ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደ ሰይፉ የሰው ደሰታ የሚያሰደሰተው ሰው አይቼ አላውቅም ደሰታ በቤትህ ይግባ አንተ ደግ መልካም ሰው ነህ በቻልከው ሁሉ ሰው መልካም እድል እንዲገጥመው የማትሆነው ነገር የለም አንተን አምላክ ይጠብቅህ
በጣምውላሂይለያልእኮሰይፍሻ
እውነት ነው
Amen❤
yesss❤❤❤❤
አሜን በጣም ልክነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እመቤቴ ግሸን ማርያም ፀሎታችሁን ስልሰማችላችሁ ክብርና ምስጋና ለወላዲት አምላክ ይሁን🙏 ፍፃሜያችሁን ታሳምርላችሁ
አሜን አሜን
አሚን ፍፃሚያቸውን ታሳምርላቸው እሳ ነች ያጣመርቻቸው ያብርሃም የሳራ ጋብቻ አርግላቹ ውለድ ክበድ ካይን ያውጣቹ❤❤❤❤
ግሽን ፀሎት አትሰማም፣ ክርስቶስ እንጂ
WOW
@@almazjanka8624 ምስጋና የአምላክ ነው
ሰይፍሻ ግን ያንተ ደስታ ይገርማል ቅንነት ይታያል አላህ እድሜ ይስጥህ👍
መቼ አለ በኸይወት
ደነዝ@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልማለት 🤔
seifu 1ኛ ሰውረጅም ዕድሜ
😮@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
ይህን ልጅ ከድሮውም እወደው ነበር ኣሁን ጭራሽ ኣከበርኩት የኣላህ😢 ልጅ ያላቸው ሴቶችን የምታገቡ ወንዶች ጀግና ናችሁ💪💪
እሱም አለው
@@الكنجالكنج-ت1لቢኖርውም ልጅ ያላት አያገቡም
@@nefisasemane እኮ ትክክል እያዬን ኣይደል ጭራሽ ሲጀመርም ወንዶቹ 3 4 ወልደው የሚፋቱት ወጣት እና ቆንጆ ለማግባት ነው ኸረ እንደውም ድንግል ይመኛሉ እንኳን ሲንግል ማም ሊያገቡ💔😂
በጣም እግዚአብሔር ን እህቴ መልካም ወንዶችን ያብዛልን
እብድ ነሽ ልጅትዋ ቆንጆ ናት
ያገባች ሴት የልጅ እናት ምታገቡ ወንዶች ትልቅ ክብር አለኝ ያዝልቅላችሁ ❤
ልጂ ያለው ወንድንስ
Birr Alata 😂😂😂
ልጅ ያለው ወንድ ማግባት ቀላል ነው😂
አዎ የምር ክብር ይገባቸዋል ብዙ ነገር ተቋቁመዉ ነዉ የሚያገቡ እኮ እዉነት እኔም በጣም ነዉ የማከብራቸዉ የኔ ልዩ ባልም እስከ ልጄ ነዉ የተቀበለኝ እኔም ልጅ ቢኖረዉ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልሆነም እሱ የለዉም ግን በጣም እወደዋለዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
Lenem felgulgn 😮
የልጅቱ እርጋታ የሰይፍ ደስታ ልዩነው 😍ሰይፍየ የልጆችህን ውግ ማርግ ያሳይህ በደስታ ኑር
እኔም በዚሕ ሳምንት የ4አመት ፍቅረኛዬ ጋር ልንጋባ ነው ደስ ብሎኛል❤ደስ የሚላችሁ 👍አሳዩኝ
ማሻአላህ❤❤❤❤ አይለያያቹሁ
እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ❤❤❤
አላህበሰላምያገናኝሺ
@@ffghfghh9615 ምነው በክርምት ታድያ ጥር ላይ አይሻልሽም ውዴ
እንኳን ደስ አለሽ❤
አይ ሴፌሻ የሰው ደሥታ እንዴት እንደሚያስደሥተው ሰውን በመርዳት ሁሉ ነገር ልጆችክን ያሳድግልክ ባለቤትክን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ አንተም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤❤❤❤❤
የልጅቱ እርጋታዋ ደስ ሲል ❤❤
ሰው ይመስለዋል እንጂ አንዱ ቦታ ያልሰጠውን በጉጉት ተንገብግቦ እሚያነሳ ስንት መልካም ሰው አለ መሰላቹ ትዳራቹ ያማረ ይሁን🙏🙏🙏
የጊሸኗ ማርያም እናቴ እሰይ እንኳን ለመሆን ጆችሽን በፍቅር አጣመርሽ ተመስገን የአብረሀም የሳራ እድሜና ጤና ያድላችሁ ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤ማርቆስ 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።
@@elizadavid7336 አምላክ ናት አላልንም ግን የአምላክ እናት ናት እደጇ ሂደው የጎደላቸውን የልባቸውን መሻት ጠየቋት በአማላጅነቷ አድ አደረገቻቸው አለቀ
አሚን ያብርሃም የሳራ ትዳር ያርግላቹ❤❤❤❤❤
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አሜን በእውነት የሰው ደስታ ደስ ይላል በተለይ ደሞ በፍቅር ሲሆን
@@elizadavid7336ቀዳዳ መናፍቅ እኛ አጣመርቻቸው አይደለም ያልነው ቃንቃ ካላወቅሸ ጪፍን አሰርዳኝ በይው የሰው ልጅ የተገናኘበትን ቦታ ይገልፃል እንጂ አገናኘቻቸው አላልንም ጨቦ 😅 እመቤቴ ትጠብቃቸው ሁለቱም ደሰ ይላሉ ካይን ያውጣቸው መልካም ጋብቻ ❤❤ አትቃጠዬ ካላገባሸ ጪፍ ይዳርሸ ከነጥቅሰሸ😅😅😅😅
ናታይን ስወደው ደረባባ ፀባዬ ሠናዬ ቆንጆ ልታይ ልታይ የማይል ምርጥ ልጅ ነው እንኳን ደስ አለክ የሰይፍሻ ደግነት ደስታው ይናገራል
ውበት እርጋታ ስነስርዓት የግሏ ነው ስታምር አይናፋርነቷ ውበቷን አጉልቶታል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በጣም ታምራላችሁ የግሸኗ ንግስት ከክፋ ነገር ትጠብቃችሁ!
አለባበሷስ?
@@PurimPurim-ye8ofዜሮ
@@PurimPurim-ye8ofSensratwa ሲባል ለኔ አልባበስ ነው ከላይ ሰነርዓት አልባብስ ከ ሌለ ዜሮ ነው
yet takatalesh zemblacho yelelachewen neger atestwachew media layema hulum teshkurmami new asemesaye tewelede yhane sentun anget asedfetalech hulum ye sirawen new yemyagegnew acheberebari hula
@@nefisasemaneወረኛ
ማርያምን ምርጥ አባባል እመቤቴ ያሰረቺዉን ማንም አይፈታዉም ትክክል ያብረሀም የሳራ ያድርግላቺሁ ትዳራቺሁን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
🤰 እርጉዝናኝ፡ለይክ፡አምሮኛል፡የመደሚ፡ቅመሞቼ
😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉
ይህ በሽታ ነው ታከሚ እህቴ የእውነትሽን ከሆነ
🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣
አየ አዳሜ ለላይክ ስትሉ አርግዛችሁ አለቃችሁ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂eko@@Anchenaena1213
ልጅቷ እርጋታዋ ደስ ሲል ያዝልቅላችሁ
ልጅቷ ታገቢኛለሽ የተጠየቀችው በጣም ውብ ነች እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እኔ የአንድ የሴት ልጅ እናት ነኝ በጣም ደስ አለኝ ስይፍዬ አከብርሀለሁ ቀልድ ጨዋታ አዋቂ ነኸ ዘና እላለሁ ባንተ ዝግጅት ተባረክልኝ ከጀርመን የሁልጊዜ ተከታይህ
ጓደኛዋም ዉብ የፀይም ቆንጆ ነች ምን ያንሳታል
beka ene degmo anchien leteyeka,, Tagebignalesh woy???
