ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ዝማሬህን ያላደመጥኩባቸው አመታት ይቆጩኛል😭😭😭
ለምን?
Amen
ዘማሪ ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አንተ ማለት ለእኔ የዝማሬ ህይወት ትልቅ ቦታ አለህ ዝማሬዎችህ ለነፍሴ ምግብ ናቸው።
Mearey yihe mezmur be hmamat yisemal
@@hiyabhaile9565 የጌታን ሕማም የሚያወሱ ዝማሬዎች ቢሆኑ ይመረጣል ግን ምንም ማለት አይደለም ቢሰማም
@@ethiopiawetube amesegnalew🙏
@@hiyabhaile9565 እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🏽 በይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴዋ
@@ethiopiawetube eshi yene konjo🥰
😥😥😥 ቅድስት ስላሴ ሆይ እወድዳለሁ ❤❤❤ አጥንቶቼም ሁሉ የተቀደሰ ስምህን ያመሰግናሉ ።❤❤❤
ሊቀ መዘምራን ይልማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!! ያንተን መዝሙር ሳልሰማ መዋል አልችልም ።❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
የይልማ ጥዑም ዝማሬዎች ቤት ውስጥ ሁሌም ነበሩ እኔም ከልጅነት እስከ እውቀት ሳዳምጣቸው ብዙ ስማርባቸው ነው ያደኩት ...የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክ ይቀድስልን 🙏
❤❤😊
እንዲህ ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ያላስጣን እግዚአብሔር ይመስገን, ሊቀ መዘምራን ይልማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጥበብ በሞገስ ያቆይልን!.. ዳግማዊ ቅዱስ ያሬድ ነዎት ለቅድስት ቤተ ክርስትያናቺን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።አጥንቶቼ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ ።
አምለክ ሆይ አኔ ሃጥያተኛ ልጅህ አባክህ ሞስቶዋይ ልቦና ስጠኝ😭ነፍሰ ሆይ እግዚአብሔር አምላክሽ አመስግኝ 🙏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏
በእውነት ልብን የሚምስጥ ዝማሬ!!! ረጅም እድሜና ጸጋ ያድድልልን ተወዳጅ ሊቀመዘምራን
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር ን ባርኪኣጥንቶቼንም ሁሉ የተቀደሰ ስሙ😢😢😢😢ባልተቀደሰ በተረገመ ዘፈን እየዋልኩ ነው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሚገርም ዝማሬ❤❤
በጣም ደስስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙራት ሊቀ መዘመራን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
ይልማ መዝሙር አይጠገብም ሁሉም አዲስ ናቸው በጣም ደስ ይላል
ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና
ነፍሴ ሆይ ነፍሴ ሆይ ነፍሴ ሆይ እግዚኣብሔርን ባርኪ አጥንቶቼ ሁሉ 3የተቀደሰ ስሙበእውነት የሄን የመሰል ዝማሬ እንድንሰማ የፈቀደልን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ለሊቀ መዘምራን ይላማ እግዚኣብሔር አምላክ አጥንት የምያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚኣብሔር ይባርክልን
እኔ በጌታ ብቻ ነኝ ነገር ግን በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ስለ ጌታ የሚነገሩትና እንደዚህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ስሰማ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ይልማ ሀይሉ፡፡
እግዚአብሔር ረድቶክ ወደ ኦርቶዶክስ ይመልስህ ❤🙏🥺
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን አንድ መናገር ምፈልገው ነገር አለ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ግን የይልማን(አባቴ)መዝሙሮች ስሰማ አለቅሳለሁ ይህን ስናገር እራሱ ከልቤ ነው እና በዚህ አጋጣሚ እንደምወድህና እንደማከብርህ መናገር እፈልጋለሁ ባለህበት ሰላም፣ፍቅር፣ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እንዲሰጥህ እመኛለሁ ምን አልባት ፈጣሪ ብሎ 1ቀን አገኝሀለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እስከዛው ሰላም ይሆኑልኝ አባቴ...
