ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሌም ሰይፈስላሴ እና ሰይፈ መለኮት ፀልዮ ቅባቅዱስ ተቀብቶ መውጣት ዋናው ይሄ ነው ምንም መተት አይገባም ሌላው የምንወደውን አንዱን መላዕክ መዘከር ጥበቃቸው ይበዛልናል እኔ ምስክር ነኝ
ቅባቅዱስ ከቤቴክርስቲያን አይወጣም ፀልየሽ ሰግደሽ ፀበልሽን ተቀብተሽ መውጣት ተሳስተሽ ቅባቅዱስ ወደ ቤትሽ እዳታመጭ አባቶች ስለተናገሩ ነው
@@mekelesalemayehu6279 ከእስራኤል የሚመጣ አለ እየተገዛ ያንን ነው ያልኩት
እኔ መንግስት ብሆን ጠንቋይን ደብተራን ያስጠነቆሎ ሰዎችን ሰብስቤ ጉድጓድ ውስጥ አስገብቼ ጋዝ አርከፍክፊ ነበር የማቃጥላቸው ከዛ በሗል ህዝቡ ሰላማዊ ህይወት እንዲኖር አደርጋለሁ
ችግሩ ኮ ሰዎቹን ብታጠፋቸው እነሱ ላይ ሰፍሮ የሚሰራው ዲያብሎስ ሌላ የማጠብቀው ሰው ላይ ሰፍሮ ስራውን ይቀጥላል። 😊😊 ጥንተ ጠላታችንን ዲያብሎስን ነው ማሸነፍ መቻል ያለብን።
ኢትዮጵያ ውስጥ ስው በጣም ክፉ ሆኗል ለዝህም ነው ቡዙዎቹ ከችግር የማይውጡት
ህዝቡን ጨረሱብን እኮ
በትክክል ገልፀህዋል ወንድሜ ያን ጊዜ ሌላው እጅን ይሰበስባል!!!
አረ ሰው ሁሉ በአጋንንት ነው የሚመራው በጣም የሚገር ዘመን ነው የደረስነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን
ብዙ ግዜ ሠው የሚጠቃው በቅርብ በሚለው ሠው ነው እግዚአብሔር ይሁነን ብቻ😢
የማያወቅህ እማ አያውቅህም የቅርብ ቤተሰብህ እና ወዳጅህ ነው የሚጎዳህ
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን የዛሬው ትምህርት በኔ የደረሰ ተመሳሳይ ታሪክ ስለሆነብኝ ነው። በእውነት እህት ወንድቼ እራሳችሁን ጠብቁ ነገሮች ከባድ ቢሆንም ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ነው መፍቴው ። እኔ በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በአባታችን በአባ ዮሐንስ ተስፋማርያም እምባ እና ፀሎት ከደረሰብኝ እስራት ተላቅቃለሁ እናንተም በርቱና ፀልዩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ አሜን ትምህርቱን ላቀረበልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
የሰው ሕይወት የሚበላሽ ሰው ች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😮😮😮
tret tret
አሜን
በጣም ያሳዝናል ማርያምን ወጣቱ ግን ምን ነካ በጋደኛው ላብ መበልፀግ የሚወደው እግዚአብሔር ይርዳው ልጁ ወርቅአፈራው ተባረክ እንደዚህ አይነት መረጃ ስለምታደርሰን❤❤❤
ስንቱን ተጠንቅቀህ ሰለማትችል….. ክርቶስ እየሱስን ወደ ህይወትህ አስገባ🙏
ከላይህ ላይ ተወስዷል ማለት እድሉን ወዙን ግርማ ሞገሱን ነዉ ገንዘቡን የተወሰደብህ ማለት ነው ወነድማችን እጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ በርታልን 🙏🙏🙏
ለበጎ ነው እግዚአብሔር ላደረገልህ አመስግን አላፊ ጠፊ ለሆነው ለገንዘቡ ፎከስ አታድርግ የያዝከው ይበልጣል ወዮለት ለጓደኛህ ወርቅ እናመሰግናለን የህይወት ትምህርት ነው🥰
እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ዝም ብሎ ይመለከታል ቀኑ እስኪሞላ እኛ ግን ተጎዳን በየዋህነታችን ምን እናድርግ
ወንድሜ ወርቅ አፈራሁ እንኳን ደህና መጣህ። የምታቀርበውን በደንብ ነው የምከታተለው። ብርታት ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። ሀይሉን ያብዛልህ።እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልህ።
ውንድማችን ወርቅአፈራሁ ካንተ ብዙ ተምሪያለው አመስግናለው ኢትዮጵያ ስመጣ ባግኝህ ድስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
አቤቱ ልቦና ስጠን!!
እግዚአብሔር ስለሚወደው ወደ ቤቱ ሊያቀርበው ሲፈልግ ነው
ጎበዝ ውጭ ባሉት ብሷል አሁን ፀልዩ ተማፀኑ ፈጣሪን🙏
Tekekl
እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ወርቃፈራው ይገርማል እኛ ሰዎች ስንባል ክፋታችን በስመኣብ ያሳዝናል እና ይማረን ኣቤት ❤
ቸሩ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው😢😢😢ክፎቹን ለንስሐ ያብቃችሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ወርቃፈራው
ጋዜጠኛ መምህሬ ወርቃፈራው እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እውቱን ነው ያልከው እኔ በገዛ ዘመዳቺን በልብሳቺን ላብ ህይወታቺን ተመቃቅሎዋል💔💔💔💔💔💔
የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ ወርቃፈራሁ ደንዝዘናል ግን አንተመናገርህን አታቋርጥ ተማሪዋች በደብተር በርሳስ ብዙ ነገር አለ ክርስቲያኖች ልጆቻችሁን እንዲፀልዩ አድርጉ ፀሎት ከማናቀዉ ከታቀደልን ሁሉ ያድነናል እመብርሀን የአስራት ሀገሯን ትጠብቅልን
ወርቅዬ ይህ ህልም አይደለም ርእይ ነው። በግልጽ የሚነገር ራዕይ ነው። እመቤቴ ማርያም ለክፉዎች ማስተዋልን ትስጣቸው። በጣም አስቸጋሪ የሴጣን ልብ ያላቸው ሰው ሆነው ግራ የመረጡ ተንቀሳቃሽ ነፍስ ያላቸው ሰው ተብዬዎችን እግዚአብሔር ያጽዳልን።
Helme ena raye Endet enaweqalen.