Webetewan mawek aychalem mekab ale.. so mekapun betetatebew mawk Yechalal
@@hayathayu2936ትክክል ታምራልች
@@alemnehdinknesh3322 German new yalshw😮💨 Europe cup live eyayesh new ebaksh😁
ኦኦኦ ደስ ይላል የመቤቴን ማርያምን አገላለፅ የግሸንዋ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላቹ አሜን 💍🥂💐
@@elizadavid7336እረ እባካችሁ ተረጋጉ መናፍቃን 🤮
ሰይፍሻ ሰውን ለማስደሰት አመት ምታረገው ጥረት ደስ ይላል አተም ቤትህ ትዳርህን ድግል ማርያም ትባርክልህ❤❤❤
አሚን በትክክል❤❤
የልብሽን ጎዶሎ የግሸኗ እናታችን አይታ ሞላችልሽ ትዳራቹ የአብርሀም እና የሳራ ያርገው🎉🎉🎉
ልጅቱ ደስ ስትል ዋው አይናፋርነታ ወደድሁት ♥መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቺሁ
❤❤❤❤❤❤ አሚን
❤❤❤❤ውይ ናታን ስወደው እውነትነው ደግ ልብ ነው ያለው እናታችን ድንግል ማሪያም ያለችበት ሁሉ ብርሃን ነው እናትና ልጅ አሁንም ከእናተ ጋር ይሁኑ መጨረሻችሁን ያሳምረው from M/w❤❤❤❤
የክርስቶስ ልብ ያለው ለማለት ነው?
ሰይፍሻ መላጣችን እንወድሃለን ዛሬ ትልቅ ቁምነገር ሰራህ ምርቃትህ ያግኛቸው ያብርሃም የይሳቅ ይሁን ጋብቻቸው
ሰይፉ እኮ ሰዉ ነዉ ከልቡ ወላሂ ትልቅ ሰዉ ነዉ🎉🎉🎉ናታነዬ ይገባሀል ✊
እመቤቴ ያስተሳሰረችውን ማንም አይለየውም ትልቅ አባባል ነው እሱዋን ይዞ ጉዞ መታደል ነው እኔ ግሼን ማርያም ሄጄ ነግሪያት አንድም ነገር ከማይጠቅመኝ ውጪ የቀረብኝ ነገር የለም ክብር ሁሉ ለልጅ እና እናቱ!!!
አሜን😢😢😢
ሴት አምላካችሁ ማስተሳሰር ጀመረች? እኛ መፅሀፍቅዱሳችን የሚለው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው ነው ወይስ ይሄ ሌላ እምነት ነው?
እግዚያብሔር ያጣመረውን ምንም አይለየውም ነው ሚለው ቃሉ።
@@Lilik4680. አምላክ ያጣመረውን ማንም አይለየውም ነው የሚለው ኸረ ወገን 🤭🤭
እግዚአብሔር ያጣመረውን ነው የሚለው ቃሉ
አይናፋርነት ሴትነት ጎልቶ ይታያል ከስራ ሰውነት ጋ ሰይፍሻ ደግሞ ጥሩ ጥሩ ነገር እየስለረብክ ነው አቤት ደስታ ማርያምን ሰይፉ ሰው ነህ እኮ አንተም ያልታሰበ ደስታ ይስጥህ ደስ እያለኝ ነው እኔ እራሱ ያየሁት መልካም የፍቅር ዘመን 🥰🥰🥰🥰🥰
ሰይፉዬ ጐሽ እንደዚህ ሲንግል ማም የሆኑን ማስደሰት ትልቅነት ነዉ❤❤❤ እናመሰግናለን❤❤❤ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉🎉🎉
ሲንግል ማም ናት እንድ😂
@@ኢማንይመር ምን ያስቅሻል ወንጀል ነዉ?
የናንም ቤት ዘይሩልኝ እስቲ አይክፍልባትም
ይገርማል እነዴት የተረጋጋች ልጅ ናት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ልጅ ማያት በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ
በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ደስ ያላችሁ ሴፍሻ አንተም ለብዙዋች የንጀራቸው በር ነህ ፈጣሪ አንተንም ልጆችህን ትዳርህን ይባርክ።
ትክክል
ሄሉዬ ማነው ባለተራ ?ብሎ ወደአንቺ ያምጣው። ከመኪና ያልተነዳውን ከባል ያልተነካውን ይስጥሽ የኔ ደርባባ እንዴት እንደምታምሪ ድርብብ ያልሽ እርጋታሽ ሲያምርብሽ እህቴ ❤❤❤❤❤
I wish I could like a comment more than once❤
@@FraolTeshome-oz8cb ♥
የልጅ እናት የሆነችን ሴት የሚያገቡ ወንዶች የተባረኩ እና ጀግና ናቸው ሌላው ሲጥላት ያነሳት ደግ ነው አደራህን እንዳትጎዳት
እኔ ግን እፈራለሁ አደራውን😢😢😢😢😢😢 ከባድ ነው
ውለታ የዋለላት አስመሰልሽው። ራሷን ካስከበረች ሴት ልጅ ወለደች አልወለደች ፈላጊ አታጣም። ኮመንትሽ የሴትነት ክብር ያሳንሳል።
Esum eko ye lij abate new
አንድ ሤት ስትፈታ እውነት እሡ ጥሏት ብቻ ይመስልሻልደ ? የወለደችውም ያልወለደችውም አደ ነው እራስን ማስከበር ነው
ሱምኮ የልጅ አባት ነው ሲቀጥል ልጅና ፍቅር አንድ አካል ነው ከባልና ሚስት አይበልጥም ሁሉ ነገር ልጅ ስጦታ ነው
ዋው ፍቅራችሁ ለዘላለም.ይሁን ሰይፍሻ የእውነት ምርጥ ሰው እንወድሀለን የኛ መልካም❤❤
ናታይ ምርጡ ተዋናይ የ79 ፣የዳይናማይት ድምቀት እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን ትርዳህ ❤በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉
ዳይናማይት ፊልሙ በጣም ነበር ምወዳት❤
ህሉዬ ያደግሽበት ያሳደገሽ ቅዱስ ገብርኤል በዘመንሽ ሁሉ ይጠብቅሽ ናታዬ ማርያም ትጠብቅክ
ስይፍሻ ግን የእውነት መልካም ስው ነህ thank you !!
ሰይፍሻ ሁሌም እመኝልሀለው እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ
ሁለታቹህም እርጋታቹህ በጣም ደስ ይላል የግሸኗ ማርያም ትዳራቹህን ትባርከው
@@Asmigeb ምንድነው ዛሬ ግሸን በዛ🙄
Amen
@@LukaBmslመናፍቅ 😂😂😂
Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️
Amen 🙏 🙏 🙏
የተቸገሩ እንዲረዱ እድል ትሰጣለህ ,,ለፊልም ባለሙያዎች ለአርቲስቶች ለአዲስ ፊልም አክተርስ እድል ትሰጣለህ ለጀማሪዎች እንደዛው ለተቸገረ ትደርሳለህ !! ሁሌም ከፍ እያልክ ነው የመጣከው ከፍ በልልን ክበርልን ሰይፍሻ ሀገር ልትሸልመው ይገባል ከ 20 አመት በላይ በሚዲያው ሳይወርድ ከፍ እንዳልክ ነህና ከፍ በል ሰይፍሻ በርታልን !!!