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙሮችህ ለስጋ ርጋታን ለነፍ ደግሞ እርካታን ይሰጣል፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
እግዝአብሔር እንደዚህ አይነት የነፍስ መዝሙርን ጨምሮ ይስጠን❤❤❤
😘😘👍hi
"ነፍሴ ሆይ" ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር።
የሴ
ለአባታችን ለሊቀ መዘመረን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
ድንቅ ዝማሬ!! እግዚአብሔር ይባርክህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ በእውነት።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ነፍሴ ሆይ!!😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 💯💝
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀ መዘመራን
ነፍሴ ሆይ 😢😢 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ያሰማልን 🙏🙏🙏
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
❤❤@@-mahtot
አጥንትየሚያለመልም ዝማሬመላእክትያሰማልን ብሰማውብሰማው እማልጠግበውመዝሙር 😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏 አባየ❤ አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን❤️አሜን
Amen Amen Amen zimare melaekitnyasemali .
ስንት ግዜ እንደ ሰማዉት በቁጥር አላቅም 🥹🥹🥹🥹
Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤❤waqayyoo sagale jirenya isini haa dhagechisu ebifama ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን 😢 🙏🙏🙏
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እደሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
ዝማሪመላእክትን ያሠማልን እጹብድቅ መዝሙር ነዉ መንፈስን የሚያድስ😭
ይሕን መዝሙር ሃምሳ ጊዜ ደጋግሜ ባደምጠው መቼም አልጠግበውም። እንደዚህ ያለ ዘማሪ አያሳጣን
amen
1😊q
በጣም ደስ የሚል ነው፤ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይስማልህ ወንድማችን 🙏 ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ ሰጠኸን
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፡፡
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ምንም አይሳነውምና 🤲🤲🤲😭😭
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ!! አሜን::
እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውነ ያብዛሎት አባታችንዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ሁሌም ስሰማው አዲስ ትምህርት የሚሰጠኝ መዝሙር ነው። አጥንቶቼ ሁሉ የተቀደሰ ስሙን ያመሰግናሉ።
ነፍሲ ሆይ እግዚአብሔር ባርኪ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
ምን አይነት አጥንት የሚያለመልም ዜማ ነው❤❤❤❤❤
ልብን ሰንጥቆ አእምሮን ይሰርቃል።ይህ በሀጥያታችን ምክንያት ሰማይ መውጣት ማይችለው ልባችን ቀዶ ይወጣል።እራስን አስረስቶ ተመስጦ ውስጥ በመክተት ያተክዘናል።እንደ አባ ህርያቆስ ተመስጦ ሊወጡበት የሚችል መዝሙር እንባን ሚጠራ ስብከት።ንስሀን ሚያስታውስ የዶሮዋ ጩኸት ምን ልበል ይልማዬዬ
በጣም የምወደው መዝሙር⛪ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
አብዛኛው ጊዜ ማዳምጠው የቴድ መዝሙር ነበረ ይህንስሰማው የእሱ ብቻ ማደመጥ ጀመረኩ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ፣መላአክትን፣ያሰማልን፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን፣መምህራችን
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው በእውነቱ
አጥትን የማለመልም መንፈስን የማድስ ዚማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
ዋ ነፍሴ 😢😢😢😢ዝማሬ መላዕክትን ቃለ በረከትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!
ሁሌ የምሰማዉ መዝሙር ከቱነቴን የሚያስታዉሰኝ ነዉ😭😭😭😭
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
ሊገለፅ የማይችል ፀጋ ነው ኦርቶዶክሳዊን እድለኞች እኳ ነን !
