ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደሀበሻ ያለ ምቀኛ ህዝብ እኮ የለም 1.4m ሰው አይቶታል ሳቭስክራይቭ የሆነው ግን 156k ነው ይገርማል 😂
ante fernje nek zem belke atsekes tew enjee bro 😂😂😂
ያየነውን ሁሉ ሰብስክራይብ ማድረግ አለብን እንዴ? ነው ወይስ ሰብስክራይብ ካላደረግን ማየት የለብንም ?
የምር አሁን ገና አደረኩ 😂😂😂😂😂😂
ይቅርታ ኖቲፊኬሽን ስለሚያስቸግረን ነው 😂
ምቀኛ መሆን አልፈልግም ላዶርግ
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ምርጥ ስራ❤❤❤
thanks😅
አሚንንን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Amen
Amen ❤❤
ሰይጣን የሚፈልገው የሰው ልጅ ንስሀ ሳይገባ መግደል ነው።ንስሀ እንግባ እህት ወንድሞቼ
እውነት ነው ወንድም እህቶች አምላካችን ይማረን ይቅር ይበለን
ግባ ግባ ግባ ግባ
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨአሜን አሜን አሜን።
ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ለንስሀ ያብቃን እህቴ
የመምህር ተስፋየ ተማሪ ነኝ እኔ ይሔን ፊልም በማየቴ እድለኛነኝ መምህር ተስፋየ የሚያቀርባቸውን ገጠመኝ ሳዳምጥ በአይነ ህሊናየ እስላለሁ ይሔን ፊልም ሳይ ግን ከመምህር ትምህርት ጋር አንድ አይነት ሁኖ አገኘውት😥 መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏 እባካችሁ ይሔን ፊልም አይታችሁ በቤተሰቦቻችን ላይ የነበረውን እና ያለውን መንፈስ ፈትሹ 😥እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን🙏
እኔም እንደ አንቺ ነኝ
@@samssung3465k አወ እህቴ የመምህር ትምህርት ጋ አንድ ነው ደስ ይላል አጨራረሱም ቀመንፈሳዊ ነው ደስ ይላል 3ኛው አይን የሚለውንም ካለየሽ እይው 🙏
Enami❤😢
እኔ ገና ላየው ነው መምዝህርን አይቼ መምጣቴ ነው አዩት ሲል ሰመቼ ላየው ነው
@@ጎዶልያስ-567እንዴት አየሽው ፊልሙን🥰
መዝሙር ዳዊት 90 :በልዑል በመጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላውስጥ ያድራል❤❤❤
የምወደው ንባብ
መዝሙር 22 /23 እግዚአብሔር እረኛየ ነዉ የማሣጣኝ በለመለመመስክ ያሳድረኛል በገጠመኝ መምህር ተሥፋየላይ የሠማሁት በዚክ ደሞ በትወና አየሁት እኔ መምህር ተሥፋየነዉ እዮትሢል ሰምቸዉ ላየዉ የመጣሁት የሚገርም ሥራ ነዉ በርቱ እደዚክ ህዝቡን አቁት❤
በክርስቶስ ክርስቲያን ለሆናችሁ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤ ከጨለማው አለም ነጻ የወጣን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ🙏
አሜን❤❤❤❤
አሜን❤
አሜን በብዙ ተባረኪ ❤
ሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂
አሜንንን 🫶🙏
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
ቃሉ ልክ ነው ግን አንቺ ድነሻል?
በክርስቶስ በማመን ድነናል 💯💯
ኣሜን ❤
@@jerrynlm3567 awo eyesus beserawu sira awo dignalehu yale minim tiritr Jerye
አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ማዳን በሱ ብቻ ነው እውነተኛ
የድሮ ፊልም በባለሙያዎች እድሜ ይስጣችሁ ሰሞኑን ምርጥ ፊልሞችን መመልከት ጀምረነዋል
ዋውነው
አሜንንንንንም❤❤❤
@@gdihdjbj472811pqf,trydz 11111111122
እኔም በጣም ተመችቶኛል አሁን የሚሰሩት ፊልሞች ግን ደግሞ ታዋቂወች ሲሰሩት ነዉ ደስ የሚለዉ የኩታራ መጨማለቂያ ሆነን ነበር አጋፋወች ኑሩልን አሪፊ ፊልም🤟
የመምህር ተስፋየ ተማሬዎች ይገባችኋል ይህ ፊልም 🥰
ከገጠመኙ ኣንዱ ይመስለኛል
እኔ እራሱ ገጠመኝ ነው ብዬ እያሰብኩ ነበር
❤❤❤አዎ
Awo❤edmiwene yarezemew
ሰላም የመምህር ተስፊየ ተማሪወች እድሜ ለመምህሮቻችን በደንበ ገብቶናል ለሚቃወሙት በዝ ይማሩልን
ልጅ መውለድ ላማራችሁ ሁሉ አላህ ይስጣችሁ ይስጠኝ😢😢😢😢😢
አሜን
Amen Amen Amen
አሚን አሚን ያረብ እደዘድሮ ልጂ አምሮኝም አያቅ ዘድሮ የልጅ እናት ያድርገን ያረቢ
የሟርተኞች የቅጠል በጣሾች ስራ በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በድንግል ማርያም ልጅ ስም ሁሉም ድል ይሆናል 🎉🎉🎉
አሜን የፃፍከው ነገር ልብ ይሞላል ተባረክ
አሜን እግዚአብሔር ይገስፅልን
❤❤❤🙏🙏🙏
እውነት አሰተማሪ ድራማ ነው አብሶ መናፍሰት የሉም እያሉ ለሚወሩ መምህር ተሰፋየ አበራ እድሜና ጤና ይሰጥልን ገጠመኝ አዳምጡ በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ
ነፃነት አይተንፍሱ ያልተወራላት ተዋናይ አንደኛ ነሽ❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ናት ደስ ስትለኝ ስትሰራ ❤❤❤❤❤❤❤
Hanan gn acting bzum atchlm
ልታይ ሌታይ ስለማትል ጎልታ አልወጣችምጂ ፊልሞቿ አደኛ ናቸዉ
Enem betam dess tlegnalech
እኔም ደስ ትለኛለች❤