ናታን እንኳን ደስ አለክ ልክ እንደ እራስክ እርግት ያለች ሴት አብራቹ ጃጁ የአገሬ ልጅ ናታን ኡሌም ደስታክ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰
ዋው ሰይፍሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዴት ደስ ይላል ፍቅር ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን ሰይፍሻ በድጋሚ
ልጅቷ ውበቷ❤❤❤❤❤❤❤❤እሱም ምርጥ ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤❤መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ
እዉነት ናታን እናቴ እመቤቴ የግሸኗ ማርያም ያጣመረችሁን ማንም አይለየዉም ልኡል እግዚአብሔር የሀብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤
@@elizadavid7336 እናቃለን አምላክ ባትሆንም ግን አማለጅ ናት ታምእር ትሰራለች ላመኗት ትፈዉሳለች የአምላክ እናትም አደለች አደለም ለማጠመር ሁሉን ታደርጋለች የሚሳናት የለም ከልጇ ከወዳጇ ከልኡል እግዚአብሔር በታች
እደዚ አሰተዋይ ነህ ምርጥ ምርጫ ፈጣሪ ይጠብቃችው ናታን❤🎉
😅😅😅😅 አሚን ይጠብቃቸው ካይን ያውጣቸው አነጣጥሮ ተካሸ ነው አይናፍር እንደዚ ነው😅😅😅
ኤዲዮ የኔ ቆንጆ አንችን ያገባ የታደለ ነውእርጋታሽ እና የዋህነትሽ ደስ ይላል እግዚያብሄር የተመረጠውን ይስጥሽ❤
ሲጀመር ልጂቱ አን አፋር ናት ስታምር ደግሞ❤❤
ሰይፍዬ ደስ የሚል ቆይታ ! ፍቅርን የሚመሰሉ የፍቅር መልኮች እግዚአብሔር ፍጻሚያቹን ያሳምረው!
ሰይፍሻ አተም ልጆችህ አድገው ለመዳር ያብቃህ 🤲🤲
አሜን ይሁንለት
አሜን ከልብ❤
ኡፍ እርጋታቸው በጣም ነው ደስ የሚለው ትክክልኛ ኢትዮጵያዊነት ነው ያየሁባቸው ሁለቱም እህቶቼ ላይ ያሰባችሁበት ፈጣሪ ያድርሳችሁ🙏🏾🙏🏾
እኔ ናታንን በጣም ነዉ ምዎደዉ እሱ የምሰሪ ፊልሞች ሁሉ ደስ ይለል
በጣም እርጋታው እመቤቴ ትዳራችወን በበርከት ትሙላው ውለድ ክበድ❤❤❤
ወሏሂ ሁለቱም እርግ ያሉ ማሻሏህ ቀሬዘበናችሁን ያሣምርላችሁ❤
wow የሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል
Ewnte new bibe
በጣምመ
@@ነፃነትየድንግልልጅ sra endte new kdya
በጣም❤❤❤
ግሽን ባለውለታ እናት ናት ምንም እንደማይገጠማችሁ አምናለሁ በልጆች ትባርካችሁ🙏🏻🛐
የቅናት ወሬ አንድ መቀኛ ተገኘ ጪፍ ቤት ምነው ቀኑብሸ ሰይጣን ነው በሰው ደሰታ የሚቀናው እነሱ እመቤቴ በደጃ አገናኝታቸዋለች በቃ አለቀ ወሬ መልካም ጋብቻ ያርግላቸው ሰይጣን ይቃጠል❤❤
ደስ የሚሉ ስራት ያላችው ኢትዮጵያዊ ሴቶች
የኔ ቆንጆ ስታምር ምንም የማይወጣላት ውብ ሴት ነች አፈስካት
ተይ እጂ እሱም ቆንጆ ነው አፈሰች
😂😂😂😂😂😂
ሁለቱም አፍሱ❤❤❤😅😅😅😅😅
እመቤቴ ግሸን ያስተሳሰረችውን ማንም አይነጣጥለውም አላለም ❤Of ....አሜን ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ❤🎉🎉🎉
Egzhbahre yatamrewen sew aylyewem new kalu melewe not geshne Maryam 😂
@@lanatube6070አትቃጠሉ የግሸኗ ማርያም እመቤቴ ያጣመረችው ማንም አይለየውም እውነት ነው
@@rahelalelegn6473 bewestshe yalewe seytane yekatele Eyesus sebale meyamshe 🤣
@@rahelalelegn6473 Egzhbahre yatamrewen sew aylyeweme Kesus wechi wode wechi eshi westshe yalewe seytane Eysus sebale yelatelale leza eko new 🧐
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ለአንተ ግን ትልቅ ክብር አለኝ ያገባች በዚያ ላይ ልጅ ያላትን ሴት ማግባት መባረክ ነው
@@lemlemw2256 menchigre alew
እሚገርሙና ደስ እሚሉ ጥንዶች ቢያንስ ስርአታቸው ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊ ካንቸር አየሁባቸው ቅብጠት ያልተየበት ስርአት 👌አንደኛ ፈጣሪ አይለያቹ ማርያምን ለኔ አንደኛ አመብርሀን ሁሌም በቤታቹ ትኑር❤❤❤❤❤
ካልቸር ለማለት ነው ?
ካንቸሩን መጠበቃቸው እኔንም ማርኮኛል
🤣🤣@@BalmyCorner
@@BalmyCorner ዶማ ካልቸር ለማለት ግልፅ ነው ግን በቃ ከቁምነገር ይልቅ ትንሽዬ ስህተት መለቃቀም ምን አስፈለገ ባንቺ ቤት ልታስቂ ነው አህያ
@@saraamagreedavid6763 እህ
እመብርሃን ታጣምራቹሁ እስከ ዘለአለም አትለያቹሁ የእውነት አስለቀሳቹሁኝ ናታን በእውነት የምትደነቅ ነህ በሷ ደጅ የተገናኘ ሁሉ ፍፃሜው ያምራል ውለዱ ነፍ አመት ያኑራቹሁ ስታምሩ❤❤❤❤❤
ሆዲን አታቁሰለው ሰይፋሻ 😂😂😂😂😂 እኔም ያአንድ ልጅ እናት ነኝ ለእኔ ባል ለልጅ አባት የሚሆን ምርጥ ስው አለኝ እግዚአብሔር አምላክ መጩረሻውን ያአሳምርልኝ ከሰደት መልስ ወደ ትዳር ውድ የሰደት እህት ወንድሞች ይሳካልሽ በሉኝ
አሚን ይሳካልሸ እህቴ ያንቺንም ደሰታ ለማየት ያብቃን ❤❤ እመቤቴ ከነልጃ ያሰብሸውን ሁሉ ታሳካልሸ የእኔ ቆንጄ ❤❤❤❤❤
ኦህ ምን አይነት አሰተዋይ ልጅ ነው ባካችሁ ልጅትዋ ራሱ አይነፋር ናት ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ😊❤
የተሰበረ ልብ የያዘን ወንድም ሴትም እንዲ ልብ ሙልት በሚያረግ ፍቅር እመቤቴ ማርያም ጥግን ታድርግላችሁ
የግሸኗ ማርያም ምን ይሳናታል ጅማሬያቹ እንደ አማረ ፍፃሜያቹን ታሳምርላቹ ናቱዬ ምርጥ ተዋናይ ይገባሃል በድጋሚ በፍሬ ተባረኩኩ❤❤🥰🥰😍😍ሰይፍሻ ኑርልን አክባሪ አያሳጣክ🙏😍
ቀኑብሸ ምነው በሰው ደሰታ ተቃጠልሸ አይ ጴንጤ መገለባበጥ ሰራቹ ነው እዚያው ለጩፍ ንገሪው ምነው በሳነው በእሱ የቀናሸው😅 እዚያው አዳራሸሸ ዉሰጥ ደንሺበት ያንቺን ጥቅሰ ከጩፍ ጋር ምድር ሌባ ሁላ አሰመሳይ እየሱሰና ቢዝነሰ የተምታታባቹ ወንበዴ ሁላ እነሱ ተጣምርዋል ፍቅር እሰከመቃብር ያርግላቸው በቃ ተቃጠይ የሰይጣን ተላላኪ😅😅😅
የኔ ቆጆ እዴት ነው የምታምረው ደግሞ ሰርአቷ እመቤት ከዚህ በላይ በፈቅር ታኑራችሁ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር.. ...ሴፉ እውነት ተባረክ ፈጣሪ መልካምነትህን አይቶ በመንግስቱ ያክብርህ❤ መልካም ትዳር ለጥንዶችም.. ስንግል ለሆንን ለኛም እግዚአብሔር የእኛን ያገናኘን አሜን።
ማህተብ ያደረገችው ደስ ስትል አለባበሷ ብዙም ባይሆን ማህተቧ አሳምሯተል እመቤቴን🥰
Tey enji 😂
Ena MN ytebes yskal gelete
መልካም ጋብቻ ። ናታይ የማከብረው ተዋናይ ነው ። ሰይፋ ተባረክ ።
ደሰ ይላል እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሰይፋሻ ጥሩ፡መልካም፡አጣባሽ ሽማግል ነህ ከልብ እናመሰግንሃለን አቦ ኑሪልኝ
እውነቱን ለመናገር እሷም እሱም በኑሮ የበሰሉ ናቸው እግዚአብሔር በኑሮ ይባርካችሁ ደስ ብሎኛል ልጆቼ።
Wow❤❤❤እመቤቴ ማርያም ፍፃሜያችሁን ታሣምርላችሁ❤❤❤🎉🎉
የግሸንዋ እመቤት ፊልማችሁንም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ሁለታችሁም ትህትናችሁ ደስ ይላል በሃይማኖት የነጠራችሁ መሆናችሁ ያስታውቃል ሰይፍሻ እድሜህ ይርዘም ከተቸገረው አብረህ ማዘን ከተደሰተው አብሮ መደሰትን ታቅበታለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
ናታይ ጌታቸው ምርጥ አክተር እንኳን ደስ አለህ ደስ እምትል የተረጋጋች ሴት አግተሀል ያብረሀም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ
በትክክል❤ አሚን❤ የአብርሃም ❤የሳራ❤ ጋብቻ ❤ያርግላቸ❤❤❤❤
ካስወለዱ በሗላ መሔጃ የሌለን የሚመስላቸው ለነሱ ይሁን
የግሸን ማርያም ስራና ትዳራችሁን ትባርክ ኤደንየም የተባረከ ትዳር እንዲሰጥሽ እንመኛለን ሰይፍሻ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤
ሁለችንም እግዚአብሔር ለእንዲህ አይነት ደስታ ያብቃን አሜን ለእነተም መልካም የትደር ዘመን ይሁን
ሚድያ ያየው ነገር ጥሩ አይደለም በተለይ የሀበሻ አይን ብቻ ያዝልቅላችሁ ወንድየውን ግን አደነኩት ፍቅሩን በሚሊየን በሚታይ ሚድያ መግለፁ ዋው 🎉🎉🎉
Man asgededachew tadia? Yehabesha ayin endiyayilachew adel ende ezih yemetut ?!