😂😂😂😂😂❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል አባታችን
kale hiwot yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
የነፍስ ምግብ ነዉ ዝማሬዎቸህ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ከልጅነቴ ጀምሮ በሰንበት ትምህርት ቤት ስንዘምረዉ ነዉ ያደኩት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💖💖💖💖
ነፍሴ ሆይ(3)ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪአጥንትቶቼም ሁሉ የተወደሰ ስሙን(4)አዝበደስታ ዘምር በአድስ ምሥጋና ጸጥታና ሰላም አድሎሻልናመሰንቆዉን አንሽ ቅኔ ተቀኝለትለዉጦሻልና ቀደስታ ዘይትአዝሐሴትን አድርጊ ነፍሴ በእግዚአብሔርይሰጥሻልና በክብር ላይ ክብርደሴቴች ሲያዉሩ በደስታ መንፈስእየተወያዩ ስለ ስሉሥሉስ ቅዱስ አዝሰማያት ሲያወሩ ጽድቅን ሲወያዩስጠራሽ አድምጪዉ ቀላዩን ቀላዩደመናዉ ጭጋጉ በዙርያዉ ከበዉትቅኔ ያቀርባሉ ለፍጥረታት አባትአዝመብረቁ ይሰማል ሰማዩን ሰንጥቆምስጋናዉን ሊያቀርብ ግዜዉን ጠብቆበፍቱ ይነዳል እሳትም በግርማዉምድር ተናወጠች ነጎድጓዱን ሰምታ(2)
Tebarek
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል
በመንፈስ የተባረከ ሁሉ መንገዱ ሁሉ የትምርት ምሳሌ ነውና በውነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ህባክህ ጌታዬ ይማረኝ ዘንድ ፀልዩልኝ ሀፅያቴ በዛ
ፈጣሪ ፀጋውን ይስጥህ ።
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ብሰማዉ ብሰማዉ መቼም እማይሰለቸኝ❤❤❤❤❤
ይልማ ጥዑም አግዛብሄር ይባርክልን እናመሰግንሃለን!!!!❤❤❤
አምላኬ ሆይ ጤናዬ ውበቴ ጠባቂዬ ሰላሜ ሁሉነገሬ ነህ ነፍሴ ሆይ እ/ርን ባርከ ቅዱስእግዚአብሄርሆይ ፈጣሪዬ ሆይ እወድሀለሁ
ዘማሪ ይልማ እድሜህን ያርዝምልን ፊጣሪ አንተን ሰለሰጠን እናመስግናለን
ሁሌ አዲስ ነፍስን የሚነካ ዝማሬ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን 👏👏👏👏👏
ሁልጊዜ ስሰማው ነብሴ ደስ ሚለው
ዘማሪ መላክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏💚💛❤️
በጠም ደስ የሚል የነፍስ መዝሙር ነው
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት የሰማልን ወንድማችን
ሊቀ መዘመራን ይልማ ኃይሉ ሆይየታደልክ ነክ ምክንያቱም እግዚያብሔርንን ብቻ ነው ምታመሰግ ነው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
Dese ena gadeghochu tebareku
አሜን አሜን አሜን፣ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት💖💖💖
ሰምቸ ማልጠግብዉ መዝሙር ነዉ 💓🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥😥
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን
አሜን 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቀለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ልን
ነብሴ ሆይ እግዛቤርን ባርኪ
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።።።።
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታየና መድሀኒቴ ሆይ እንደኔ ሀጢያት ተንኮልና ክፋት ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ😂😂😂😂😂😂
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ
ከዚህ በፈት ምናለ አውቄቸው ቢሆ መዝሙሮችን ጥፋቶቼንም አላጠፋም ነበር ግን በጊዜ እግዛብሔር መልሶኛል ይመስገን ክብር ይግባው ለስሙ አምላካችን
ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን
ይልማ መዝሙሩች ተሰምተው አይጠገብም ሁሌም አዲስ ናቸው
በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን !
ነብሴ ሆይ እግዚአበሔርን ባርኪ ነብስን የሚያለመልም ምስጋና
😢😢😢ደስስስ ስል 🥹🥹🥹🥹ዝማረ መላእክት ያሰማለን 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ዝማሬህን ያላደመጥኩባቸው አመታት ይቆጩኛል😭😭😭
ለምን?
