ቴዲ አፍሮ ቤት? ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ይዤ መጥቻለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • Tedy Afro home lifestyle? we will come up!
    #gizachewashagrie #marakiweg #tedyafro

ความคิดเห็น • 969

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  ปีที่แล้ว +437

    ሰብስክራይብ ያንሰናል እኮ ወገን!

    • @kalabaregawi1050
      @kalabaregawi1050 ปีที่แล้ว +6

      የኣቤል ብርሃኑ ቤት ኣሳየን ብዬ ፅፌልህ ነበር please make a video

    • @emuyeemuye4069
      @emuyeemuye4069 ปีที่แล้ว +3

      በሻቱን አቅርብልን

    • @zahrazahra3249
      @zahrazahra3249 ปีที่แล้ว +4

      እኔ አድርጌያለሁ በጣም ጥሩ ተመልካች እያገኘህ ነው በተወሰነ ቪዲኦ ይሄንን ስላገኘህ ጥሩ ነው።

    • @AM-dc5hd
      @AM-dc5hd ปีที่แล้ว +1

      Contact Amelesel - she should be okay

    • @haliluyaelbitel692
      @haliluyaelbitel692 ปีที่แล้ว +1

      የማህደር አሰፋን ቤት አሳየን

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 ปีที่แล้ว +415

    ግዞዬ የሰያፉ ፍንታሁን ሂወት አሳየን ሰያፉሻን ያለ ላያክ

    • @yohannesjapi
      @yohannesjapi ปีที่แล้ว

      You’re a liar… ብታዳም 😏 የከፈትነው እኮ አለ ብለን ነው 😠

    • @techawatch
      @techawatch ปีที่แล้ว

      የሰውን ሁሉ ህይወት ልታይ ፈለግሽ?

    • @Defend202
      @Defend202 ปีที่แล้ว +2

      ተናገረ መሰል ። ጠይቂለት?

    • @rahwa138
      @rahwa138 ปีที่แล้ว

      Eyenegeresh melesesh teteyekiyalesh lol

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ የሠይፍሻን ላፍ

  • @yeshigedam8742
    @yeshigedam8742 ปีที่แล้ว +384

    ደግሞ አርቲስት ብቻ ሳይሆን በሁሉም የስራ መስክ ስኬታማ የሆኑ ሰወችን ብትሰራ መልካም ነው

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m ปีที่แล้ว +7

      ትክክል የገበሬ : የንጋዴውም ይቅረብልን

    • @wondemdamtew4144
      @wondemdamtew4144 ปีที่แล้ว +2

      Ye samrawitn aytachutal adel?

    • @tarikarega3342
      @tarikarega3342 ปีที่แล้ว +1

      Ex.Bereket Geberewa.

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว +1

      Betekekl

    • @dagmbran3758
      @dagmbran3758 ปีที่แล้ว +2

      Kedada metayi atmeseyem😏😏😏

  • @user-xx7gj7bc8r
    @user-xx7gj7bc8r ปีที่แล้ว +34

    ቴዲየ አፍሮ ብዙ ወዳጅ እንዳለው ሁሉ ጥላትም አለው የእሱን ቤት አወክ ማለት ለአንተም ለእሱም ደህንነት ጥሩ አይደለም ይቅርብህ ጎመን በጤና

    • @user-bg9gq2ef2l
      @user-bg9gq2ef2l 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የጋዜጠኛ ናፍቆት ባለቤት ኢንተርቪው አድርጎት ነበር ግን ያጋጠመውን ሰይፉ ሾው ላይ ተናግሮ ነበር ስለዚህ -------

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 3 หลายเดือนก่อน +24

    ቴዳችን እካን ቤቱ ታይቶ ዝም ብሎም አልቻላቸውም ይኑርበት ቴዲ የራሱ ኢትዮዕያ እስክትመጣ ለግዜው ማራኪ ወግ ይለፈው❤❤❤❤

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 ปีที่แล้ว +123

    ቀጣይ መቅደስ ፀጋዬ ቤት የምትሉት ለክላ አድርጉ

  • @afson7194
    @afson7194 ปีที่แล้ว +283

    በርታ ትለያለህ የስንቱን ፊት አይተህ ተለማምጠህ ነዉ የምታቀርብልን
    እናመሰግናለን ❤❤🔥

    • @yenehiwot1433
      @yenehiwot1433 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 ปีที่แล้ว +2