Honestly እዚህ ፊልም ውስጥ ነፃነት አይተንፍሱ ከሁሉም ተዋናዮች በትወና ትበልጣለች። ዋናዋ መርማሪ እሷ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር ስክሪብት የመያዟ ነገር ራሱ high ነው❤she is natural ትወና የሚያውቅ ካለ ይረዳል ብዬ አምናለሁ ነፂዬ stay strong beautiful lady❤❤
ይዬ ፈልም ሳይሆን መልክት ነው እውነት ነው ከእግዚአብሔር ይሚበልጥ ምንም ነገር የለም ❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ከምንም በላይ ጤና ይበልጣል እና ፈጣሪ ለሁላችንም ጤና ይስጠን🙏🙏🙏
አሜንለሁላችንምውንድመ❤❤❤❤
አሜን 🙏
አሜንንንንን
ጠንቅዋይነት በምድራዊውም በሰማያዊውም ዓለም የተጠላ የሞት መንገድ ነው
የመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት በፊልም መልኩ ስላየነው ደስ ብሎናል
ይለያል የምር የመምህር ተስፋየ ትምህርት ነው 🥰 እኔማ የሃበሻ ፈልም ማየት እቁሜ ነበር ሰላም 💚💛❤️ሃገራችን ሰላምሽ ይመለስልን 🥰🥰አሁን ጥሩ ድራማ ሰራቹ በርቱ 🥰🥰
ደምርኝ
እውነት ለመናገር ለኔ የአመቱ ምርጥ ፊልም ነዉ ለኔ የኢትዮጵያ ፊልም በዚአመት በጣም ለውጥ እያሳየ ነው ደስይላል ማንም ጉልበተኛ ወይም ባለአስማት ከእግዚአብሔር በታች ነው ከፈጣሪ ጋር የሚዋጋ ወይም የሚስተካከል የለም ስለዚህ በእምነታችን መፅናት ያስፈልጋል ደሞ ክብር ማረግ ዝና የምናገኘው በስራችን በማንነታችን ነዉ እንጂ በብልጠት ወይም በምቀኝነት አይደለም ለማንኛውም እናመሰግናለን ቀጥሉበት አሪፍ ነው🎉🎉🎉
Amen amen 🙏
Haymi
ለኔ ደሞ በዚህ አመት ከወጡ ምርጥ ፊልሞች ተርታ የሚመደብ ነው ።
ወዬ@@alitekur1369
@MamaM-mf8kc እስማማለሁ
😍😍😍😍የኔ አባት እረዥም እድሜ ይስጥልን የሌኒ አባት ይህ ሰውየ ያለበትን ፊልም እንደት እንደምወደው የኢትዮጵያ ድምቀት ናቸው አባቴ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም እወዳቸዋለሁ አንደበታቸው ይጣፍጣል ❤🎉
@@kaduti3235 በጣም
Me too ❤
Amen ❤❤❤❤❤
ኮሜንት አይቼ የእንቁዬ የመምህር ተስፋዬ አበራ የሚያስተምረን ፌልም እንደተሰራ ኮሜንታተሮች ሲናገሩ አይቼ ነዉ የመጣሁት ተማሩ ዉዶቼ የቤተሰብ ጣጣ ለኛም ይተርፋል ከዶሮ ከበግ የተነሳዉ የቤተሰብ ጣጣ ይኸዉ ዛሬ የሰዉ ደም ይጠጣል በዘር እያባላ 😢😢😢 ልዑል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን ዘረኝነትን ያጥፋልን አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ በጣም አስተማሪ ፌልም ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን፫
ውው እሄ ፊልም የመምህር ተስፈየ ነው ልበል የኢትዮጵያ ሰው ሂወት የሚያሳይ ፊልም ሀገራችን ፊልም ኢዱስተሪ የሀገሩን ችግር እያሳየ ነው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም እኔ እሄን ፊልም ሳይ የመምህር ተሰፍየን ገጠመኚ እየሰማው ነው የመሰለኚ ፈጣሪ ይባርካችሁ
ይህን ምታነቡ ሁሉ እመቤቴ ማርያም የጎደላችሁን ትሙላላቹ
አሜን አሜን አሜን
የክፉ መንፈስ ስራ በፊልም መልክ ቢቀርብም እውነት አዘል ነው ያስተምራል አባባ እውነቱን አይነት አባቶችን በውነተኛው አለም አብዝቶ ይስጠን
ልክ እንደ ፊልማችን የሀገራችንም ሰላም ወደ ድሮ ይመለስልን
❤
Wade duro? Hey look forward selam kewalah bicha aydelechem wade fetim alech
ዘውድ እና ጎፈር 1 ምርጥ ፊልም ነበር የምትሉ👍👍ሔለን ❤❤❤ እና ናታይ የተጣመሩበት ደሞ ይህንንም ጥሩ ያርግልን
የዛ መቀጠያ ከሆነ ለምን ተዋናዮቹ ተቀየሩ
Amen 🙏
የሀገሬ ሲኒማ አለፈለት የነጮችንን ልቃሚ ትቶ በራሱ እውነተኛ ያለው ነገር በትወና ደስ ሲል የዚህ ፊልም ባለሙያዎች ሁሉ❤ እንወድዋችዋለን እናመሰግናለን ❤ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርቱ
የመናፍስትን አሰራርን የሚያጋልጡ ፊልሞች በደምብ መሰራት አለበት ምክኒያቱም በማወቅም ባለማወቅም እዛ ህይወት ዉስጥ ያሉ ሰዎች ይማሩበታል. እናመሰግናለን🙏
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
amenn lantem
Amen amen
ያሰብነውስ ይቅርብን😂
“ከደሙ ጋር ምንም አትብሉ፤ አስማትም አታድርጉ፥ ሞራ ገላጭም አትሁኑ።” - ዘሌዋውያን 19፥26
አሁን ላይ የምናያቸው ፊልሞች በጣም ደስ ይላሉ አማረኛ ፊልም ማየት ትቼ ነበር የእውነት ❤
ትውልድ ሁሉ ሊያየው የሚገባ ፌልም መምህራችን መምህር ተስፍየ አበራ ያስተማረንን በተግባር ስለሰራችሁት እናመሰግናለን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን ምልጃ በረከቱ አይለን🤲🤲🤲❤❤❤በርቱ ሀኒ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል❤❤❤
13:45 13:45
13:59 14:01 🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢❤❤
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት በደንብ እየሰራ ነው👏 አሪፍ ነው❤
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን የተቃወመም የሚያምንበት ይሁን
@@raeecell6431 አሜን
በትክክል
ትክክል
ያበደ ነው ፤ የኢትዮጵያን የፊልም እንድስትሪ ከፍ ካደረጉ አርቲስቶች መሃል " ሃናን ታሪክ" እና "መስፍን ሃይለእየሱስ" ለኔ ምርጦች ናቸው 👍
