ተበለሻሸ!የእስራኤል ጦር ሊባኖስ ድንበር ገባወጣ ጀመረ! ኔታኒያሁ ለኢራን ሕዝብ ጥሪአቀረቡ! ኢራን እንዳትገባበት ተፈራ! አውሮፓ በእስራኤል ዙሪያ ተከፋፈለች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @muluworkwolderufael7211
    @muluworkwolderufael7211 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቢሄር በሰማያዊ በረከት ይባርክህ::

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ሰዉ ነክ እናመሰግናለን መምሀር አብይ ❤

  • @amelmalgevro7633
    @amelmalgevro7633 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቢሄር በሰማያዊ በረከት ይባርክህ🙏🙏🤲

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን አይናችን ነህ ተባራክ ሀሠብህ ከፍፃሜ ይድረስልህ ክፉ አይንካህ አኞም በጣም እንወድሀለን እድሜ ከጤና ጋር ልሁል እግዝያብሔር ያድልህ

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏

  • @mikelahaile-kr1nr
    @mikelahaile-kr1nr หลายเดือนก่อน

    you are blessed.

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 หลายเดือนก่อน +9

    አለም አንድ ቢሆንም እስራኤል የሚጠብቃት አይተኛም

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p หลายเดือนก่อน

    ድል ለ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @gechsiyum6739
    @gechsiyum6739 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @maam6096
    @maam6096 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏

  • @RaniaYuhans-ls9ov
    @RaniaYuhans-ls9ov หลายเดือนก่อน +2

    ሳላም ማምህረ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በሊባኖስ ውስጥ ያላችሁ ወገኖቼ😍🙏

    • @Tsi541
      @Tsi541 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ዮዬ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven หลายเดือนก่อน +3

    God is good all the time ❤

  • @Helen2119
    @Helen2119 หลายเดือนก่อน

    እስራኤል አምላክሽ ይጠብቅሽ ብርታቱን ይስጦት ወንድም ዓለም

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 หลายเดือนก่อน

    ሳድስ🙏

  • @ShemiDay
    @ShemiDay หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናላን ለመራጀ በርታ

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 หลายเดือนก่อน

    geta yebarekhe 🙏🙏🙏

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 หลายเดือนก่อน +7

    በይሩት ለሚኖሩ ወገኖች አግዚአብሔር አምላክ ጥባቂ ምላክ ይላክላችው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meserettigabu9921
    @meserettigabu9921 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልኝ አብዬ❤

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ሰውን እግዚአብሄርም መፍራት የሚያስተምር ሰው የተባረከ ነው ግን ገዳማት መሔድ ሰውን አያድን ሰውን የሚያድነው በክርስቶስ አምኖ የዘላለም ህይወት በማግኘት በዳንበት ጌታም ፀንተን ስንኖር ነው ጥሩነው በርታ ማለት እፈልጋለሁ

  • @yonasmediacommunication882
    @yonasmediacommunication882 หลายเดือนก่อน

    ሀይለ አጋንንት ያርቅልህ

  • @konjetgetachew8059
    @konjetgetachew8059 หลายเดือนก่อน

    አለምን የፈጠራት እግዚአብሔር ለምድራችን ሰላምንና ፍቅርን ይስጠን ከክፉ መንፈስም ይጠብቀን አሜን:አሜን:አሜን ለአብያችንም እግዚአብሔር ከክፉ አሳቢዎች ይጠብቅልን

  • @melesetsegaye5830
    @melesetsegaye5830 หลายเดือนก่อน +1

    Praying is the solution

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ หลายเดือนก่อน

    ሰላም መምህር አብይ ሁሌም ይመርብህ🙏❤ቤሩት ያላቹሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናቹሁ 😢ጣሩነቱን እሚጎዳው ህዝብነወሞቱ ስደቱ. ምንም በያወቁት ነገረ እሚሰቃዮት ከአንድ 5 አመት ቦኃላ ሁሉም ተስማምተው አንድ ይሆናሉ እየቀነሱነወ መሰለኝ 2030 ለኛ ደሃዎች አትሆንም እግዚአብሔር ይታደገን እንጂ ከባድነወ የአጋንት ስራ እኛም ለንሰሀ ለስጋው ደሞ ያብቃን በፀሎት መበርታት አለብን የዳዊት ልጁ ሆይ ማረን🙏🙏😭💔