      Lemdnew yemilemamtew eshi kalu eshi new yemayehon kehon demo ayehonem yemen melemamet

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 ปีที่แล้ว

      Masayet yemayefelgu bezu alu yemayehun weri ataweru

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 ปีที่แล้ว +1

      @@corneliatesfaye2989 Egia (we) Ethiopians gewadachenen masayet anewedem bahelachenem aydelem debek nen. Enkuan be media lekerb zemedu enkuan debek new. Lelaw degemo ferehat(fear) ale. Sew nureyen beyawk telat (enemy) aferalehu belew selemiasebu enji bewechu alem ( siviliazed society) yetelemede new.
      Sorry we Ethiopians should be frank , honest and civilized to families, friends and celebrities to their people.

    • @user-vh3nc5kn9t
      @user-vh3nc5kn9t ปีที่แล้ว

      @@yenehiwot1433 ቚ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 ปีที่แล้ว +51

    No no no no no ቴዲ ቤት አንፈልግም ይቅርብን ምክንያቱም ብዙ ጠላቶች አሉ እናንተ ውስጥ ወይም እናንተን ተከታትለው ገብተው አንድ ነገር ያደርጉብናል እንሳሳለታለን ምንም እንድሆን አንፈልግም።

    • @RichAdise
      @RichAdise 3 หลายเดือนก่อน +2

      ምርጥ መልስ ነዉ

    • @Balewegtube
      @Balewegtube 2 หลายเดือนก่อน

      አሽቋለጥክ በጣም !

  • @jenetjene1981
    @jenetjene1981 ปีที่แล้ว +46

    መስረት፣መብራቴን፣የምትኩ፣በላይክ፣አሳዩን

  • @kalkidangashaw6022
    @kalkidangashaw6022 ปีที่แล้ว +25

    እመነኝ አንድ ቀን በዚህ ስራህ ገናና ስትሆንና አነጋጋሪ ስትሆን ሁሉም አቅርብልን እያለ ይለምንሀል።ደግሞ መሆንህ አይቀርም በማንኛውም ሀገር መኖር ያለበትን ስራ ነው ይዘህ የመጣኸው። አንድ ነገር ሳልነግርህ ደግሞ... አነጋገርህ ኮልታፍነትህ ቅንና መልካም ሰውነትህን ያሳብቅብሀል።በጣም ነው የምወድህ ክበርልኝ ከፍ በልልኝ🙏

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox ปีที่แล้ว +142

    ወንድሜ ጠንክረህ ስራ ተጽዕኖህ ሲጨምር ሁሉ ይለምንሃል፡፡ ወደ ፊት ሂድ!
    ዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም

    • @abelfekadu6822
      @abelfekadu6822 ปีที่แล้ว +5

      መምህር ..በትህትና እንደ አንድ ተመልካች ሆነው ሁሉንም ስለሚያበረታቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት! የገሪዛንም የአጋፔም ቤተሰብ ነኝ!

    • @ethiopialove2158
      @ethiopialove2158 ปีที่แล้ว

      Ashuyeee wedimachin

    • @tibebealemtsehay5274
      @tibebealemtsehay5274 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ አንዱ ንዎት የአገልግሎት ጊዜዎን አምላክ ይባርክልዎ❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +45

    እስከአሁን ባቀረብካቸው ተደስተናል ቴዲ እሺ ካለ አቅርበው እሱን ማየት ኢትዮጵያን ማየት ነው ጋሽ ፋንቱ ማንዶየን ስላሳየሀን አመስግናለሁ በርታ❤

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini ปีที่แล้ว +31

    ኧረ ጊዞዬ ቴዲ እንደዚህ አይነት ሰው አይደለም አንተ ካላገኘኸው እንጂ እሱ 100% እርግጠኛ ነኝ እምቢ አይልም የፍቅር ሰው ነውኮ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቀው🥰

    • @bezawitabebe7392
      @bezawitabebe7392 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ ተይ ባክሽ

    • @Eyerusalembini
      @Eyerusalembini ปีที่แล้ว +1

      @@bezawitabebe7392 ምነው???