ደሞ አይን የሃባሻና የፈረንጅ አለው እዴ 😂😂😂😂😂ወቼው ጉድ ሳይግባቡ እየተጋቡ ለሚፋቱን የእኛ አይን ተጠያቂ ነው 😅😅😅
@@እናትEnat አወና ሀበሻ ጥሩ ነገር ማየት አንወድም ጥሩ መመኘት አያቀናንም ጥሩ ነገር አይተን ከመደሰት ይልቅ መመቅኘትና ሰውን ማጥላላት ያቀናናል ካይን ያውጣችሁ የሚል 50 % እንኳ አይኖርም
@@እናትEnat😂😂😂😂
@@Medi-Habeshawitማስተዋል ያድለን
ናታይ በጣም ስረዓት ያለው ቤተሰብ እንዳሳደገህ ታስታውቃለህ ህሊናም እርጋታሽን ወድጄዋለሁ ትዳራችሁ የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ግሼን ደብረ ገረቤ ህይወትህን ሙሉ ታድረገልህ ዋው አቦ ትለያላችሁ ትዳረህ ይባረክ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ህሉዬ የቅዱ ኡራኤል ልጅ አሁንም ይጠብቅሽ ስራሽን ይባርክልሽ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ልጂቱ ደስ ስትል እርጋታዋ አይናፍርነቷ ውይደስ ስትል
እሰይ ደስ ይላል በጣም ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያፅና በበኩሌ በጣም ደስ ብሎኛል ሠይፍሻ አንተም መልካም እና ቅን ሠዉ ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
Wow ኢትዮጵያዊነት መንፈስ የተሞሉ ናቸው ❤❤❤አይቀይራችሁ!
አሚን አሚን አሚን የዘላአለም ፍቅር እሰከመቃብር ያርግላቸው ሁለቱም ያምራሉ እመቤቴ ከነልጃ ትጠብቃቸው❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ስታምሩ እምትወዷትና እምታከብሯት እመቤቴ መጨረሻችሁን ታስምረው ❤😊
የሆነ ኮሜት ላይ ይህን ልጅ ዘገምተኛ ይመስላል ብለው ተፅፎ አይቼ ነበር ምናለ አሁን ላይ መተው ቢያዩት😮😢😢❤ እኔ ግን በጣም ነው ምውደው የምር ❤❤🎉🎉ፈጣሪ እስከ መጨረሻው አይለያያቹ የተባረከ ይሁን 🥰🥰🥰🥰
@@HsksnsHaovs so ahun demo behavioral change adrgoal beleshh negeriw
He is just NOT KILEBELIB ATALAYE ARADA. He is just a class act. Chewa and traditional Ethiopiawie NEWE. He is very articulate. That is all.
እኔም ሲሉ ሰምቻለሁ ግን ለምድነዉ እደዛ ያሉት ማለቴ በምን የተነሳነዉ
@ekrየሚሰጠውካራክተርነውእና አማረኛው አፎይጣፍጣልamweleyuwa1207
@@SofiaHassan-eo3lu እና ለዛነዉ ዘገምተኛ የሚሉት
ከሰው አፍ እና አይን ይሰውራችሁ ❤❤❤ እነ ዳጊን ያየ አይያችሁ
እግዚአብሄር እስከመጨረሻ አብሮ ያኑራችሁ ተባረኩ❤
አሁን የልጂሺ አባት ሲያይ ይናደዳል አመለጠችኛ ብሎ😂😂
ደስ ሲሉ መልካም ህይወት ይግጠማቹ❤
እንግዲ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እና እንዴት ደስ እንዳላቹኝ ሰይፉ ግን ምን አስበክ ነው ጥያቄ አለኝ 🤔🤔🤔
ተባረክ ሰይፍሻ የሰው ደስታ እሚያስደስትህ ትዳራችሁን ይባርክ
የኔ አባት እንዴት እንደምወድህ ውይይ ልጅቷ ስታሳዝን የመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየዋት ስታሳዝን❤
ወይኔ እንዴት ቆንጆ ሚስት አገኘ !የተባረከ ይሁንላቹ
በጣም ደስ የታገብኛለሽ? ጥያቄ ነው።ሠርጋቸውን የአብርሃምና የሳራ ያደርግላቸው 🎉🎉
ልጅቷ እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል ብዙ ወንድ እሚመኛት አይነት ሚስት ነች እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ ግን የሐበሻ ምላስና አይን መጥፎ ነው ደበቅ ቢሉ ጥሩ ነበር 🙏🙏 እዚህ እሾህ አይን የሆነ ህዝብ ውስጥ ባትገባ ጥሩ ነበር
በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቅራችሁን እመቤቴ ትባርክላችሁ ❤ የእውነት እንደ ቃለ መጠይቅ ሳይሆን ከጅምር እስከመጨረሻ እንደ ልብ አንጠልጣይ ፊልም በፍቅር ነው ያየሁት ❤
እግዚአብሔር ያለያችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የለፋችሁበትንም ሰራ መጨረሻዉን ያሰምርላችሁ
ዋው ደስ ይላል ስወደው እሄ ልጅ ስርአት ያለው ደሲ የሚል 🥰 የአብራም እና የሳራ ትዳር ይስጣቹ 🙏ኤዱየ የኔ ሳቂታ እንዴት ደስ እንደምቲይ❤
እግዛብሄር ትዳራችዉን ይባርክ የሀበሻ ወነዶች single mom በጣም ይፀየፋሉ ይፋራሉ እናም ካነተ ይማሩ single mom ማለት ጀገና ናት ለኔ እግዛብሄር ይባርካቹሁ
@@iloveethiopia6348አውነት ነው ይማሩ
በትክክል
እ/ር በትዳራቹህ ጣልቃ ይግባ። እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በእመቤታችን ድንግል ማርያም አማላጅነት አምናለሁ ግን ብዙ ግዜ የ እ/ር ባህሪ ለእመቤታችን ሲስጥ እሰማልሁ ሰይፉ ስላስተካከልከው ተባረክ "እ/ር ያጣመረውን ማንም አይለየውም "። ሰጪም ነሺም አንድ እ/ር ብቻ ነው።
ሰይፍሻ የሰው ደስታ ሚስደስተው ምርጥ ሰው❤❤❤❤ክበርልን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን ሰይፍሽ በጤና በእድሜ ያኑርህ
እንደ ሰይፉ የሰው ደሰታ የሚያሰደሰተው ሰው አይቼ አላውቅም ደሰታ በቤትህ ይግባ አንተ ደግ መልካም ሰው ነህ በቻልከው ሁሉ ሰው መልካም እድል እንዲገጥመው የማትሆነው ነገር የለም አንተን አምላክ ይጠብቅህ
በጣምውላሂይለያልእኮሰይፍሻ
እውነት ነው
Amen❤
yesss❤❤❤❤
አሜን በጣም ልክነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እመቤቴ ግሸን ማርያም ፀሎታችሁን ስልሰማችላችሁ ክብርና ምስጋና ለወላዲት አምላክ ይሁን🙏 ፍፃሜያችሁን ታሳምርላችሁ
አሜን አሜን
አሚን ፍፃሚያቸውን ታሳምርላቸው እሳ ነች ያጣመርቻቸው ያብርሃም የሳራ ጋብቻ አርግላቹ ውለድ ክበድ ካይን ያውጣቹ❤❤❤❤