Amen
ዘማሪ ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አንተ ማለት ለእኔ የዝማሬ ህይወት ትልቅ ቦታ አለህ ዝማሬዎችህ ለነፍሴ ምግብ ናቸው።
Mearey yihe mezmur be hmamat yisemal
@@hiyabhaile9565 የጌታን ሕማም የሚያወሱ ዝማሬዎች ቢሆኑ ይመረጣል ግን ምንም ማለት አይደለም ቢሰማም
@@ethiopiawetube amesegnalew🙏
@@hiyabhaile9565 እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🏽 በይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴዋ
@@ethiopiawetube eshi yene konjo🥰
😥😥😥 ቅድስት ስላሴ ሆይ እወድዳለሁ ❤❤❤ አጥንቶቼም ሁሉ የተቀደሰ ስምህን ያመሰግናሉ ።❤❤❤
ሊቀ መዘምራን ይልማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!! ያንተን መዝሙር ሳልሰማ መዋል አልችልም ።❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
የይልማ ጥዑም ዝማሬዎች ቤት ውስጥ ሁሌም ነበሩ እኔም ከልጅነት እስከ እውቀት ሳዳምጣቸው ብዙ ስማርባቸው ነው ያደኩት ...የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክ ይቀድስልን 🙏
❤❤
😊
እንዲህ ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ያላስጣን እግዚአብሔር ይመስገን, ሊቀ መዘምራን ይልማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጥበብ በሞገስ ያቆይልን!.. ዳግማዊ ቅዱስ ያሬድ ነዎት ለቅድስት ቤተ ክርስትያናቺን
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።
አጥንቶቼ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ ።
አምለክ ሆይ አኔ ሃጥያተኛ ልጅህ አባክህ ሞስቶዋይ ልቦና ስጠኝ😭ነፍሰ ሆይ እግዚአብሔር አምላክሽ አመስግኝ 🙏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏
በእውነት ልብን የሚምስጥ ዝማሬ!!! ረጅም እድሜና ጸጋ ያድድልልን ተወዳጅ ሊቀመዘምራን
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር ን ባርኪ
ኣጥንቶቼንም ሁሉ የተቀደሰ ስሙ😢😢😢😢
ባልተቀደሰ በተረገመ ዘፈን እየዋልኩ ነው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሚገርም ዝማሬ❤❤
በጣም ደስስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙራት ሊቀ መዘመራን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
ይልማ መዝሙር አይጠገብም ሁሉም አዲስ ናቸው በጣም ደስ ይላል
ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና
ነፍሴ ሆይ ነፍሴ ሆይ ነፍሴ ሆይ እግዚኣብሔርን ባርኪ
አጥንቶቼ ሁሉ 3
የተቀደሰ ስሙ
በእውነት የሄን የመሰል ዝማሬ እንድንሰማ የፈቀደልን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
ለሊቀ መዘምራን ይላማ እግዚኣብሔር አምላክ አጥንት የምያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚኣብሔር ይባርክልን
እኔ በጌታ ብቻ ነኝ ነገር ግን በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ስለ ጌታ የሚነገሩትና እንደዚህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ስሰማ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ይልማ ሀይሉ፡፡
እግዚአብሔር ረድቶክ ወደ ኦርቶዶክስ ይመልስህ ❤🙏🥺
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን አንድ መናገር ምፈልገው ነገር አለ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ግን የይልማን(አባቴ)መዝሙሮች ስሰማ አለቅሳለሁ ይህን ስናገር እራሱ ከልቤ ነው እና በዚህ አጋጣሚ እንደምወድህና እንደማከብርህ መናገር እፈልጋለሁ ባለህበት ሰላም፣ፍቅር፣ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እንዲሰጥህ እመኛለሁ ምን አልባት ፈጣሪ ብሎ 1ቀን አገኝሀለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እስከዛው ሰላም ይሆኑልኝ አባቴ...
