ኦርማ ጋራዥን በፊት ለማየት ማን ይፈቀድለት ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Meseshow
    @Meseshow  21 วันที่ผ่านมา +3

    ለበለጠ መረጃ በ0922823671 ይደዉሉልን

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 21 วันที่ผ่านมา +6

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @TerefeTafese-d2c
    @TerefeTafese-d2c 21 วันที่ผ่านมา +3

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው❤❤❤

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 9 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ደስ ይላል❤ መሲ ሾን 100ሺ እናሥገባው❤❤🙏🙏🙏

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 14 วันที่ผ่านมา +4

    ፕሬዚዳንት ትሮንፕ ሊያባርረን ነው እሩጫ ወደ አገራችን ...😂😂😂 የሰሩ እጆች ይባረኩ ለተፈናቀሉት ብናዝንም 😔 ግን አገራችን ማማሯ ያስደስተናል 😊 አንዷን ያዙልኝ ....🙏👌

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m 9 วันที่ผ่านมา

      Borko!

    • @Bizuayehu-l2w
      @Bizuayehu-l2w 9 วันที่ผ่านมา

      @@Bety-z9m ጥንብ

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 15 วันที่ผ่านมา +1

    እንጂኔሩ Smart ነው frist ሴፍቲ በትክክል

  • @EliasWubeshet-mz3ek
    @EliasWubeshet-mz3ek 21 วันที่ผ่านมา +3

    ኢንጅነሩ ያለው ስነምግባር የሚገርም ነው

  • @dawitg25
    @dawitg25 9 วันที่ผ่านมา +2

    ባለቤቶቹ እነማን ናቸው? እሚለውን ትጠይቃለህ ስንል የትኛው ላይ ነው ቤት የምገዛው ብለህ አረፍክ?

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 14 วันที่ผ่านมา

    Wow.. Good ckarification
    People have been talkung about Property of PP
    Now we will struggke to buy the share.. defenitely a business prpperty

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 15 วันที่ผ่านมา +1

    Out of office to field reporting! very good beginning! 🚶‍♀️

  • @messya7125
    @messya7125 6 วันที่ผ่านมา

    ግን ለነዚህ ሁሉ ግንባታዎች የኤሌትሪክና ዉሀ እንዴት ነዉ? የአገራችን ችግር በዋናነት ይህ ስለሆነ

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 7 วันที่ผ่านมา

    ከ Animation ከጀርባው Lake አየሁ ልበል ? እልል

  • @oumerahmed1664
    @oumerahmed1664 14 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @getachewashenafi7801
    @getachewashenafi7801 14 วันที่ผ่านมา

    አንድ ቤት የገዛ ሰው ቤቱን የምርከበው በፍሽንግ ነው ?ወይስ ሰም ፍንሽንግ ነው ?

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 9 วันที่ผ่านมา

    mese anete neh ye shiyach balemuya metemeselew :)

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 14 วันที่ผ่านมา +2

    ችግሩ ከቦታው ላይ የተፈናቀሉትስ? የት ደረሱ የት አሉ?እሱንም video መስራትህን አትርሳ

    • @SeidYmer-d2w
      @SeidYmer-d2w 11 วันที่ผ่านมา

      ምን አገባሕ ያለንበትን እኛ እናውቃለን በእኛ ልትነግድ አማረሕ አትልፋ እኛ ተመችቶናል ከሽት ቤት ሽታ ተላቀን እየኖርን ነው ደግሞ በዚሕ ቅና መቸም የኛ ሰው ደሐ ሲያልፍለት አትወዱም

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 10 วันที่ผ่านมา

      @SeidYmer-d2w እንኳን ደስ አለህ

    • @yabayaba6809
      @yabayaba6809 9 วันที่ผ่านมา

      @@SeidYmer-d2w men anadedeh??? leju yeteyekew eko yenaneten dehenenet new men alebat eza newari keneberek....anete gen achebechabi new metemeselew...mechem seledeheneneteh seteteyek enedi letenaded ayigebahem...sayimeleketeh yehone neger ema tesetohal ke menegeset...tultula!!

  • @ምንቴ-ቈ7ኘ
    @ምንቴ-ቈ7ኘ 4 วันที่ผ่านมา

    ኦርማ ጋራዥ ሰራተኛ ነበርኩ እስከ 2013

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 14 วันที่ผ่านมา

    ምናለበት የድሮውን ቀረፃ ብታደርሰ አጠቃላይ የለዉን ሁኔታ ማየት ብንችል ሁሌ ኃላ ቀር ቀረፀ

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q 7 วันที่ผ่านมา

    Biood builder

  • @asheberamare5900
    @asheberamare5900 15 วันที่ผ่านมา

    ከቀበቶ ያፈነገጠ ተብሎ ይታረም

  • @bircruz555
    @bircruz555 14 วันที่ผ่านมา

    The engineer seems to like speaking mixed language unnecessarily. Not all Ethiopians speak English. I find it a turn off. He needs to have the presence of mind to preserve the heritage.

    • @jnbmos2
      @jnbmos2 14 วันที่ผ่านมา

      Cut him some slack there are a lot of English words amharic doesnt have and if English speakers invented things nothing wrong with using that name. Like English speakers will always call injera injera because there is no English word for it same thing here.

    • @bircruz555
      @bircruz555 14 วันที่ผ่านมา

      @@jnbmos2 I said "unnecessarily". Go back and listen how he mixes it up. It is a problem with many who do not have the presence of mind. And all languages have their own convention. The problem begins when they try to speak their native languages with the English convention.

    • @jnbmos2
      @jnbmos2 14 วันที่ผ่านมา

      @@bircruz555 I read it lol it was a friendly cut him some slack considering his position and the realities of amharic missing a lot of those words. Also I would argue the problem is we missed the age of industrialization and scientific reform so we almost have no choice but to use their words.

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 14 วันที่ผ่านมา

    መሴ ሪዞርት

  • @TadeleNegash-t8g
    @TadeleNegash-t8g 9 วันที่ผ่านมา

    ጉረኛው ጋዜጠኛ