮ እድገት ተመራጭ የሆነ ምግብ አስራር። 💯% የተረጋገጠ ‼️✅Ethio baby food ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 เม.ย. 2021

ความคิดเห็น • 74

  • @user-mc8hr2zb5r
    @user-mc8hr2zb5r 3 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ ነው በርቺ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 👍

  • @senpermintesnot1634
    @senpermintesnot1634 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው

  • @maerufaahmed8898
    @maerufaahmed8898 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @user-cr4rb1wc5k
    @user-cr4rb1wc5k 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣ ጥሩ ምክር ነው እኔም ተጨማሪ ከሱጋ ልገርሽ ግማሽ አፖል መቸመር ጥሩ ነው

  • @OftaFira
    @OftaFira 9 หลายเดือนก่อน

    Almond gen ket yegegnal atahugn filge

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ የምግብ ይዘት ነው በጣም ጠቃሚ ነገሮች ናቸው ነገር ግን ለስንት ወር ሕፃን ነው መመገብ የምንችለው ዉዴ ከቻልሽ መልሺልኝ❤

  • @betelehemaklilu5652
    @betelehemaklilu5652 2 ปีที่แล้ว +1

    almond ከየት አገኛለው pls?

  • @getamesayseyum2687
    @getamesayseyum2687 3 ปีที่แล้ว +11

    አልመንድ ከሌለን በምን እንተካው

    • @halewyanesru5738
      @halewyanesru5738 หลายเดือนก่อน +1

      አልመንድ ምንድን ነው

  • @gjnhvbjh4459
    @gjnhvbjh4459 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልመንድምንድንነው

  • @bayushgidisa5544
    @bayushgidisa5544 2 ปีที่แล้ว +1

    አልመንድ የት ልናገኝ እንችላለን

  • @azebmedhin1949
    @azebmedhin1949 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍🌹❤🎈

  • @sdetmekerena1588
    @sdetmekerena1588 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣልመዲ ካለለንስ በምን ንተካው

  • @user-nh5kh1ll7y
    @user-nh5kh1ll7y 6 หลายเดือนก่อน

    Le 6 wer lij yhonal

  • @KiNG-tw5yp
    @KiNG-tw5yp 2 ปีที่แล้ว

    እናት መልሺልኝ አደራ አልመድ ሲበዛ መጥፎ ነው ይባላል እና አንዴ ስንጠቀም ስንት ፍሬ ነውየምንጨምረው?

  • @ksaksa1866
    @ksaksa1866 ปีที่แล้ว

    እፉርጂ ቤቀመጥ ችግር አለው

  • @tigestyasin456
    @tigestyasin456 ปีที่แล้ว

    አልመንድ ከሌለን ????

  • @user-nt1yu6xf9m
    @user-nt1yu6xf9m 5 หลายเดือนก่อน

    ኦትስ ነነው የተተጠቀምሽወ??

  • @biscuitayele2336
    @biscuitayele2336 6 หลายเดือนก่อน

    የአልመድ ጥቅም ምንድነው

  • @milumelaher2390
    @milumelaher2390 27 วันที่ผ่านมา

    የት ይገኛል

  • @milumelaher2390
    @milumelaher2390 27 วันที่ผ่านมา

    ኤሄቴ አልሙድ ምን ማለት ኖው

  • @user-nt1yu6xf9m
    @user-nt1yu6xf9m 5 หลายเดือนก่อน

    አልመመዲን ምን ድነነወ??

  • @totriekruey5801
    @totriekruey5801 2 หลายเดือนก่อน

    አልማድን ምንድ ነው

  • @terefeamare9163
    @terefeamare9163 2 ปีที่แล้ว

    Temre kest were gemro nw yemisetw

  • @EjigayehuTafese-ts3ss
    @EjigayehuTafese-ts3ss 9 หลายเดือนก่อน

    Armed mindnew

  • @eskalutadesse5297
    @eskalutadesse5297 3 ปีที่แล้ว

    Selame almende kalelane belaweze matekat enchlalen?

    • @zufanassefa3458
      @zufanassefa3458 3 ปีที่แล้ว

      this is my question ?

    • @ethiobabyfood3664
      @ethiobabyfood3664  3 ปีที่แล้ว +1

      ለውዝ አይሆንም ምክንያት ብዙ ግዜ ለውዝ ህፃናት ላ አለርጂ ይሆናል ቆዳቸው ላይ የማሳከክ ባህሪ ሊያመጣባቸው ይችላል ለውዝ አይሆንም ‼️በጣም አመስግናለሁ 🙏

    • @rahelmulugeta6490
      @rahelmulugeta6490 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiobabyfood3664አልመንድ የት ነው የምናገኛው

  • @eses4130
    @eses4130 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እናት ቴምር ዘፍዝፌ ለ2ወር ህፃን ብሰጠው ችግር ይኖረዋል ?

    • @kasahunfamilys4393
      @kasahunfamilys4393 2 ปีที่แล้ว

      ምን ?