ውሸት አትቀባጥር
ከአስር ሚሊየኑ የሆነ ነገር ገፍተር አርጋልሀለች መሰል አሽቃበጥክ
ስትጭርስ መቀባጥር ምንድነው
hanan 😂😂😂
Esmamalew
ጠጆ ያለበትን ፊልም ማለፍ አልችልም 👍
እኔም❤
ስወደው እኮ😍😊
መምህር ተስፋዬ ይህንን ነው እሚያስተምረው እግዚአብሔር አሟሟታችን ያሳምርልን ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን
በእነት በጣም ያለቀስኩበት አስተማሪ ፊልም ነው ለተዋናዮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ይህን ፊልም ደጋግመን ልናየው ይገባል የሰይጣንን ክፉ ስራ ምን እደሚመስል የሚያስረዳ ነው የእግዚአብሔርንም ጥበብ ታስታውሳላችሁ ስዕል አድኖውን እዳየ እዴት እደሆነ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።
አቤት ድንቅ መልክት ነው አባቴ ያስተላለፉት እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ❤❤❤
Des Yile Emilewn Gabezkochihu🎉
መጡ መጡ ምርጦቹ ❤❤❤❤ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ኣርትስቶች እናመሰግናለን በእቃ እቃ ፍልሞች ሰልችቶን ነብር
❤❤❤
ኧረ ሰሞኑን በቆንጆ ሀገርኛ ፊልሞች ተንገላታን🙆♀️🙆♀️🙆♀️ ከቆንጆ መልእክት ጋ❤❤
ምን ምን ናቸው እኔም ልያቸው
የኔ መልካም አባት እድሜ ከጤናዉ ያድሎት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍልም ብሎ ዝም ነው የኢትዮጵያ ባህል እያልን ስወርድ ስዋረድ ያባቴ ነው ያያቴ ነው እያልን ምንከተለው እና ምናመልከው የሁሉ ኢትዮጵያን ባህል በምመስል እምንከተለው ባአዳ አምልኮ አንዳንድ አባቶቻችን ሳዋርዱት አንዳንዳቸው ደግሞ ለምን ብለው ይቃወማሉ አሁን በፍልም ተሰርቶ ስመጣ ምን ልሉ ነው እነዛ እምቃወሙት በተረፈ ምርጥ ፍልም ነው ግን እንደ አደይ ድራማ የውሸት ጠንቋይ ነው እንዳትሉ አደራቹ የሀ በበታችን ያለ ነው እና ክፍል ፴ እንደ ምትሰሩልን ተስፋ እናደርጋለን 🙏
የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ነው ይሄ ፊልም እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ደረጃ አርቲስቶች መስራት ከጀመራችሁ እየነቃችሁ ነው ማለት ነው ቀጥሉበት 😌😌
በጣም ገርሞኛን
@@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ እኔም ገርሞኛል ድካሙ ፍሬ እያገኘ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል 🙏
@@zdtube5432 በጣም ተመስገን ነው
አማርኛ ፊልም የማየት ብዙም ፍላጎቱ የለኝም ግን ይሄን አስተያየት ስላየውት ብቻ አየዋለው። አመሰግናለው
@@kaleabmesfin2979 እየው ጥሩ ነው
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ምርጥ ስራ❤❤❤ አሁን ነው የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ ተራመደ ማለት የሚቻለው ።ጎበዞች በርቱልን ! ስሞኑን በአሪፍ ፊልም አበሽበሹን የኢትዮጵያን ፊልም እንድስትሪ እየተነሳ ነው
Qweeeq
አሁን ነው የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ ተራመደ ማለት የሚቻለው ።ጎበዞች በርቱልን !
Bemechew aytekew new filmun😂😂😂
Tramd becha 🏃♂️ 🏃♀️ nw ymibalw
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋😇😭💔🤲🤮🗨😪
Waleed abdlltuaif 26:34
ቆየን ጋየን በትክክል እውነተኛ ታሪክ ነው ትልቅ ትምህርት
መምህራችን ተስፋዬ አበራ ምርጥ ፊልምነው ሲልነው ማየት የጀመርኩት
ታህሳስን በፊልም ያምበሸበሽከን ፈጣሪ ተመስገን🙏መስፍኔ & ሀናን 👏👏የወደዳችሁት በቻ 👉👍👍👍
የዉጭ ፊልም እያየው ነው የመሰለኝ OMG🎉❤️👍👍
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ፊልም ተሰራበት ዋው አሪፍ ፊልም ነው እስኪ በፊልም ከነቃችሁ በደብ እዩት ተረዱት 😢🙏 አክተሮቹ ዋው እናመሰግናለን ❤
እውነትነው፣የሱትምህርትውጤት፣ነው❤❤
ጥሩ እይታ ነው❤
በጣም ገርሞኝ እውነት የገባው ሰው አለ ወይ ብዬ ኮሜንት እያነበብኩ ነበር አንችን አገኘሁ
@@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ ብዙ ልጆች ይኖራሉ ያው አይኮምቱም እንጂ ውዴ
በመምህር ተስፋዬ ተጋብዤ ነው የመጣሁት💚💛❤
ከመምህር ተስፋየ ኣበራ ተጋብዠ ነዉ የመጣሁት
@@emamaethiopia216 እኔም የምር
በጣም ጥሩ ይህን እክል በፍልም መልኩ ከመጣ አገሬ አደገች ማለት ነው መምህር ተስፋዬ እና አባታችን መለከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ልፋት በጥቅቱ እዝህ ለይ አይቻለሁ በረቱ የአመቱ አንደኛ ፈልም ብዬወሌዉ
ዋው የኢትዮ_ፊልም ጣዕም እንደድሮዎቹ መጣፈጥ ጀምሯል ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤
ዘመኑን የሚዋጂ ፍልምነው አምላክ ሁሉንም ለንስሃ ያብቃንንን
አቤት ግን ሰሞኑን የኢትዮጵያ ፊልሞች ድንቅ ሆነዋል🎉Hands down the most fascinating Ethiopian movie I've seen lately !👌 The storyline had me hooked from start to the end.
