[አስደንጋጩ ውሳኔ!] ከዶላር ገበያው ዋጋ ጀርባ! የሕወሀት ዝግጅትና ቁጣ! | TPLF | DR.Abiy |Gofa | Dollar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

ความคิดเห็น • 71

  • @GedaBahelebi
    @GedaBahelebi หลายเดือนก่อน +5

    ሽንታሙ ዶክተር

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ይድረስላት

  • @weldubrhane
    @weldubrhane หลายเดือนก่อน +2

    Really on trouble
    So sad
    For the people

  • @salomonbali8488
    @salomonbali8488 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያዛዝናል ባለፈው ሁኔታውን በቅርብ እየተከታተልኩ ነው ሁኔታው መስመር እያዘ ነው ብለህ ስታወራ ነበር አሁን ተመልሰህ ሌላ ተሪክ ይዘህ መጣህ የተወለድክበትን አካባቢ በአግባቡ አትረዳም ሌው የአማራ ምሁር በወሬ ያምናል ሁሉኑም እንደወረደ ይቀበላል መቼ ይሆን የአቋም ሰው የሚኮነው ያማል ያሳፍራል

    • @suzanakaleb2286
      @suzanakaleb2286 หลายเดือนก่อน

      ይሄ እኮ ህገ አራዊቱን ከትህነግ ጋር አጨብጭቦ ያፀደቀ ብአዴን ነዉ 😅

  • @messelegebremichael8774
    @messelegebremichael8774 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮጀክቶች በሙሉ በሠራተኛ ስለሚነቃነቁ ለሥራአጡ ሥራ መስጠቱንም አይርሱ፣

    • @kbromnegasi962
      @kbromnegasi962 หลายเดือนก่อน +1

      You mean the War project???

  • @melakuabegaz5452
    @melakuabegaz5452 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እምለው ሰው በማያውቀው እና የእሱ ሙያ ባልሆነ ጉዳይ ለዚያውም ጥልቅ እውቀት በሚጠይቅ ርእስ ዙሪያ ምሁራዊ አስተያዬት እሰጣለሁ ብሎ መቀባጠርና ብዙ ማውራት ሊያስቀጣ የሚችል ህግ ስለሌለ ነው ይሄ ሰውዬ አራባና ቆቦ እየረገጠ የሚቀባጥረው? ለዚያውም በዚህ ስድስት አመታት ውስጥ የታዬውን እድገት ያህል ታይቶ አያውቅም ብሎ ህዝብን ማሳሳትስ ምን ይሉታል? መጥኔ............!

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m หลายเดือนก่อน +5

    እንበለፅጋለን የሚለው እብይ እህመድ የብልፅግና ወንጌል እማኝ ነው ለዚህ ነው በማይጨበጥ ተስፋ
    ህዝቡን እየሽወደ ነው

  • @user-rv9ny6vt9b
    @user-rv9ny6vt9b หลายเดือนก่อน

    ኢዲህ ነው

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ታጋሽ ሳይሆን ፈሪ ነው። በበፊቶቹ ስርዓቶች ፈሪ እንዲሆን ተደርጓለ።

  • @AbemOumer
    @AbemOumer หลายเดือนก่อน +1

    በንጉሡ ጊዜ 2.50 በደርግ2.05 ብር ይመነዘር ነበር ቆይቶ ጨምሮ ለሆን ይችላል

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u หลายเดือนก่อน

      ያለፈ ታሪክ ታነብልናለህ እንዴ?
      ያሁኑ ነው ያልነክ….ጠኔ እየገደለን ነው አቢይ እየቀለደብን ነው ኢትዮዽያን
      እየሸጣት ነው ህዝቡም እንዳይነሳ ደንዝዘዋል ምን እናድርግ ነው ጥያቄው

  • @ኣኹሱማዊ
    @ኣኹሱማዊ หลายเดือนก่อน

    ይሄን ሰውየ በኣንገቱ ታንቆ በመቐለ ፍርድ ቤት የሚገተርበት ግዜ ማየት ነው እየጠበኩ ያለሁት

  • @ethio1775
    @ethio1775 หลายเดือนก่อน

    Abiy Ahmed must go Now #Nomore oneg in amarha region

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u หลายเดือนก่อน +2

    ይሄም የህዉሀት ሴራ ነዉ 😂😂😂😂😂😂

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 หลายเดือนก่อน +1

      👍🏽👍🏽👍🏽😄😄😄😄🤣🤣🤣🤣🎉

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 หลายเดือนก่อน +1

      ይች ህዋሕት ግፋ ደረሰች ከ ዱቄት ቡን ብላ 🤩🤩🤩🤩

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u หลายเดือนก่อน

      ዘፋኝ ነው ተምታትቶታል ይሄ ወልቃይቴ።

  • @user-fl8dy2zc2u
    @user-fl8dy2zc2u หลายเดือนก่อน +4

    ልቅሶ ለመድረስ የመጣሁኝ መሰለይ ፅናቱ ይስጣችህ ሲሳይ አስተሳሰቡን ብቻ ሳይሆን አካሉም ርቀዋል ብዙ የሚቆይ አይመስልም ምርመራ ያድርግ

