#አይን_ያወጣዉ_የህዝብ_ቅነሳ_ተጀመረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ค. 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 31

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 26 วันที่ผ่านมา

    ብልጌድ የሴጣን መልክተኛ ነው ሇኖ ግን እሜቤታችን ድንግል ማሪያም አለችን ኮቪ እንኳን አልፈዋል🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 25 วันที่ผ่านมา

    ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም ወንድሜ እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @DTFNews
    @DTFNews 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም አርአያ ቆንጆ ፕሮግራም ነው በተለይ ይህን ነገር የሚለቁት በሰሜኑ አካባቢ ነው ክትባቱ እራሱ ምንነቱ ላይታወቅ ይችላል እናቶች እንዳይወልዱም የሚያረግ ሊሆን ይችላል በተለይ ሰሜኑ ምንም አይነት ክትባት እንዳይወስዱ መልእክቱን ማስተላለፍ ያስፈልጋል

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 26 วันที่ผ่านมา

    ውይ ፈጣሪ እመቤቴማርያም ታሳድጋችሁ ምናለከነዚህ አረመኔዎች ልጆችባይወለዱ 😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔

  • @b21e19
    @b21e19 25 วันที่ผ่านมา

    በኮቪድ ያልተሳካላቸዉን አሁን ደግሞ በወባ አሳበዉ ሊጨርሱን ነዉ እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች
    እግዚአብሔር ስራቸዉን ያፍርሰዉ!

  • @user-tm6mh3tu1h
    @user-tm6mh3tu1h 26 วันที่ผ่านมา

    አርአያ በርቱልን አንተና ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ እንቁ የተዋህዶ ልጆች በሀገራችን ሰላምና ፍቅር ይስፈን በቃ ይበለን ቋንቋችን ተደበላልቆ መግባባት አቅቶናል ወገን ይቅር ይበለን

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 26 วันที่ผ่านมา

    እፃኑ 😢ግን
    ሲያምር ሲያሳዝን😢እናት እባክሽን አለው በይው

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 26 วันที่ผ่านมา

    አመለካከት ሁሉ በጣም ምርጥ ነው። ግን እኛ ጋር የተኮሰ ሸሚዝ አለ ከፈለክ እኔ አላልኩም። በርታ ወንድሜ

  • @user-tm6mh3tu1h
    @user-tm6mh3tu1h 26 วันที่ผ่านมา

    የኛ የተዋህዶ አባቶች ለምእመን ግድ የላቸውም ምእመኑ ነው እርስ በእርሱ የሚጠባበቀው

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 26 วันที่ผ่านมา

    አርእያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰምታቀርብልን ነገረ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤አርአያ እንደው በማሪያም ሰለጂሞዐ ለማህበረሰብአስተላልፍልን እባክህ እኛ መሬት ያለን ነን አርሶአደራችንን ጠብቁልን እባካቹሁ ሰለዝህ ነገረ ዝም አትበሉ እባካቹሁ 😢😢እባካቹሁን ምንም አይነት ክትባት መውሰድ የለብንም እዬ ሁሉ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ላይ አለላቹሁ በሽታም እሚያመጡት እራሳቸወ ናቸው እባካቹሁ እኛእኮ እምነት አለን ኦርቶዶክስም ሙስሊሙም ጴንጤውም ሁላችንም እምነት አለን እንዝህ ሊበክሉን ነወ እባካቹሁ እንቃ 🙏🙏🙏

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 26 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት ህፃኑ እዴት እዳሣዘነኝ እናቱ በሂወት ካለች ምናለበት ብታገኘዉ ልጁም ተሣቀቀ አባቱ እዳይከፋበት እያለ አይይይ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 26 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 26 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 26 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 26 วันที่ผ่านมา

    እውነት አለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p 26 วันที่ผ่านมา

    የሕፃናት መብት ማክበሪያ ሕግ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ወይ? ሕፃናትን ሳይኮሎጂካሊ ወይም ስነልቦናዊ እያሳመሙዋቸው ነው ። የናት ወይም የወላጅ ናፍቆት ከባድ ነው። ሕፃናትንም አንድን ነገር በተዘዋዋሪ ያልፈለጉትን ነገር በግድ አምነው እንዲናገሩ ማድረግ ነው። ከተቻለ ወደ ሕግ ቢመራ መልካም ነው ስነልቦናዊ ጉዳት ነው። ለሚገባው።

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 26 วันที่ผ่านมา

    This day we can not do anything, We are under science experiments, specially poor Africa country.