የመምህር ተስፈዬ ተማሪ ነኝ ጋብዞነው ደስ ይላል በርቱ
ምገርም ነው እነ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ የምያስተምሩት ትምህርት ነው እዚህ ላይ ያየውት😢❤
እውነት ነውእግዚአብሔር ይመስገን ቢያስ ለሚቃወሙት አሪፍ ነው
ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች ሮሜ፣10፣9፣10 እየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰህር እግዚአብሔር ከሙታን እዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ ፣ ሰው በልብ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናል ።❤❤
ተባረኪ ❤❤❤❤❤
አሜን ኢየሱስ ያድናል❤
እንዲህ ያለው ባህል እና ባድ አምልኮ ደፍራቹ በፊልም ማምጣታቹ በረከት ነው ለእናተ አምላክ ያክብራቹ
እነ ሄኖክ ድንቁን በድባቅ የመታልን የፊልም አምላክ ይመስገን 🙏🏻አሜን
Debak des yelal 😂😂😂
Ye film amelak nw yaleshewe😂😂😂
😂😂😂😂
Henoken yizha metfa yebseratega eneta
ህዝቤ እኮ ይኮምታል😂
በነገራችሁ ላይ መቀጠል የነበርባቸው ወይም ያለባቸው ብዙ አሉ ደስ ብሎኛል አስተማሪ ነው በዚህ ቀጥሉ
Best movie amazing Jobs first time i comment Ethiopia movie thank you⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
ዋው።።። ወንጀል።።።።ፍቅር።።።የሰይጣን ስራ።።። ሀቅ።። ሁሉንም ያካተተ ፊልም።። ይመቻችሁ።። እናመሰግናለን።።። ሀናንዬዬዬዬዬ።።። ጠጆጆጆጆጆጆ
ዋው ገራሚ ፊልም እና አስተማሪም ጭምር ጨርሼ አይቼዋለው ደራሲና ተዋናዮች እናም አቅራቢዎች ከልብ እናመሰግናለን
የአመቱ ምርጥ ፈልም ብዬዋለሁ😍❤️ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን በስደት ያለነው በሰላም በፍቅር ለሀገራችን ያብቃን አሜን 💚💛❤️🙏
አሚንያረብ
ይህን አደል እንደ መላክ መንክራት። ግርማ ዉንደሙ ያሰተማሩት❤❤❤
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ምንግዜም እግዜአብሔር አሸናፊ ነው ጎዶልያስ መምህር ተስፍየ አበራ እድናየው ስለጋበዝከን እናመሰግናለን ❤
ብጣዕሚ ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል ካብ ፊልም ቀዲሚቲ ዝሰርዓ እያ ።ኣብ ሃገርና ከምዚ ዝበለ ዝተሓበአ ነገር ክውጽእ ኣለዎ ግድን ከም ሰብ ንእምታን ክንሓስብ ። እግዚአብሔር ሰላም የውርደልና ❤።
በጣም እጅግ በጣም እናመሠግነለን ከቀረፃ እስከ ቅንብር እስከ ድርሰት እና ትወና የተሣካለት ፊልም ነው:: ለቀጣይ ፊልም መሥራት ለሚያስቡ ሞራልም ምሣሌም የሚሆን ፊልም ይሁን .
ሰው በንስሀ ወደ ፈጣሪ ሳይመለስ የምገል መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይመታ
እየሱስ እደኛው ሰውነው
አሜን አሜን ይመታ ከምድሬ ላይ
አሜን በስሙ ሀይል የተመታ ይሁን
ዋውውው በጣም ደስ ይላል በርቱ 🎉🎉🎉❤❤❤
ከ መምህር ተስፋ abera ሳምቼ ነው yemtaw 🎉🎉🎉🎉🎉
ይህ የምታዩ በሙሉ ፍቅር ጤና ደስታ በረከት ይግባ ቤታቹ❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው በዚህ በርኩስ መንፈስ አሰራር ነው ብዙ ሰው ህይወቱ የሚተራመሰው ንስሐ ሲገቡ ሲጸልዩ ማሳየት ነበረባችሁ ርኩስ መንፈስ ያለ እግዚአብሔር ያለ ጸሎት ያለ ጾም አይወጣም
የመምህር ተስፋየ ትምርት በፊልም በማየቴ ደስ ብሎኛል❤
አኔም
እኔም ደስ ብሎኛል
በኢትዮጵያ ፊልም ተስፋ አልቆርጥም ።እንደዚህ አይነት ምርጥ ፊልም ላይ መተወን ህልሜ ነው።ሃናን ታሪቅ ❤አድናቂሽ ነኝ
what a nice movie, thanks
የመምህር ተስፋ አበራ ትምህርት ይሄ ነው ለዚህ ነው ንቁ እያለ እሚደክመው ትምህርቱን የማትከታተሉ ሰዎች መምህር ተስፋየ አበራ ወይም ገጠመኝ ብላችሁ እየገባችሁ አዳምጡ ታተርፉ በታላችሁ
ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤
አሜን👏👏👏
ሃናን ታሪክን እንደኔ አሚወዳት ማነው ❤❤❤ like
እኔግን የፊልሙ ታሪክ እንኳን ለአብዛኛዎቻችን ቀስቶ ለፀሀፊውም የገባው አይመስለኝም በታዋቃተዋናዮች ፖስተርላይ ለጥፈው ከማሳየት በስተቀር ታሪክ ጭብጥሴራ የታሪክ አካሄድና አመጣጣጥ የተረዳው ይመስለኛል ጥበብ ንግድ ሳትሆን የጥበበኛው ምጡቅ እጅስራ ባይበት ደስባለኝ ለኔ ልልሴራ ብዬዋለሁ
Min Maler new? Bedemb gebtonal kezi gilit Yale sira min ale ? Yemenafest siera min endehone begilt eyenegeren new, kalgebash tselot argi tsebel demo tetemeki minalbat menfesu gardosh endayhon. Beterefe derasiw ena acteroch EGZIABHER ybarkachu endezi adregachu yeseytan sira awardut.
Waww mert film Arif 😍😍😍🥰🥰🥰👍👍👍
የብዙ ቤት ችግር የብዙ ቤተሰብ መበታተን መሰቃየት ምክንያት ነው ግን ማመን የማንፈልገው ነገር ነው እንዲ አይነት እውነታን አዘል ፊልሞች ይብዛልን እንማርበታለን🙏
ያጋጠመን ምን ማድረግ ኣለብን?