ምን ይሻላል ሰው እንዴት እንመን እግዚያብሄር ይሰውረን
ለዚህ ቪዲዮ ተቃራኒ አስተያየት የምትሠጡ ሰዎች በሰው እድል የተመረቃችሁ ፣ በሰው ዕድል ስራ የምትሰሩ ናችሁ ምክኒያቱም በዚህ ዩ ቲዩብ ስለምን ቪዲዮ በእንደሚሠራ እያወቃችሁ ነው ምን ተባለ ብለችሁ ለማየት ነው የምትገቡ ።
በትክክል
በትክክል ተጠንቀቁ እየተባለ ሌላ ስድብንና ተረት ተረት ማለት ምን አመጣው
በጌታ በኢየሱስ አይሁንላቸው አይሳካላቸው ስውር የትብታብ ታጋገው ጅማታቸው የተበጣጠሰ ይሁን ክፉ ስራቸው
እውነት ነው ይህ ተንኮላችን በሃገራችን ብቻ ሳይሆን በስደቱ ዓለምም አብሮን ተሰዶ በተልባ እንጀራ እበሉኝ የጋገርሁትን እንጀራ ስጭኝ ሲሉኝ በቅንነት 5 እንጀራ ሰጠሗቸው ከዛም ብሗላ የኔ ስቃይ ጀመረ ጥሩ ስራ ነበረኝ አብረውኝ በሚሰሩ ሰራተኞች በአለቆቼ እወደድ ነበር ጎበዝ ሰራተኛ ነሺ ይሉኝ ያመሰግኑኝ ነበር ያሁሉ ቀረ እና ሁሉም እንደ ጠላት አዩኝ ጠሉኝ ግራ ተጋባሁ ይባስ ብሎ ከምስራበት ቦታ ላይ ልክ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደተነሳ ምቆምበት ቦታ መንቀጥቀጥ ጀመረ ሁሉም ቦታ መስሎኝ ሳይ ሰራተኛው ሁሉ በሰላም ይሰራል ሺንት ቤት ስሄድ ሰላም ነው ምሳ መመገቢያችን ሰላም ነው አጠቃላ ሆቴሉ ሰላም ነው ከስራ ቦታየ ሂጀ ስቆም ያ መንቀጥቀጥ ይመጣል እየሰራሁ እንባየ ይወርዳል ለማቆም ብሞክር ማቆም አልችልም ውስጤ ይረበሻል በዚህ ሁኔታ አንድዴመት ከ5 ወር እንደሰራሁ ጭራሺ ስራ አቁሚ ተባልሁ ትቼ ወጥሁ ከዔራት አመት በሗ ሌላ ስራ ሞከርሁ አሁም ከአሰሪው ጋር አልግባባም እሬሴ አልፈልግም ብየ ወጣሁ አሁንም ሌላ የተሻለ ክፍያያለው ስራ አገኘሁ ደስ ብሎኝ ሥስራ ከሰራተኞች ጋር አትግባቢም አቁሚ ተባልሁ 6 ዓመት እንደቀልድ አለፈ ሰርቼ ቤተብ ካልረዳሁ የእኔ መሰደድ ምንድ ነው እያልሁ እራሴን ሁሉ ማጥፋት እፈልግ ነበር በእመቤቴ ጥበቃ እራሴን አላጠፋሁም ስራ ግን አሁንም የለኝም እየነገሩኝ ነው ያስመተቱብኝ እኛ ሶስት ዓመት ካንች ቅድመን መጠን የረባ ስራ ሳናገኝ ያንች እድል ምን አይነት እድል ነው ይሉኝ ነብር ወገኖቸ ይህን ሁሉ የፃፍኩት ለእናንተ መማሪያ እንዲሆን ነው ምንም ቢፈጠር ያልፋል እና እራሳችሁን አታጥፉ እባካችሁ ፀልዩ ፀበል ሂዱ የኔ ታሪክ ግን ይቺ ቲንሿ ናት ያሳለፍሁት ፈተና ተፅፎ አያልቅም በየአለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን አሜን ለእንደዚህ አይነ ሰውች ደግሞ እንፀልይላቸው ለንስሀ እንደበቁ ዳቢሎስ አድሮባቸው እንጅ ወደው ስላልሆነ ኡቅር እንዲላቸው እንፅልይላችው እላለሁ ❤️
እኔ ጎደኛዬ ነበረች እቤቴ ትመጣና የኔን ልብስ ለብሳ የራሶን በፊስታል ይዛትሂዳለች ከሶ ስርቅ ግን እግዝሃብሄር ይመስገን።
ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ከዚህ በኃላ ላለው ጥንቃቄ እወስዳለሁ ነገር ግን ቀደም ባለው ጊዜ ይህን ብሰማ የተሻለ ነበር ከጆሮዬ ላይ ጆሮጌጦቼን ሲወሰድ ልብሴ አበድሪኝ ስባል ምንም ጠርጥሬ አላውቅም ስራ ላይ ብሆንም የተማርኩትን ትምህርት ስራ ላይ ማዋል አልችልም ሙሉ ለሙሉ ከአይምሮዬ ይጠፋብኛል ያስጨንቀኛል
መንቃት አለብን😢😢😢😢
እውነቱን ነው ወንድማችንየሚናገረው ተጠቀሙበት
Thanku. So. Much. Sir God Blessing you 🙏
We are always learning something from you. Keep it up brother !!!!