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙሮችህ ለስጋ ርጋታን ለነፍ ደግሞ እርካታን ይሰጣል፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
እግዝአብሔር እንደዚህ አይነት የነፍስ መዝሙርን ጨምሮ ይስጠን❤❤❤
😘😘👍hi
"ነፍሴ ሆይ" ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር።
የሴ
ለአባታችን ለሊቀ መዘመረን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
ድንቅ ዝማሬ!! እግዚአብሔር ይባርክህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ በእውነት።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ነፍሴ ሆይ!!😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 💯💝
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀ መዘመራን
ነፍሴ ሆይ 😢😢 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ያሰማልን 🙏🙏🙏
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
❤❤@@-mahtot
አጥንትየሚያለመልም ዝማሬመላእክትያሰማልን ብሰማውብሰማው እማልጠግበውመዝሙር 😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏 አባየ❤ አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን❤️አሜን
Amen Amen Amen zimare melaekitnyasemali .
ስንት ግዜ እንደ ሰማዉት በቁጥር አላቅም 🥹🥹🥹🥹
Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤❤waqayyoo sagale jirenya isini haa dhagechisu ebifama ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን 😢 🙏🙏🙏
Amen
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እደሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
ዝማሪመላእክትን ያሠማልን
እጹብድቅ መዝሙር ነዉ መንፈስን የሚያድስ😭
ይሕን መዝሙር ሃምሳ ጊዜ ደጋግሜ ባደምጠው መቼም አልጠግበውም። እንደዚህ ያለ ዘማሪ አያሳጣን
amen
amen
1😊q
በጣም ደስ የሚል ነው፤ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይስማልህ ወንድማችን 🙏 ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ ሰጠኸን
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፡፡
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ምንም አይሳነውምና 🤲🤲🤲😭😭
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ!! አሜን::
እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውነ ያብዛሎት አባታችንዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ሁሌም ስሰማው አዲስ ትምህርት የሚሰጠኝ መዝሙር ነው።
አጥንቶቼ ሁሉ የተቀደሰ ስሙን ያመሰግናሉ።
ነፍሲ ሆይ እግዚአብሔር ባርኪ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
ምን አይነት አጥንት የሚያለመልም ዜማ ነው❤❤❤❤❤
ልብን ሰንጥቆ አእምሮን ይሰርቃል።ይህ በሀጥያታችን ምክንያት ሰማይ መውጣት ማይችለው ልባችን ቀዶ ይወጣል።እራስን አስረስቶ ተመስጦ ውስጥ በመክተት ያተክዘናል።እንደ አባ ህርያቆስ ተመስጦ ሊወጡበት የሚችል መዝሙር እንባን ሚጠራ ስብከት።ንስሀን ሚያስታውስ የዶሮዋ ጩኸት ምን ልበል ይልማዬዬ
በጣም የምወደው መዝሙር⛪
ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
አብዛኛው ጊዜ ማዳምጠው የቴድ መዝሙር ነበረ ይህንስሰማው የእሱ ብቻ ማደመጥ ጀመረኩ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ፣መላአክትን፣ያሰማልን፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን፣መምህራችን
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው በእውነቱ
አጥትን የማለመልም መንፈስን የማድስ ዚማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
ዋ ነፍሴ 😢😢😢😢ዝማሬ መላዕክትን ቃለ በረከትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!
ሁሌ የምሰማዉ መዝሙር ከቱነቴን የሚያስታዉሰኝ ነዉ😭😭😭😭
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
ሊገለፅ የማይችል ፀጋ ነው ኦርቶዶክሳዊን እድለኞች እኳ ነን !