    • @kidistkinfe2346
      @kidistkinfe2346 ปีที่แล้ว

      የጡት ወተት ብቻ ነው እህቴ

    • @helenhelu1251
      @helenhelu1251 4 หลายเดือนก่อน

      ያምሻል ሆሆሆሆ ከ6 ወር ቡሀላ ነዉ ምግብ ሚጀምሩት አትሰሙም እዴ

  • @efrushewa2583
    @efrushewa2583 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛው እሩዝ ነወ በማንኪነያ የሰፈርሽው

    • @OftaFira
      @OftaFira 9 หลายเดือนก่อน

      Aja nw

    • @lubabalubaba8235
      @lubabalubaba8235 หลายเดือนก่อน

      የሹረባ. ኮይኪር. ነው. ሳውዲ. ከሆሽ. በየቢጋላው. አለ

  • @eskalutadesse5297
    @eskalutadesse5297 3 ปีที่แล้ว

    ቡዙ ጊዜ ለናገኘ እንችላለን

  • @user-nu7tx8rw6g
    @user-nu7tx8rw6g ปีที่แล้ว

    አልመድን ሌላ ስም ካለው ሹክ በይ ወይስ ለውዝነው

  • @g.m2702
    @g.m2702 2 ปีที่แล้ว +1

    አልመዲን ምንድን ነው

  • @zulfaali4676
    @zulfaali4676 ปีที่แล้ว

    OAT belela neger mekeyer ayichalem.yetashege silehon lelij biye nw.

    • @kidantulu3557
      @kidantulu3557 ปีที่แล้ว

      በአጃ መቀየር ይቻላል

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n 2 ปีที่แล้ว

    ለሁለት ወር ህፃን ተምር ዘፍዝፌ በጡጦ ብሰጥ ችግር ያመጣል ወይ

  • @israelchala3397
    @israelchala3397 2 ปีที่แล้ว

    ኦትስ ምንድነው ?የት ማግኘት እንችላለን

  • @WeynKetema-ts3gj
    @WeynKetema-ts3gj ปีที่แล้ว +1

    አልመንድ ምንድነው?

  • @Mimi-el4qp
    @Mimi-el4qp 2 ปีที่แล้ว

    ምዲነው አልመንዲ አላወኩትም?

    • @ethiobabyfood3664
      @ethiobabyfood3664  2 ปีที่แล้ว

      አልመንድ ማለት የለውዝ ዘር ነው

    • @OftaFira
      @OftaFira 9 หลายเดือนก่อน

      @@ethiobabyfood3664 lemen atmeleshelenem almond yet yegegnal

  • @tisguenu8355
    @tisguenu8355 2 ปีที่แล้ว

    ኦትስ ምንድንነው?

  • @eyerusalemwaket9743
    @eyerusalemwaket9743 2 ปีที่แล้ว +1

    አልመንድ ምንድነው መልሽልን እንጂ

    • @ethiobabyfood3664
      @ethiobabyfood3664  2 ปีที่แล้ว +2

      ይቅርታ በጣም !!!!!!አልመንድ ማለት አጃ ማለት ነው ኢትዮጵያ ከሁነ ያለሽው በቆርቆሮ ነው የሚሸጠው ሱቅ ወይም ሱፐርማርኬት ታገኛለሽ በጣም ቆንጆ ነው !!!! በጣም አመስግናለሁ

    • @eyerusalemwaket9743
      @eyerusalemwaket9743 2 ปีที่แล้ว +1

      Ok ኦትስ ማለት ነው እኔ እኮ ከቴምር ሌላ የተጠቀምሽው ፍሬ ምንድነው በጣም ስለቸመቸኝ ነው የሰራሽው የኔ ቆንጆ

    • @ethiobabyfood3664
      @ethiobabyfood3664  2 ปีที่แล้ว +1

      አልመንድ ማለት የለውዝ ዘር ነው

    • @eyerusalemwaket9743
      @eyerusalemwaket9743 2 ปีที่แล้ว

      Thank you በሎዝ ቅቤ መስራት አይቻልም እናት

  • @sameerasamu631
    @sameerasamu631 2 ปีที่แล้ว

    ተምር 3 ተምር ትዘፈዝፋለሽ፣ ከዚያም ኮክተሩወን፣ በዘፈዘፍሽው ውሃ የተምርሩወንፍሬ፣አወጥተሽ፣በዘፈዘፍሽው ውሃ ኮክተሩውን፣ ፍጭተሽ እንደሙቅ በመጥበሻ፣አተክትከሽ፣ ማብላት ትችያለሽ

    • @seblebk6086
      @seblebk6086 ปีที่แล้ว

      ለ7ወር ልጅ ይሆናል ወይ

  • @roseyzola2004
    @roseyzola2004 2 ปีที่แล้ว

    ከብዙ በሺታ ይከላከላል ካልሽ አትዘረዘርውም ትክሙን አያስደስትም ስራሽ

    • @ethiobabyfood3664
      @ethiobabyfood3664  2 ปีที่แล้ว +1

      ካልተመቸሽ የታሽገ ምግብ መመገብ ትችያለሽ ለ Commentሸ በጣም አመስግናለሁ

    • @user-dg5wj3bd2n
      @user-dg5wj3bd2n 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ጥያቄም አትመልስም ሎሎቹ ዘርዘር አርገው ያስረዳሉ

  • @selamsam7031
    @selamsam7031 7 หลายเดือนก่อน

    ወሬሽ ለዛ የለዉም

  • @yacobbeyene1359
    @yacobbeyene1359 2 ปีที่แล้ว

    አልማድን ምንድ ነው