Beautiful message brother
የምትኖርበትን አካባቢ መናገር የለብህም:: ብዙ ክፉ ሰዎች አንተ በምትሰራው መልካም ስራ ደስተኛ ስለማይሆኑ ለጥንቃቄ መኖሪያህንም ሆነ የምትሰራበትንም ሆነ የምታዘወትርበትን አካባቢ ማሳወቅ የለብህም::
❤❤
እንዴት ነው ተጠንቅቀን የምንገፋው
ወገኖቼ አብዝታችሁ ፀልዬ እጅግ በጣም ክፉ ዘመን ላይ ነው ያለነው እግዛብሔር ይጠብቀን!!
yeabesha teret teret
4:33 አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስብኝ 😢
Thank you.
በርታ ወንድማችን
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጠብቀን
ሰላም፡ወድማችን፡ወርቃፈራው፡በርታልን፡ጠንክር፡ፈጣሪ፡ይርዳህ
በጣም ከባድ ነው እግዚአብኤር ብቻ አይተወን እጂ የሰው ነገር እማ !!!
በርታልን❤❤❤❤❤❤
Thanks very much brother information
Correct brother
የሰው ጭካኔ ግን ከሳይጣን ብሷል ማርያምን ምን ነካው ሰውን 😢😢😢😢
Tack!
Tebharkh🙏
እንኳንደህናመጣና ወንድማችን በርታለን እግዚአብሔር ከተጋይሁን
አባቴ ወንድሜ ወርቅ ኣፈራው ❤️❤️❤️ ከልቤ ኣከብርሃለሁኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልን
ጠንቁዋዩም እየጠነቆለ ያረጃል ልምምዱ በወጣትነቱ ስለጀመረው ሌባውም ሌብነቱን በልጂነቱ ጀምሮ ስራው አድርጎ እየሰረቀ ያረጃል አስጠንቁዋይም የሰው እድል እያበላሸ ብዙም ሳይኖርበት ሀብት አስታቅፌህ ስጦታ አጎደልክብኝ በሚል ይቀስፈዋል ። ሰይጣን አይበላም አያስበላም ።
Thank you, werkiye, for what you do every day ❤❤❤❤
ወንድሜ ቲክቶክ ክፈት አና ላይብ ላይ አስተምር በማሪያም😢
tik toc yenteketekal
Live or libe 😂😂😂
እግዚአብሔር ይታረቀን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ።
እንኳን ደህና መጣህ
እኔ ጋር በእጅ ሰአቴ ተደርጓል ፈዝዠም ኖርኩ ኪዳነምህረት አይምሮዬን እስክትመልሰዉ ድረስ ። እሚገርምህ ከልጅነቴ ሰአት የማይለየኝ እጄ ላይ አልበረክት ቢለኝ ሰአት ማሰር ተዉኩ
God is a God of principle ❤❤❤
እግዚአብሔር ልቦን ይስጣን በእወነት ከበደነወ
Wake up!!
Egziabher Amlak yejun yistew!bagoreskugn even tenekeskugn new libona yisten melkaminetihe adaneh!Berta Emebete tirdahe!
ችግሩን ከነመፍትሔው ብታቀርቡልን መልካም ነው፣
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ልዩ ገጠመኝን ስሙ
❤❤❤ ❤❤❤ !!!
ይሄ ግልጽነው ።መነጽሩ ሲወሰድ እድሉ አብሮተወስዷል ማለት ነው
edelu mensteru lay new yalew ?
Lots of things happening in my life it's more than a word
❤❤❤
የእግዝአብሄር በረከት ከመነፅሩ ጋር ሂዶበታል ማለት ነው
አረ እሄው እኛ ቤት ግራ ገብቶናል ተተብትቦብን ቅዱስ ገብርኤል መፍትሄውን ይላክልን እንጂ
Enam betam
ልብ ይስጥን
ይህ ሰው ራሱ በመነፅሩ ያሰራው ድግምት ይኖር ወይ? ሰይጣን አሳይቶ በሌላ ማስመንተፍ የአጋንንት ባህርይው ነው እድሜው ስንት ነው? ሀብቱስ ከየት መጣ? ወንድም ያጠመቁትን ቄሶች መጠየቅ???? እነዚህ ትውልዶች ለመክበር ሲሉ ብዙ ነገር ውስጥ ገብተዋል ለዚህ ነው እግዚአብሄር ፊቱን ያዞረብን Thanks for your awareness!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመኑ ክፉ ሰዎች የበዙበት ስለሆነ በፀሎት መበርታት እና ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል
Wuthim al selabi
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
እባካቹህ እህት። ወድሙቸ የወድማችንን የወርቅ አፈርሁ ስልክ እምታውቁ ንገሩኝ ስለድግል ማሪያም ብላቹህ በሰው ሀገር ተጨንቄቃለሁ እባካቹህ
Be tonkayochina debeterawechi hizubu tekebawali chefere kalute yechiferali ende ebide ❤
Let our lord have an answer to that.