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u หลายเดือนก่อน

      ተው ይሂድ የአብይ ደጋፊ ነው

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde หลายเดือนก่อน

    የ ችግር መፍቲሂ ይጣ ህዝብ ማን ነው የሚይድነው ችግር መመዝገ በየቀኑ ሰለቸን

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 หลายเดือนก่อน

    Aschegari aydelem fasmo aywerdim yiha tamokirowachin new

  • @user-kt1bb4xn6q
    @user-kt1bb4xn6q หลายเดือนก่อน

    Cheger fetari sisay lezih

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @salbog7936
    @salbog7936 หลายเดือนก่อน

    ሕዋህትን ለቀቅ! ራሳችሁን ቻሉ

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 หลายเดือนก่อน

    Enda bedenb tisemaleh enji yenesu telalaki ena baleslitam alineberh bedenb new emisemawu

  • @SimonGebrekidan
    @SimonGebrekidan หลายเดือนก่อน

    ይህ ሚድያ የዚ በክት ብቻ ነው እንዴ

  • @messelegebremichael8774
    @messelegebremichael8774 หลายเดือนก่อน

    ለወያኔ በዚያ መልክ መናገሩ ነው ደብረ ጺዮን ሲሮጥ የመጣው፣

  • @felekeborga1209
    @felekeborga1209 หลายเดือนก่อน +1

    ደንዝዞ ነው በቁሙ ሞቶ ነው

  • @Irobsaho-
    @Irobsaho- หลายเดือนก่อน

    Do the rt

  • @georgeroro4693
    @georgeroro4693 หลายเดือนก่อน

    Economics Died😁😁

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs หลายเดือนก่อน

    ደፍተር ሲሳይ ለምን ተሻሻለ የሚለው ይጠቅማል ።ለምሳሌ ለ ለፋኖ ይጠቅማል። ለሕወሐት አይጠቅምም።

  • @merawelissanework5828
    @merawelissanework5828 หลายเดือนก่อน

    ትንፋሽህን ወደውስጥ ስትስብ በጣም ስለሚስማ ብልሀት ፍጠርለት ከይቅርታ ጋር ካስቀየምኩ

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 หลายเดือนก่อน

    ደ/ር ሲሳይ የገንዘብ ምንዛሬ በህጋዊ መንገድ እንዲቀንስ የተደረገው አገሪቷ በኢኮኖሚ ቀውስ ወይም የወጋ ግብሽት ከፍተኛ በሆነበት ጊዜ የብር የመግዛት ዕቅም መቀነስ ህዝብን ወደ ባስ ስቃይ እየጨመረ አይደለም? ምንም ሥራና ገቢ የለለው እንዲሞት እየተፈረደበት አይደለም? ዛሬ ስንት ሥራ ያለው ነገ ራህብተኛ ይሆናል?

  • @Manunited-cb9ym
    @Manunited-cb9ym หลายเดือนก่อน

    Lemdnew Ethiopia policta west yalu sewche gera yemagbugi wyes ena yemyachew gera new😅😅😅😅

  • @fttg5315
    @fttg5315 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ብር የሚገባውን ዋጋ አገኘ ይላል አንተ ምን አገባ በነፃ ቤት ትኖራለህ ብሉፅግና በየምክንያቱ የሚደግሠውን ምግብ እየዞርክ ትበላለህ የካድሬ ሥራው ይህ ነዋ!! የህዝቡ ገቢ ባልተሠተካከለበት ሁኔታ ይህን ያህል ጭማሬ ማድር የሚያሰከትለውን ቀውስ አተህው አይደለም እደዚህ በድሐላይ ወጥተህ የምትሳለቀው!! በቅርቡ የኑሮው ውድነት ከቁጥጥር ውጭ ይሆናል እውነቱ ይህ ነው ! እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር አይሻልም

  • @abrahamfesahaye6341
    @abrahamfesahaye6341 หลายเดือนก่อน

    .በመሜድያ ባትቀርብ ይሻልሃል ክቡር ዶክተር ማሀል ሠፋሪ ነህ

  • @kahsaymekonen5810
    @kahsaymekonen5810 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማማ እትይጽያ ክምር ጠፍተሻል እነዚይ ስር ከወደቅሽ 😅😅