  • @alemayehufeneto7525
    @alemayehufeneto7525 หลายเดือนก่อน +1

    Hi teacher Abiy Yilma ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @freefree8182
    @freefree8182 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RosaFakih
    @RosaFakih หลายเดือนก่อน +1

    Welcome memhr esti lsmak endat ameshachu amrobkal zare mashallaa lbshn saladenk alalfm tebarekln wendme

  • @daveabraha3274
    @daveabraha3274 หลายเดือนก่อน +4

    ዘካርያስ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ሊባኖስ ሆይ፥ ደጆችህን ክፈት፥ እሳትም ዝግባዎችህን ትብላ።
    ² የጥድ ዛፍ ሆይ፥ ዝግባ ወድቆአልና፥ ከበርቴዎችም ጠፍተዋልና ዋይ በል፤ እናንተም የባሳን ዛፎች ሆይ፥ ጽኑው ጫካ ተቈርጦአልና ዋይ በሉ።
    ³ የእረኞች ክብር ተዋርዶአልና የዋይታቸው ድምፅ ተሰምቶአል፤ የዮርዳኖስ ትዕቢት ተዋርዶአልና የአንበሶች ግሣት ድምፅ ተሰምቶአል።

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 หลายเดือนก่อน

    ክቡር አብይ ጤና ብርታቱን ይስጥህ. ከአቅምህ በላይ እራስህን አትጉዳ.ባላንስ አርገዉ

  • @HussenKedir-r7r
    @HussenKedir-r7r หลายเดือนก่อน

    ድል ለተበደዮች ለፍልስጤዊያን ንጽሐን የሕዝቦች ውድመት ለእስራኤል

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ หลายเดือนก่อน

      በለኮሳችሁት እሳት ተለበለባችሁ አሸባርዎች

    • @HussenKedir-r7r
      @HussenKedir-r7r หลายเดือนก่อน

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ቀፎ ሕጻናትንና ንጹሐንን መለብለብ ጀግንነት አይደለም የአይሁድ ቂጥ ላሽ ገረድ

  • @EmmanuelOkpan-e1n
    @EmmanuelOkpan-e1n หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p หลายเดือนก่อน

    ሞት 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱ሞት ለእስራዬላዊያን

  • @daveabraha3274
    @daveabraha3274 หลายเดือนก่อน +1

    ሊባኖስ የግድነው ምትፈርስ ይሄ ትንቢት 2500 ኣመት በፊ የተተንበየ ኦኖ ፡ መንስየ ግን ሁቲዎች እዛው ውስጥ ስላሉ ምክንያት ብመሆን ይከናወናል ማለት ነው ፡ ስለዚ ደጆቻን ከፍታ እሳቱን ትቀበለው ኣለች ማለት ነው ፡ ኣንበሶች ይገባሉ አያለን ነው ፡ስለዚ ከባድ ቺግርውስት ገብታለች ፡ፈጣሪ የሊባኖስ እዝብና ልጆቻን ይጠብቅ ምህረት እመኛለሁ ፡ እስራኤል ኡልየም በእግዚኣቢሄር በክንፉ ስር ናት

  • @legese103
    @legese103 หลายเดือนก่อน +1

    እሰራኤል መሯታል❤❤❤

  • @amelmalgevro7633
    @amelmalgevro7633 หลายเดือนก่อน

    አቢ ሰላም ለአተ ይሁን እኔ ከእስራኤል በሀይፍ ከተማ ነው ምገኝ ግን ከዬርዳኖስ ያለው ልጂ ውሸቱን ነው ምንም ከኛ የተለየ ነገር የለም አላርም ሲጮህ አንደር ግራውድ መግባት ነው ችግር የለውም ሚያሳዝነው በቢሩት በሊባኖስ ላለው ህዝብ እና ለኢትዬጰያዋን ነው ለሱም ተግተን እየፀለይን ነው ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና🙏🙏🤲

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም መምህራችን አብይ, 🙏🙏🙏
    ቤዚ, የት ጠፋች?