ወይኔ እኔንም እንዲህ ነው ያደረጉኝ
አይ ወንድሜ ! መንግስ ከመሆን ደረጃ የሚያደርሰው እኮ የራሱን ጀለሶች ፤ በጣም ከሱ ሥራ ጋር የሚመሳሰል አንዳንዴም የሚበልጠውን የክፋት ሥራ የሚሰሩለትን ሰዎች እኮ ነው! እስኪ በደንብ አስተውል ለዘመናት ተፋቅሮና ተዋልዶ የጋራ አገር ፣ የጋራ ታሪክ የተዋሀደ ደምና አጥንት ያለውን በሰላም የተቀመጠን ህዝብ ተዋርደሀል ፣ ተጨቁነሀል ፣ ባህልህ ተንቋሿል ፣ቋንቋህ ተቀብሯል ስለዚህ ራስህን ነጻ አውጣ በማለት አንዱን ብሔረሰብ በሌላው ላይ ለጥፋት የማነሳሳት ፤ ከመርፌ ማምከኛ ጀምሮ አጥፊ መሳሪያ በማስገባትና የማስታጠቅ ሥራ የሚሰራውና የህዝብ እልቂትን ባላየ ባልሰማ የሚሸመጥጠው ማነው ! የአጭር ጊዜ ፤ በአውሮፓና በአሜሪካ ተከስቶ እንደነረው እልቂት እንዳይመስልህ ሰማንያ አራት ብሔረሰቦች ባሉበት በህገ መንግሥት ጭምር አርቅቀው ማብቂያ ወደሌለው ደም መፋሰስና እልቂት አገሪቷን እየገፋ ያሉትን ሰዎች እኮ ነው በየጊዜው እያመጣ አናታችን ላይ አምጥቶ ፊጥ የሚያደርጋቸው ! ሌላው ቢቀር የቅርብ ጊዜውን እንኳ ተመልከት ፤ አገር ያስገነጠሉ ፣አገሪቷን ወደብ ያሳጡ ፣ አገሪቷን የቦጠቦጡ ፤ ሚሊየንስ አይደለም ኢንቢሊየንስ ነው፣ ሴትን የደፈሩ ፤ ሳንጃ የጨመሩ ፣ ወንድ ልጅ ብልት ላይ ሀይላንድ ያንጠለጠሉ ፣ ወንድ ልጅ የደፈሩ ፤ የፖሊስ ዱላ ከተው ያሰቃዩ ተብለው ፤ ሌላው ቀርቶ ከግርፋት የተነሳ አንድ እግሩ ጋንግሪን ቢፈጥርበት ሌላውንም ጨምረው ቆረጡት ተብሎ፤ ሰራዊቱን ከድተው በተኛበት ፈጁት ፣ በሲኖ ትራክ ደፈጠጧቸው ተብለን ፤ ሕዝብን በንዲህ አይነት መልኩ በድለዋል የተባሉ ሰዎችን ፤ የኛ ያልነው ሰውዬ ፣ፈጣሪ አመጣልን ያለው ሰውዬ ስልጣኑን ካደላደለ በኋላ ምረናችኋል ፣ እድሜችሁ ገፍቷል ብሎ ለቀቃቸው ። ከወደ ሰይጣን ልጆቼን ልቀቅ ተብሎ ካልሆነ እንዴት ይሆናል ፤ ገምት እንግዲህ ፣ዘጠና በመቶ እጁ ገብተው ማለት ነው። ያ ሁሉ አደረጉ የተባለው ነገር ተረስቶ ፍርድ ቤት ለቀቃቸው ተባለ !! ስለዚህ ይህች አገር የሚፈሰው ደማችን የጣፈጣቸው በከባድ የመናፍስት እራት ውስጥ እንደሆነች አትዘንጋ።
Seytani ande nebisi lementiki yemayefenekilew gudegode yelemi kenkanibeti 🎉 🎉be luelu seri honen new yeminzelikibeti 🎉🎉🎉
Like edana yahadekobete abrje ala
Ebayh endbateseb metew betam newe bezu negere yagoduge
Ande kene ande church yemihede sew selami alegni 😢😢sewyew yekorbali😢gen Egzeabeheri ayakimi 😢😢😢ejani selami kealengi behala 😢😢😢genzebi be eja meyaze akatengni 🎉🎉🎉besaminiti $10.000 ke eje tefa.Maleta bebeta yemiseberi beza😢😢 yegetemenigni menfesi huno selegebani bexelote wedi egezeabeheri chehuku 🎉🎉🎉Egzeabeheri fetenawe akomew 😢Seytani tekawemuti kenante yerikali yelale mesehafi kudusi 🔥🔥🔥kalu manbebe,bexeloti menkati 🔥🔥endayikerbeni yaderigali 🎉🎉
Yeale kedesena Egzeabeheri mayeti anchilem egezeabeheri keyeni demo seytani hulu geza erefeti nenesewaleni ende zenbe zuryachini yanzeabebali 😢😢lemekusheshi😢
Lekneh
Bethelot asbugin welet hana blathihu
ወድሜየሚገርምታሪክአለኝግንእዴትእደምነግርህግራገብቶእያሰላሰልኩነው
In Ethiopia Tribalism Corruption Metetega or Depetera reached very dangerous stage i wish the government to help the people's on this issues because it's pandemic heavenly father help as 🤔
Yewnet new sedt ensralen ensralen bado bado memerachen
Wedekedmo hiwotu memeles becha sayhon endewm yeteshale addis hiwot new yagegnew, Befit lenefsu becha neber ahun wanawn guday le nefsu chemer aterafi honual. Eziabher yemesgen
መዝሙረ ዳዊት ድገሙ። ሰይጣን አይተኛም።
የወርቅዬ አጋንንታዊ ወግርማ መምህር ተስፉዬ ተራ ተረት ተረት እግዚአብሄር ይገስፃችሁ ጠንቆዮች ስራችሁ በኢየሱስ ደም ይፍረስ
የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የተገለጠው እየስስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ገዳም ዙር ተንከራተት ትምህርቶችንም አድምጥ አይልም በስሜ ወይም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የአጋንንት ወይም የሰይጣን ስራ ይወጣል።