    • @felekmekuriaw2193
      @felekmekuriaw2193 ปีที่แล้ว +1

      Beka keledsh

    • @hiwotamenamen7827
      @hiwotamenamen7827 ปีที่แล้ว +1

      Bihon tiru neber

    • @Eyerusalembini
      @Eyerusalembini ปีที่แล้ว +8

      @@felekmekuriaw2193 ምን አቃጠላቹ ቆይ ቴዲ ፍቅር ነው የህዝብ ፍቅርን መስራች ነው በዚች ሚጢጢ አምሮህ አይለካም እሱ።🤗🤣

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 ปีที่แล้ว +15

    ብዙ መስራት ይጠበቅብሃል ምክንያቱም በጣም ጎበዝ ስርዓት ያለህ ጨዋ የሁሉም ሐይማኖት ተከታይ ሁሉም የሚወድህ የሚያከብርህ ነህ
    ጨዋነትህ አይተው ነው አርቲስቶችም በፍቃደኝነት የሚያቀርቡህ
    አላህ ይጠብቅህ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +95

    የእሸቱን ቤት ነው የምፈለገው የውሃ ልክ ይሆን ሰው ኢትዮጵያዊ ሆኖ ያሳየን 💪

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w ปีที่แล้ว +52

    ለማየት ሰፍ ብዬ መግባቴ ለማንኛውም ቴዲያችን ባለበት ሰላሙ ይብዛልን 😍😍💚💛❤

  • @sarasabla8574
    @sarasabla8574 ปีที่แล้ว +9

    እረ እኔ በጣም በፍቅር የምወዳት ሙላለምን ታደሰ አቅርብለን በዛው በጣም እደምወዳት ነገርልኝ እዉነት ሁሌ ሳያት እናት ነዉ የምትመስለኝ በተረፈ ብርታ ወድማችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ምላወ ሰዎች ከንሱ ህይወት ማለትም ከሲኪታቸው ጋር ያለውን ውጣውሪድ እንዲማሪበት እንጂ ሰው የነሱን ያናናር ሄኒታ ይማይት ጉጉት ያለው እይመስለኛም እንደኔ እመለካከት እንተ ግን በእውነት ጎበዝ ነህ ምን ያህል እንደሚፍትንህ ግልፅ ነዉ በርታ ወንድሜ!!!!!

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +21

    ማራኪየ ጡሩ ሀሳብ ነው ምክንያቱም ከባድ ነው በተለይ በዚህ ዘመን በረታልን ብዙ ጠብቃለን ካንተ ግን ስብስክራይብ በጣም የወረደ ነው !!!!

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 ปีที่แล้ว +15

    ቴዲዬ አምለስትዬ ፈቃደኛ ሆናችሁ ለኢንተርቪው ቀርባችሁ ቤታችሁንም በትንሹም ቢሆን አሳዩኝ ምክንያቱም ስለምንወዳችሁ ነው❤

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 ปีที่แล้ว +7

    የቴዲ አፍሮ ቤት ይቅርብን ለደህንነቱ ጥሩ አይደለም

  • @selamdemoze4906
    @selamdemoze4906 ปีที่แล้ว +59

    እንደ ቴዴ ተሾመ ጠንካራ አይነቶችን ያብዛልን

  • @Defend202
    @Defend202 ปีที่แล้ว +17

    የኔ አባት ቤት ሂዲ እርሻ ያሳያሀል ግደታ ዝነኛ መሆን አለበት እደ ቡናውን ሸኮራውን ሙዝን እደት አደተከለው ይነግረሀል ክብር ለገበሬ አባቷቻችን ❤❤❤ አትክልት ከጓሮ የኔ ጠካራ አባት እዲሜአቸን ያርዝምልን😍

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s ปีที่แล้ว +7

    ቴድየ የኢትዮጵያ ህዝብ በፍቅር ነው የምንወድህ💚💛❤

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q ปีที่แล้ว +51

    የቴዲን አኗኗር ለማየት ሰፍ ያልነው ነገርስ😀
    ልክነህ ሰዎችን አስፈቅዶ ስለሆነ ይከብዳል ሁሉም ፍቃደኛ አይሆንም
    እኔቤት ናአ ግን ቤት የለኝም😀

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 ปีที่แล้ว +1

      ቀላል 😁😁😁😁

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 ปีที่แล้ว

      ምንም ሰፍ አንልም ካሴት ሽጦ ነው በናንተው ገንዘብ አታካብድት ይሄ ድቄታም

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 ปีที่แล้ว +28

    Don’t worry. We understand some people value their privacy more than others. It’s normal. You are doing great job!!! Thank you!!!!!
    Keep up the good work!!!!👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾👌🏾👌🏾👌🏾🙏🏾😍🇪🇹