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 26 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴን ያጣዋት ብጫ ወባ በምትባለው ነው ለካ ተጣልተው ነው እንዴ እኔማ እናቱ የሞተችሁ መስሎኝ በጣም ነበረ ያለቀስኩት

  • @S-G.19
    @S-G.19 26 วันที่ผ่านมา +1

    Covid 10 million Ethiopiawianen yatefal teblo neber. Egzeabeher gin hulunem yakeshfal. Ashenafiw esu ena esu bicha new! Entseley !

  • @junefirst500
    @junefirst500 26 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቼ፤ ንቁ፥ ንቁ፥ ንቁ! አውሬው፡ የ666፡ መንፈስ፡ በአደባባይ፡ የሰው፡ ነፍስ፡ በኃይል፡ ወደ፡ ራሱ፡ እየወሰደ፡ ነው! መ፡ቅዱስ፡ ቃሉን፡ አንብቡ! ጂኒ፤ ቅ፡ መላእክ፡ መስሎ፡ መጥቷል!

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 26 วันที่ผ่านมา

    ዳጊ ተናግራለች የቤሰቦቺ ንሰሀአባት ደውለውልኝ ነበር ብላለች

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 26 วันที่ผ่านมา

    ❤😂🎉😢😮😅😊🤣hi

  • @junefirst500
    @junefirst500 26 วันที่ผ่านมา +1

    አርአያ፤ ይቅርታ፡ የተንሻፈፈ፡ ክርስትና! ማርያምን? አትማሉ፡ ተብሎ፡ አልተጻፈም?ማርያም፡ የኃጢያት፡ መደበቅያ፤ ፋሽን፡ ልብስ፡ መሰላችሁ፡ የኢየሱስን፡ እናት፡ ስም፡በየደቂቃው፡ የምትጠሩ? ሽቀላ፡ ቲክቶክ?

  • @DTFNews
    @DTFNews 26 วันที่ผ่านมา

    እንደነዚህ አይነት እኮ ነብይ ሳይሆኑ አጭበርባሪ ሌቦች ናቸው ዝም ብለው ከሳጠራ ቸርች ወጥተው ተቀብተናል እያሉ የሚተነብዩ መፅሀፍ ቅዱስ ከሚለው ውጭ የሚያወሩ ሀሰተኞች ናቸው

  • @junefirst500
    @junefirst500 26 วันที่ผ่านมา

    አርአያ፤ ፓስተር፡ ቸሬ፡ ከምዕራባውያን፡ የተወሰደ፡ አነቃቂ፡ ሾው፡ እንጂ፡ ጴንጤነት፡ አይደለም። ክፋት፡ ባይኖረውም፡ በ2ለት፡ ቢላ!

  • @bk7202
    @bk7202 26 วันที่ผ่านมา

    አርአያ ይሄም የተራዬን ልበል ብሎ ነው
    ራዕይ ማርያም ላይ ሀይማኖትን እና ብሄርን በተመለከተ ተፅፎ ይገኛል
    እስላም ጋላ ሺናሻ ሻንቅላ ሌላውም ብሄርን ጭምር በሌላ ቦታ ስለዝህ ከኦርቶዶክስ የመጣው ፀሃፊ የድርሻውን ብሎዋል እና እኔስ ከጴንጤ የመጣሁትስ ለምን ይቅርብኝ ብሎ ነው