Aserati bokorate berekatachini endayeselebi yeredenali 🔐🔐
Enm yangtn hable yekrb sew wosdbegn melse selw almelse alegne ahun tetalagn
Melachi 3:10 Aserati bokerati 🎉🎉🎉
አረ ባካቸሁ ሁልጊዜ ጭንቅ አታዉሩ ከቸግሩ አንዴት አንድምውጣ አስተምሩ ::
Eheta ka cheger lamawetate segage taleye ena ya mamehere gereman temeherete takatataye
ንስሀ ፀሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን አስራት እና ምፅዋት መጨረሻም ሰይጣንን ቀጥቅጦ በፀበል መሸኘት እግዚአብሔር ይርዳሽ።
እየሱስን መቀባት አይሻልም ።
የራይድን ታርጋ ከያዝክ ለፖሊስ አሳልፈህ
Bliven. Is Not a knowlage, perde
አገር ውስጥም ው(ጪ)ም ያለው ህዝብ በክፉ ሰው መተት በጣም ተጎድቷል። እንደ ጥሩ ነገር መተቱን በዓውሮፕላን (ጭ)ነው ወደ ው(ጪ) ይልኩታል።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሁሌም ሰይፈስላሴ እና ሰይፈ መለኮት ፀልዮ ቅባቅዱስ ተቀብቶ መውጣት ዋናው ይሄ ነው ምንም መተት አይገባም ሌላው የምንወደውን አንዱን መላዕክ መዘከር ጥበቃቸው ይበዛልናል እኔ ምስክር ነኝ
ቅባቅዱስ ከቤቴክርስቲያን አይወጣም ፀልየሽ ሰግደሽ ፀበልሽን ተቀብተሽ መውጣት ተሳስተሽ ቅባቅዱስ ወደ ቤትሽ እዳታመጭ አባቶች ስለተናገሩ ነው
@@mekelesalemayehu6279 ከእስራኤል የሚመጣ አለ እየተገዛ ያንን ነው ያልኩት
እኔ መንግስት ብሆን ጠንቋይን ደብተራን ያስጠነቆሎ ሰዎችን ሰብስቤ ጉድጓድ ውስጥ አስገብቼ ጋዝ አርከፍክፊ ነበር የማቃጥላቸው ከዛ በሗል ህዝቡ ሰላማዊ ህይወት እንዲኖር አደርጋለሁ
ችግሩ ኮ ሰዎቹን ብታጠፋቸው እነሱ ላይ ሰፍሮ የሚሰራው ዲያብሎስ ሌላ የማጠብቀው ሰው ላይ ሰፍሮ ስራውን ይቀጥላል። 😊😊 ጥንተ ጠላታችንን ዲያብሎስን ነው ማሸነፍ መቻል ያለብን።
ኢትዮጵያ ውስጥ ስው በጣም ክፉ ሆኗል ለዝህም ነው ቡዙዎቹ ከችግር የማይውጡት
ህዝቡን ጨረሱብን እኮ
በትክክል ገልፀህዋል ወንድሜ ያን ጊዜ ሌላው እጅን ይሰበስባል!!!
አረ ሰው ሁሉ በአጋንንት ነው የሚመራው በጣም የሚገር ዘመን ነው የደረስነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን
ብዙ ግዜ ሠው የሚጠቃው በቅርብ በሚለው ሠው ነው እግዚአብሔር ይሁነን ብቻ😢
የማያወቅህ እማ አያውቅህም የቅርብ ቤተሰብህ እና ወዳጅህ ነው የሚጎዳህ
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን የዛሬው ትምህርት በኔ የደረሰ ተመሳሳይ ታሪክ ስለሆነብኝ ነው። በእውነት እህት ወንድቼ እራሳችሁን ጠብቁ ነገሮች
ከባድ ቢሆንም ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ነው መፍቴው ። እኔ በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በአባታችን በአባ ዮሐንስ ተስፋማርያም እምባ እና ፀሎት ከደረሰብኝ እስራት ተላቅቃለሁ እናንተም በርቱና ፀልዩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ አሜን ትምህርቱን ላቀረበልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
የሰው ሕይወት የሚበላሽ ሰው ች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😮😮😮
tret tret
አሜን
በጣም ያሳዝናል ማርያምን ወጣቱ ግን ምን ነካ በጋደኛው ላብ መበልፀግ የሚወደው እግዚአብሔር ይርዳው ልጁ ወርቅአፈራው ተባረክ እንደዚህ አይነት መረጃ ስለምታደርሰን❤❤❤
ስንቱን ተጠንቅቀህ ሰለማትችል….. ክርቶስ እየሱስን ወደ ህይወትህ አስገባ🙏
ከላይህ ላይ ተወስዷል ማለት እድሉን ወዙን ግርማ ሞገሱን ነዉ ገንዘቡን የተወሰደብህ ማለት ነው ወነድማችን እጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ በርታልን 🙏🙏🙏
ለበጎ ነው እግዚአብሔር ላደረገልህ አመስግን አላፊ ጠፊ ለሆነው ለገንዘቡ ፎከስ አታድርግ የያዝከው ይበልጣል ወዮለት ለጓደኛህ ወርቅ እናመሰግናለን የህይወት ትምህርት ነው🥰
እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ዝም ብሎ ይመለከታል ቀኑ እስኪሞላ እኛ ግን ተጎዳን በየዋህነታችን ምን እናድርግ
ወንድሜ ወርቅ አፈራሁ እንኳን ደህና መጣህ። የምታቀርበውን በደንብ ነው የምከታተለው። ብርታት ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። ሀይሉን ያብዛልህ።እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልህ።
ውንድማችን ወርቅአፈራሁ ካንተ ብዙ ተምሪያለው አመስግናለው ኢትዮጵያ ስመጣ ባግኝህ ድስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
አቤቱ ልቦና ስጠን!!