ከኮረና ጊዜ ጀምሮ ፊልም የማይበት ጊዜ ናፍቆኝ ነበር የሰፈር ጩጬ እያመጡ አዛ አድገውን ትቼ ነበር
ማርያምን በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በተለይም ትልቅ አባት ባሉበት እግዚአብሔር ሲከበር ይታያል በጣም ወድጀዋለዉ 👌
Yasferal
በዚህ መልኩ በየቤታችን ፈርተንና ተጨንቀን አጋንንትን ታቅፈን ለምንኖር በፊልም ማቅረባችሁ በጣም ደስ ይላል ሌሎች ፊልሞችን ደግሞ እሰከነ መፍትሄዉ ብታሳዩን ደስ ይለናል በርቱ እግዚያአብሄር ይጠብቃችሁ ፈተና አለዉ ፀሎዩ
ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው
በሀገራችን አብዝሀኛው ክፍልሀገር የሚዘወተር ነው የብአድ አምልኮ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይምራቸው ከባድ ነው
አረ በከተማዉም አለ በጣም ከባድ ነገር ዉስጥ ናቸዉ ፈጣሪ ያዉጣን ሁላችንንም
ኧረ በጣም ይገርማን ገጠመኝ አድምጡ በጣም ብዙ ታሪኮች አሉ
በምንም ቦታ ብንሆን ቀናህ መሆን መልካም ነው ሰው የዘራውን ያጪዳል የፈጣሪ ሀያልነት የታየበት ድንቅ ፊልም ሰይጣን ምንም ቢሆን አቅም የለውም
በስግድት እና በፀሎት ካልሆነ ቅን ብቻ መሆን በቃ አይደለም
እውነት ነው ደራሲዎቻችን እንደዚህ አይነቱን መልካም የተባለ ትምህርት እየቀሰሙ ወደ ህዝብ ሲያደርሱ ደስ ይላል ክበሩልን መምህሮቻችንም መዳኒያለም ይጠብቅልን
Wow በጣም አስተማሪ ነው
ዋው ቀጥሉበት እምወዳቸው ተዋንያኖች እኛነታችን እንጂ ነጮችን ያልተላበሰ ፊልሞ ❤
የመስፍንና የሀናን አድናቂ የሆናችሁ 👍👍👍 እስኪ ምርጥ አንደኛ ፊልም👍👍👌
ሠሞኑን ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን እያየን ነው የፊልሙ ኢንዱስትሪ እንደገና እየተነሳ ነው እናመሠግናለን ያበዴ ፊልም ነው እዩት ቅመሞችዬ #ሀኒዬ ስወድሽ❤
መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ኦርቶዶክሳውያን እንኩዋን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባእል ገና አደረሳችሁ 🥰
መምህር ሲነገር ሰምቼ ነው የመጣሁት🎉
ደስ የሚል ፊልም
እንደሀበሻ ያለ ምቀኛ ህዝብ እኮ የለም 1.4m ሰው አይቶታል ሳቭስክራይቭ የሆነው ግን 156k ነው ይገርማል 😂
ante fernje nek zem belke atsekes tew enjee bro 😂😂😂
ያየነውን ሁሉ ሰብስክራይብ ማድረግ አለብን እንዴ? ነው ወይስ ሰብስክራይብ ካላደረግን ማየት የለብንም ?
የምር አሁን ገና አደረኩ 😂😂😂😂😂😂
ይቅርታ ኖቲፊኬሽን ስለሚያስቸግረን ነው 😂
ምቀኛ መሆን አልፈልግም ላዶርግ
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ምርጥ ስራ❤❤❤
thanks😅
አሚንንን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Amen
Amen ❤❤
ሰይጣን የሚፈልገው የሰው ልጅ ንስሀ ሳይገባ መግደል ነው።ንስሀ እንግባ እህት ወንድሞቼ
እውነት ነው ወንድም እህቶች አምላካችን ይማረን ይቅር ይበለን
ግባ ግባ ግባ ግባ
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨአሜን አሜን አሜን።
ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ለንስሀ ያብቃን እህቴ
የመምህር ተስፋየ ተማሪ ነኝ እኔ ይሔን ፊልም በማየቴ እድለኛነኝ መምህር ተስፋየ የሚያቀርባቸውን ገጠመኝ ሳዳምጥ በአይነ ህሊናየ እስላለሁ ይሔን ፊልም ሳይ ግን ከመምህር ትምህርት ጋር አንድ አይነት ሁኖ አገኘውት😥 መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏 እባካችሁ ይሔን ፊልም አይታችሁ በቤተሰቦቻችን ላይ የነበረውን እና ያለውን መንፈስ ፈትሹ 😥እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን🙏
እኔም እንደ አንቺ ነኝ
@@samssung3465k አወ እህቴ የመምህር ትምህርት ጋ አንድ ነው ደስ ይላል አጨራረሱም ቀመንፈሳዊ ነው ደስ ይላል
3ኛው አይን የሚለውንም ካለየሽ እይው 🙏
Enami❤😢
እኔ ገና ላየው ነው መምዝህርን አይቼ መምጣቴ ነው አዩት ሲል ሰመቼ ላየው ነው
@@ጎዶልያስ-567እንዴት አየሽው ፊልሙን🥰
መዝሙር ዳዊት 90 :
በልዑል በመጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላውስጥ ያድራል
❤❤❤
የምወደው ንባብ
መዝሙር 22 /23 እግዚአብሔር እረኛየ ነዉ የማሣጣኝ በለመለመመስክ ያሳድረኛል በገጠመኝ መምህር ተሥፋየላይ የሠማሁት በዚክ ደሞ በትወና አየሁት እኔ መምህር ተሥፋየነዉ እዮትሢል ሰምቸዉ ላየዉ የመጣሁት የሚገርም ሥራ ነዉ በርቱ እደዚክ ህዝቡን አቁት❤
በክርስቶስ ክርስቲያን ለሆናችሁ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤ ከጨለማው አለም ነጻ የወጣን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ🙏
አሜን❤❤❤❤
አሜን❤
አሜን በብዙ ተባረኪ ❤
ሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂
አሜንንን 🫶🙏
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
ቃሉ ልክ ነው ግን አንቺ ድነሻል?