  • @emuzenebe9711
    @emuzenebe9711 ปีที่แล้ว +10

    አሁን ባለንበት ወቅት ቴዲ አፍሮን እባክህ /እባካችሁ ተውት

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ❤❤❤❤

    • @user-np9cx6ne8f
      @user-np9cx6ne8f 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ንጉሱ በሰላም ይኑርበት

  • @melu-g
    @melu-g ปีที่แล้ว +10

    የቴዲ ስም ሲነሳ view እና like በዛ ቴዳ ተፅዕኖ ፈጣሪ 😍 ለማንኛውም ሰብ እያደረጋችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 ปีที่แล้ว +9

    ማራኪ ወግ ሰብስክራይብ ላይክ አድርገናል በርታ ጠንክር ካንተ ብዙ እጠብቃለን ፈጣሪ የልብክን መሻት ሁሉ ይሙላልህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq ปีที่แล้ว +3

    እንደኔ የቴዲን ቤት ማየት ማንም አይጠላም!
    ነገር ግን ቴዲ የሚወደው ሰው የበዛውን ያህል የሚጠላው ሰው ብዙ ስለሆነ ለጠላት ቤቱን ባታጋልጥ ደስ ይለኛል።

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 11 หลายเดือนก่อน

      ዲቢሊስ ስለወኑ ነዋ ሰዉ የሚጠሉት

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 ปีที่แล้ว +24

    ቴድን ብየ ነዉ የመጣዉት የሱ ነገረ አይሆንልኝም ቴዳየ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @genitube5211
    @genitube5211 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ፕሮግራም ነው ለኛ ብዙ ትምህርት ጥንካሬ እየወሰድንበት ነው የሚያስተምር የሂወት ጉዞ ያላችሁ ፈቃደኛ ብትሆኑ 🙏

  • @bezawitabebe7392
    @bezawitabebe7392 ปีที่แล้ว +5

    ሲጀመር እዩኝ እዩኝ ማለት ስለማይሻ አያስፈልግም
    ደግሞ የኛ ሰዉ ለወሬ እንዲመቸዉና ይኼ አለው ምናምን ብሎ ለማዉራት ለመቦጨቅ እንዲመቸዉ ነው አንተ ግን ብዙ አትጨነቅ👌

    • @Defend202
      @Defend202 ปีที่แล้ว

      ይባርክልህ እማይልም አለ

  • @dr.eneyew
    @dr.eneyew ปีที่แล้ว +5

    አስተማሪ የሆኑ ቃለመጠይቆች ናቸውና በርታ ነገ ነገ ደግሞ ራሳቸው ወዳንተ ይመጣሉ

  • @jrzeky
    @jrzeky ปีที่แล้ว +2

    በጣም አድክሚ እደሆነ በጣም ይገባናል አስቸጋሪ ነው በርታ ወድሜ

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነህ ግዞዬ ገና ገና ብዙ ይቀረናል ማንም ጓዳውን ማሳየት አይፈልግም ብቻ አንተ በርታ አንተ ሀቅም አለህ አውቅሃለሁ ትችላለህ 👍👏😘😘😘

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 ปีที่แล้ว +24

    6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @girmarahel3117
    @girmarahel3117 ปีที่แล้ว +5

    I hope teddy afro will contact you....since he cares about his fan and his humble personality!!!

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +15

    እውነት በጣም ከባድ ነው የምትሰራው ስራ እኛ ኢትዬጲያኖች ገበናችንን ማሳየት አይፈልጉም የሰው ፌት መለማመጥም እራሱ ከባድ ነው

  • @dejenebelachawe64
    @dejenebelachawe64 ปีที่แล้ว +6

    Teddy he is legend we Ethiopian peoples prudes for him we love you teddyy💚💛❤🙏🙏🙏💯

  • @zach4168
    @zach4168 ปีที่แล้ว +8

    I say it's better if you focus more on interviewing successful business people and entrepreneurs instead of celebrities because it's really hard to replicate a singer's life path like Teddy Afro and become successful, I mean if you don't have a good voice you can't be a singer, but if you interview self-made businessmen and investors like Ato Seid Birhan or Samuel Tafesse and show their lifestyle many viewers will be inspired and will understand that it is possible for everyone to start from zero and be successful in Ethiopia and get the lifestyle they want