እግዚአብሔር ስለሚወደው ወደ ቤቱ ሊያቀርበው ሲፈልግ ነው
ጎበዝ ውጭ ባሉት ብሷል አሁን ፀልዩ ተማፀኑ ፈጣሪን🙏
Tekekl
እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ወርቃፈራው ይገርማል እኛ ሰዎች ስንባል ክፋታችን በስመኣብ ያሳዝናል እና ይማረን ኣቤት ❤
ቸሩ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው😢😢😢ክፎቹን ለንስሐ ያብቃችሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ወርቃፈራው
ጋዜጠኛ መምህሬ ወርቃፈራው እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እውቱን ነው ያልከው እኔ በገዛ ዘመዳቺን በልብሳቺን ላብ ህይወታቺን ተመቃቅሎዋል💔💔💔💔💔💔
የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ ወርቃፈራሁ ደንዝዘናል ግን አንተመናገርህን አታቋርጥ ተማሪዋች በደብተር በርሳስ ብዙ ነገር አለ ክርስቲያኖች ልጆቻችሁን እንዲፀልዩ አድርጉ ፀሎት ከማናቀዉ ከታቀደልን ሁሉ ያድነናል እመብርሀን የአስራት ሀገሯን ትጠብቅልን
ወርቅዬ ይህ ህልም አይደለም ርእይ ነው። በግልጽ የሚነገር ራዕይ ነው። እመቤቴ ማርያም ለክፉዎች ማስተዋልን ትስጣቸው። በጣም አስቸጋሪ የሴጣን ልብ ያላቸው ሰው ሆነው ግራ የመረጡ ተንቀሳቃሽ ነፍስ ያላቸው ሰው ተብዬዎችን እግዚአብሔር ያጽዳልን።
Helme ena raye Endet enaweqalen.
ምን ይሻላል ሰው እንዴት እንመን እግዚያብሄር ይሰውረን
ለዚህ ቪዲዮ ተቃራኒ አስተያየት የምትሠጡ ሰዎች በሰው እድል የተመረቃችሁ ፣ በሰው ዕድል ስራ የምትሰሩ ናችሁ ምክኒያቱም በዚህ ዩ ቲዩብ ስለምን ቪዲዮ በእንደሚሠራ እያወቃችሁ ነው ምን ተባለ ብለችሁ ለማየት ነው የምትገቡ ።
በትክክል
በትክክል ተጠንቀቁ እየተባለ ሌላ ስድብንና ተረት ተረት ማለት ምን አመጣው
በጌታ በኢየሱስ አይሁንላቸው አይሳካላቸው ስውር የትብታብ ታጋገው ጅማታቸው የተበጣጠሰ ይሁን ክፉ ስራቸው
እውነት ነው ይህ ተንኮላችን በሃገራችን ብቻ ሳይሆን በስደቱ ዓለምም አብሮን ተሰዶ በተልባ እንጀራ እበሉኝ የጋገርሁትን እንጀራ ስጭኝ ሲሉኝ በቅንነት 5 እንጀራ ሰጠሗቸው ከዛም ብሗላ የኔ ስቃይ ጀመረ ጥሩ ስራ ነበረኝ አብረውኝ በሚሰሩ ሰራተኞች በአለቆቼ እወደድ ነበር ጎበዝ ሰራተኛ ነሺ ይሉኝ ያመሰግኑኝ ነበር ያሁሉ ቀረ እና ሁሉም እንደ ጠላት አዩኝ ጠሉኝ ግራ ተጋባሁ ይባስ ብሎ ከምስራበት ቦታ ላይ ልክ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደተነሳ ምቆምበት ቦታ መንቀጥቀጥ ጀመረ ሁሉም ቦታ መስሎኝ ሳይ ሰራተኛው ሁሉ በሰላም ይሰራል ሺንት ቤት ስሄድ ሰላም ነው ምሳ መመገቢያችን ሰላም ነው አጠቃላ ሆቴሉ ሰላም ነው ከስራ ቦታየ ሂጀ ስቆም ያ መንቀጥቀጥ ይመጣል እየሰራሁ እንባየ ይወርዳል ለማቆም ብሞክር ማቆም አልችልም ውስጤ ይረበሻል በዚህ ሁኔታ አንድዴመት ከ5 ወር እንደሰራሁ ጭራሺ ስራ አቁሚ ተባልሁ ትቼ ወጥሁ ከዔራት አመት በሗ ሌላ ስራ ሞከርሁ አሁም ከአሰሪው ጋር አልግባባም እሬሴ አልፈልግም ብየ ወጣሁ አሁንም ሌላ የተሻለ ክፍያያለው ስራ አገኘሁ ደስ ብሎኝ ሥስራ ከሰራተኞች ጋር አትግባቢም አቁሚ ተባልሁ 6 ዓመት እንደቀልድ አለፈ ሰርቼ ቤተብ ካልረዳሁ የእኔ መሰደድ ምንድ ነው እያልሁ እራሴን ሁሉ ማጥፋት እፈልግ ነበር በእመቤቴ ጥበቃ እራሴን አላጠፋሁም ስራ ግን አሁንም የለኝም እየነገሩኝ ነው ያስመተቱብኝ እኛ ሶስት ዓመት ካንች ቅድመን መጠን የረባ ስራ ሳናገኝ ያንች እድል ምን አይነት እድል ነው ይሉኝ ነብር ወገኖቸ ይህን ሁሉ የፃፍኩት ለእናንተ መማሪያ እንዲሆን ነው ምንም ቢፈጠር ያልፋል እና እራሳችሁን አታጥፉ እባካችሁ ፀልዩ ፀበል ሂዱ የኔ ታሪክ ግን ይቺ ቲንሿ ናት ያሳለፍሁት ፈተና ተፅፎ አያልቅም በየአለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን አሜን
