//አራዳ ቅዳሜ// ሞዴሊንግ አልሆን ሲለኝ ወደሊንግ ጀመርኩ 😂 አስቂኙ ኦዲሽን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 83

  • @ነስሪያከማል
    @ነስሪያከማል 18 วันที่ผ่านมา +18

    እብዶዬ አዝናናሽኝ 😂😂😂 ሁሉም ሚያምርባት ልጅ ❤❤❤

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 5 วันที่ผ่านมา +1

    ልቤ አዘንብሎ ነው እንጅ አላለም ወይኔ ይሄ ሰዉዮ እንዴት እንደምወደዉ❤❤ የጥቁር ጠይም ❤

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 18 วันที่ผ่านมา +4

    Kkkkkkkkk yemechachu hudocha echi arogit setyo lekfagn debrogn Nebr tinshe feta adergachugn tehstun yestne ye madam kemimoch ❤❤❤❤

  • @MahletAssefa-cl4dx
    @MahletAssefa-cl4dx 18 วันที่ผ่านมา +6

    ትችላለች ይቺ ልጅ 😂😂😂

  • @Zebibanuru-w5h
    @Zebibanuru-w5h 14 วันที่ผ่านมา +2

    የማለዳ ኮኮቦች የት ናቹ አለማየሁ ታደሰ እማዬ እንዳትይ 😂😂😂😂😂😂

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 18 วันที่ผ่านมา +2

    የሳቃችን ምንጮች🎉🎉🎉🎉🎉በሕግ አምላክ መችነዉ ሚጀምረዉ ጠይቁልኝ😢ናሂዬ ጃምቦን ቁርጥ ጀግናዬ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ❤

  • @SameeraShemlis
    @SameeraShemlis 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ልጅቷ ትችላለች አላለችም😂😂😂😂😂

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 18 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት አቺ ልጅ ቀላል ትመቻለች በየሳምንቱ ትቅረብልን ወይኔ ጉንዳን በላኝ አለች አረ ትችያለሸ የምር በጣም አዝናናሸኝ

  • @birendrakumarrahi2630
    @birendrakumarrahi2630 18 วันที่ผ่านมา +65

    the truth feels dangerous, and that’s why the book Magnetic Aura by Takeshi Mizuki is ignored

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 18 วันที่ผ่านมา +5

    ናሆሜ የኔ አንደኛ my brother

  • @ኢትዮጵያወአብቹይግዛን
    @ኢትዮጵያወአብቹይግዛን 11 วันที่ผ่านมา

    ቦንቦክላት አላለም 😂ትርጉሙን ቢያውቅ 😂😂😂

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j 18 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂አራዳወች❤❤❤❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 17 วันที่ผ่านมา +2

    ከየት ና ከየት ተገናኙ ክክክክክክክክ

  • @DejenZeray
    @DejenZeray 18 วันที่ผ่านมา +1

    Arada qedame enkuan dena mexachu ❤🎉

  • @netsanetgezahegn5274
    @netsanetgezahegn5274 16 วันที่ผ่านมา +2

    እነዚህ 2 እንስቶች እና እራስታው ናሆምና ናቲን ስወዳቸው፡፡

  • @foziyagimelcomአሊማ
    @foziyagimelcomአሊማ 12 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂እረበሰቅሞተኩ😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እራሱጦፍቶ ቁጭአለ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 9 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ይች እብዲ የሆነች ልጅ😂😂😂

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 16 วันที่ผ่านมา

    በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እየነላሁ ነበረ ትን ሊለኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 18 วันที่ผ่านมา +7

    ክክክክክክ ወይኔ ጉንዳን አላለችም ይች ተመች የሆነች ልጅ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ እናቴ በሳቅ ሞትሁ😂😂😂😂😂

  • @tadeletanga7157
    @tadeletanga7157 18 วันที่ผ่านมา

    It was really so funny and so interesting. All of you made my day. Thank you.

  • @Bebas_world
    @Bebas_world 17 วันที่ผ่านมา

    ልጨርሰው መፀሀፋን አለ😂😂😂😂😂😂

  • @BerwjeBwra
    @BerwjeBwra 17 วันที่ผ่านมา

    ዮቲብ የከፈትኩት እኮ እዳንተ አይነት ዮቱቨር ለማዬት ነው ብሮ😍👍

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 አረ ይመችሥ

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 10 วันที่ผ่านมา

    arif new saturday night live style

  • @hannama7141
    @hannama7141 18 วันที่ผ่านมา

    The most funny 🤣🤣🤣👏👏

  • @Toyba-k5p
    @Toyba-k5p 18 วันที่ผ่านมา +1

    ለእኔአንደኛ ናሂ እና ናቲ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @VidaAbdel
    @VidaAbdel 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂ክክክክክክ

  • @WorkeAj
    @WorkeAj 11 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሶስተኛዪ ነዉ ሳየዉ።

  • @elsabettube3582
    @elsabettube3582 15 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂❤ waw

