ለልጆች ክብደት መጨመር እንዲሁም ለአእምሮ እድገት ጠቃሚ 3 የተለያዩ ምግቦች -homemade baby food’s weight gain kids food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2022
  • ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ❤️❤️❤️
    ተመልሳችሁ ስለመጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    በዛሬዉ ቪዲዮ ለልጆች ክብደት መጨመር እንዲሁ የአእምሮ እድገት የሚረዱ 3 ምግቦችን አብረን እንሰራለን መልካም ቆይታ
    የሚያስፈልገን👇👇👇
    -አልመንድ
    -ቴምር
    -ቡላ
    -ኦትስ
    -ሙዝ
    -ካሮት
    -እሩዝ
    ናቸዉ
    #sunshinethio
    #babyfood
    #kidsfoodideas
    #babyfood
    #ethiofood
    ------------------------------
    Cooking by Alex-Productions / alexproduction. .
    Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0
    Free Download / Stream: bit.ly/3VExMMj
    Music promoted by Audio Library • Cooking - Alex-Product...
    ------------------------------
    🎵 Track Info:
    Title: Cooking by Alex-Productions
    Genre and Mood: Jazz & Blues + Happy
    ---
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 52

  • @sunshineethio
    @sunshineethio  ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ ❤️❤️❤️
    አልመንድ የለዉዝ ዘር ቢሆንም ትክክለኛ ለዉዝ አይደለም ። ስለዚህ በአልመንድ ቦታ ለዉዝ መጠቀም አልመክርም ለዉዝ አለርጂ ካላቸዉ ምግቦች ይመደባል ከ1 አመት በታች ላሉ ልጆች ወይም የለዉዝ አለርጂ ላላቸዉ ልጆች ጥሩ አይደለም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 አልመንድ የማታገኙ እናቶች በቴምር ብቻ ስሩት አሪፍ ነዉ ።

    • @AbebayeayeSeyum
      @AbebayeayeSeyum 9 หลายเดือนก่อน

      Thank you

    • @MohamedMebrie
      @MohamedMebrie 3 หลายเดือนก่อน

      ለቁርስ ይሆናል

    • @MohamedMebrie
      @MohamedMebrie 3 หลายเดือนก่อน

      ኦትስ ምንድ ነው

  • @jojolove791
    @jojolove791 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የወደድኩት😍🙏

  • @user-qv7gc8vs5y
    @user-qv7gc8vs5y ปีที่แล้ว

    Thank you dear keep it up

  • @user-sd3iy6mq6g
    @user-sd3iy6mq6g ปีที่แล้ว

    10Q keep it up❤

  • @smadit3729
    @smadit3729 ปีที่แล้ว +2

    ለህፀናትስ ቢሆን ክብደት ምን ይሰራላቸዋል፣ጤናና ጥንካሬ ነው ዝንጂ የሚፈለገው

  • @emuwelde
    @emuwelde ปีที่แล้ว +2

    አልመንድምንድነው

  • @HayatHayat-nt7fg
    @HayatHayat-nt7fg ปีที่แล้ว

    6wer mgb lemasjemer yhonalu hulum malet mnn laljemere lij

  • @MeronTarekegn-hp3hj
    @MeronTarekegn-hp3hj 2 หลายเดือนก่อน

    Le 6 wer lijoch min yahil ena beken sinte new yeminimegibachew?

  • @fatiyam245
    @fatiyam245 หลายเดือนก่อน

    አልምልድ መላት

  • @nananegash7111
    @nananegash7111 ปีที่แล้ว +2

    አልመድ አዲስ አበባ አለ እንዴ?

  • @lemlemdejenelemlemdejene1489
    @lemlemdejenelemlemdejene1489 ปีที่แล้ว

    Kesint were lasjemirat Ahun arat wer k 15 kenuwa new

  • @user-sd3iy6mq6g
    @user-sd3iy6mq6g ปีที่แล้ว +1

    Amald mn denw

  • @yenenesheniguse9045
    @yenenesheniguse9045 ปีที่แล้ว

    ግን ከቡላ ጋር ይጣፍጣል

  • @mulugetaterefa
    @mulugetaterefa ปีที่แล้ว

    Almend mn endehone bitabrariln

  • @AronTamrat-xu5lp
    @AronTamrat-xu5lp ปีที่แล้ว

    Ye lewz alerji kelelachews be almend Fanta metekem enchelalen lewzun

  • @user-ld4xn7sd8n
    @user-ld4xn7sd8n 4 หลายเดือนก่อน

    ልጄ 1አመት ከ4ወር ነው ክብደት አልጨምር አለኝ ምን ላርግ ምን ላብላው

  • @user-ld4xn7sd8n
    @user-ld4xn7sd8n 4 หลายเดือนก่อน

    ራት ላይ ይሆናል

  • @user-ld4xn7sd8n
    @user-ld4xn7sd8n 4 หลายเดือนก่อน

    ልጄ 1አመት ከ4ወር ነው ክብደት አልጨምር አለኝ ምን ላርግ

  • @user-vj2ej5zn7x
    @user-vj2ej5zn7x 2 หลายเดือนก่อน

    አልመድ ምድነው

  • @MohamedMebrie
    @MohamedMebrie 3 หลายเดือนก่อน

    አልመንድ ምንድ ነው

  • @imantajudin6189
    @imantajudin6189 9 หลายเดือนก่อน

    Almend mendinw

  • @user-vy3py6gm6t
    @user-vy3py6gm6t 6 หลายเดือนก่อน

    አልመድየትአለ

  • @yaredeshetu-wx2mr
    @yaredeshetu-wx2mr ปีที่แล้ว

    ከቦቆሎ ዱቄት ጋር ቢሆንስ በቡላ ፋንታ

  • @niyatfeyera501
    @niyatfeyera501 ปีที่แล้ว +1

    በኦትስ ምትክ አጃ ብንጠቀምስ? ከታሸጉ ምግብ እራሳችን የምናዛጋጀው የተሻለ ነው

    • @titiyilma809
      @titiyilma809 6 หลายเดือนก่อน

      Öte and Aja the same

  • @TiruneshTr
    @TiruneshTr 2 หลายเดือนก่อน

    Almd mendn new yet yegtl

  • @brktyabu9726
    @brktyabu9726 ปีที่แล้ว

    አልመንድ ምንድነው? ኢትዮጵያ አለ እንዴ?