😂😂😂😂😂❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል አባታችን
kale hiwot yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
የነፍስ ምግብ ነዉ ዝማሬዎቸህ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ከልጅነቴ ጀምሮ በሰንበት ትምህርት ቤት ስንዘምረዉ ነዉ ያደኩት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💖💖💖💖
ነፍሴ ሆይ(3)
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ
አጥንትቶቼም ሁሉ የተወደሰ ስሙን(4)
አዝ
በደስታ ዘምር በአድስ ምሥጋና
ጸጥታና ሰላም አድሎሻልና
መሰንቆዉን አንሽ ቅኔ ተቀኝለት
ለዉጦሻልና ቀደስታ ዘይት
አዝ
ሐሴትን አድርጊ ነፍሴ በእግዚአብሔር
ይሰጥሻልና በክብር ላይ ክብር
ደሴቴች ሲያዉሩ በደስታ መንፈስ
እየተወያዩ ስለ ስሉሥሉስ ቅዱስ
አዝ
ሰማያት ሲያወሩ ጽድቅን ሲወያዩ
ስጠራሽ አድምጪዉ ቀላዩን ቀላዩ
ደመናዉ ጭጋጉ በዙርያዉ ከበዉት
ቅኔ ያቀርባሉ ለፍጥረታት አባት
አዝ
መብረቁ ይሰማል ሰማዩን ሰንጥቆ
ምስጋናዉን ሊያቀርብ ግዜዉን ጠብቆ
በፍቱ ይነዳል እሳትም በግርማዉ
ምድር ተናወጠች ነጎድጓዱን ሰምታ(2)
Tebarek
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል
በመንፈስ የተባረከ ሁሉ መንገዱ ሁሉ የትምርት ምሳሌ ነውና በውነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ህባክህ ጌታዬ ይማረኝ ዘንድ ፀልዩልኝ ሀፅያቴ በዛ
ፈጣሪ ፀጋውን ይስጥህ ።
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ብሰማዉ ብሰማዉ መቼም እማይሰለቸኝ❤❤❤❤❤
ይልማ ጥዑም አግዛብሄር ይባርክልን እናመሰግንሃለን!!!!❤❤❤
አምላኬ ሆይ ጤናዬ ውበቴ ጠባቂዬ ሰላሜ ሁሉነገሬ ነህ ነፍሴ ሆይ እ/ርን ባርከ ቅዱስእግዚአብሄርሆይ ፈጣሪዬ ሆይ እወድሀለሁ
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ዘማሪ ይልማ እድሜህን ያርዝምልን ፊጣሪ አንተን ሰለሰጠን እናመስግናለን
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ሁሌ አዲስ ነፍስን የሚነካ ዝማሬ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን 👏👏👏👏👏
ሁልጊዜ ስሰማው ነብሴ ደስ ሚለው
ዘማሪ መላክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏💚💛❤️
በጠም ደስ የሚል የነፍስ መዝሙር ነው
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት የሰማልን ወንድማችን
ሊቀ መዘመራን ይልማ ኃይሉ ሆይ
የታደልክ ነክ ምክንያቱም እግዚያብሔርንን ብቻ ነው ምታመሰግ ነው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
Dese ena gadeghochu tebareku
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አሜን አሜን አሜን፣
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት💖💖💖
ሰምቸ ማልጠግብዉ መዝሙር ነዉ 💓🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥😥
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን
አሜን 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቀለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ልን
ነብሴ ሆይ እግዛቤርን ባርኪ
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።።።።
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታየና መድሀኒቴ ሆይ እንደኔ ሀጢያት ተንኮልና ክፋት ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ😂😂😂😂😂😂
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ
ከዚህ በፈት ምናለ አውቄቸው ቢሆ መዝሙሮችን ጥፋቶቼንም አላጠፋም ነበር ግን በጊዜ እግዛብሔር መልሶኛል ይመስገን ክብር ይግባው ለስሙ አምላካችን
ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን
ይልማ መዝሙሩች ተሰምተው አይጠገብም ሁሌም አዲስ ናቸው
በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን !
ነብሴ ሆይ እግዚአበሔርን ባርኪ ነብስን የሚያለመልም ምስጋና
😢😢😢ደስስስ ስል 🥹🥹🥹🥹
ዝማረ መላእክት ያሰማለን 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️