ለእንደዚህ አይነ ሰውች ደግሞ እንፀልይላቸው ለንስሀ እንደበቁ ዳቢሎስ አድሮባቸው እንጅ ወደው ስላልሆነ ኡቅር እንዲላቸው እንፅልይላችው እላለሁ ❤️
እኔ ጎደኛዬ ነበረች እቤቴ ትመጣና የኔን ልብስ ለብሳ የራሶን በፊስታል ይዛትሂዳለች ከሶ ስርቅ ግን እግዝሃብሄር ይመስገን።
ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ከዚህ በኃላ ላለው ጥንቃቄ እወስዳለሁ ነገር ግን ቀደም ባለው ጊዜ ይህን ብሰማ የተሻለ ነበር ከጆሮዬ ላይ ጆሮጌጦቼን ሲወሰድ ልብሴ አበድሪኝ ስባል ምንም ጠርጥሬ አላውቅም ስራ ላይ ብሆንም የተማርኩትን ትምህርት ስራ ላይ ማዋል አልችልም ሙሉ ለሙሉ ከአይምሮዬ ይጠፋብኛል ያስጨንቀኛል
መንቃት አለብን😢😢😢😢
እውነቱን ነው ወንድማችንየሚናገረው ተጠቀሙበት
Thanku. So. Much. Sir God Blessing you 🙏
We are always learning something from you. Keep it up brother !!!!
Beautiful message brother
የምትኖርበትን አካባቢ መናገር የለብህም:: ብዙ ክፉ ሰዎች አንተ በምትሰራው መልካም ስራ ደስተኛ ስለማይሆኑ ለጥንቃቄ መኖሪያህንም ሆነ የምትሰራበትንም ሆነ የምታዘወትርበትን አካባቢ ማሳወቅ የለብህም::
❤❤
እንዴት ነው ተጠንቅቀን የምንገፋው
ወገኖቼ አብዝታችሁ ፀልዬ እጅግ በጣም ክፉ ዘመን ላይ ነው ያለነው እግዛብሔር ይጠብቀን!!
yeabesha teret teret
4:33 አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስብኝ 😢
Thank you.
በርታ ወንድማችን
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጠብቀን
ሰላም፡ወድማችን፡ወርቃፈራው፡በርታልን፡ጠንክር፡ፈጣሪ፡ይርዳህ
በጣም ከባድ ነው እግዚአብኤር ብቻ አይተወን እጂ የሰው ነገር እማ !!!
በርታልን❤❤❤❤❤❤
Thanks very much brother information
Correct brother
የሰው ጭካኔ ግን ከሳይጣን ብሷል ማርያምን ምን ነካው ሰውን 😢😢😢😢
Tack!
Tebharkh🙏
እንኳንደህናመጣና ወንድማችን በርታለን እግዚአብሔር ከተጋይሁን
አባቴ ወንድሜ ወርቅ ኣፈራው ❤️❤️❤️ ከልቤ ኣከብርሃለሁኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልን
ጠንቁዋዩም እየጠነቆለ ያረጃል ልምምዱ በወጣትነቱ ስለጀመረው ሌባውም ሌብነቱን በልጂነቱ ጀምሮ ስራው አድርጎ እየሰረቀ ያረጃል አስጠንቁዋይም የሰው እድል እያበላሸ ብዙም ሳይኖርበት ሀብት አስታቅፌህ ስጦታ አጎደልክብኝ በሚል ይቀስፈዋል ። ሰይጣን አይበላም አያስበላም ።
Thank you, werkiye, for what you do every day ❤❤❤❤
ወንድሜ ቲክቶክ ክፈት አና ላይብ ላይ አስተምር በማሪያም😢
tik toc yenteketekal
Live or libe 😂😂😂
እግዚአብሔር ይታረቀን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ።
እንኳን ደህና መጣህ
እኔ ጋር በእጅ ሰአቴ ተደርጓል ፈዝዠም ኖርኩ ኪዳነምህረት አይምሮዬን እስክትመልሰዉ ድረስ ። እሚገርምህ ከልጅነቴ ሰአት የማይለየኝ እጄ ላይ አልበረክት ቢለኝ ሰአት ማሰር ተዉኩ
God is a God of principle ❤❤❤
እግዚአብሔር ልቦን ይስጣን በእወነት ከበደነወ
Wake up!!
Egziabher Amlak yejun yistew!bagoreskugn even tenekeskugn new libona yisten melkaminetihe adaneh!Berta Emebete tirdahe!