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว +44

    ሰላም የቴዲን ቤት እሱን አይቶ መገመት አያቅትም ኢትዮጵያን ማየት ነው በቃ የቴድን ቤት ኢትዮጵያ ነው ሚመስለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጀግናው❤❤❤✌️✌️✌️✌️✌️

    • @ethiodiversity-1184
      @ethiodiversity-1184 ปีที่แล้ว +3

      አይባልም አታካብጂው

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว +2

      @@ethiodiversity-1184 እርግጠኛ ነኝ ይመስላል በጣም ነው ምወደው ❤❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว

      😍

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      Leyohone yechelali esu gen benako lamalet new enji la hulachinem jagena new tedy 🥰🥰👍💗

    • @user-le7zd1fb1s
      @user-le7zd1fb1s ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ ደፋር

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว +2

    ለማሰያት ፍቀደኛ የማይሆኑበት ምክንያት እኛ ኢትዮጵያዊያን ጠክሮ ከመስራት ይልክ ሳርቆ መደግን ስለሚፋልግ ነዉ ስለዚ ብዙዎች ተሪካቻዉን ከሰሙ ቦሃላ እሚሰጠቻዉ አስታያት ትንሽ ከልጠበቁት በላይ ስለሚሆን ነዉ በዘዉም ጠለት እንዲመጠበቻዉ የደርገል ለዛ ነዉ መሰየት ማይፈልጉት ደሞ ትችለለክ በርታ ገና ብዙ እጠብቀለን ያኛ ጠከራዉ ሀበሻ👌🙏

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 ปีที่แล้ว +1

    የሙዚቃ ባለውለተታው የአበጋዝ ክብረወርቅ የእሱን በጣምነው ደስሚለኝ ክብርለሚገባው ክብስጥ

  • @user-vv2dn5tc5d
    @user-vv2dn5tc5d ปีที่แล้ว +27

    የማዲንጎን አፎዎወርቅና የታምራትን ደስታ አቅርብልን

    • @abebakassa2322
      @abebakassa2322 ปีที่แล้ว +1

      ስላሴ በተክርስቲያን ነው

    • @welelaadugna7884
      @welelaadugna7884 ปีที่แล้ว +3

      የሞተ ሰው እንዴት ይቀርባል🙈

    • @user-vv2dn5tc5d
      @user-vv2dn5tc5d ปีที่แล้ว +1

      @@welelaadugna7884 እቤታቸውንና ቤተስቦቻቸውን ልጆቻቸውን.....

    • @user-ub2cf6ob9r
      @user-ub2cf6ob9r ปีที่แล้ว

      @@welelaadugna7884 😂😂😂👍

    • @user-si8xg3sp3f
      @user-si8xg3sp3f ปีที่แล้ว

      ውይ ኢዊ ቤተስባቸውን ማቅረብ ይከብዳል ማሬ

  • @user-wg8ym6tk2w
    @user-wg8ym6tk2w ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣክ ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ በጣም አድናቂህነኝ መቅደስ❤💘 ፀጋየን ከቻልክ አቅርብልን በተረፈ እኔ በ3 ስልክ ነዉ ሰብስክብ ያደረኩህ 🙏🙏

  • @frehiwotagezeageze5846
    @frehiwotagezeageze5846 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ ነው የኔ ውድ እስካሁን ያልተሠራ ስራ ነው በርታ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 ปีที่แล้ว +8

    ጠይቀህ እምቢ ያሉህ ሰዎች ምናልባት ቤታቸውን በአል ሲመጣ ብቻ ይሆናል የሚያስተካክሉት 🤩

  • @burtelaka5556
    @burtelaka5556 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ማርያምን ሳየው በቃ ያነቃቃኛል ከለፋ ከስራ ትችላለህ እኔም እችላለሁ ነገ እደርሳለሁ እያልኩ እራሴን አበረታለሁ

  • @user-iu1is2fv3t
    @user-iu1is2fv3t ปีที่แล้ว +5

    አቦ አላረኩም ግን ምክንያት አለኝ ሰብስክራይብ ሚለው ጥቁር እንጂ ቀይ አይደለም 😜😜😜በጣም ነው ማደንቅህ ቴዲ ጢባራም ስለሆነ አያሳይህም እርግጠኛ ነኝ አቦ ጣጣ የለውም እኔ ማየት አልፈልግም 😍😍 ጥንካሬህ እና ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏🙏🙏

