//በቡና ሰአት// "ድግግሞሽ ውስጥ ለውጥ መጠበቅ ሞኝነት ነው..." ፓስተር ቸርነት /በእሁድን በኢቢኤስ/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- የቡና ሰዓት የተማሩና በበጎ ጎን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ምልከታቸው ከፍ ያለ ማህበረሰቡን በተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ ግለሰቦ ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት እውቀታቸውን የሚያንሸራሽሩበት ዝግጅት ነው።
The "Coffee Time" program showcases educated and positive influencers from diverse sectors within the community. It provides a platform for individuals who serve to share their experiences and knowledge with others
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv. - บันเทิง
በጣም እናመሰግናለን ለሀገራችን ህመም ከምንሆን እንደአንተ መድሀኒት ያድርገን🙏🏻
ፓስተር ቸሬ በብሄርና ሃይማኖት ያልተገደበ ምርጥ የህይወት መርህ መምህር ነው (professional life principle teacher) ነው አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ አከብርሃለሁ!!!
100%ትክክል
ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ልበ ብርሐን ነህ በእውነት ተምሬበታለሁ የሰማንውን በልቦነችን ያኑርልን❤
God is too good ❤❤❤❤
እድሜ ከጤና ጋር ያብዛል ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ፓስተር ቸሬን በጣም ነው የምውደው ትምህርቶችን እከታተለዋልሁ ዘና እያደረገ ነው የሚስተምረው እድሜ ይስጥክ መቅዲዬ እናመሰግናለን ውዴ❤❤❤
Tsere iyesus nachu
እየሡሥ የምተው ለመላው ክርስቲያን ነው
አንብቢ
አዎ እናመሰግነዋለን። የኦርቶዶክሳዊያን ባለውለታ ነው
@@m.bedane7442 tawotachun slawodese????
God is too good ❤❤❤
ቸርሬ ምርጥ ሰው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኦርቶዶክስን ስለምታከብር እወድሃለሁ❤
ቸሬ ጣም የማከብርህ መምህር ነህ አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥህ ምርጥ ሠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you for the life changing lesson. I learned so much!! May God bless you ❤
ቸሬዬ የምርጥ አደበት ባለቤት ደግሞ የአምላክ ስጦታውን የሚጠቀመው ነገርስ በዛ ላይ በጥቅሙ ብዙ ሰውን የሚረዳ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏 መቅዲዬ የእኔ ቆንጆ ለማወቅ ጉጉትሽ ስቀናበት እናቴ ❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ቸሬ ላንተ እግዚአብሄር የሰጠህን ፀጋ ለሁሉም ሰው እንዲሰጥልን እለምናለሁእድሜ ጤና ይስጥህ።❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን፡፡
መቅዲዬ ከተቻለ ዲያቆን ሄኖክን ቡና ሰዓት ጋብዥልን፡፡
ፓስተር ትምህርት እንደ እናት እንጀራ የማይሰለች። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን 🤩🙏
Fetari tenawn abzto yistih Yakeberkachew melaektoch yakbruh pastor chre ❤️🙏
'ሰው ነኝ ብሎ ማሰብ '
'ዋጋችንን ማወቅ ' መምህር እናመስግናለን
በጣም ጎበዝ ወንጊልም ህይወትም የገባህ ጀግና የአንተ አይነቱ ይብዛልን
ቸሬ በጣም ነው የምወድክ (አላህ) ቀጥተኛውን መንገድ ይምራክ ብርሀኑን ይግለፅልክ 🤲🏻 በጣም ነው የማደንቅክ ❤❤
Aminnnnn
እውነትሽ ነው😂
God bless you ❤
ፓስተር ቸሬ ሰው እንድንሆን በቀረብክበት መድረክ ሁሉ ለምትሰጠን ምክር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
የሰው ምርጥ እድሜ ይሰጥህ
መምህር ቸሬ ነፍሱ ኦርቶዶክስ ነች በጣም ነው የምንወደው
የሀይማኖት አጥር ውስጥ ያለ ስው አይደለም
ቸሬ በጣም መልካም ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ።
Really very good all the blessed ❤❤❤❤❤❤all true thanks
ቸሬ ምርጥ አግዚአብሔር ይባርክህ
ቸሬ ምርጥ አባት ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤ የልብ አዋቂ
God is too good
Abett andebeett..abett Eyetaaaa. Abet Ewkeeett
Tebarekuu.