በክርስቶስ በማመን ድነናል 💯💯
ኣሜን ❤
@@jerrynlm3567 awo eyesus beserawu sira awo dignalehu yale minim tiritr Jerye
አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ማዳን በሱ ብቻ ነው እውነተኛ
የድሮ ፊልም በባለሙያዎች እድሜ ይስጣችሁ ሰሞኑን ምርጥ ፊልሞችን መመልከት ጀምረነዋል
ዋውነው
አሜንንንንንም❤❤❤
@@gdihdjbj472811pqf,trydz 11111111122
እኔም በጣም ተመችቶኛል አሁን የሚሰሩት ፊልሞች ግን ደግሞ ታዋቂወች ሲሰሩት ነዉ ደስ የሚለዉ የኩታራ መጨማለቂያ ሆነን ነበር አጋፋወች ኑሩልን አሪፊ ፊልም🤟
የመምህር ተስፋየ ተማሬዎች ይገባችኋል ይህ ፊልም 🥰
ከገጠመኙ ኣንዱ ይመስለኛል
እኔ እራሱ ገጠመኝ ነው ብዬ እያሰብኩ ነበር
❤❤❤አዎ
Awo❤edmiwene yarezemew
ሰላም የመምህር ተስፊየ ተማሪወች እድሜ ለመምህሮቻችን በደንበ ገብቶናል ለሚቃወሙት በዝ ይማሩልን
ልጅ መውለድ ላማራችሁ ሁሉ አላህ ይስጣችሁ ይስጠኝ😢😢😢😢😢
አሜን
አሜን
Amen Amen Amen
አሚን አሚን ያረብ እደዘድሮ ልጂ አምሮኝም አያቅ ዘድሮ የልጅ እናት ያድርገን ያረቢ
አሜን❤
የሟርተኞች የቅጠል በጣሾች ስራ በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በድንግል ማርያም ልጅ ስም ሁሉም ድል ይሆናል 🎉🎉🎉
አሜን የፃፍከው ነገር ልብ ይሞላል ተባረክ
አሜን እግዚአብሔር ይገስፅልን
❤❤❤🙏🙏🙏
እውነት አሰተማሪ ድራማ ነው አብሶ መናፍሰት የሉም እያሉ ለሚወሩ መምህር ተሰፋየ አበራ እድሜና ጤና ይሰጥልን ገጠመኝ አዳምጡ በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ
ነፃነት አይተንፍሱ ያልተወራላት ተዋናይ አንደኛ ነሽ❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ናት ደስ ስትለኝ ስትሰራ ❤❤❤❤❤❤❤
Hanan gn acting bzum atchlm
ልታይ ሌታይ ስለማትል ጎልታ አልወጣችምጂ ፊልሞቿ አደኛ ናቸዉ
Enem betam dess tlegnalech
እኔም ደስ ትለኛለች❤
Honestly እዚህ ፊልም ውስጥ ነፃነት አይተንፍሱ ከሁሉም ተዋናዮች በትወና ትበልጣለች። ዋናዋ መርማሪ እሷ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር ስክሪብት የመያዟ ነገር ራሱ high ነው❤she is natural ትወና የሚያውቅ ካለ ይረዳል ብዬ አምናለሁ ነፂዬ stay strong beautiful lady❤❤
ይዬ ፈልም ሳይሆን መልክት ነው እውነት ነው ከእግዚአብሔር ይሚበልጥ ምንም ነገር የለም ❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ከምንም በላይ ጤና ይበልጣል እና ፈጣሪ ለሁላችንም ጤና ይስጠን🙏🙏🙏
አሚንንን
አሜንለሁላችንምውንድመ❤❤❤❤
አሜን
አሜን 🙏
አሜንንንንን
ጠንቅዋይነት በምድራዊውም በሰማያዊውም ዓለም የተጠላ የሞት መንገድ ነው
የመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት
በፊልም መልኩ ስላየነው ደስ ብሎናል
ይለያል የምር የመምህር ተስፋየ ትምህርት ነው 🥰 እኔማ የሃበሻ ፈልም ማየት እቁሜ ነበር ሰላም 💚💛❤️ሃገራችን ሰላምሽ ይመለስልን 🥰🥰
አሁን ጥሩ ድራማ ሰራቹ በርቱ 🥰🥰
ደምርኝ
እውነት ለመናገር ለኔ የአመቱ ምርጥ ፊልም ነዉ ለኔ የኢትዮጵያ ፊልም በዚአመት በጣም ለውጥ እያሳየ ነው ደስይላል ማንም ጉልበተኛ ወይም ባለአስማት ከእግዚአብሔር በታች ነው ከፈጣሪ ጋር የሚዋጋ ወይም የሚስተካከል የለም ስለዚህ በእምነታችን መፅናት ያስፈልጋል ደሞ ክብር ማረግ ዝና የምናገኘው በስራችን በማንነታችን ነዉ እንጂ በብልጠት ወይም በምቀኝነት አይደለም ለማንኛውም እናመሰግናለን ቀጥሉበት አሪፍ ነው🎉🎉🎉
Amen amen 🙏
Haymi
ለኔ ደሞ በዚህ አመት ከወጡ ምርጥ ፊልሞች ተርታ የሚመደብ ነው ።
ወዬ@@alitekur1369
@MamaM-mf8kc እስማማለሁ
😍😍😍😍የኔ አባት እረዥም እድሜ ይስጥልን የሌኒ አባት ይህ ሰውየ ያለበትን ፊልም እንደት እንደምወደው የኢትዮጵያ ድምቀት ናቸው አባቴ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም እወዳቸዋለሁ አንደበታቸው ይጣፍጣል ❤🎉
@@kaduti3235 በጣም
Me too ❤
Amen ❤❤❤❤❤
Amen
ኮሜንት አይቼ የእንቁዬ የመምህር ተስፋዬ አበራ የሚያስተምረን ፌልም እንደተሰራ ኮሜንታተሮች ሲናገሩ አይቼ ነዉ የመጣሁት ተማሩ ዉዶቼ የቤተሰብ ጣጣ ለኛም ይተርፋል ከዶሮ ከበግ የተነሳዉ የቤተሰብ ጣጣ ይኸዉ ዛሬ የሰዉ ደም ይጠጣል በዘር እያባላ 😢😢😢 ልዑል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን ዘረኝነትን ያጥፋልን አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ በጣም አስተማሪ ፌልም ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን፫
ውው እሄ ፊልም የመምህር ተስፈየ ነው ልበል የኢትዮጵያ ሰው ሂወት የሚያሳይ ፊልም ሀገራችን ፊልም ኢዱስተሪ የሀገሩን ችግር እያሳየ ነው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም እኔ እሄን ፊልም ሳይ የመምህር ተሰፍየን ገጠመኚ እየሰማው ነው የመሰለኚ ፈጣሪ ይባርካችሁ
ይህን ምታነቡ ሁሉ እመቤቴ ማርያም የጎደላችሁን ትሙላላቹ
አሜን አሜን አሜን
የክፉ መንፈስ ስራ በፊልም መልክ ቢቀርብም እውነት አዘል ነው ያስተምራል አባባ እውነቱን አይነት አባቶችን በውነተኛው አለም አብዝቶ ይስጠን
አሜን
አሜን
ልክ እንደ ፊልማችን የሀገራችንም ሰላም ወደ ድሮ ይመለስልን