    • @EmamituMituema
      @EmamituMituema 4 หลายเดือนก่อน

      tedi betam tebaram new yemiwedawun yahil new yetelahut

    • @user-iu1is2fv3t
      @user-iu1is2fv3t 4 หลายเดือนก่อน

      @@EmamituMituema እኔ ዘፈን አድማጭ አይደለሁም አልወደውም አልጠላውም ግን ብዙ ጊዜ ሲጠየቅ አይመጣም አንዴ ነው ኢንተርቪው ያየሁት ሳይታወቅ ድሮ እና አንዴ ደሞ ቤቱ ውስጥ ካቀማመጡ አነጋገሩ ጀምሮ ጢባር የተሞላበት ነው እኔ ደሞ ሰው ካፈር መፈጠሩን እረስቶ እራሱን ሲቆልል ያስጠላኛል

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ሕዝብ ስለሚያከብር እንቢ አይልም ጠይቀው ሰይፋማ ዋው ብትጠይቀው አደኛነው የሚቀርበው

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t ปีที่แล้ว +5

    ውብ የሆነ አቀራረብ ነው የምታቀርቡት በርቱልን ማራኪዬ በርቱልን

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 ปีที่แล้ว +5

    የሚኪ እና ሜላት ቤት አሳየን

  • @ssm1839
    @ssm1839 ปีที่แล้ว +1

    የምታቀርባችው እንግዶች አሪፍ ነው በርታ የቻልከውን እያረክ ነው

  • @emebet1238
    @emebet1238 ปีที่แล้ว

    የማንኛውም ኢትዮጵያዊ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ጥሩ ነው ታዋቂዎቹ በሙያቸው እያየናቸው ነው ሆኖም የእነ አከሌን ቤት ማየት ጥቅሙ ምንድን ነው ጉዋዳ ድረስ መግባቱ ?

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 ปีที่แล้ว +7

    ደሞ አሯሯጤ 😪 ቴዲ የሚለውን ሳይ 😮 በርታ በል 😂👍

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 ปีที่แล้ว +5

    የንጉሱን ቤት እኔ እጠይቅልሀለሁ ምክንያቱም በህልሜ አይቸዋለሁ❤❤❤

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እንድታሳየኝ የምፈልገዉ ከቻልክ የጋዜጠኛ ግሩም ጫላን የአርቲስት መሰረት መብራቴን እና የጋዜጠኛ ቤተልሔም ታፈሰን ቤትና ኑሮ አሳየኝ የምፈልገዉ እነሱን ነዉ።

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጎበዝ አይዞህ የት እንደምትደርስ ይታየኛል ብቻ ጠንቀቅ በል አንድ ቀን ይሆንልሃል እኔ ኢቲቪ ላይ ስትሰራ ጀምሮ ነው የማውቅህ::

  • @S_vip1
    @S_vip1 ปีที่แล้ว +6

    በርታ ምርጥ ስራ ነው ምትሰራው

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u ปีที่แล้ว +17

    የቴዲ አፍሮ ቤት ሲል ከfb ዘልዬ ነው የመጣሁት😂😂

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/9nj_gfH8sCM/w-d-xo.html

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

    • @user-ej3un9ub4g
      @user-ej3un9ub4g ปีที่แล้ว

      እኔም ልደፍ ነበር

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 ปีที่แล้ว +4

      እኔ እንኮን ቤቱን እሱንም አልወደውም በብሄር ወይ በፖለቲካ አታገናኞት ግን አልወደውም ከቁመቱ በላይ ስለሚወጣጠር

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 ปีที่แล้ว +2

    ለመቅረብ የማይፈልጉበት መንገድ አውን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የደንነት ጉዳይ ስለሚያሰጋ እና አስተማማኝ ስላሎነ ለመቅረብ ይፈራሉ!!!!!!