  • @hardsg
    @hardsg หลายเดือนก่อน

    Look his face ....he has been eeating crumbs of bread dropped from prosperity party😂😂😂😂he should be expelled from the addis ababa council. Leba!!!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 หลายเดือนก่อน

    ውይ ይሄ ሰው ወረደብኝ።ስለአገሩ ራያ ሲከራከር ነው የሚያምርበት ማለት ነው።

  • @MelGet
    @MelGet หลายเดือนก่อน

    To the journalist: please try to prepare a synopsis about your agenda. I always see you struggling or repeating yourself unnecessarly in a very boring way. Show some level of authority on the topic. As dr. Sisay i don't know what he actually thinks about. He is one of the most opportunistic scholars. He lacks the spines to stand on his feet. He is a defeatist and a henchman.

  • @Abesha-by8qp
    @Abesha-by8qp หลายเดือนก่อน +1

    የብአዴን ካድሬ ሃርቫርድም ብታስገባዉ ልምምጥ ፋንድያ ሆኖ ታገኘዋለህ።ከንቱ !!!

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 หลายเดือนก่อน

    አኩፋዳ። መከላከያ ያስወጣል ብለህ አልነበር እንደ? አዬ ምሁር እዚያ ድንጋይ መፈልፈያ አይደል አሃዱ ያልከው አልፈርድብህም። 4:25

    • @user-eg3fe5pn9t
      @user-eg3fe5pn9t หลายเดือนก่อน

      በርግጠኝነት የ2ኛ ክፍል ተማሪ ነህ ።

  • @JacobKe931
    @JacobKe931 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ራያን ሰላም በልልኝ። ዶክተር አብይን በደንብ ተከላክሏል።

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t หลายเดือนก่อน

    የወልቃይት እና ራያ ጉዳይ ወይ በሪፈረንደም አሊያም በፌዴራል መንግስት ስር ይተዳደራሉ ። ወያኔ ተስፋ ቁረጪ ።

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u หลายเดือนก่อน

      አየ ተስፈኛው አጉል ህልም እያለምክ ጊዜህን አባክን።
      ራያ ትግራይ ቁጥጥር ስር እንደሆነ አታቅም? ጨለምተኛው ንቃ እነጂ።

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 หลายเดือนก่อน

    ኧረተው አንተ ሰው ተው። ምናለ ሪፈር አድርገህ ብታወራ። ባለፉት5 አመታትም በአንድ ጊዜ 13 ብር ተጨምሮ አያውቅም ። በየ እለቱ በሳንቲሞች ነው። ምን ይሻልሃል

  • @melkamubogale5269
    @melkamubogale5269 หลายเดือนก่อน

    ዲዮፍተር እኔ አልተማርኩም ሸማዬን እየሰራሁ ነው ማዳምጦት ጋሞ ነኝ።
    TDF ወልቃይትን ያልወረረው አቅም አጥቶ ነው ያሉት ነገር እርስዎ በ2013 ላይ ቆመው ቀርተው እንጂ እነሱ አቅም አላጡም።
    ቆይ ዲዮፍተርዮ ልንገሮትማ :.. ለትግራይ አሁን ወልቃይት እስትንፋሳቸውን ለማቆየት ወሳኝ ጎሮሮ አይደለችም አሁን ትግራይ ዙሪያው በእሳት ቀለበት ውስጥ አይደለችም ።።
    ይረዱኛል ብዬ አስባለው መቼስ😂
    ይልቅ ራያን በመያዝ ወደ አራት ኪሎ መቃረብ ለወልቃይትም ጭምር መብትሄ እንደሚሰጣቸው ስለገመገሙ ነው።
    ለኢትዮጵያ ብቸኛው የምድር ወደብ ወልቃይት ነው ።
    ብለው
    በሳቅ እንዳፈረሱን "ዶክተር "ዳኛቸው አሰፋ እንዳይሆኑብን እንጂ ጎበዝ።
    ከኤርትራ ጋር ደብረጽዮን እንደሚሰራ በአውሮፕላን በጨለማ ተሽለክልከው መሳሪያ ማስገባት እንደቀረ አገር ምድሩ የሚያወራውን ካልሰሙ ታዲያ ምኑን ዶፈተሩ ጋሽዬ???😭😂

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 หลายเดือนก่อน

    ደሞ ኢኮኖሚስት ሆናችሁ 😅። የሆድ አደር ነገር። ለማንኛዉም ከትህነግ ጋር ሆ ብለህ ባፀደቅከዉ አሁን ደሞ ከፒፒ ጋር ከምትተነትነዉ ህገ አፓርታይድ የሚመራ ሀገር መሬትን ከአርሶ አደርና ዜጎች ነጥቆ በዘር ለታወሩ ካድሬ ፊዉዳሎች በሰጠ ህገ አራዊት የሚመራ ሀገር ስለ ኢኮኖሚ ማዉራት እንዴት ይችላል?