ግሽን ፀሎት አትሰማም፣ ክርስቶስ እንጂ
WOW
@@almazjanka8624 ምስጋና የአምላክ ነው
ሰይፍሻ ግን ያንተ ደስታ ይገርማል ቅንነት ይታያል አላህ እድሜ ይስጥህ👍
መቼ አለ በኸይወት
ደነዝ@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልማለት 🤔
seifu 1ኛ ሰው
ረጅም ዕድሜ
😮@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
ይህን ልጅ ከድሮውም እወደው ነበር ኣሁን ጭራሽ ኣከበርኩት የኣላህ😢 ልጅ ያላቸው ሴቶችን የምታገቡ ወንዶች ጀግና ናችሁ💪💪
እሱም አለው
@@الكنجالكنج-ت1لቢኖርውም ልጅ ያላት አያገቡም
@@nefisasemane እኮ ትክክል እያዬን ኣይደል ጭራሽ ሲጀመርም ወንዶቹ 3 4 ወልደው የሚፋቱት ወጣት እና ቆንጆ ለማግባት ነው ኸረ እንደውም ድንግል ይመኛሉ እንኳን ሲንግል ማም ሊያገቡ💔😂
በጣም እግዚአብሔር ን እህቴ መልካም ወንዶችን ያብዛልን
እብድ ነሽ ልጅትዋ ቆንጆ ናት
ያገባች ሴት የልጅ እናት ምታገቡ ወንዶች ትልቅ ክብር አለኝ ያዝልቅላችሁ ❤
ልጂ ያለው ወንድንስ
Birr Alata 😂😂😂
ልጅ ያለው ወንድ ማግባት ቀላል ነው😂
አዎ የምር ክብር ይገባቸዋል ብዙ ነገር ተቋቁመዉ ነዉ የሚያገቡ እኮ እዉነት እኔም በጣም ነዉ የማከብራቸዉ የኔ ልዩ ባልም እስከ ልጄ ነዉ የተቀበለኝ እኔም ልጅ ቢኖረዉ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልሆነም እሱ የለዉም ግን በጣም እወደዋለዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
Lenem felgulgn 😮
የልጅቱ እርጋታ የሰይፍ ደስታ ልዩነው 😍ሰይፍየ የልጆችህን ውግ ማርግ ያሳይህ በደስታ ኑር
እኔም በዚሕ ሳምንት የ4አመት ፍቅረኛዬ ጋር ልንጋባ ነው ደስ ብሎኛል❤ደስ የሚላችሁ 👍አሳዩኝ
ማሻአላህ❤❤❤❤ አይለያያቹሁ
እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ❤❤❤
አላህበሰላምያገናኝሺ
@@ffghfghh9615 ምነው በክርምት ታድያ ጥር ላይ አይሻልሽም ውዴ
እንኳን ደስ አለሽ❤
አይ ሴፌሻ የሰው ደሥታ እንዴት እንደሚያስደሥተው ሰውን በመርዳት ሁሉ ነገር ልጆችክን ያሳድግልክ ባለቤትክን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ አንተም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤❤❤❤❤
የልጅቱ እርጋታዋ ደስ ሲል ❤❤
ሰው ይመስለዋል እንጂ አንዱ ቦታ ያልሰጠውን በጉጉት ተንገብግቦ እሚያነሳ ስንት መልካም ሰው አለ መሰላቹ ትዳራቹ ያማረ ይሁን🙏🙏🙏
የጊሸኗ ማርያም እናቴ እሰይ እንኳን ለመሆን ጆችሽን በፍቅር አጣመርሽ ተመስገን የአብረሀም የሳራ እድሜና ጤና ያድላችሁ ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤
ማርቆስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።
@@elizadavid7336 አምላክ ናት አላልንም ግን የአምላክ እናት ናት እደጇ ሂደው የጎደላቸውን የልባቸውን መሻት ጠየቋት በአማላጅነቷ አድ አደረገቻቸው አለቀ
አሚን ያብርሃም የሳራ ትዳር ያርግላቹ❤❤❤❤❤
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አሜን በእውነት የሰው ደስታ ደስ ይላል በተለይ ደሞ በፍቅር ሲሆን
@@elizadavid7336ቀዳዳ መናፍቅ እኛ አጣመርቻቸው አይደለም ያልነው ቃንቃ ካላወቅሸ ጪፍን አሰርዳኝ በይው የሰው ልጅ የተገናኘበትን ቦታ ይገልፃል እንጂ አገናኘቻቸው አላልንም ጨቦ 😅 እመቤቴ ትጠብቃቸው ሁለቱም ደሰ ይላሉ ካይን ያውጣቸው መልካም ጋብቻ ❤❤ አትቃጠዬ ካላገባሸ ጪፍ ይዳርሸ ከነጥቅሰሸ😅😅😅😅
ናታይን ስወደው ደረባባ ፀባዬ ሠናዬ ቆንጆ ልታይ ልታይ የማይል ምርጥ ልጅ ነው እንኳን ደስ አለክ የሰይፍሻ ደግነት ደስታው ይናገራል
ውበት እርጋታ ስነስርዓት የግሏ ነው ስታምር አይናፋርነቷ ውበቷን አጉልቶታል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በጣም ታምራላችሁ የግሸኗ ንግስት ከክፋ ነገር ትጠብቃችሁ!
አለባበሷስ?
@@PurimPurim-ye8ofዜሮ
@@PurimPurim-ye8ofSensratwa ሲባል ለኔ አልባበስ ነው ከላይ ሰነርዓት አልባብስ ከ ሌለ ዜሮ ነው
yet takatalesh zemblacho yelelachewen neger atestwachew media layema hulum teshkurmami new asemesaye tewelede yhane sentun anget asedfetalech hulum ye sirawen new yemyagegnew acheberebari hula
@@nefisasemaneወረኛ
ማርያምን ምርጥ አባባል እመቤቴ ያሰረቺዉን ማንም አይፈታዉም ትክክል ያብረሀም የሳራ ያድርግላቺሁ ትዳራቺሁን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
🤰 እርጉዝናኝ፡ለይክ፡አምሮኛል፡የመደሚ፡ቅመሞቼ
😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉
ይህ በሽታ ነው ታከሚ እህቴ የእውነትሽን ከሆነ
🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣
አየ አዳሜ ለላይክ ስትሉ አርግዛችሁ አለቃችሁ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂eko@@Anchenaena1213
ልጅቷ እርጋታዋ ደስ ሲል ያዝልቅላችሁ
ልጅቷ ታገቢኛለሽ የተጠየቀችው በጣም ውብ ነች እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እኔ የአንድ የሴት ልጅ እናት ነኝ በጣም ደስ አለኝ ስይፍዬ አከብርሀለሁ ቀልድ ጨዋታ አዋቂ ነኸ ዘና እላለሁ ባንተ ዝግጅት ተባረክልኝ ከጀርመን የሁልጊዜ ተከታይህ
ጓደኛዋም ዉብ የፀይም ቆንጆ ነች ምን ያንሳታል
beka ene degmo anchien leteyeka,, Tagebignalesh woy???