  • @bezigirma7295
    @bezigirma7295 ปีที่แล้ว +2

    አልመዲ ምንድነው

    • @sunshineethio
      @sunshineethio  ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤዚ ይቅርታ ለዘገየ መልሴ አልመንድ የለዉዝ ዘር ነዉ ነገር ግን ትክክለኛ ለዉዝ አይደለም ለዉዝ ተክታችሁ ባትጠቀሙ ጥሩ ነዉ አልመንድ የማታገኙ እናቶች በቴም ብቻ መስራት ትችላላችሁ አመሰግናለሁ

  • @fasikabelay-xn5ib
    @fasikabelay-xn5ib ปีที่แล้ว

    አልመድ ,,,ምትፈልጉ ሸዋ ሱፐርማኬት አለ !

    • @user-oy1sv6py5d
      @user-oy1sv6py5d ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ዋጋው ምን ያህል ይሆናል?

  • @nasibuhusen5239
    @nasibuhusen5239 ปีที่แล้ว

    Alemand mindino

    • @sunshineethio
      @sunshineethio  ปีที่แล้ว

      ሰላም Nasibu ይቅርታ ለዘገየ መልሴ አልመንድ የለዉዝ ዘር ነዉ ነገር ግን ትክክለኛ ለዉዝ አይደለም ለዉዝ ተክታችሁ ባትጠቀሙ ጥሩ ነዉ አልመንድ የማታገኙ እናቶች በቴም ብቻ መስራት ትችላላችሁ አመሰግናለሁ

  • @frelovefretube
    @frelovefretube ปีที่แล้ว

    አልመድ በለውዠ መቀየር ይቻላል

    • @sunshineethio
      @sunshineethio  ปีที่แล้ว

      ሰላም ፍርዬ አልመድ የለውዝ ዘር ቢሆንም ትክክለኛ ለውዝ አይደለም በለውዝ አትቀይሪው ምክንያቱም ለውዝ አለርጅ ካላቸው ምግቦች ይመደባል ከ 1 አመት በታች ለሆኑ ልጆች ለውዝ አይመከርም በተለይ አለርጂ ካለባቸው 🙏🙏🙏
      አልመድ የማታገኙ ከሆነ መቅረት ይችላል በቴም ብቻ አሪፍ ነው

  • @kisanetberhane5458
    @kisanetberhane5458 ปีที่แล้ว

    ጨው ኣይስፈልግም ማለትነው

    • @sunshineethio
      @sunshineethio  ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ከ 1 አመት በታች ለሆኑ ልጆች ጨው እና ስኳር መጠቀም አይመከርም

  • @meseretlemma1952
    @meseretlemma1952 ปีที่แล้ว

    ከስንት ወር ጀምሮ ላሉ ልጆች ነው መመገብ የምንችለው ? የኔ ልጅ 4ወሩ ነው 6kg ነው ምግብ ልጀምርለት አስቤ ነበረ ችግር ይኖረዋል?

    • @sunshineethio
      @sunshineethio  ปีที่แล้ว +1

      ሰላም መሲ በመጀመሪያ በ አንድ ምግብ ብታለማምጂው ጥሩ ነው ይሄ የተደባለቀ ስለሆነ ማለት ነው 6 ወር ሲሆነው ትጀምሪለታለሽ አሁን ቀስ ቀስ እያልሽ አንድ ምግብ ብቻ አለማምጂው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @meseretlemma1952
      @meseretlemma1952 ปีที่แล้ว

      እሺ አመስግናለው

  • @tizetahmariam7696
    @tizetahmariam7696 3 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ ውስጥ አልመንድ የት ላገኝ እችላለሁ ?

  • @ejigayehugetachew286
    @ejigayehugetachew286 ปีที่แล้ว +3

    አልመንድ ምንድነው ማናገኘስ በሱ ቦታ ምን እንተካ

    • @BetiBeyene-hq8cc
      @BetiBeyene-hq8cc 7 หลายเดือนก่อน

      ዘቢብ መተካት ይቻላል

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 ปีที่แล้ว +1

    አልመንድ ምንድነው??

    • @sunshineethio
      @sunshineethio  ปีที่แล้ว

      ሰላም አዚ ይቅርታ ለዘገየ መልሴ አልመንድ የለዉዝ ዘር ነዉ ነገር ግን ትክክለኛ ለዉዝ አይደለም ለዉዝ ተክታችሁ ባትጠቀሙ ጥሩ ነዉ አልመንድ የማታገኙ እናቶች በቴም ብቻ መስራት ትችላላችሁ አመሰግናለሁ

  • @abebalalisa3242
    @abebalalisa3242 11 หลายเดือนก่อน

    ኦትስ ምድነው??

    • @SoliEnbay
      @SoliEnbay 11 หลายเดือนก่อน

      Aja naw

  • @user-sd3iy6mq6g
    @user-sd3iy6mq6g ปีที่แล้ว

    Amald mn denw