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g 2 หลายเดือนก่อน

    Gezoye Egziabhier Amlak yetbkeh ewunethn new kebad new. Wedefit program betam des yelal❤❤❤❤

  • @nadi7244
    @nadi7244 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን ገና ቴዲ አፍሮ ቤት የሚል ሳይ ነው ሰብስክራይብ ያረኩት ❤❤❤❤

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 ปีที่แล้ว +3

    እስከዛሬም ስላቀረብካቸው ሰዎች አድንቄሃለሁ በርታ

  • @seada9327
    @seada9327 ปีที่แล้ว

    ይገርማል እዉነትም ሁሉም ነገር የሚሆነዉ ለበጎ ነው ያንኛዉ ፔጅህ በመዘጋቱ አዝኘ ነበር ግን ተመስገን የአሁኑ በተለየ መልኩ ተወዳጅ እና አስተማሪ የሆነ ፔጅ ገንብተሀል የኒ ጀግና ብርቱ 🥀🌹👍

  • @user-cr4rb1wc5k
    @user-cr4rb1wc5k ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነክ ባገራችን ላይ ይከብዳል የኑሮ ዘይቢያችንም በርታ ከንጉሱ ጋ እደማይክ ተስፋ አለኝ

  • @emutube6233
    @emutube6233 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ ነኝ ማራኪ ወግ በጣም ቆንጆ ደስ እሚል ፐሮግራም ነዉ በገጠር ያለዉንም ዳሠሥ አዲርጉ በርቱ 👌👌👍

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/9nj_gfH8sCM/w-d-xo.html

    • @meazazerfu4492
      @meazazerfu4492 ปีที่แล้ว

      Geters egna ga alen enasgobegnalen!

    • @asiat4178
      @asiat4178 ปีที่แล้ว

      የሄኖክ ድቁማ ተራ ኮንዶሚሊም ነዉ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER ปีที่แล้ว +13

    ኧረ ትለያለህ ወንድሜ በርታልኝ❤❤

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 ปีที่แล้ว +2

    አይዞን በርታ እንቢ የሚሉክ ሌቦች confedence የሌላቸው ሰዎች ናቸው ሰርቀው ያመጡት ሲሆን ብቻ ነው

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ ปีที่แล้ว +1

    ስራክ አንደኛ ነው። ግን አንዳንዴ ውጣውረድ አለው ውጣውረድና ፈተና ለነገ ለተሻለ ቦታ ያደርስካል ለአንተ ያለኝን ምኞት ላካፍልክ አንድ ቀን እንደ ሰይፋ ፋንታሁን የራስክን ሾው ፕርግራም እንደምታዘጋጅ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ👍

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 ปีที่แล้ว +7

    ቴዲ የኛ ንጉስ ❤❤❤❤❤❤

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 ปีที่แล้ว

      Negus Eyesus Kerestos becha nw!

  • @asnakeseyoum3109
    @asnakeseyoum3109 ปีที่แล้ว +4

    We understand how much you devoted. Keep it up!

  • @lizjhones9455
    @lizjhones9455 ปีที่แล้ว +2

    Click bait! Kinda let down when it's titled as Teddy afro's home you expect to see Teddy's home. in a way glad he hasn't opt in

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 2 หลายเดือนก่อน

    Teddy afro ምርጥ ሰው ነው Teddy ቀርቦ የሚያውቀው በድሮዋ ጋዜጠኛ በነበረችው በመአዛ ብቻ ነው @ ምን ይሰራለታል show up ማድረግ አይፈልግም The Best singer in Ethiopia

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +5

    የትናየትን ደግመህ ጋብዝልን በጣም ጎበዝ ሴትናት👌ቤታቸውን አያሳዮ ከውጭ ቀረፃ አድርግ😂

    • @zzqm1uk8g
      @zzqm1uk8g ปีที่แล้ว +1

      አሳቅሽኚ። እያሰብኳት። ነበር። አበሳ። ናት። ሀሀሀ ክውጪ። ምን። ይሰራልሀሀሀሀ

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ በቅርብ ይጋባብህና ያንተን ቤት የምናይበት ቀን በጣም ቅርብ ነው አሜን በሉ

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 ปีที่แล้ว

    በማዳም ቤት ያላችሁ አራት አምስት የሰው አገር ዜጋ አሁ አድርጉለት ስልካቸውን እየተቀበላችሁ እውነት ቅንነት ነው ጠክር

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 ปีที่แล้ว

    ለምን ፈለጉት ሊከራዩ ነው? ፕሮግራምህ ቆንጆ ነው ግን ባየን ቁጥሰር መጓጓታችን በዛ,

  • @qtrdoh4439
    @qtrdoh4439 ปีที่แล้ว +5

    ግዜ በእናትክ እድለወርቅ ጣሰው አቅርብልን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እንረዳሐለን ጊዜ ኮሜንት እደመፃፍ ቀላል አይደለም በርታ