Webetewan mawek aychalem mekab ale.. so mekapun betetatebew mawk Yechalal
@@hayathayu2936ትክክል ታምራልች
@@alemnehdinknesh3322 German new yalshw😮💨 Europe cup live eyayesh new ebaksh😁
ኦኦኦ ደስ ይላል የመቤቴን ማርያምን አገላለፅ የግሸንዋ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላቹ አሜን 💍🥂💐
እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤
ማርቆስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።
@@elizadavid7336እረ እባካችሁ ተረጋጉ መናፍቃን 🤮
ሰይፍሻ ሰውን ለማስደሰት አመት ምታረገው ጥረት ደስ ይላል አተም ቤትህ ትዳርህን ድግል ማርያም ትባርክልህ❤❤❤
አሚን በትክክል❤❤
የልብሽን ጎዶሎ የግሸኗ እናታችን አይታ ሞላችልሽ ትዳራቹ የአብርሀም እና የሳራ ያርገው🎉🎉🎉
ልጅቱ ደስ ስትል ዋው አይናፋርነታ ወደድሁት ♥መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቺሁ
❤❤❤❤❤❤ አሚን
❤❤❤❤ውይ ናታን ስወደው እውነትነው ደግ ልብ ነው ያለው እናታችን ድንግል ማሪያም ያለችበት ሁሉ ብርሃን ነው እናትና ልጅ አሁንም ከእናተ ጋር ይሁኑ መጨረሻችሁን ያሳምረው from M/w❤❤❤❤
የክርስቶስ ልብ ያለው ለማለት ነው?
ሰይፍሻ መላጣችን እንወድሃለን ዛሬ ትልቅ ቁምነገር ሰራህ ምርቃትህ ያግኛቸው ያብርሃም የይሳቅ ይሁን ጋብቻቸው
ሰይፉ እኮ ሰዉ ነዉ ከልቡ ወላሂ ትልቅ ሰዉ ነዉ🎉🎉🎉ናታነዬ ይገባሀል ✊
እመቤቴ ያስተሳሰረችውን ማንም አይለየውም ትልቅ አባባል ነው እሱዋን ይዞ ጉዞ መታደል ነው እኔ ግሼን ማርያም ሄጄ ነግሪያት አንድም ነገር ከማይጠቅመኝ ውጪ የቀረብኝ ነገር የለም ክብር ሁሉ ለልጅ እና እናቱ!!!
አሜን😢😢😢
ሴት አምላካችሁ ማስተሳሰር ጀመረች? እኛ መፅሀፍቅዱሳችን የሚለው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው ነው ወይስ ይሄ ሌላ እምነት ነው?
እግዚያብሔር ያጣመረውን ምንም አይለየውም ነው ሚለው ቃሉ።
@@Lilik4680. አምላክ ያጣመረውን ማንም አይለየውም ነው የሚለው ኸረ ወገን 🤭🤭
እግዚአብሔር ያጣመረውን ነው የሚለው ቃሉ
አይናፋርነት ሴትነት ጎልቶ ይታያል ከስራ ሰውነት ጋ ሰይፍሻ ደግሞ ጥሩ ጥሩ ነገር እየስለረብክ ነው አቤት ደስታ ማርያምን ሰይፉ ሰው ነህ እኮ አንተም ያልታሰበ ደስታ ይስጥህ ደስ እያለኝ ነው እኔ እራሱ ያየሁት መልካም የፍቅር ዘመን 🥰🥰🥰🥰🥰
ሰይፉዬ ጐሽ እንደዚህ ሲንግል ማም የሆኑን ማስደሰት ትልቅነት ነዉ❤❤❤ እናመሰግናለን❤❤❤ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉🎉🎉
ሲንግል ማም ናት እንድ😂
@@ኢማንይመር ምን ያስቅሻል ወንጀል ነዉ?
የናንም ቤት ዘይሩልኝ እስቲ አይክፍልባትም
ይገርማል እነዴት የተረጋጋች ልጅ ናት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ልጅ ማያት በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ
በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ደስ ያላችሁ ሴፍሻ አንተም ለብዙዋች የንጀራቸው በር ነህ ፈጣሪ አንተንም ልጆችህን ትዳርህን ይባርክ።
ትክክል
ሄሉዬ ማነው ባለተራ ?ብሎ ወደአንቺ ያምጣው። ከመኪና ያልተነዳውን ከባል ያልተነካውን ይስጥሽ የኔ ደርባባ እንዴት እንደምታምሪ ድርብብ ያልሽ እርጋታሽ ሲያምርብሽ እህቴ ❤❤❤❤❤
I wish I could like a comment more than once❤
@@FraolTeshome-oz8cb ♥
የልጅ እናት የሆነችን ሴት የሚያገቡ ወንዶች የተባረኩ እና ጀግና ናቸው ሌላው ሲጥላት ያነሳት ደግ ነው አደራህን እንዳትጎዳት
እኔ ግን እፈራለሁ አደራውን😢😢😢😢😢😢 ከባድ ነው
ውለታ የዋለላት አስመሰልሽው። ራሷን ካስከበረች ሴት ልጅ ወለደች አልወለደች ፈላጊ አታጣም። ኮመንትሽ የሴትነት ክብር ያሳንሳል።
Esum eko ye lij abate new
አንድ ሤት ስትፈታ እውነት እሡ ጥሏት ብቻ ይመስልሻልደ ? የወለደችውም ያልወለደችውም አደ ነው እራስን ማስከበር ነው
ሱምኮ የልጅ አባት ነው ሲቀጥል ልጅና ፍቅር አንድ አካል ነው ከባልና ሚስት አይበልጥም ሁሉ ነገር ልጅ ስጦታ ነው
ዋው ፍቅራችሁ ለዘላለም.ይሁን ሰይፍሻ የእውነት ምርጥ ሰው እንወድሀለን የኛ መልካም❤❤
ናታይ ምርጡ ተዋናይ የ79 ፣የዳይናማይት ድምቀት
እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን ትርዳህ ❤
በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉
ዳይናማይት ፊልሙ በጣም ነበር ምወዳት❤
ህሉዬ ያደግሽበት ያሳደገሽ ቅዱስ ገብርኤል በዘመንሽ ሁሉ ይጠብቅሽ ናታዬ ማርያም ትጠብቅክ
ስይፍሻ ግን የእውነት መልካም ስው ነህ thank you !!
ሰይፍሻ ሁሌም እመኝልሀለው እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ
ሁለታቹህም እርጋታቹህ በጣም ደስ ይላል የግሸኗ ማርያም ትዳራቹህን ትባርከው
@@Asmigeb ምንድነው ዛሬ ግሸን በዛ🙄
Amen
@@LukaBmslመናፍቅ 😂😂😂
Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️
Amen 🙏 🙏 🙏
የተቸገሩ እንዲረዱ እድል ትሰጣለህ ,,ለፊልም ባለሙያዎች ለአርቲስቶች ለአዲስ ፊልም አክተርስ እድል ትሰጣለህ ለጀማሪዎች እንደዛው ለተቸገረ ትደርሳለህ !! ሁሌም ከፍ እያልክ ነው የመጣከው ከፍ በልልን ክበርልን ሰይፍሻ ሀገር ልትሸልመው ይገባል ከ 20 አመት በላይ በሚዲያው ሳይወርድ ከፍ እንዳልክ ነህና ከፍ በል ሰይፍሻ በርታልን !!!