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p หลายเดือนก่อน

    ሞት ለእስራኤል ሞት ለአሜሪካን

  • @konjtJESUS
    @konjtJESUS หลายเดือนก่อน

    Eyesus YADENLE 🦁🔥🇮🇱🇮🇱🇮🇱🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🛐🛐🛐🙏🙏💓💓💛💚💙🤍💙📖🔥🔥🔥

  • @alemyoutube6846
    @alemyoutube6846 หลายเดือนก่อน

    K❤ enamesgnal

  • @konjtJESUS
    @konjtJESUS หลายเดือนก่อน

    🇮🇱GOD📖🔥✍️⚔️🚦🇮🇷🇵🇸

  • @MekonnenAbay-i3q
    @MekonnenAbay-i3q หลายเดือนก่อน

    አለም ባንድነት ቢነሣም እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም የሚለው አስተያየት ተመቸኝ

  • @amarecheklie5828
    @amarecheklie5828 หลายเดือนก่อน +1

    ባአሁን ስዓት እየገባን ነው

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema หลายเดือนก่อน +2

    ቤት በማፍረስ እና ፉዉንቴን በመስራት የተጠመደዉ አቢቹ ምን አለ እንደ ቢቢ ግብፅ እና ኤርትራ እንዲህ ቢመክርልን 😢

  • @Sad-s5l
    @Sad-s5l หลายเดือนก่อน +1

    አተግን ጨዋነት ነህ ከዘረኝነት የፀዳ ነው ለሰው ልጅ መልካም ምትምኝ

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  หลายเดือนก่อน

      @@Sad-s5l 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት ነው ተማፀኑ

  • @TiyounTiyoun-vy3eb
    @TiyounTiyoun-vy3eb หลายเดือนก่อน

    ሰላም የተከበርከው መምህር ከቤሩት ህጋዊ ያልሆናችሁ ውጡ ተብሉዋል ግን የትኬት ዋጋ በኢትዮጽያ መቶ ሃያ አምስት ሺ የሌለንስ ምን እንሁን መንግስት እንዴት ፕሌን አይልክልንም ወይስ እዛው እለቁ ነው

  • @GosayeBirhanu-lg5sb
    @GosayeBirhanu-lg5sb หลายเดือนก่อน +3

    ለሀገራችን ወጣቶች አንተ ፍርሐትን ብቻ ነው የሚታወርሰው

    • @boergoat193
      @boergoat193 หลายเดือนก่อน

      Dont be so stupid dam assssss

  • @tamrat21guta79
    @tamrat21guta79 หลายเดือนก่อน

    amtsi budn siyansw nw dll le israel

  • @sentayehuteressa3116
    @sentayehuteressa3116 หลายเดือนก่อน

    Menaw Dekemehal

  • @osmanaskerhate3
    @osmanaskerhate3 หลายเดือนก่อน

    እስራኤልን አላህ ያጥፋት

    • @tamrat21guta79
      @tamrat21guta79 หลายเดือนก่อน +1

      enasiz israel mechem atefam ene iran ytefalu

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 หลายเดือนก่อน

    አሀዉዳዉያን ( እስራኤላተሰሰደዉ ያን)የፓለስጢን ምድር ገብተዉ የወረሩ እርጉሞች ፀረ 😅ጥቁር ናቸዉ

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p หลายเดือนก่อน

    አንተ ጀዝባ

  • @Menur-abuEida
    @Menur-abuEida หลายเดือนก่อน

    2006 ላይ አልነበርክም እንዴ ወይም አንብብ ምን እንደተፈጠረ

  • @abenetaddis1975
    @abenetaddis1975 หลายเดือนก่อน +1

    ጦርነቱ ተበለሻሸ ምትለዉ የጦርነት ጥሩ አለ ማለት ነዉ

  • @fadelaseid4121
    @fadelaseid4121 หลายเดือนก่อน

    😅

  • @YaredBroker
    @YaredBroker หลายเดือนก่อน

    Irracha yetfa satan Kene teketayochu yetfa orthodox telemlem