አረብ ሀገር ነኝ እንዴት አድርጌ ልፁም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ወደመሀበራችን ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ
    t.me/getemegn12

ความคิดเห็น • 29

  • @user-hw7qi5gf9i
    @user-hw7qi5gf9i 4 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ 2አመት የሰራሁባት ሴትዮዬ በጭራሽ አትወድም ነበር ከልብስሽ ዉስጥ አርጊ ትለኝ ነበር በሁለተኛዉ ቀን ግን 2ተኛ ማህተብ አደረኩ ለ1ሳምንት ለማየትም አፀየፍኳት ከዛ ግን ፈጣሪየን ለምኘዉም አላሳፈረኝ አፏን ዘጋች አሁን ያለሁባቸዉ ደግሞ እንደዉም መስቀል ልገዛልሽ ብዬ አጣሁ እስከምትል ድረስ በጣም ተከባብረን ነዉ የምንኖረዉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @ሰአሊለነቅድስት
      @ሰአሊለነቅድስት 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን ደስ ይላል በሀይማኖታችን ቀልድ የለም

  • @yenantw21
    @yenantw21 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኦኦኦ ጉድ እኮ ነው ይሄ የመብል ጉዳይ ሁላችንም ጋር ነው እነሱ በልተው በቁመታቸው ስንዝር አልጨመሩም እኛ ብንፆም እራሳችን ከተጎዳን ለራሳችን ነው ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል።

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወለላይቱ እመቤት ትጠብቅልን አሜን
    ተመስገን ዛሬ ሙሉ ትምህርት ተለቀቀልን❤❤❤
    ሻበካ እያስወጣኝ ሁሉን አልሰማም ነበር።

  • @DfFfg-z4j
    @DfFfg-z4j 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sraayele840
    @sraayele840 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይዉት ያሰማልን ወድማችን ❤❤❤❤❤

  • @Aiyda2023
    @Aiyda2023 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድሜ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ አሜን ።የኔ ጥያቄ የትዝታዉ ሳሙኤል መዝሙሮችን እዘምራለዉ እሰመዋለዉ በተለይ የንስሃ መዝሙሮቹን ግን ሀጥያት ይሆንብኛል? ያዉ አሁን እሱ መናፍቅ ስለሆነ

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ቃለ ሂወትን ያሠማልን በእውነት ❤❤
    እንዴት ነው ወደናተ ለቀላቀል እምችለው መማር እፈልጋለሁ አዲስ ነኝ

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን👏💖💙

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ደሞ ማዳሜ ልጆቿ የንጨቱን መስቀል አይወዱትም ሁለት መስቀል ኦንላይን ገዝተዉ ሰጡኝ የብረቱን እኔደሞ የምወደዉ የእንጨቱነዉ እቀበላቸዋለሁ አላደርገዉም

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n 4 หลายเดือนก่อน

    Amen.3❤❤❤kalywet.yasemaln.wendm.einen.selado.ayeto.abareru.gen.eigzehbr.yetshal.adersl🎉🎉🎉

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ይሰማልን

  • @user-qn6uc9lf8q
    @user-qn6uc9lf8q 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aldanatsgab6979
    @aldanatsgab6979 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-iy9mi6xs5g
    @user-iy9mi6xs5g 4 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @user-hw7qi5gf9i
    @user-hw7qi5gf9i 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ወንድሜ ቻናላችሁ ስሙን ንገረኝ ልቀላቀል

    • @teguadamengste
      @teguadamengste 4 หลายเดือนก่อน

      ይሄው ሊንኩን ተጭነው ይግቡ👏

    • @teguadamengste
      @teguadamengste 4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮፋይሉን ተጫኑት ሊንኩ እዛ ላይ አለ የማህበሩ ሊንክ

    • @user-hw7qi5gf9i
      @user-hw7qi5gf9i 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@teguadamengste እግዚአብሔር ያክብርልኝ👏

    • @teguadamengste
      @teguadamengste 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-hw7qi5gf9i አገኘሽው

  • @gjgbjryihu9656
    @gjgbjryihu9656 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HannaCala
    @HannaCala 4 หลายเดือนก่อน

    wendeme ye gurupun linki askemitelin betam nw mefelgew

  • @user-qn6uc9lf8q
    @user-qn6uc9lf8q 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