ናታን እንኳን ደስ አለክ ልክ እንደ እራስክ እርግት ያለች ሴት አብራቹ ጃጁ የአገሬ ልጅ ናታን ኡሌም ደስታክ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰
ዋው ሰይፍሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዴት ደስ ይላል ፍቅር ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን ሰይፍሻ በድጋሚ
ልጅቷ ውበቷ❤❤❤❤❤❤❤❤እሱም ምርጥ ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤❤መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ
እዉነት ናታን እናቴ እመቤቴ የግሸኗ ማርያም ያጣመረችሁን ማንም አይለየዉም ልኡል እግዚአብሔር የሀብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤
ማርቆስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።
@@elizadavid7336 እናቃለን አምላክ ባትሆንም ግን አማለጅ ናት ታምእር ትሰራለች ላመኗት ትፈዉሳለች የአምላክ እናትም አደለች አደለም ለማጠመር ሁሉን ታደርጋለች የሚሳናት የለም ከልጇ ከወዳጇ ከልኡል እግዚአብሔር በታች
እደዚ አሰተዋይ ነህ ምርጥ ምርጫ ፈጣሪ ይጠብቃችው ናታን❤🎉
😅😅😅😅 አሚን ይጠብቃቸው ካይን ያውጣቸው አነጣጥሮ ተካሸ ነው አይናፍር እንደዚ ነው😅😅😅
ኤዲዮ የኔ ቆንጆ አንችን ያገባ የታደለ ነውእርጋታሽ እና የዋህነትሽ ደስ ይላል እግዚያብሄር የተመረጠውን ይስጥሽ❤
ሲጀመር ልጂቱ አን አፋር ናት ስታምር ደግሞ❤❤
ሰይፍዬ ደስ የሚል ቆይታ ! ፍቅርን የሚመሰሉ የፍቅር መልኮች እግዚአብሔር ፍጻሚያቹን ያሳምረው!
ሰይፍሻ አተም ልጆችህ አድገው ለመዳር ያብቃህ 🤲🤲
አሜን ይሁንለት
አሜን ከልብ❤
አሜን ይሁንለት
ኡፍ እርጋታቸው በጣም ነው ደስ የሚለው ትክክልኛ ኢትዮጵያዊነት ነው ያየሁባቸው ሁለቱም እህቶቼ ላይ ያሰባችሁበት ፈጣሪ ያድርሳችሁ🙏🏾🙏🏾
እኔ ናታንን በጣም ነዉ ምዎደዉ እሱ የምሰሪ ፊልሞች ሁሉ ደስ ይለል
በጣም እርጋታው እመቤቴ ትዳራችወን በበርከት ትሙላው ውለድ ክበድ❤❤❤
ወሏሂ ሁለቱም እርግ ያሉ ማሻሏህ ቀሬዘበናችሁን ያሣምርላችሁ❤
wow የሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል
Ewnte new bibe
በጣምመ
@@ነፃነትየድንግልልጅ sra endte new kdya
በጣም❤❤❤
ግሽን ባለውለታ እናት ናት ምንም እንደማይገጠማችሁ አምናለሁ በልጆች ትባርካችሁ🙏🏻🛐
እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤
ማርቆስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።
የቅናት ወሬ አንድ መቀኛ ተገኘ ጪፍ ቤት ምነው ቀኑብሸ ሰይጣን ነው በሰው ደሰታ የሚቀናው እነሱ እመቤቴ በደጃ አገናኝታቸዋለች በቃ አለቀ ወሬ መልካም ጋብቻ ያርግላቸው ሰይጣን ይቃጠል❤❤
ደስ የሚሉ ስራት ያላችው ኢትዮጵያዊ ሴቶች
የኔ ቆንጆ ስታምር ምንም የማይወጣላት ውብ ሴት ነች አፈስካት
ተይ እጂ እሱም ቆንጆ ነው አፈሰች
😂😂😂😂😂😂
ሁለቱም አፍሱ❤❤❤😅😅😅😅😅
እመቤቴ ግሸን ያስተሳሰረችውን ማንም አይነጣጥለውም አላለም ❤
Of ....አሜን
ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ❤🎉🎉🎉
Egzhbahre yatamrewen sew aylyewem new kalu melewe not geshne Maryam 😂
Egzhbahre yatamrewen sew aylyewem new kalu melewe not geshne Maryam 😂
@@lanatube6070አትቃጠሉ የግሸኗ ማርያም እመቤቴ ያጣመረችው ማንም አይለየውም እውነት ነው
@@rahelalelegn6473 bewestshe yalewe seytane yekatele Eyesus sebale meyamshe 🤣
@@rahelalelegn6473 Egzhbahre yatamrewen sew aylyeweme Kesus wechi wode wechi eshi westshe yalewe seytane Eysus sebale yelatelale leza eko new 🧐
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ለአንተ ግን ትልቅ ክብር አለኝ ያገባች በዚያ ላይ ልጅ ያላትን ሴት ማግባት መባረክ ነው
@@lemlemw2256 menchigre alew
እሚገርሙና ደስ እሚሉ ጥንዶች ቢያንስ ስርአታቸው ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊ ካንቸር አየሁባቸው ቅብጠት ያልተየበት ስርአት 👌አንደኛ ፈጣሪ አይለያቹ ማርያምን ለኔ አንደኛ አመብርሀን ሁሌም በቤታቹ ትኑር❤❤❤❤❤
ካልቸር ለማለት ነው ?
ካንቸሩን መጠበቃቸው እኔንም ማርኮኛል
🤣🤣@@BalmyCorner
@@BalmyCorner ዶማ ካልቸር ለማለት ግልፅ ነው ግን በቃ ከቁምነገር ይልቅ ትንሽዬ ስህተት መለቃቀም ምን አስፈለገ ባንቺ ቤት ልታስቂ ነው አህያ
@@saraamagreedavid6763 እህ
እመብርሃን ታጣምራቹሁ እስከ ዘለአለም አትለያቹሁ የእውነት አስለቀሳቹሁኝ ናታን በእውነት የምትደነቅ ነህ በሷ ደጅ የተገናኘ ሁሉ ፍፃሜው ያምራል ውለዱ ነፍ አመት ያኑራቹሁ ስታምሩ❤❤❤❤❤
ሆዲን አታቁሰለው ሰይፋሻ 😂😂😂😂😂 እኔም ያአንድ ልጅ እናት ነኝ ለእኔ ባል ለልጅ አባት የሚሆን ምርጥ ስው አለኝ እግዚአብሔር አምላክ መጩረሻውን ያአሳምርልኝ ከሰደት መልስ ወደ ትዳር ውድ የሰደት እህት ወንድሞች ይሳካልሽ በሉኝ
አሚን ይሳካልሸ እህቴ ያንቺንም ደሰታ ለማየት ያብቃን ❤❤ እመቤቴ ከነልጃ ያሰብሸውን ሁሉ ታሳካልሸ የእኔ ቆንጄ ❤❤❤❤❤
ኦህ ምን አይነት አሰተዋይ ልጅ ነው ባካችሁ ልጅትዋ ራሱ አይነፋር ናት ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ😊❤
የተሰበረ ልብ የያዘን ወንድም ሴትም እንዲ ልብ ሙልት በሚያረግ ፍቅር እመቤቴ ማርያም ጥግን ታድርግላችሁ
የግሸኗ ማርያም ምን ይሳናታል ጅማሬያቹ እንደ አማረ ፍፃሜያቹን ታሳምርላቹ ናቱዬ ምርጥ ተዋናይ ይገባሃል በድጋሚ በፍሬ ተባረኩኩ❤❤🥰🥰😍😍ሰይፍሻ ኑርልን አክባሪ አያሳጣክ🙏😍
እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤
ማርቆስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።
ቀኑብሸ ምነው በሰው ደሰታ ተቃጠልሸ አይ ጴንጤ መገለባበጥ ሰራቹ ነው እዚያው ለጩፍ ንገሪው ምነው በሳነው በእሱ የቀናሸው😅 እዚያው አዳራሸሸ ዉሰጥ ደንሺበት ያንቺን ጥቅሰ ከጩፍ ጋር ምድር ሌባ ሁላ አሰመሳይ እየሱሰና ቢዝነሰ የተምታታባቹ ወንበዴ ሁላ እነሱ ተጣምርዋል ፍቅር እሰከመቃብር ያርግላቸው በቃ ተቃጠይ የሰይጣን ተላላኪ😅😅😅