❤
Wade duro? Hey look forward selam kewalah bicha aydelechem wade fetim alech
ዘውድ እና ጎፈር 1 ምርጥ ፊልም ነበር የምትሉ👍👍
ሔለን ❤❤❤ እና ናታይ የተጣመሩበት
ደሞ ይህንንም ጥሩ ያርግልን
የዛ መቀጠያ ከሆነ ለምን ተዋናዮቹ ተቀየሩ
Amen 🙏
የሀገሬ ሲኒማ አለፈለት የነጮችንን ልቃሚ ትቶ በራሱ እውነተኛ ያለው ነገር በትወና ደስ ሲል የዚህ ፊልም ባለሙያዎች ሁሉ❤ እንወድዋችዋለን እናመሰግናለን ❤ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርቱ
የመናፍስትን አሰራርን የሚያጋልጡ ፊልሞች በደምብ መሰራት አለበት ምክኒያቱም በማወቅም ባለማወቅም እዛ ህይወት ዉስጥ ያሉ ሰዎች ይማሩበታል. እናመሰግናለን🙏
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሜን
amenn lantem
አሜን
Amen amen
ያሰብነውስ ይቅርብን😂
“ከደሙ ጋር ምንም አትብሉ፤ አስማትም አታድርጉ፥ ሞራ ገላጭም አትሁኑ።”
- ዘሌዋውያን 19፥26
አሁን ላይ የምናያቸው ፊልሞች በጣም ደስ ይላሉ አማረኛ ፊልም ማየት ትቼ ነበር የእውነት ❤
ትውልድ ሁሉ ሊያየው የሚገባ ፌልም መምህራችን መምህር ተስፍየ አበራ ያስተማረንን በተግባር ስለሰራችሁት እናመሰግናለን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን ምልጃ በረከቱ አይለን🤲🤲🤲❤❤❤በርቱ ሀኒ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል❤❤❤
13:45 13:45
13:59 14:01 🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢❤❤
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት በደንብ እየሰራ ነው👏 አሪፍ ነው❤
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን የተቃወመም የሚያምንበት ይሁን
@@raeecell6431 አሜን
በትክክል
ትክክል
ያበደ ነው ፤ የኢትዮጵያን የፊልም እንድስትሪ ከፍ ካደረጉ አርቲስቶች መሃል " ሃናን ታሪክ" እና "መስፍን ሃይለእየሱስ" ለኔ ምርጦች ናቸው 👍
ውሸት አትቀባጥር
ከአስር ሚሊየኑ የሆነ ነገር ገፍተር አርጋልሀለች መሰል አሽቃበጥክ
ስትጭርስ መቀባጥር ምንድነው
hanan 😂😂😂
Esmamalew
ጠጆ ያለበትን ፊልም ማለፍ አልችልም 👍
እኔም❤
ስወደው እኮ😍😊
መምህር ተስፋዬ ይህንን ነው እሚያስተምረው እግዚአብሔር አሟሟታችን ያሳምርልን ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን
በእነት በጣም ያለቀስኩበት አስተማሪ ፊልም ነው ለተዋናዮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ይህን ፊልም ደጋግመን ልናየው ይገባል የሰይጣንን ክፉ ስራ ምን እደሚመስል የሚያስረዳ ነው የእግዚአብሔርንም ጥበብ ታስታውሳላችሁ ስዕል አድኖውን እዳየ እዴት እደሆነ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።
አቤት ድንቅ መልክት ነው አባቴ ያስተላለፉት እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ❤❤❤
Des Yile Emilewn Gabezkochihu🎉
መጡ መጡ ምርጦቹ ❤❤❤❤ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ኣርትስቶች እናመሰግናለን በእቃ እቃ ፍልሞች ሰልችቶን ነብር
❤❤❤
ኧረ ሰሞኑን በቆንጆ ሀገርኛ ፊልሞች ተንገላታን🙆♀️🙆♀️🙆♀️ ከቆንጆ መልእክት ጋ❤❤
ምን ምን ናቸው እኔም ልያቸው
የኔ መልካም አባት እድሜ ከጤናዉ ያድሎት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍልም ብሎ ዝም ነው የኢትዮጵያ ባህል እያልን ስወርድ ስዋረድ ያባቴ ነው ያያቴ ነው እያልን ምንከተለው እና ምናመልከው የሁሉ ኢትዮጵያን ባህል በምመስል እምንከተለው ባአዳ አምልኮ አንዳንድ አባቶቻችን ሳዋርዱት አንዳንዳቸው ደግሞ ለምን ብለው ይቃወማሉ አሁን በፍልም ተሰርቶ ስመጣ ምን ልሉ ነው እነዛ እምቃወሙት በተረፈ ምርጥ ፍልም ነው ግን እንደ አደይ ድራማ የውሸት ጠንቋይ ነው እንዳትሉ አደራቹ የሀ በበታችን ያለ ነው እና ክፍል ፴ እንደ ምትሰሩልን ተስፋ እናደርጋለን 🙏
የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ነው ይሄ ፊልም እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ደረጃ አርቲስቶች መስራት ከጀመራችሁ እየነቃችሁ ነው ማለት ነው ቀጥሉበት 😌😌
በጣም ገርሞኛን
@@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ እኔም ገርሞኛል ድካሙ ፍሬ እያገኘ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል 🙏
@@zdtube5432 በጣም ተመስገን ነው
አማርኛ ፊልም የማየት ብዙም ፍላጎቱ የለኝም ግን ይሄን አስተያየት ስላየውት ብቻ አየዋለው። አመሰግናለው
@@kaleabmesfin2979 እየው ጥሩ ነው
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ምርጥ ስራ❤❤❤ አሁን ነው የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ ተራመደ ማለት የሚቻለው ።ጎበዞች በርቱልን ! ስሞኑን በአሪፍ ፊልም አበሽበሹን የኢትዮጵያን ፊልም እንድስትሪ እየተነሳ ነው
Qweeeq
አሁን ነው የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ ተራመደ ማለት የሚቻለው ።ጎበዞች በርቱልን !