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 11 วันที่ผ่านมา

    Abe tokichaw new endai😅

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 11 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @YirgalemSolomon-sg9rh
    @YirgalemSolomon-sg9rh 18 วันที่ผ่านมา

    በኖርማን ህይወቴ አላነብም ግን ልተዉነው😂😂😂

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @Hayat-f7w
    @Hayat-f7w 14 วันที่ผ่านมา +1

    ትችላለች አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HANITefe
    @HANITefe 18 วันที่ผ่านมา

    መፅሀፉን ልጨርሰው😅

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 18 วันที่ผ่านมา

    ኪኪኪኪኪኪ ዛሬ ልዩ ሆናችኋል

  • @MeseretAb-n4z
    @MeseretAb-n4z 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፊ

  • @Mercy_2116
    @Mercy_2116 16 วันที่ผ่านมา

    4:11 4:13 😅😅😅😅

  • @YetnayetArega
    @YetnayetArega 10 วันที่ผ่านมา

    የምሰሩት አሪፍ ነው ኤዲቲንግ ግን 0000🛑 ናቹ አስተካክሉ የሚቆረጠውን ቆርጣቹ አውጡ ።

  • @branshali8792
    @branshali8792 16 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂❤

  • @Wez123
    @Wez123 17 วันที่ผ่านมา

    14:41 "ሁሉም ኮ አያብዱም"

  • @Tybatube
    @Tybatube 14 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😂😂😂😂

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 18 วันที่ผ่านมา +1

    YABEDE AZNAGN PROGRAM NEAW!!!!

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂❤❤

  • @sabontuoromo3996
    @sabontuoromo3996 17 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Davegraphics11
    @Davegraphics11 18 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ cutting ምንሼ ነው🙄 ኧረ የፕሮግራሙን class እያወረደው ነው😭

    • @Tinsuandbetasfamily
      @Tinsuandbetasfamily 17 วันที่ผ่านมา

      their doing it on purpose bro

    • @semhar7243
      @semhar7243 15 วันที่ผ่านมา

      Yhea but its not nice

  • @DavidJirma
    @DavidJirma 18 วันที่ผ่านมา

    Nat😂

  • @Emufamily-b4d
    @Emufamily-b4d 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @12ሚካኤል
    @12ሚካኤል 18 วันที่ผ่านมา +18

    በማሀል እምስቁት ነገር አቁሙ

    • @ErmiasGizaw-f7x
      @ErmiasGizaw-f7x 18 วันที่ผ่านมา

      ግን እኮ እሱም ሆን ተብሎ ሊደረግ ይችላል

    • @Wez123
      @Wez123 17 วันที่ผ่านมา +3

      በመሃል ሚስቁት ነው ኮ ሚያስቀው

    • @muluyegetnet-n2h
      @muluyegetnet-n2h 16 วันที่ผ่านมา +1

      የምር የሚስቁበት የበለጠ ያስቃል

  • @BalinachPrivate
    @BalinachPrivate 18 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 18 วันที่ผ่านมา +1

    የች ሞዛዛ

  • @emu3288
    @emu3288 17 วันที่ผ่านมา

    Ebs ግን በሰላም ነው ?

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 18 วันที่ผ่านมา +3

    4 kg ይመችሽ

  • @Heroicsoulhunter007
    @Heroicsoulhunter007 18 วันที่ผ่านมา

    the book Magnetic Aura by Takeshi Mizuki is what everyone avoids because it’s too real

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 18 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome

  • @kartik_ff_gaming_9
    @kartik_ff_gaming_9 18 วันที่ผ่านมา

    they don’t want you to read the book Magnetic Aura by Takeshi Mizuki because it sets you free

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @abebayehokebede3813
    @abebayehokebede3813 2 วันที่ผ่านมา

    Yemechachu❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KotekotemaTube
    @KotekotemaTube 13 วันที่ผ่านมา

    ምናችሁም አይጥም😢

  • @Joshi_Jatav_JJ
    @Joshi_Jatav_JJ 18 วันที่ผ่านมา

    everything you believe might crumble if you read the book Magnetic Aura by Takeshi Mizuki

  • @nattyman4122
    @nattyman4122 17 วันที่ผ่านมา

    ሻሼ

  • @EliyasNegash-d3l
    @EliyasNegash-d3l 8 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/7_got2S78oA/w-d-xo.html

  • @kirubelgeb
    @kirubelgeb 12 วันที่ผ่านมา

    Not good at all. Not funny

  • @LMARL-dk9ni
    @LMARL-dk9ni 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @mamayemamaye6530
    @mamayemamaye6530 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 17 วันที่ผ่านมา

    😂😂

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @MhhMhh-n7w
    @MhhMhh-n7w 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @TagiTagi-c1p
    @TagiTagi-c1p 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @Mmm-m9l2z
    @Mmm-m9l2z 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @Aliyrga
    @Aliyrga 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