የኔ ቆጆ እዴት ነው የምታምረው ደግሞ ሰርአቷ እመቤት ከዚህ በላይ በፈቅር ታኑራችሁ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር.. ...ሴፉ እውነት ተባረክ ፈጣሪ መልካምነትህን አይቶ በመንግስቱ ያክብርህ❤ መልካም ትዳር ለጥንዶችም.. ስንግል ለሆንን ለኛም እግዚአብሔር የእኛን ያገናኘን አሜን።
ማህተብ ያደረገችው ደስ ስትል አለባበሷ ብዙም ባይሆን ማህተቧ አሳምሯተል እመቤቴን🥰
Tey enji 😂
Ena MN ytebes yskal gelete
መልካም ጋብቻ ። ናታይ የማከብረው ተዋናይ ነው ። ሰይፋ ተባረክ ።
ደሰ ይላል እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሰይፋሻ ጥሩ፡መልካም፡አጣባሽ ሽማግል ነህ ከልብ እናመሰግንሃለን አቦ ኑሪልኝ
እውነቱን ለመናገር እሷም እሱም በኑሮ የበሰሉ ናቸው እግዚአብሔር በኑሮ ይባርካችሁ ደስ ብሎኛል ልጆቼ።
Wow❤❤❤እመቤቴ ማርያም ፍፃሜያችሁን ታሣምርላችሁ❤❤❤🎉🎉
የግሸንዋ እመቤት ፊልማችሁንም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ሁለታችሁም ትህትናችሁ ደስ ይላል በሃይማኖት የነጠራችሁ መሆናችሁ ያስታውቃል ሰይፍሻ እድሜህ ይርዘም ከተቸገረው አብረህ ማዘን ከተደሰተው አብሮ መደሰትን ታቅበታለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
ናታይ ጌታቸው ምርጥ አክተር እንኳን ደስ አለህ ደስ እምትል የተረጋጋች ሴት አግተሀል ያብረሀም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ
በትክክል❤ አሚን❤ የአብርሃም ❤የሳራ❤ ጋብቻ ❤ያርግላቸ❤❤❤❤
ካስወለዱ በሗላ መሔጃ የሌለን የሚመስላቸው ለነሱ ይሁን
የግሸን ማርያም ስራና ትዳራችሁን ትባርክ ኤደንየም የተባረከ ትዳር እንዲሰጥሽ እንመኛለን ሰይፍሻ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤
ሁለችንም እግዚአብሔር ለእንዲህ አይነት ደስታ ያብቃን አሜን ለእነተም መልካም የትደር ዘመን ይሁን
ሚድያ ያየው ነገር ጥሩ አይደለም በተለይ የሀበሻ አይን ብቻ ያዝልቅላችሁ ወንድየውን ግን አደነኩት ፍቅሩን በሚሊየን በሚታይ ሚድያ መግለፁ ዋው 🎉🎉🎉
Man asgededachew tadia? Yehabesha ayin endiyayilachew adel ende ezih yemetut ?!
ደሞ አይን የሃባሻና የፈረንጅ አለው እዴ 😂😂😂😂😂ወቼው ጉድ ሳይግባቡ እየተጋቡ ለሚፋቱን የእኛ አይን ተጠያቂ ነው 😅😅😅
@@እናትEnat
አወና ሀበሻ ጥሩ ነገር ማየት አንወድም ጥሩ መመኘት አያቀናንም ጥሩ ነገር አይተን ከመደሰት ይልቅ መመቅኘትና ሰውን ማጥላላት ያቀናናል ካይን ያውጣችሁ የሚል 50 % እንኳ አይኖርም
@@እናትEnat😂😂😂😂
@@Medi-Habeshawitማስተዋል ያድለን
ናታይ በጣም ስረዓት ያለው ቤተሰብ እንዳሳደገህ ታስታውቃለህ ህሊናም እርጋታሽን ወድጄዋለሁ ትዳራችሁ የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ግሼን ደብረ ገረቤ ህይወትህን ሙሉ ታድረገልህ ዋው አቦ ትለያላችሁ ትዳረህ ይባረክ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ህሉዬ የቅዱ ኡራኤል ልጅ አሁንም ይጠብቅሽ ስራሽን ይባርክልሽ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ልጂቱ ደስ ስትል እርጋታዋ አይናፍርነቷ ውይደስ ስትል
እሰይ ደስ ይላል በጣም ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያፅና በበኩሌ በጣም ደስ ብሎኛል ሠይፍሻ አንተም መልካም እና ቅን ሠዉ ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
Wow ኢትዮጵያዊነት መንፈስ የተሞሉ ናቸው ❤❤❤አይቀይራችሁ!
አሚን አሚን አሚን የዘላአለም ፍቅር እሰከመቃብር ያርግላቸው ሁለቱም ያምራሉ እመቤቴ ከነልጃ ትጠብቃቸው❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ስታምሩ እምትወዷትና እምታከብሯት እመቤቴ መጨረሻችሁን ታስምረው ❤😊
የሆነ ኮሜት ላይ ይህን ልጅ ዘገምተኛ ይመስላል ብለው ተፅፎ አይቼ ነበር ምናለ አሁን ላይ መተው ቢያዩት😮😢😢❤ እኔ ግን በጣም ነው ምውደው የምር ❤❤🎉🎉ፈጣሪ እስከ መጨረሻው አይለያያቹ የተባረከ ይሁን 🥰🥰🥰🥰
@@HsksnsHaovs so ahun demo behavioral change adrgoal beleshh negeriw
He is just NOT KILEBELIB ATALAYE ARADA. He is just a class act. Chewa and traditional Ethiopiawie NEWE. He is very articulate. That is all.
እኔም ሲሉ ሰምቻለሁ ግን ለምድነዉ እደዛ ያሉት ማለቴ በምን የተነሳነዉ
@ekrየሚሰጠውካራክተርነውእና አማረኛው አፎይጣፍጣልamweleyuwa1207
@@SofiaHassan-eo3lu እና ለዛነዉ ዘገምተኛ የሚሉት
ከሰው አፍ እና አይን ይሰውራችሁ ❤❤❤ እነ ዳጊን ያየ አይያችሁ
እግዚአብሄር እስከመጨረሻ አብሮ ያኑራችሁ ተባረኩ❤
አሁን የልጂሺ አባት ሲያይ ይናደዳል አመለጠችኛ ብሎ😂😂
ደስ ሲሉ መልካም ህይወት ይግጠማቹ❤
እንግዲ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እና እንዴት ደስ እንዳላቹኝ ሰይፉ ግን ምን አስበክ ነው ጥያቄ አለኝ 🤔🤔🤔
ተባረክ ሰይፍሻ የሰው ደስታ እሚያስደስትህ ትዳራችሁን ይባርክ
የኔ አባት እንዴት እንደምወድህ ውይይ ልጅቷ ስታሳዝን የመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየዋት ስታሳዝን❤
ወይኔ እንዴት ቆንጆ ሚስት አገኘ !
የተባረከ ይሁንላቹ
በጣም ደስ የታገብኛለሽ? ጥያቄ ነው።ሠርጋቸውን የአብርሃምና የሳራ ያደርግላቸው 🎉🎉
ልጅቷ እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል ብዙ ወንድ እሚመኛት አይነት ሚስት ነች እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ ግን የሐበሻ ምላስና አይን መጥፎ ነው ደበቅ ቢሉ ጥሩ ነበር 🙏🙏 እዚህ እሾህ አይን የሆነ ህዝብ ውስጥ ባትገባ ጥሩ ነበር
በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቅራችሁን እመቤቴ ትባርክላችሁ ❤ የእውነት እንደ ቃለ መጠይቅ ሳይሆን ከጅምር እስከመጨረሻ እንደ ልብ አንጠልጣይ ፊልም በፍቅር ነው ያየሁት ❤
እግዚአብሔር ያለያችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የለፋችሁበትንም ሰራ መጨረሻዉን ያሰምርላችሁ
ዋው ደስ ይላል ስወደው እሄ ልጅ ስርአት ያለው ደሲ የሚል 🥰 የአብራም እና የሳራ ትዳር ይስጣቹ 🙏
ኤዱየ የኔ ሳቂታ እንዴት ደስ እንደምቲይ❤
እግዛብሄር ትዳራችዉን ይባርክ የሀበሻ ወነዶች single mom በጣም ይፀየፋሉ ይፋራሉ እናም ካነተ ይማሩ single mom ማለት ጀገና ናት ለኔ እግዛብሄር ይባርካቹሁ
@@iloveethiopia6348
አውነት ነው ይማሩ