Bemechew aytekew new filmun😂😂😂
Tramd becha 🏃♂️ 🏃♀️ nw ymibalw
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋😇😭💔🤲🤮🗨😪
Waleed abdlltuaif 26:34
ቆየን ጋየን በትክክል እውነተኛ ታሪክ ነው ትልቅ ትምህርት
መምህራችን ተስፋዬ አበራ ምርጥ ፊልምነው ሲልነው ማየት የጀመርኩት
ታህሳስን በፊልም ያምበሸበሽከን ፈጣሪ ተመስገን🙏
መስፍኔ & ሀናን 👏👏
የወደዳችሁት በቻ 👉👍👍👍
የዉጭ ፊልም እያየው ነው የመሰለኝ OMG🎉❤️👍👍
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ፊልም ተሰራበት ዋው አሪፍ ፊልም ነው እስኪ በፊልም ከነቃችሁ በደብ እዩት ተረዱት 😢🙏
አክተሮቹ ዋው እናመሰግናለን ❤
እውነትነው፣የሱትምህርትውጤት፣ነው❤❤
ጥሩ እይታ ነው❤
በጣም ገርሞኝ እውነት የገባው ሰው አለ ወይ ብዬ ኮሜንት እያነበብኩ ነበር አንችን አገኘሁ
@@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ ብዙ ልጆች ይኖራሉ ያው አይኮምቱም እንጂ ውዴ
በትክክል
በመምህር ተስፋዬ ተጋብዤ ነው የመጣሁት💚💛❤
ከመምህር ተስፋየ ኣበራ ተጋብዠ ነዉ የመጣሁት
@@emamaethiopia216 እኔም የምር
በጣም ጥሩ ይህን እክል በፍልም መልኩ ከመጣ አገሬ አደገች ማለት ነው መምህር ተስፋዬ እና አባታችን መለከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ልፋት በጥቅቱ እዝህ ለይ አይቻለሁ በረቱ የአመቱ አንደኛ ፈልም ብዬወሌዉ
ዋው የኢትዮ_ፊልም ጣዕም እንደድሮዎቹ መጣፈጥ ጀምሯል ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤
ዘመኑን የሚዋጂ ፍልምነው አምላክ ሁሉንም ለንስሃ ያብቃንንን
አቤት ግን ሰሞኑን የኢትዮጵያ ፊልሞች ድንቅ ሆነዋል🎉Hands down the most fascinating Ethiopian movie I've seen lately !👌 The storyline had me hooked from start to the end.
የመምህር ተስፈዬ ተማሪ ነኝ ጋብዞነው ደስ ይላል በርቱ
ምገርም ነው እነ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ የምያስተምሩት ትምህርት ነው እዚህ ላይ ያየውት😢❤
እውነት ነውእግዚአብሔር ይመስገን ቢያስ ለሚቃወሙት አሪፍ ነው
ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች ሮሜ፣10፣9፣10 እየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰህር እግዚአብሔር ከሙታን እዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ ፣ ሰው በልብ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናል ።❤❤
ተባረኪ ❤❤❤❤❤
አሜን ኢየሱስ ያድናል❤
እንዲህ ያለው ባህል እና ባድ አምልኮ ደፍራቹ በፊልም ማምጣታቹ በረከት ነው ለእናተ አምላክ ያክብራቹ
እነ ሄኖክ ድንቁን በድባቅ የመታልን የፊልም አምላክ ይመስገን 🙏🏻አሜን
Debak des yelal 😂😂😂
Ye film amelak nw yaleshewe😂😂😂
😂😂😂😂
Henoken yizha metfa yebseratega eneta
ህዝቤ እኮ ይኮምታል😂
በነገራችሁ ላይ መቀጠል የነበርባቸው ወይም ያለባቸው ብዙ አሉ ደስ ብሎኛል አስተማሪ ነው በዚህ ቀጥሉ
Best movie amazing Jobs first time i comment Ethiopia movie thank you⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
ዋው።።። ወንጀል።።።።ፍቅር።።።የሰይጣን ስራ።።። ሀቅ።። ሁሉንም ያካተተ ፊልም።። ይመቻችሁ።። እናመሰግናለን።።። ሀናንዬዬዬዬዬ።።። ጠጆጆጆጆጆጆ
ዋው ገራሚ ፊልም እና አስተማሪም ጭምር ጨርሼ አይቼዋለው ደራሲና ተዋናዮች እናም አቅራቢዎች ከልብ እናመሰግናለን
የአመቱ ምርጥ ፈልም ብዬዋለሁ😍❤️ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን በስደት ያለነው በሰላም በፍቅር ለሀገራችን ያብቃን አሜን 💚💛❤️🙏
አሚንያረብ
ይህን አደል እንደ መላክ መንክራት። ግርማ ዉንደሙ ያሰተማሩት❤❤❤
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ምንግዜም እግዜአብሔር አሸናፊ ነው ጎዶልያስ መምህር ተስፍየ አበራ እድናየው ስለጋበዝከን እናመሰግናለን ❤
ብጣዕሚ ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል ካብ ፊልም ቀዲሚቲ ዝሰርዓ እያ ።
ኣብ ሃገርና ከምዚ ዝበለ ዝተሓበአ ነገር ክውጽእ ኣለዎ ግድን ከም ሰብ ንእምታን ክንሓስብ ። እግዚአብሔር ሰላም የውርደልና ❤።
በጣም እጅግ በጣም እናመሠግነለን ከቀረፃ እስከ ቅንብር እስከ ድርሰት እና ትወና የተሣካለት ፊልም ነው::
ለቀጣይ ፊልም መሥራት ለሚያስቡ ሞራልም ምሣሌም የሚሆን ፊልም ይሁን .
ሰው በንስሀ ወደ ፈጣሪ ሳይመለስ የምገል መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይመታ
እየሱስ እደኛው ሰውነው
አሜን አሜን ይመታ ከምድሬ ላይ
አሜን በስሙ ሀይል የተመታ ይሁን
ዋውውው በጣም ደስ ይላል በርቱ 🎉🎉🎉❤❤❤
ከ መምህር ተስፋ abera ሳምቼ ነው yemtaw 🎉🎉🎉🎉🎉
ይህ የምታዩ በሙሉ ፍቅር ጤና ደስታ በረከት ይግባ ቤታቹ❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው በዚህ በርኩስ መንፈስ አሰራር ነው ብዙ ሰው ህይወቱ የሚተራመሰው ንስሐ ሲገቡ ሲጸልዩ ማሳየት ነበረባችሁ ርኩስ መንፈስ ያለ እግዚአብሔር ያለ ጸሎት ያለ ጾም አይወጣም
የመምህር ተስፋየ ትምርት በፊልም በማየቴ ደስ ብሎኛል❤
አኔም
እኔም ደስ ብሎኛል
በኢትዮጵያ ፊልም ተስፋ አልቆርጥም ።
እንደዚህ አይነት ምርጥ ፊልም ላይ መተወን ህልሜ ነው።
ሃናን ታሪቅ ❤አድናቂሽ ነኝ