ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
ናቲ ልጄ እግዚአብሔር ያብርታህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ከልጅዋ ታማልድህ። ብሩህ አእምሮ ነው ያለህ። እግዚአብሔር ወደ ቤቱ አለምክንያት አላመጣህም እና በርታ። ሁሉም አላፊ ቀሪ ነው ይልቁንም ለእግዚአብሔር መንግስት መትጋት ትልቅ መታደል ነው።
❤❤❤❤❤❤❤የምንወዳቹ ወድሞቻችን ኑሩልን
ወይ ጴንጤ ምናይነት አስተሳሰብ ነው ሜሎስ ና ኤፍሬም ሁሌ የራሳቸው የምነት አቋም የለላቸውም በየሱስ ስስም እየሱስን እለምነዋለው ሁለት እየሱስነው ❓ወይ እብደት ቀልዱን ተዉና❗️ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ✝️