ችግሩን ከነመፍትሔው ብታቀርቡልን መልካም ነው፣
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ልዩ ገጠመኝን ስሙ
❤❤❤ ❤❤❤ !!!
ይሄ ግልጽነው ።መነጽሩ ሲወሰድ እድሉ አብሮተወስዷል ማለት ነው
edelu mensteru lay new yalew ?
Lots of things happening in my life it's more than a word
❤❤❤
የእግዝአብሄር በረከት ከመነፅሩ ጋር ሂዶበታል ማለት ነው
አረ እሄው እኛ ቤት ግራ ገብቶናል ተተብትቦብን ቅዱስ ገብርኤል መፍትሄውን ይላክልን እንጂ
Enam betam
ልብ ይስጥን
ይህ ሰው ራሱ በመነፅሩ ያሰራው ድግምት ይኖር ወይ?
ሰይጣን አሳይቶ በሌላ ማስመንተፍ የአጋንንት ባህርይው ነው
እድሜው ስንት ነው? ሀብቱስ ከየት መጣ? ወንድም ያጠመቁትን ቄሶች መጠየቅ???? እነዚህ ትውልዶች ለመክበር ሲሉ ብዙ ነገር ውስጥ ገብተዋል ለዚህ ነው እግዚአብሄር ፊቱን ያዞረብን
Thanks for your awareness!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመኑ ክፉ ሰዎች የበዙበት ስለሆነ በፀሎት መበርታት እና ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል
Wuthim al selabi
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
እባካቹህ እህት። ወድሙቸ የወድማችንን የወርቅ አፈርሁ ስልክ እምታውቁ ንገሩኝ ስለድግል ማሪያም ብላቹህ በሰው ሀገር ተጨንቄቃለሁ እባካቹህ
Be tonkayochina debeterawechi hizubu tekebawali chefere kalute yechiferali ende ebide ❤
Let our lord have an answer to that.
ወይኔ እኔንም እንዲህ ነው ያደረጉኝ
አይ ወንድሜ ! መንግስ ከመሆን ደረጃ የሚያደርሰው እኮ የራሱን ጀለሶች ፤ በጣም ከሱ ሥራ ጋር የሚመሳሰል አንዳንዴም የሚበልጠውን የክፋት ሥራ የሚሰሩለትን ሰዎች እኮ ነው!
እስኪ በደንብ አስተውል ለዘመናት ተፋቅሮና ተዋልዶ የጋራ አገር ፣ የጋራ ታሪክ የተዋሀደ ደምና አጥንት ያለውን በሰላም የተቀመጠን ህዝብ ተዋርደሀል ፣ ተጨቁነሀል ፣ ባህልህ ተንቋሿል ፣ቋንቋህ ተቀብሯል ስለዚህ ራስህን ነጻ አውጣ በማለት አንዱን ብሔረሰብ በሌላው ላይ ለጥፋት የማነሳሳት ፤ ከመርፌ ማምከኛ ጀምሮ አጥፊ መሳሪያ በማስገባትና የማስታጠቅ ሥራ የሚሰራውና የህዝብ እልቂትን ባላየ ባልሰማ የሚሸመጥጠው ማነው ! የአጭር ጊዜ ፤ በአውሮፓና በአሜሪካ ተከስቶ እንደነረው እልቂት እንዳይመስልህ ሰማንያ አራት ብሔረሰቦች ባሉበት በህገ መንግሥት ጭምር አርቅቀው ማብቂያ ወደሌለው ደም መፋሰስና እልቂት አገሪቷን እየገፋ ያሉትን ሰዎች እኮ ነው በየጊዜው እያመጣ አናታችን ላይ አምጥቶ ፊጥ የሚያደርጋቸው !
ሌላው ቢቀር የቅርብ ጊዜውን እንኳ ተመልከት ፤ አገር ያስገነጠሉ ፣አገሪቷን ወደብ ያሳጡ ፣ አገሪቷን የቦጠቦጡ ፤ ሚሊየንስ አይደለም ኢንቢሊየንስ ነው፣ ሴትን የደፈሩ ፤ ሳንጃ የጨመሩ ፣ ወንድ ልጅ ብልት ላይ ሀይላንድ ያንጠለጠሉ ፣ ወንድ ልጅ የደፈሩ ፤ የፖሊስ ዱላ ከተው ያሰቃዩ ተብለው ፤ ሌላው ቀርቶ ከግርፋት የተነሳ አንድ እግሩ ጋንግሪን ቢፈጥርበት ሌላውንም ጨምረው ቆረጡት ተብሎ፤ ሰራዊቱን ከድተው በተኛበት ፈጁት ፣ በሲኖ ትራክ ደፈጠጧቸው ተብለን ፤ ሕዝብን በንዲህ አይነት መልኩ በድለዋል የተባሉ ሰዎችን ፤ የኛ ያልነው ሰውዬ ፣ፈጣሪ አመጣልን ያለው ሰውዬ ስልጣኑን ካደላደለ በኋላ ምረናችኋል ፣ እድሜችሁ ገፍቷል ብሎ ለቀቃቸው ። ከወደ ሰይጣን ልጆቼን ልቀቅ ተብሎ ካልሆነ እንዴት ይሆናል ፤ ገምት እንግዲህ ፣ዘጠና በመቶ እጁ ገብተው ማለት ነው። ያ ሁሉ አደረጉ የተባለው ነገር ተረስቶ ፍርድ ቤት ለቀቃቸው ተባለ !! ስለዚህ ይህች አገር የሚፈሰው ደማችን የጣፈጣቸው በከባድ የመናፍስት እራት ውስጥ እንደሆነች አትዘንጋ።