Nureleen❤
ፓስተር ቸሬ በቀረብክበት መድረክ ሁሉ ለምትሰጠን ምክር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
እኔ የእምዬ ተዋህዶ ልጅ ነኘ ፓስተር ቸሬ በገባህበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤
ድበሩንና ስርአቱን በደብ ጠንቅቆ የሚያውቅ ምርጥ ሰው ተባርክ ❤❤❤❤
@@KhanAli-j3w1q ይቅርታ እኔ ሲያወራ በምሰማው ነገር እንጂ ስለ እምነቱ አይመለከተኝም
@@KhanAli-j3w1q
Wendme tesathal betam!
Eyesusm kehatiyategna ha yemiwel teblo tesedbowsal! Ante ezi stisadeb Chere gin yemadanun hayl eyemesekere new!
Geta zemenihin yalemlim cherye!
አይጠገቤው እመቤቴ ከዚህ በላይ ሞገስ ትሁንህ 🙏🙏❤❤
እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ❤❤❤ድንቅ ትምህርት
ቸርዬ አባቴ ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥ 🥰🥰🥰❤️🩹
እውነት ነው እኔ በጣም የተቸገርኩት ትላንት በሰራሁት እየተፀፀትኩ ነገን በመፍራት አቅመደካማ ፈሪ ሆንኩ ።
ጌታ ይባርካቹ የሚጠቅም መረዳት ነው የነገራቹን..
Pastor chere betam newe emwedhe ,le mikroche betam amsgnalwe ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
What a great discussion.... Many blessing!
በጣም የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ቆይታ ነው እናመሰግናለን 🙏
ፖስተር ቸሬ የማከብርህ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ በጣም የማከብርህ ክበርልኝ ።
እግዚአብሔር ያክብርልን ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅ
አስተማሪ ነው ተባረኩ 🥰
በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፓስተር❤
ደስ የሚል ሰው ነው ሁሉም ሰው ሆኖ ነው የሚወራው🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እጅግ በጣም ትልቅ ሰው❤❤❤❤
P. ቸሬ a wise man of God.
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የማከብርህ እግዚአብሔር ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ይምራህ ❤
ከዚህ በላይ የትኛው ቀጥተኛው ጋር ይምራው?
U know very well what I say.
አልገባምን የምን ቀጥተኛ መንገድ ከእግዚአብሔር ውጭ ሌላ መንገድ አለ እንዴ😂
I don't have any word for you pastor Chere....Thank you so much
Betam heywet yemigneba temheretoch yemisten .yehewt astemari nw .🙏🙏🙏🙏❤️❤️
እድሜ ይጨምርርህ አብሳሪው መልዕክ ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤
ፓስተር ቸሩ በጣም 🌹ትቤት ካሉት አንደኛ ❤️ ተሽላሚይ ይሁናል ትምህርቱ ለሁሉም ይሆናል l🌹❤️ ተአምር አለ ጠብቀኝ😮 sara
❤❤❤❤❤TABARK
My heart aches for those who have been killed due to their ethnicity, Amhara. Hope and pray the teachings of P. Chere reaches out to those who are blinded....thank you
ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤
its very well said Pastor Cheri to work for tomorrow but by enjoying in it as well to forget for thoes who doesn't want u into their life means love u to save your energy's and use for good on thoes who want your presence
Tebarek
Wow!!!! betam mirt sew
በጣም ነው የምወድህ ቸሬ
Egziabiher yakbirik ante tileyalek ewenet
ፖስተር ቸሬ you are very brieliant smart bravo ነጮች የልጆቻውን ታይለት ተሰጦ ነው የሚዳምጡት ከዛ በኅላ እሱን ሰፖርት አድርገው ልጆቻቸውን ያመጥቋቸዋል
በህይወቱ ተመክሮ ጋር ማጣት መግኘቱ መለወጡ መክበሩ ግልፅ ሰባኪ ቀለል ያለ አማረኛ የዚህ ዘመን ሰባኪ ጌታ ይጠብቅህ
ምወደዉ ሰዉ ፓስተር ቸሬ
Pastor Chere❤
Waw galtoomii 🙏 chare ko dhugaa ani kabaja gudaa si qabaa nu jiradhu wagaa 100000❤
Welcome ❤❤❤thanks
ምርጥ ሰው❤❤
god bless😍
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤
በጣም❤❤ ደስ የሚል ትልቅ ትምርት እሚሰጥ ምክርም ሀሳብም ነው እድበረታ እዳውቅ አረከኝ እናመሰግናለን ኑሩልን
amlak edma ystik
Best
Ene zm bey eyetbalku Adga Betam chalang alw
እውነት ነው❤❤❤
❤❤❤chere
መቅድዬ ውበትሽ ወረቅ ሆኗል በተለይ የውስጥ ውበትሽ! የቡና ሰአትሽን ሁሌም እከታተለዋለሁ። የአንችም የቸሬም አድናቂ ነኝ በርችልኝ የኔ ውብ! EBS አንችንና ዮኒን ያጣ እለት ይሞታል። ቢኖርም አልከታተለውም። ሰላም! ለኢትዮጵያ💚💛❤️
paster Chere, edeme ena tena yeseth
Thanks
Paster chere wellcame I appreciate you
Waw yene ebati
Chre waw Mert swe
Good job takiw happy new year 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ባዳምጥ ባዳምጥ የማይሰለቸኝ ሰው።
አስተሳሰብህን ሳደንቅልህ👏🏽
እጣኑ የታለ መቅድየ የኔቆንጆ
Betam yemakberew ena yemiyaskegn .nurelen yegna asetway beleh 🙏🙏🙏🙏🫶
Pastor ቸሬ ም ርጥ ሠው በእውነት ምክሩ የሚጠገብ አይደለም እኔ Protestant አማኝ ነኝ አንዳንድ የ ፕሮቴሥታንት TH-cam በሮች ቆሻሾች ናቸው ፓሥተር ቼሬን ሢያጥላሉ አያለሁ ከዚህ በላይ ምን ይሁንላቹህ በእያንዳንዱ ግብዣ ላይ መፅሃፍ ቅዱሥ ሣይጠቅሥ መዳን በክርሥቶሥ መሆኑን ሣይመሠክር የቀረበት መድረክ የለም የራሣቸውን subscriber's ለመጨመር ማጥላላት እግዘብሔር አይወደውም በርታለን ፓሥተር ቼሬ ትልቅ እድሜ ከነቤተሠቦችህ እመኛለሁ!!🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👌👌👌🙌
❤🙏🏼
Hodam be a man.
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቸሬ❤❤❤❤❤❤
❤
Tebareku
😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤
teru
Afe kelate . Liweded blo ezim ezam yemanchebarek asmesay sew .
የመጀመርያ ኮማች
በተለይ ቤተሰብ የምትወዱት ሰው አትችሉም ካላችሁ ከባድ ነው
አትረቢም ተብየ አውቃለሁ እስቲል ያመኛል 😢 አለማወቅ ነውኮ ለሰው ሞራል አለመጨነቅ
ቋሚ ፕሮግራም ቢኖረውና ሀሳብቹን ብናጣጥማቸው መልካም ነበር
ከስንት አንዴ የሚፈጠር ሰዉ
መሪጌታ ቸሬ
አቤት ትችት
wawa charii ❤❤❤❤❤❤❤❤😂
50wun amet anid aynet nuro kenorsh 1 n amet 50 gize medgem new.....effff min yishalegnal ...Egzabher yitebkih paster
ቡናው እንፋሎት እንኩዋን የለውም ወዝቃዛ ቡና ነው ምትቀጅው ?
መቅዲ አሁን ዘየድሽ ሰውነትሽን ቀነሽ ጥሩ ነው በህመም አይሁን እንጂ እናቴ ሲያምርበሽ ጠብቂው❤❤❤❤