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm หลายเดือนก่อน

    Yiheee sewuyeee ahun ewunet yetemare sew new? ke Prof Merara Gudina yebasee buda,banda yehonee shiba ye Shabia ayit, minale mengist endezih ayinet mini tikim yelelewun sew ketifat ena hizbin kemasasat wuchi, Allah yiheen afihin difin yarigew, ante enatihin enkuwan yematireda fake doctor, kushasha ye kushasha lij, zer ayiwutalih, ante wushetam.

  • @abrhammelesse6089
    @abrhammelesse6089 หลายเดือนก่อน

    ከኢሕአዴግ ጋር ማኅበር የጠጣ ሰው ምሁር ቢሆንም ያው ተፈጥሯዊ ነውና ካድሬነቱ ከእውነቱ ያጣላዋል። ይኸን የመለስ ሌጋሲ አስቀጣይ ትዉልድ መቀባባት አመዳምነቱን አይቀይረውም። የኢትዮጵያ ነገር እግዚአብሔር ታሪኳን ካልቀየረ ከሰው የሚጠበቅ ምንም እንጥፍጣፊ ተስፋ የለም።

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 หลายเดือนก่อน

    እናም ቀድሞ ተገኘ እያልክ ነው።

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 หลายเดือนก่อน

    መሠሪዎች

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 หลายเดือนก่อน

    በባንክ ብር እንደት ብሎ ነው ሰው የሚያስቀምጠው የብር ምንዛሬ በወረደ ማግስት በባክ በቁጠባ የተቀመጠ ገንዘብ በግማሽ ዋጋው ይቀንሳል ለምሣሌ አንድ ሰው ከዛሬ 10 ዓመታት ዶላር 26 ብር በነበሬ ጊዜ ግማሺ ሚሊዮን ብር ያስቀመጠ ሰው አሁን በስድስት ጊዜ ቀንሷል ይህ ማለት አሁን 80 ሰማኒያ ሺህ ብር ያህል ዋጋ ነው ያለዉ ነው፡፡ የጠየቃቸው አገሮች ገንዘብ ምንዛሬ ከፍ ቢልም ደመወዝ እኮ በዚያው አንፃር ተስተካክሎ ነው እንጂ ይህ ተትቶ አይደለም፡፡ አንተ ጠበቃ ስለሆንክ የምትጠይቀውን የአገልግሎት ዋጋ መጨመር ትችላላህ የመንግሥት የፅዳት ሠራተኛ ደመወዟን መጨመር ትችላለች?

  • @tesfayeteshome7316
    @tesfayeteshome7316 หลายเดือนก่อน

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน

    በጭራሽ፡ ወደ፡ ነበረበት፡ ህውሓት፡ ፓርቲው፡ መመለስ፡ የለበትም! ይመዝገቡ፡ ነገር፡ ግን፡ የአገራችንን፡ ሰላም፡ ከኦነግ፡ ጋር፡ ተባብረው፡ ኢኮኖሚያችንን፡ አውድመዋል!!!

  • @yelakeshetu5587
    @yelakeshetu5587 หลายเดือนก่อน

    You are not an economistand your anlysis doesn't sound good

  • @abiythelegend9532
    @abiythelegend9532 หลายเดือนก่อน

    komata denkoro

  • @Tamgn
    @Tamgn หลายเดือนก่อน

    ወያኔ ከምድረ ገጽ ካልጠፋ ሰላም የለም

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 หลายเดือนก่อน

    My dear, forget about contested areas and try to be realistic. If the Fanos stupidity against the army continues the way it's, more areas are set to go while you see. It's a matter of choice. The Fanos supporters have chosen loser's ways. It's as simple as that.

  • @HirutFekedu
    @HirutFekedu หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሲሳይ እውነት ለኢትዮጰያዊያን መዝናኛ ቅንጦት ከሆነ የእርሶ ዶክተሬት -------
    ነው ማለት ነው ::ሀ-ዲፕሎማ ለ-ሰርተፍኬት ሐ-ፎርጅድ መ-የክብር

  • @Selame4836
    @Selame4836 หลายเดือนก่อน

    አንተ እንደምትለው የሚሆን አይመስለኝም ። ህዝቡ ሁሉም ነገር በአቅሙ ስለሆነ እጅግ ዘመናዊ ቤት በብዛት እየገነ፣ ዘመናዊ መኪና እየገዛ፣ ክፈል የተባውን በሰልፍ እየከፈለ ፣ በግፊያ እየተዝናና አይታይህም ወይ ። ምን ይሁን ነው የምትሉት።