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ አንድ ቀን ትገዛለህ እሺ ዋናው ነገር ጤና ነው ስራህ በጣም ፈታኝ መሆንም ግን በርታ እሺ
    ለሁሉም ጊዜ አለው አይደል የሚለው ❤❤

  • @ephremmorka9972
    @ephremmorka9972 ปีที่แล้ว +1

    እና ሳትጠይቀው ነው የምትቀባጥረው ። ቴዲያችንን ብናየው ደስ ይለናል

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 ปีที่แล้ว +7

    ቴዲ እሺ ይልሀል አንተም በርታ ❤❤❤

  • @danadana8291
    @danadana8291 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ነገር ልንገርህ ቴዲ አፍሮን አይደለም ገና ጆባይደንን ሄደህ ትጠይቀዋለህ ትችላለህ ስልህ በሙሉ እምነት ነው አባቴ በርታልኝ ይቅናህ

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርምህ ግዞዬ ቴዲ እዳሰብከው እሚከብድ ሰው አይደለም በእርግጠኝነት እሺ ይልካል በጣም መልካም ሰው ነው እውነት

  • @abotewena7197
    @abotewena7197 ปีที่แล้ว +1

    Stay strong bro and please dont give wrong title for just click ....🙏🏿🙏🏿🙏🏿 #stayhumble

  • @selamethiopia364
    @selamethiopia364 ปีที่แล้ว +5

    በቃ እሺ የአምለሰትን ቤት አሳየን

  • @illubaabseead9067
    @illubaabseead9067 ปีที่แล้ว +3

    ጎሳዬንም ሌላው የምንጠብቀው ነው

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 ปีที่แล้ว +1

    ሰብስክራይብ እረ በደንብ ነው የማረገው የኔ ወድም ፕሮግራምህ ጡሩ ነዉ በርታ

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 ปีที่แล้ว +1

    ምን አረኩህ ምበላውን ምግብ እርግፍ አርጌ ነዉ ቲቪ ላይ ነው የተስካሁት ለማንኛውም አሪፍ ፕራክ ንው

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 ปีที่แล้ว +3

    🤜you ask the possible person only, forget if he dont, it is for himself.🤛

  • @user-lq3gh6fi2g
    @user-lq3gh6fi2g ปีที่แล้ว +4

    ኤሪሜስ አመልጋ እሱ ለእኛ ትልቅ ሰው ነው

  • @betty8479
    @betty8479 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲያችን የፍቅር ሰው ባለበት ሰላሙን ያብዛልን ወንድማችን ስራህ በጣም ደስ የሚል ነዉ በርታልን🙏😘

  • @wasihunali728
    @wasihunali728 ปีที่แล้ว +1

    የተዋቂ ሰው ብቻ ሳይሆን ከነሱ የተሻሉ ጠንካራ ሰዎችን ሂወት ጠይቅ ምሳሌ ከፈለክ ጠይቅ

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 ปีที่แล้ว +3

    አንተ በስራህ በርታ ላይን የሚማርክ ነገር አቅርብ ለመጠየቅ ደሞ ፍቃድ ስታገኝ በደንብ ለሰዉ ያስተምራሉ የሚሉትን ሃሳብ እያነሳ ተዘጋጅተ መጠየቅ እኛ ከቤታቸዉ ይልቅ እዚህ ቦታ ለመድረስ ያለፉት መንገድ አስተማሪ ነው ብዬ አምናለዉ ስደት ላይ ላለዉ ህዝብ አነቃቂ ይሆናሉ በርታልኝ ወንድሜ የዘማሪያን የሰባኪያን ቤትም ይጨመር ደሞ 👍👍👍

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 ปีที่แล้ว +11

    ቴዲያችን ባለበት ደና ይሁንልን 💕

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 ปีที่แล้ว

    ቴዲን ካሳየሀን እውነት ጀግና ነህ ማንም ሚዳያ ያልደፍረውን ሞክርው

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ የቴዲ ነገር አያስችለኝም ለማንኛዉም አንተም በርታ ጥሩ ነዉ

  • @meskeremfares8200
    @meskeremfares8200 ปีที่แล้ว +5

    ንጉሥ ቴዲ ዶክተር ሰላም ፍቅር ኢትዮጵያ ቴዲዬ